Ethiopia 🔴 ንስሃ ዝማሬ- በህይወቴ በዘመኔ| ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ like mezemran Yilma hailu mezmur

Музыка

የተዋህዶ_መዝሙራትን_በብዛት_ለማግኘ_ቻናሉን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ

Пікірлер: 83

  • @alemgebreyesus8814
    @alemgebreyesus88143 ай бұрын

    ዝማሪ መላዕክት ያሰማልኝ ይህን መዝሙር ካዛንችስ ዑራዔል ቀበሌ 32 የሚገኝ ተዋህዶ መዝሙር ቤት 1989 አመተ ምህረት ገዝቼው እሰከአሁንም በፍላሽ አብሮኝ ሰደክም የሚያበረታኝ መዝሙር ነው ዕድሜ እና ጤና ይሰጥልኝ

  • @mesfinbekele7047

    @mesfinbekele7047

    3 ай бұрын

    Tikikill yeliginet gezeyachenin ye abiye tsom hulachinim bet ena betekiristiyan eyeseman yadeginew egzeabiher orthodox haymanotachinin yitebikilin

  • @Etho19pia

    @Etho19pia

    3 ай бұрын

    በጣም የይልማ መዝሙር ጉልበት ነው የእግዚአብሔርን ሀይል ታይበታለክ ልክ እንዴ ቃለክዳን ነው!!!!!!❤

  • @Orthodoxawit28

    @Orthodoxawit28

    3 ай бұрын

    🙏🙏🙏🥰

  • @user-cb6pz2sy2q

    @user-cb6pz2sy2q

    3 ай бұрын

    እኔም ካሴት ገዝቻለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @amenyabu1835

    @amenyabu1835

    3 ай бұрын

    Q

  • @ayelechfikire
    @ayelechfikire3 ай бұрын

    ለኔ የሊቀ መዘምራን ይልማ መዝሙሮች እደፀሎት ነው የምቆጥራቸው፣ እና እግዚአብሔር የአገልግሎት እድሜዎትን ያርዝመው!!!

  • @MastewalYami
    @MastewalYami3 ай бұрын

    "ወዴት እሄዳለሁ የእጅህ ጥበብ ሆኜ ፍቅርህ እያደሰኝ ሞተህልኝ ድኜ"

  • @semayatyoutube4541
    @semayatyoutube45412 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል ሊቀ መዘምራን ይልማ ሁይሉ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት ብሰማው የማልሰለችው መዝሙር 😢

  • @fikaduteferi3406
    @fikaduteferi34063 ай бұрын

    በህይወቴ በዘመኔ ደስ የሚለኝ ለኔ በወንጌል ማመኔ 🥰🥰🥰🥰 እጅግ የምወደው መዝሙር 🥰🥰 ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን❤❤❤❤

  • @alemstay6217
    @alemstay62178 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትንን ያሰማልን በእውነቱ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን🙏🙏🥰🥰🥰

  • @user-li3xt8cu7p
    @user-li3xt8cu7p3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ ምንም አልልም ብቻ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት አልጠግባቸውም መዝሙሮችህን ሁሉ ያሳደጉኝ ናቸው በጣም ነው የምሳሳልህ ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ የሰማዩን ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z3 ай бұрын

    ሊቀ መዘምራን እግዚብሔር እድሜህን ያርዝመው በካሴት 1-9 ነበሩኝ ኡራኤል ከፒያሳ9ቁጥር መተን በር ላይ መዝሙር ቤቱ የምንሰማቸው ጉባኤ ለእስኪጀመር የምንሰማቸው የቤተክርስቲያን የሆነ መቼም አይጠገብም ያክብርልን

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere76923 ай бұрын

    ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማው ያደኩት እጅግ የምወዳቸው የ ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ መዝሙራቶች ናቸው, የአገልግሎት ዘመንዎት የተባረከ ይሁን, ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash59413 ай бұрын

    አቤት ይሔ መዝሙር ይገርመኛል ስወደው ሊቀ መዘምራን በርታልን የኔ አባት እንዴት ደስ እንዳለኝ

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4z3 ай бұрын

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አባታችን + ዝማሪ መላክትን ያስማልን አባቴ አሜን 🙏⛪️✝️❤🛐🛐🛐❤✝️⛪️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🆗✅

  • @mentesnotjhon7202
    @mentesnotjhon72023 ай бұрын

    ሊቀ መዘምራን አንድ ቀን አንተን እንዳገኝህ እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @MastewalYami
    @MastewalYami3 ай бұрын

    ተሰምተው የማይጠገቡ መዝሙሮች እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-kr5sv6zo6m

    @user-kr5sv6zo6m

    3 ай бұрын

    ለመሰካት አንድ ቅንጥብ ነክተው ይያዙ። ያልተሰኩ ቅንጥቦች ከ1 ሰዓት በኋላ ይሰረዛሉ። 1:53

  • @HxShd
    @HxShd2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit283 ай бұрын

    ሊቀ መዘምር ይልማ ሀይሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማል🙏🙏🙏🥰

  • @elizabethalemahu7109
    @elizabethalemahu71093 ай бұрын

    This album was a special for me it teaches me gospel. Can you please add all of this album's song so that we can get it on line. I tried it was not clear to listen . Thank you for uploading it and May God bless you.

  • @ambowerkkuma6340
    @ambowerkkuma63403 ай бұрын

    ኡፋ በጣም የምወደው መዝሙር ሊቀ መዘመርን ሁሌም በዝማሬዎ መንፈሳዊ ደስታ እርጋታ አገኛለሁ ...ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን።❤❤❤

  • @zerihunnega7809
    @zerihunnega78093 ай бұрын

    ሊቀዘማሪን ጌታ እየሱስ ይባርኮት!!!

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotbirkneh1675
    @hiwotbirkneh16753 ай бұрын

    በህይወቴ በዘመኔ ደስ የሚለኝ ለኔ በወንጌል ማመኔ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay52773 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ze5fj3fu9y
    @user-ze5fj3fu9yАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice34053 ай бұрын

    Zemare melakete yasemalne ❤❤❤

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis823 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v3 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🏻

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም ዝማሬ አባታችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @gaboma9506
    @gaboma95063 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @getuyirgu7364
    @getuyirgu73643 ай бұрын

    Amen kale hewat ysmaln

  • @yeshiwalelign
    @yeshiwalelign3 ай бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @user-xv3zl6mh7w
    @user-xv3zl6mh7w3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።

  • @elizabethalemahu7109
    @elizabethalemahu71093 ай бұрын

    Memphis yilma pleasant you uploaded for us the rest songs from this album thank you.

  • @kalkidan116
    @kalkidan1163 ай бұрын

    zmare melaikt yasemaln

  • @mb74091
    @mb740913 ай бұрын

    ❤❤❤አሜን ተመስገን

  • @Etho19pia
    @Etho19pia3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏 ሊቀ ዘማርያን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @MaanFeker-uw2pd
    @MaanFeker-uw2pd3 ай бұрын

    ዝማሬ መለአክት ያሰማለን

  • @user-fe3ws6pm7y
    @user-fe3ws6pm7y3 ай бұрын

    Amen amen 💖💖💖 best mezmur

  • @sosetg1
    @sosetg13 ай бұрын

    ሼር በማድረግ ለሌሎች እናዳርስ

  • @meskegetho9504
    @meskegetho95043 ай бұрын

    ውይይይ በዚህ መዝሙር

  • @betlihembantihun2202
    @betlihembantihun22023 ай бұрын

    ሊቀ መዘምራን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @serkalemadugna4998
    @serkalemadugna49983 ай бұрын

    betam yemwedwe mezmure nwe kalehiwot yasemalen

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit282 ай бұрын

    ሊቀ መዘምር ይልማ ሀይሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem74392 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ 💙💙💙💙💙💙💙💙 💛💛💛💛💛💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sosetg1
    @sosetg12 ай бұрын

    ሰንበት ትምህርት ቤቴ ትዝ አለችኝ ስወደው መዝሙሩን 😢😢😢ደጅህ ላይ ተጥዬ😢😢😢😢

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen10103 ай бұрын

    🙏🏽💚💛❤️

  • @mulumekonnen9089
    @mulumekonnen90893 ай бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @sosetg1
    @sosetg13 ай бұрын

    መዝሙሮችህ ወንጌል ናቸው ብንጠቀምበት 😢

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra43383 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜንዝማሬመላእክትያሰማልንእድሜናጤናይስጥልን

  • @helendebebe7185
    @helendebebe71853 ай бұрын

    Zimare melakitin yasemalin...YEAB KALE AKIBIROSHIN bitilekilin ke talak akibirot gar

  • @esseatababu6220
    @esseatababu62203 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።ዕድሜ ከጤና፣ከጸጋና ከበረከት ጋር ያድልልን። የአገልግሎት ዘመንዎትን ቅዱስ እግዚአብሔር በማያልቀው ፍቅሩ ያለምልምልን።

  • @haymanottesfaye3119
    @haymanottesfaye31192 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @betlihembantihun2202
    @betlihembantihun22023 ай бұрын

    ደስየሚለኝ ለእኔ በወንጌል ማመኔ❤❤❤

  • @user-vp9ns7qr8m
    @user-vp9ns7qr8m3 ай бұрын

    Kalehyiwot yasemaln

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas23413 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣባታችን

  • @girmarahel8003
    @girmarahel80032 ай бұрын

    ዝማሬብመላህክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @BojuGirma-tg5pk
    @BojuGirma-tg5pk3 ай бұрын

    ዝማሬ መላህክት ያሠማልን

  • @minyahelwolde6080
    @minyahelwolde60803 ай бұрын

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @aaw5447
    @aaw54473 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @enatasrate576
    @enatasrate5763 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእትን ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @christianmesele-bd1iu
    @christianmesele-bd1iu3 ай бұрын

    nice

  • @eyobsahlu4625
    @eyobsahlu46253 ай бұрын

  • @SolomonVA
    @SolomonVA3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f3 ай бұрын

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤። ❤❤❤። ❤❤❤❤❤። ❤❤❤❤❤❤❤። እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ።እግዝአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ ምንእላለው ከምስጋና ሌላ የለኝም ። አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🌍☝️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️ አሁን ሰላምነው አማኑኤል ኬእኛ ጋር ነው ።

  • @bisrat-oo1zz
    @bisrat-oo1zz3 ай бұрын

    amen amen amen

  • @InnocentChemistryExperim-ix3sr
    @InnocentChemistryExperim-ix3sr3 ай бұрын

    Behiwet bezemen yemigerm measure new menem ayekefelewm

  • @elizabethalemahu7109
    @elizabethalemahu71092 ай бұрын

    When was this produced? Does anyone know?

  • @sosinasidetagnawaam4103
    @sosinasidetagnawaam41033 ай бұрын

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @cabynoma7313
    @cabynoma73133 ай бұрын

    ❤❤❤🙏

  • @addisalemayele7976
    @addisalemayele79763 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጥዑም ዝማሬ አባታችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @sofoniyas2121
    @sofoniyas21212 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-fi3lw8em8u
    @user-fi3lw8em8u3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-fb4cl3lc9q
    @user-fb4cl3lc9q3 ай бұрын

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ኣብታችል ❤❤❤❤❤❤

  • @samit5271
    @samit52713 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @tamirathusen7848
    @tamirathusen78483 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

Келесі