Ethiopia-መለስ ዜናዊ አሳዛኙ አሟሟት ምስጢር-Abiy Ahmed melese zenawi

Пікірлер: 314

  • @user-xy1db7lo9r
    @user-xy1db7lo9r18 күн бұрын

    ያን ግዜ ቢመለስልን 3ግዜ በቀን የበላን ነበር ተኝተን አናድር ነበረ ህዝባችን በድሮን አይደበደብም ነበር ከከተማ ወደሌላ ከተማ በነፃነት ይንቀሳቀስ ነበር ።

  • @samrawitnegatu6313
    @samrawitnegatu631318 күн бұрын

    የኢትዮጵያ # 1 መሪ ምንም ክርክር ማያስነሳ ነው ፐ እስካሁንማ ቢኖር ኢትዮጵያ ጦርነት አታውቅም ነበር

  • @RasEthiopia.

    @RasEthiopia.

    8 күн бұрын

    ትግራይን ያወደመ፣ ትግሬን የጨረሰ፣ኢትዮጵያን የወጋ ተልካሻ ሰው ማለት መለስ ዜናዊ ነው። ደግነቱ ሰውዬውን ከነቄሱ ፈጣሪ ሸኘው።

  • @Samuelbekeletufa
    @Samuelbekeletufa23 күн бұрын

    መላውን ብሄረሰብ የቤት ስራ ቢሰጥም የመንግስት የበላይነትን እና የሰው ልጅ በሂወት ምኖርን መብት አስደፍሮ አያውቅም ነበር

  • @abisinialove309

    @abisinialove309

    18 күн бұрын

    አማራን አይጨምርም

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    17 күн бұрын

    አማራ ጠላቴ ነው ብሎ ጫካ ገብቶ በውሸት ትርክት አማራን ፈጅቶ አስፈጅቷል።

  • @Amakuru-ln3zq
    @Amakuru-ln3zq18 күн бұрын

    Ow congra reporter we heard what our ears were craving for the truth thank you for bringing this history you are a courageous woman ❤

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv5 күн бұрын

    Meazi, always smart!!! God bless you along all your way. Amen.❤❤❤❤

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam772121 күн бұрын

    አየ ሰው ጥላቻ ገደብ ሲኖረው ነው ሀገር የሚኖረው ዘርህ ማንነትህ ነው ሰዋዊ ፍጥሩን በአየር በታንክ የሚጨፈለቅ ብልፅግና ተልኮበሀል ቻለው

  • @Samitrghh

    @Samitrghh

    16 күн бұрын

    እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት ፍት ለመከላከያው ሰራዊት😅

  • @user-tf9oy1pi1s
    @user-tf9oy1pi1s9 күн бұрын

    ይሔ ነፋስ የሆነው ሕዝብ አሁን ጥሩ መሪውን አግኝተዋል ብል ማጋነን አይሆንብኝም

  • @user-gn2qh8pt6y
    @user-gn2qh8pt6y16 күн бұрын

    ምርጥ ጋዜጤኛ ነሽ

  • @MerryShimondi
    @MerryShimondi7 күн бұрын

    ሰምሃል ጅግና ድምፂክ "ብጣዕመ ሙቁር እዪ በርትዒ

  • @MokeKing-kp7gz
    @MokeKing-kp7gz16 күн бұрын

    የሞተ ሰው ብንወቅሰው ጥሩ አይመስለኝም ነገር ግን እትዮጵያን ለዚህ ያበቃት የሱ ስረዓት ነው

  • @user-lz5ys5zn9u
    @user-lz5ys5zn9u2 күн бұрын

    መለስ ነብስህን በገነት ያኑራት ጥሩ የምታስብ ነህና

  • @user-zx8gj8kr7u
    @user-zx8gj8kr7uКүн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-me7kw2nr5i
    @user-me7kw2nr5i9 күн бұрын

    አሁን የሚሻለውን የኢትዬጵያ ህዝብ ያገናዝባል፣

  • @JuharJewarwleyow
    @JuharJewarwleyow19 күн бұрын

    መለስ ሰላም ናፍቆናል ተነስ

  • @oumerhamid3469
    @oumerhamid346921 күн бұрын

    ቀጣይ የለውም

  • @user-ko9wy3xe5k
    @user-ko9wy3xe5k24 күн бұрын

    የትኛውም ኢትዬጵያዊ መሪ የሚወቀስበት ደካማ ጎን ይኖረዋል ቢያንስ አፍህን ሞልተህ የምትናገረው በመለስ ዲሞክራሲ ነው በደርግ ግዜ ትናገር ነበር አሁንስ ካድሬ ፊት ብትቀባጥር ታገኘዋለህ ብልፅግና ቀልድ አያቅም ስልክህ እየታየ ፋኖ ደጋፊ ነህ ዘፈን ተገኘብህ ተብለህ ታሰራለህ እንዴ ሙት አንሁን ሙት አንውቀስ አጥፍቷል ስው ነው ግን average ማየት መልካም ነው

  • @gennetfisseha933
    @gennetfisseha93316 күн бұрын

    ሰው በሀገሩ ላይ እንደ ልቡ ሲወጣ ሲገባ የነበረበት ዘመን ነበር በየገዳሙ ካለመሸማቀቅ የተጓዝንበት ቤተክርስቲያን ተከብራ የኖረችብፕት ዘመን ነበር መለስ ነፍስህን ይማር ህዝቡን በድሮን አልጨፈጨም

  • @alemudesta5793

    @alemudesta5793

    10 күн бұрын

    በአፋር፣በሱማለ ክልል የተደበቁ ጅምላ መቃብሮች የማን እጅ ሥራ እንደሆኑ አንድ ቀን ይወጣል።ተደብቆ አይቀርም።

  • @RasEthiopia.

    @RasEthiopia.

    8 күн бұрын

    ደደብ ሳትሆን አህያ ነህ። መለስ ማለት የዐብይ አህመድ ኣባት ነው። አባትነቱ የሥጋ ሳይሆን የነፍስ።

  • @millionseyoum5017
    @millionseyoum501719 күн бұрын

    We missed his intelegent mind without presence his books sorry please respect the presence PM

  • @user-kh6dc4vg2d
    @user-kh6dc4vg2d19 күн бұрын

    ነብስህን በገነት ያኑራት 😢😢😢

  • @rabeyaahmed9944

    @rabeyaahmed9944

    19 күн бұрын

    😂

  • @alexanderbirhane4611
    @alexanderbirhane461118 күн бұрын

    Okay

  • @seyeniasayeteklu3248
    @seyeniasayeteklu32483 күн бұрын

    እሱ መስሎኝ ኢትዮጵያውያንን ከኢትዮጵያ ጋር የሚያጣላ እርሾ ቀምሞ የቀበረብን-ለማይኖርበት ስልጣን

  • @sesnu2161
    @sesnu216117 күн бұрын

    እውነትን ኣውጡ ባካችሁ፡ እዚህ ላይ ነፍስሄር መለስ ዜናዊ ሃቁን ነግሮ እየተሟገተ ነው ተሟግቷል። መለስ ብዙ እውነታዎች ኣሉ የላይላይ ታይቶ ማለፍ ደግ ስላልሆነ እውነቱን ኣውጡ። ኣሜሪካ ነው በድብቅ ሴራው ሁለት ኣፍሪቃዊ መሪዎችን ያሳጣን ጋናዊው እና መለስን። ነፍስ ይማር እውነት

  • @ArsemaTsegay-vm7hj
    @ArsemaTsegay-vm7hj26 күн бұрын

    በስልጣን መለስ በእትዮጵያ ከሽ የምል ኣልነበረም ኣሁን ግን ከውጭ ወራሪ ከውስጥ እርስ በእርስ ልጅ ከኣባቱ ምናቆርበት ዘመን ደረስን መለስ ኣባይን የደፈረ ሃገራችን ብሎ 2 ኣሀዝ እድገት ነበራት ኣሁንስ ባለስት ቁልቁል ወረድነን ለናንተ ልተው

  • @DanielTeffera

    @DanielTeffera

    16 күн бұрын

    ልክ ነሽ !በ 1ለ 5 እንዳትተነፍሺ ይዞሽ ማነትሽን በግድ ገቶ እያሳወቀሽ ትውልድ መርዝ ሌብነትን አበራቶ ስልጣንን በዘረ አካሎ ክልል ብሎ ከፋፍሎ ሀገሪቷን ዕዳ ውስጥ ዘፍቆ ምን እንዲመጣልሽ ትጠብቂያለሽ ? ያልተዘራ ኬየት ይምጣ ?

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du13 күн бұрын

    Meles Zenawi or Legesse Zenawi was the son of a Banda and was suffering tremendously from inferiority complex since the people of Tigrai outcasted his father, Zenawi Asress since he served the Italians as banda when Italy invaded Ethiopia during the Second World War. Since the people of Tigrai outcasted the family of Meles Zenawi as bandas, Meles Zenawi suffered from inferiority complex and hated Ethiopia to the extreme. His hatred of Ethiopia was clearly seen or demonstrated especially when he was a student in general winget high school in Addis Ababa.

  • @melatkassahun7983
    @melatkassahun79839 күн бұрын

    ታላቅ. ሰው. ነበሩ. በተለይ. ቅድስት. ቤተ. ክርስቲያኔችን. ተከበረ. የራሷን. ስርአት. የምታራምድበት. ዘመን. ነበር. ነብሳቸውን. በአፀደ. ገነት. ያኑርልን

  • @melakukuma5550
    @melakukuma555011 күн бұрын

    Hero

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat63310 күн бұрын

    Woyanes hates Addis Ababa and Ethiopia the same with Satan Abiye and his cadres. These are Ethiopian cancers. It's not them it's the Ethiopian general public tolerance and faith in their creator God kept Going Ethiopia alive.

  • @HayderJemal-kk3el
    @HayderJemal-kk3el14 күн бұрын

    መለስ ሚርጥ መሪያችን

  • @user-hf9nm9mh8i
    @user-hf9nm9mh8i26 күн бұрын

    ከኣስተያየት ሰጪዎች ብዙዎቹ ይህቺን ሀገር እንኳን ሰዉ መለኣክት ቢመራትም የሚረኩ ኣይመስልም

  • @Tekulaw

    @Tekulaw

    22 күн бұрын

    Kit lash neberek ye anbetochu😀😀😀😀🦗🦗🦗🦗🦗🦗👈👈👈👈

  • @DerejeTadesse-hx6co

    @DerejeTadesse-hx6co

    18 күн бұрын

    Fact

  • @DanielTeffera

    @DanielTeffera

    16 күн бұрын

    አታፍር ከመላእክት ጋር ልታመሳስለው ከጀልክ ? እውነታው የምታየው ነው ማንነትህን በመታወቂያ ነው ያሳወቀህ ! የሌለንን የጨርቅ ዓይነት በትኖብን ዋናውን ባዲራ አስጠፋን የትምህርት ስርዓት አበላሽ ወደብ አሳጣን ልቀጥል !

  • @Madiba1561

    @Madiba1561

    2 күн бұрын

    ​@@DanielTefferawodebun ayatihn haile silasen teyikew

  • @Memher
    @Memher2 күн бұрын

    አይ ጀግናው መለስ ዜናዊ የኢትዮያ የሰላም አምባሳደር ነፍህ በሰላም ትረፍ እኛ ኢትዮጵያውያን እንወድሀለን ከቲንሽ ዘረኛ አማራዎች ውጭ

  • @tesfayelegese8225
    @tesfayelegese82258 күн бұрын

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-fp2ey6qu7r
    @user-fp2ey6qu7r19 күн бұрын

    ምን ዋጋ እለዉ ሾርት ሜሞሪ እሁንም እዛውናቸው

  • @yesufmohammed-if6bu
    @yesufmohammed-if6bu4 күн бұрын

    እሱማ የሙስሊሙን የድምፃችን ይሰማ ተወካዮችን በማን አለብኝነት አሰረ፣ ህዝቡንም አህባሽ፣ ሱፊ እና ሰለፊ እያለ መከራውን አበላው የሙስሊሙም እዬዬ ከላይ ተሰማና እሱም ብዙ ሳይቆይ ወደማይቀረው የሲኦል ቤቱ ተሸኜ።

  • @danagetu6202
    @danagetu62024 күн бұрын

    ነፍሱ በሲኦል ትረፍ! እሱ ባመጣብን ጣጣ አገራችን አጣን!

  • @Madiba1561

    @Madiba1561

    2 күн бұрын

    Mnw ye siol kulf ene gar nw alk

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum892813 күн бұрын

    He is crazy man

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat63310 күн бұрын

    Stupid politics eaten himself

  • @mohammedahmed9202
    @mohammedahmed920227 күн бұрын

    How he died you didn't explain? Ofcorse not

  • @nahoomnahoom5294
    @nahoomnahoom529422 күн бұрын

    RIP Dear Prim minister Meles zenawi !!!! No one will stay for EVER on earth !!!! All of us will go one by one to graveyard. Only God will stand.

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa469219 күн бұрын

    But why your government was so bad in Ethiopia 🇪🇹 RIP

  • @muluaseged5266
    @muluaseged5266Ай бұрын

    ሲጀመር የሀገሬ ጋዜጠኞች ከመጣው ጋር ማሸርገድ ወይም የምዕራብ መንግስታት ፍርፋሪ እየለቃቀማችሁ መሪዎችን ማብጠልጠል ብቻ እንጃ ሚዛናዊ ሆናችሁ ታውቃላችሁ??? ሀገር በናንተ ምላስ ያለች የከረሜላ እንክብል ታስመስላላችሁ። ከደርግ ጋር አሸርግዳችሁ ከውድቀቱ ማግስት የኢህአፓን ጀብድ ታንቆላጵሳላችሁ። ፊዲስት አናርኪስ አድሀሪ ተገንጣይ ወዘተ ስትሉ ኖራችሁ የቀይ ሽብር ተዋናይ ደርገ ኢሰፓ ወዘተ ትላላችሁ። መለስን ጭራቅ አድርጋችሁ ስትሉልን ኖራችሁ ዛሬ ደግሞ በዛው ለስላሳ እባብና ተናዳፊ ምላሳችሁ ማኪያቶ እየጠጣ አረፍብሎ ብናየው ነበር ምኞታችን ስትሉ ምነው ከሱ በፊት ባደረጋቸው እንድል ተገደድኩ። መቼ ይሆን ሰው ሆናችሁ ለእውነት የእውነት የምትኖሩት??? Shame on you!!!

  • @sofiasheferaw558
    @sofiasheferaw55820 күн бұрын

    Ye Ethiopia Ayenetela deneqera zerenga quanquachenene yedebelaleqene newe le Ethiopia ye qola qusele yemayedene qusele nachewe

  • @hiraomer6393
    @hiraomer639322 күн бұрын

    The current disaster in Ethiopia is the result of the evil Meles policy. Tribalism he shouldn't be forgiven. His party is more than corrupt and one ethnicity block.

  • @user-se1yl7wm5m
    @user-se1yl7wm5m11 күн бұрын

    So how kiled ?

  • @user-se1yl7wm5m

    @user-se1yl7wm5m

    11 күн бұрын

    Who kiled?

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa344719 күн бұрын

    Yeslase ftr slehone bemomotu kelbe aznalehu kelbe 😭😭😭❤️gn yeadamn zer yeslasen ftr Yezeregninetn merz erechto zeregninetn asfafto yezeraw yezer menfes yhew alberdm blual

  • @GebrekidanTeklemichael-kb5cg
    @GebrekidanTeklemichael-kb5cg20 күн бұрын

    The federalism that was introduced by the then EPRDF lead by Meles Zenawi is the only way by which Ethiopia can survive as a country.

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    20 күн бұрын

    According to the constitution you minorities are reduced to an Agar Biher. You will never have a chance to become a prime minister.

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam772129 күн бұрын

    ጋዜጠኛ ፈርቶ ከማያናጋር ሰው መለስ ዜናዊ ከአሁን ሰይጣን መሬ 1000 እጅ ይበልጣል

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar17 күн бұрын

    ታላቀ ኢተዬጵያዊ። አይ ሞት።!!!!!

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi732510 күн бұрын

    የመለስ ዜናዊ ትልቁ ስህተት በታሪክ አጋጣሚ የራሱ ባህል ማንነት የሌላቸው የጦቢያ ኦርቶዶክስ ወይም የእምዬ ልጆች የብሔር ብሔረሰብ ክልል የአማራ ክልል ብሎ ክልል መፍጠር ነው።

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy809121 күн бұрын

    ❤😂🎉

  • @fikrutasew1287
    @fikrutasew128716 күн бұрын

    REACTIONERY LEADERS

  • @user-tp8cs7zi2e
    @user-tp8cs7zi2e20 күн бұрын

    My father ❤

  • @EliyasYeshitilla-cw2sv

    @EliyasYeshitilla-cw2sv

    19 күн бұрын

    Yes

  • @azutesfai1576
    @azutesfai15769 күн бұрын

    NEW YENEXUHAN DEMS ???????????????????

  • @korechogeleta9138
    @korechogeleta913823 күн бұрын

    I am tired of this opportunism, Lady

  • @KasayaBekl
    @KasayaBekl12 күн бұрын

    ነፍሱ ትፅደቅ አቦ እጅ ላይ ያለ ወርቅ ሆኖብን ……

  • @ermiasbubu9595
    @ermiasbubu959518 күн бұрын

    He is responsible what happened to the poor Tigrayans, 3 out 5 need food aid.

  • @FitsumArya
    @FitsumArya23 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤ መለስ መጥፎም ይሁን ጥሩ ስራ እንደሚሠራ አንድ ሰው ባህሪን ቢያንፀባርቅ ሠዋዊ ተፈጥሮአዊ ባህሪይ ነውና Coz ሰው ፍፅምና የለውምና ነው ግን ደግሞ የአመራርነት ብቃቱ ላይ ከጥላቻና ምልከታ ባህሪ ካልመነጨ በስተቀር … በአለምና አፍሪካ መድረክ ላይ ግን ኢትዮጵያዊያንን ያስከበረ መሪ ነው❤ ነፍሱን ይማርልን😢

  • @Tekulaw

    @Tekulaw

    22 күн бұрын

    😀😀😀😀😀😀😀😀😀🦗🦗🦗🦗🦗👈👈👈👈 anbeta mehone alebeh Ethiopian yekebere lemalet new ante duzzz

  • @KdusGebiyawu

    @KdusGebiyawu

    20 күн бұрын

    መለስ ይመቸው ለ 100 አመት ስራ ሰጥተውናል

  • @haileselassieyohannes978

    @haileselassieyohannes978

    19 күн бұрын

    የመለስ መምት ለትግራይና ለኢትዬጽያ የደረሰ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ምት ሳይሆን ለመላው ኣፍሪቃ የሚያሳዝን ሞትና የፓለቲካ ትልቅ ውድቀትና ክስረት ነው። መንግሥተ ሰማይ ላንተ ይሁን። አሜን!!! 🕯🕯🕯🕯🕯❤❤❤

  • @leba22
    @leba2211 күн бұрын

    Yehe keyse new lezeh yaderesen yedfaw

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum892813 күн бұрын

    We don't care about him

  • @astuashe9452
    @astuashe94524 күн бұрын

    Yemote mote newe lethehe asalefo yesetene newe nefesu ayemar

  • @user-jk2ev9wk8o
    @user-jk2ev9wk8o21 күн бұрын

    ሃይለ ማርኣም ወንበር ኣማቕ ሆነ በ የል ወያነ ወጥመት ያገቡት እንሱ ናቸው እንጂ እንኮንስ መለስ የመለ ቅልጡፍ ቆቅ ነበር ስኣልፍ እንካንስ አትኦጵያ ትግራይም ብትስትስ ብላለች በነ ጻጸ እና ጀሪካን ምግበይ ወድቃ እይትሃን ፋሕጭንግርሕ ብላ. እሱ እኔ ብየ ነበር አሁን ይሄው ትግራይም ኢትኦጵያን ደባልቆ ቐረ.

  • @DerejeTadesse-hx6co

    @DerejeTadesse-hx6co

    18 күн бұрын

    ይተርጎምልን

  • @Littlemam6
    @Littlemam626 күн бұрын

    መለስ በዘረኝነት ወረርሽኝ እንድንታመም እንድሁም ከሰፊው ኢትዮጵያዊነት ማንነት እና አስተሳሰብ አውርዶን ለክልላችን እና ለብሔራችን እንድንዘምር አድርጎ የሀገር ፍቅር እንዳይኖረን አድርጎ ጎደሎ ትውልድ እና ሀገር አውርሶን የሞተ ባለምጡቅ አእምሮ ሠው ነበር

  • @hannatam32

    @hannatam32

    19 күн бұрын

    Fact

  • @zbestisyetcome1

    @zbestisyetcome1

    18 күн бұрын

    አንተ ነህ ያልከው ሌላው ብሄር ግን ይህን አይልም በእኩልነት ማንነት መኖር አትችሉም ግን ደግሞ አይመለስም

  • @hannatam32

    @hannatam32

    18 күн бұрын

    @@zbestisyetcome1 እኩል የሚያደርግ ንፁህ ውሃ ፤ ዘመናዊ ትምህርትቤቶች፤ መንገዶች፤ የሴትና የእናቶች ጥበቃና ክብካቤ፤ የስራ እድሎች፤ አብሮ መስራት አብሮ ማደግ፤ ባህልና ቋንቋ መዋዋስ፤ ለምሳሌ ኦሮምኛና ትግርኛን ልጆቻችን ቢማሩ ፤መካባበርን ቢያስተምሩን ይሻላል እንጂ ፤ ቀኑን ሙሉ ሲሰዳደብ የሚውል ትውልድ ፤ የኔ ብሄር ሴቶች ካንተ ብሄር ሴቶች የተሻለ ወጥ መስራት ይችላሉ እስከመባባል የደረሰ የዘቀጠ ትውልድ በብሄር ፖለቲካ የተነሳ ማፍራት ምኑን እኩልነት ሆነው?

  • @alemtsegay8317

    @alemtsegay8317

    16 күн бұрын

    አሁን የእጅህን የሚሰጥ መጥቶልሃል

  • @DanielTeffera

    @DanielTeffera

    16 күн бұрын

    ​@@alemtsegay8317እሱ የትውልድ ህመም ስጠን ይሄ ከየት ያምጣው ? ጅል !

  • @chalaararsa-ji3cl
    @chalaararsa-ji3cl5 күн бұрын

    አስነሳውና ድጋሚ ይምራህ ቂቂቂ

  • @user-yx8uk9xe3k
    @user-yx8uk9xe3k17 күн бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @Yonasfaw
    @Yonasfaw25 күн бұрын

    Despite everything we know and what this man puts us through it is really heartbreaking to hear this public denial of the all the facts and appreciation of the source of our current division from one respected journalist, what sickening and embarrassing… 😢😢😢

  • @ramadanhajiahamad4188
    @ramadanhajiahamad418819 күн бұрын

    He is the one who introduced tribe discrimination in ethiopia that lead thousands youngs death may alah give him his due

  • @b4p2max82
    @b4p2max824 ай бұрын

    Meaziye Ewunet mawratshe yasmesegnshal

  • @user-vz6ff9vw6l
    @user-vz6ff9vw6l23 күн бұрын

    baaakiiih allah new ymiyawqew asazagn yalkew the most exciting hunolet yihonal most of the time intellectualls very intelligent peoples kidhaaaa...newa...akhena jeddi..miknyatum..ersu yarrawn bsehan biqerblh mirt migbh new huletegna sent succeess n atattamwat sent raha aderegu tedesetu when the right..time comes ...chiqchiq malazen sayabezulaat newa yiblagn lmetfo bicha..wetatochin selesus bicha yesettew advise endet des yilal sincerity alebet ena sent qumnger n asalefu chesu techachasu merru then..thehabu...tahasu..lahasu...sew...mchrshaw...ayamr

  • @melkamuyahi1845
    @melkamuyahi184518 күн бұрын

    አንድ ውለታማ ውሎልናል እሡም ታላቁን ህዳሤ አሥጀምሮልናል

  • @user-kf9ri7nr7y

    @user-kf9ri7nr7y

    18 күн бұрын

    That was Emperor Hailesellasie's vision .

  • @DanielTeffera

    @DanielTeffera

    16 күн бұрын

    ቢያንስ የታስበውን አስጀምሯል !በዚህ ልክ ነህ !

  • @hanayaredsisay3175
    @hanayaredsisay317523 күн бұрын

    የ100 አመት የቤት ስራ የሰጠን 666.

  • @memiahmed-eu1er

    @memiahmed-eu1er

    21 күн бұрын

    ሞኝ

  • @abebeh.8145

    @abebeh.8145

    19 күн бұрын

    Ignorant!!! ሗላቀር ነሽ የመሃይም መሃይም!

  • @abslotige8107

    @abslotige8107

    18 күн бұрын

    እውነቱ ሲነገራቹ ያማችሀል ይሄ ቀንድ የሌለው የቅትረ ሴጣን 666 እንኳን ሞተ ​@@abebeh.8145

  • @estifanostsehaye7708

    @estifanostsehaye7708

    14 күн бұрын

    የአረብ ሸርሙጣ ነሽ ቦርኮ

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema41521 күн бұрын

    የአቶ መለስ ዜናዊ አስደሳቹ አሟሟት ተብሎ ቢተካ ምርጫዬ።

  • @agdr895
    @agdr89511 күн бұрын

    የመአዛ አቋም ከሆነ ይገርመኛል።

  • @user-fy4om6yv3b
    @user-fy4om6yv3b18 күн бұрын

    This banda had escaped with his own life!

  • @frnussteferi607
    @frnussteferi60719 күн бұрын

    Hahaha anchi balege yesntu tigraway muya debqesh aderbay 🖤🖤

  • @user-ny1tn8pl9x
    @user-ny1tn8pl9x29 күн бұрын

    hhhhhhhhaaaaa

  • @yiheyiswoldesellassie2157
    @yiheyiswoldesellassie215711 күн бұрын

  • @Littlemam6
    @Littlemam626 күн бұрын

    መለስ እኔ ኢትዮጵያዊነኝ ብሎ በኩራት ከ መናገር ይልቅ እኔ ትግሬ አማራ አሮሞ ወዘተ ብሎ የሚቀባጥር ትውልድ ያወረሰን ከዛሬ የበለጠ ነገ ታሪክ የሚወቅሰው የብሔርተኝነትን ፖለቲካን የጀመረ በሔርተኛ መሪ ነበር

  • @onlylove93525

    @onlylove93525

    23 күн бұрын

    የሀበሻ ነገር😢😢😢😢😢

  • @MilkanaMegos

    @MilkanaMegos

    23 күн бұрын

    ብሄር እማ ግድ ነው እኮ ያለ ብሄርህ ሃገር እትሆንም ያም ሆነ ግን ሃገሪቱ ቀጥ እድርገው ይዛት ነበር ለግብፅ የእፃፋ ምላሽ እስከ መስጠት ሰላም ነበርን ስለ ብሄር ኣናስብም ሌላ ሌላ ወዘተ ነገር ግን ከምቱ ቦሃላ ታስረው የነበሩ የኣሁኖቹ መሪዋች ምክትል ሃገር ብሄር እንዲያስብ ኣደረጉን እንጂ። መለስ ከሞተ ቦሃላ የኢዩጲያ ሰላምም ሞታል

  • @meskermmeles9755

    @meskermmeles9755

    22 күн бұрын

    ትግሬ ኦሮሞ አማራ ደቡብ ሲል ሰምቼው አላቅም ካንተ ሰማው አድዋ እያለ አዲስአበባን ያሳመረ ወጣቱን በብድር ሰው እንዲሆን የለፉ መንገድ ሆስፒታ ጤና ጣቢያ በየክልሉ ንፁ ውሀ ገጠሬውን ያጠጣ ጀግና ነው አሁንም ካለው መንግስት ጋር ለለውጥ ስራ ወሬ ይቅርብን ውድ ወንድሜ።

  • @Tekulaw

    @Tekulaw

    22 күн бұрын

    ​@@meskermmeles9755anchi komata ye mekelew ye weha project meche aleko new lelawen gebere weha yatetaw ??? Mereze yatetashena esun begize tegelagelenewal yihen fesam

  • @belomark3680

    @belomark3680

    22 күн бұрын

    የዘመኑ ምርጥ ሰው ነበር። viva la Meles.

  • @user-cq9bv5tg5w
    @user-cq9bv5tg5w18 күн бұрын

    Ethiopiyan yaferese meri yebeher poletika atentane

  • @user-cq9bv5tg5w
    @user-cq9bv5tg5w18 күн бұрын

    Be gedeta ethiopia talking yetebalelet meri

  • @user-qi5bl3hf8z
    @user-qi5bl3hf8z19 күн бұрын

    ምን አስተዳድረዋል አበላሽቶ በዘር ከፍለው ኤዱ

  • @Israelxox
    @Israelxox11 күн бұрын

    Ye’ Gemaaa - Snake 🐍

  • @kttr-ph4zo
    @kttr-ph4zoАй бұрын

    🔫🔫 James Bond is a fictional character created by British novelist Ian Fleming in 1953.🔫🔫 From guerrilla fighter to state’s man

  • @mussiemussie832

    @mussiemussie832

    27 күн бұрын

    What is that even meant to be? Meles imid one of the most influential leaders in Ethiopian history.

  • @user-se1yl7wm5m
    @user-se1yl7wm5m11 күн бұрын

    Who kiled?

  • @user-oy4nk1ek7v

    @user-oy4nk1ek7v

    10 күн бұрын

    ደንግጦ ቀዝኖ ነው የሞተው ስንቱን ኦሮሞ ጨፍጭፎ !

  • @user-zb5kr9zu6i
    @user-zb5kr9zu6i5 күн бұрын

    ፈጣሪ ገለገለን

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse260126 күн бұрын

    የአቃጣሪዎችና የፓሊቲካ ነጋዴዎች።

  • @gidayhailu192
    @gidayhailu1925 ай бұрын

    መለስ ኢትዮጵያን ከውድቀት ወደ ዕድገት የመለሰ ጠንካራ ሰው ነበር ።

  • @peterjackson7876

    @peterjackson7876

    5 ай бұрын

    አንተ ወዲ ሠበይቲ ወዲ ሸርሙጣ የለማኝ ዘር ሰዶም የሰዶም ማምረቻ አጋሜ ሰብ እዩ አጋሜ ይባላል ሰዉ ነዉ አጋሜ መለስ ዜናዊ የተባለ የሸርሙጣ ልጅ እንኳን ከአብአኩም ተወሊድና አለ ከትግራይ መወለድ በጣም ያሳፍራል እንጂ አያኮራም የመርገም ጨርቅ የመርገም መሬት ፅዩፍ እርኩስ ጎሳ ደፋሪ አሳፋሪ ፈሪ አስነዋሪ አስፀያፊ ጅብ መሀይም ክፉ ጨካኝ ባለጌ አረመኔ ውሸታም ከሐዲ ምቀኛ በክፋት ባችለር ዲግሪ በዉሸት ማስተርስ በሰዶም phd አላችሁ መግደል አስገድዶ መድፈር መዝረፍ ማኮላሸት ማሰቃየት መካድ ማረድ ባህላችሁ ነዉ አይ አለመታደል አጋሜ ወይ ጨካኝ ነዉ ወይም ሰዶም ነዉ ከሁለት ዉጭ አይሆንም አይ አለመታደል አጋሜ መሆን መረገም አሊያም አለመታደል ነዉ አጋሜ ወንድሙ ሲያገባ አምኖ ክርባት እሰርልኝ አይለዉም ምክንያቱም አንቆ ሚሰቱን እንዳይወሰድበት የአጋሜ እናት የምትፀንሰዉ ተንኮል እና ክፋት ብቻ የምትወልደው ሌባ ወይም ገዳይ አይ አለመታደል ከአለም ካንሰር ነቀርሳ ወራዳ ቁሻሻ ጎሳ ግም ደሴ ሆቴል የእንጀራ ሞሰብ ላይ እና አልጋ ላይ የሚቀዝን አሳዳጊ የበደለዉ የአጋሜ ፍየል በጣም ፅዩፍ ጎሳ

  • @user-sm5ck5ho3k

    @user-sm5ck5ho3k

    4 ай бұрын

    100% fact ነው መለስ አንደኛ ነው ኢትዮጵያን ያዋቀረበት መንገድ እራሱ ገራሚ ነው የአንድ ብሄረሰብ የዘመናት የባህል የቋንቋ የፖለቲካ የበላይነት አሽቀንጥሮ የጣለ ነው እሱን የሚጠሉ ሰወች እነሱ ለኢትዮጵያ ልጅ ሌላውን እንደለመዱት የእንጀራ ልጅ ማድረግ የሚፈልጉ ናቸው

  • @Ya-rm4qp

    @Ya-rm4qp

    28 күн бұрын

    ​Meles ​Zeregna ..hizb yekefafele...le 1biher yekome zeregna endehone new yeminegerew....r​@@user-sm5ck5ho3k

  • @samsonabraha7702

    @samsonabraha7702

    28 күн бұрын

    አንድ ብሔረሰብ የሚል የኢትዮጵያ መግስት አልነበረም አንድ ቋንቋም ያለም የለም በእርግጥ አንድ ቋንቋ አማርኛ በመስፋፋቱ ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ጠቅሟል በተረፈ አንድነታችንን እናጠክር አንድ በመሆን በህብረት አገራችንን እናበጽግ ተባለ እንጂ የአንድ ጎሳ ብቻ ትሁን የሚል አልነበረም ስለዚህ አንድነት ለአገር ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም​@@user-sm5ck5ho3k

  • @Tekulaw

    @Tekulaw

    22 күн бұрын

    ​@@user-sm5ck5ho3kkitehen yincheh hidena mekaberu layi komata kit lash !!! Yihene ye deha leje neh

  • @gezahentessema-lo2gs
    @gezahentessema-lo2gs23 күн бұрын

    መለስ ባለምጥቁ አእምሮ የኢትዮጽያ ጠቅላይ ሚኒስተር ሳይሆን (መሰሪ) ሰለሆነ በፕሮፌሰርነት ማዕረግ የፖለቲካል ሳይንሥ አስተማሪነት ይበቃው ነበር።

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou17 күн бұрын

    ሃገርን ከፋፈለ የብሄር ፖለቲካን አሳደገ የሚሉት የአማራ ብሄርተኞች ናቸው ከአፄ ሚኒሊክ እስከ አፄ ሃይለስላሴ በአንድ ቃንቋ በአንድ ብሄር በአንድ ሃይማኖት የበላይነት ስትገዛ የብሄር ፖለቲካ አይደለም ኢትዬጵያ ከጫፍ እስከ ጫፍ በአማራ የበላይነት የትፕገዛችበት የአፓርታይድ ዘመን ትርክት ይሉታል በመለስ ዜናዊ ኢትዮጵያ ላይ ህዝቦች እራስን በራስ ማስትዳደር ችለዋል ከጅጅጋ እስከ ጂንካ ከጋንቤላ እስከ አሶሳ ከሞያሌ እስከ ሰማራ በአማራ የበላይነት የምትዘወር አገር ብሄሮች ነግሰውባታል በመለስ ፍትሃዊ ባይሆንም በትምህርት በጤና በእንዱስትሪ በግብርና በኢንቨስትመንት በዲፕሎማዲ በኢኮኖሚ ሆነ በፖለቲካው በመለስ ኢትዮጵያ ጥሩ ደረጃ ላይ ነበተች

  • @Tekelehailu
    @Tekelehailu21 күн бұрын

    ethiopeia malate ayfalegem

  • @addisseyoum3585
    @addisseyoum358526 күн бұрын

    Fact never give education opportunit for those who are victims of inferiority complex

  • @BirukGizaw-hq3ig
    @BirukGizaw-hq3ig22 күн бұрын

    Jegina mer neber ayidel lewuch hager yeshom neber

  • @zelekashzerihun5257
    @zelekashzerihun525718 күн бұрын

    መአዛ የሌለበትን ስብእና አበዛሽበት

  • @endalekumsa
    @endalekumsa23 күн бұрын

    መለስ መጥፎ እንጂ ጥሩ ታሪክ ለኢትዮጵያ አልሠራም የግሌ አመለካከት ነዉ

  • @TrunehBifa

    @TrunehBifa

    23 күн бұрын

    መለስ ለዚች ሀገር ወደብ አልባ እንድትሆን የዘር ጶለቲካን በመፍጠር ሀገሪቷን በጥልቀት ቆፍሮ ቀብሮአታል ነብሱን አይማረው።

  • @MilkanaMegos

    @MilkanaMegos

    23 күн бұрын

    ከሃዲ ነህ ኤርትራውያን መነጠል ከፈለጉ​ በግድ መያዝ ነበረበት ነው ምትለው እሺ ብይዘውም በዛን ግዜ የነበሩት የኣሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኪሳንጀር ኢትዩጲያ ኣሁን በግብርናም ሌላም ከኣለም ጋር ኣትገናኝም ነበር ምክንያቱም ጨቆኝ ሃገር ተብላ ስለምትፈርጅ ። ይልቅኑ ሚሊሊክን ውቀስ ኤርትራውያን ስለ መገንጠል እንዲያስቡ ያደረጋቸው ኣ@@TrunehBifa

  • @hiraomer6393

    @hiraomer6393

    22 күн бұрын

    Aymarew

  • @user-dn4jl2ib5z

    @user-dn4jl2ib5z

    22 күн бұрын

    ዉሻ ኣሁን ይሻለሃል አመዳም

  • @MilkanaMegos

    @MilkanaMegos

    22 күн бұрын

    @@TrunehBifa የምን ወደብ ኣልባ ነው ሂድ ኣባትህ ሚሊሊክ ጠይቅ ኣንተ ግብዝ እሱ ነው ወደብ ኣልባ ያደረገን ትግራይ እና ኤርትራ ለመለያየት ፈልጎ ። ኤርትራውያን ደሞ ቂም ስለ ያዙ ከኛ ጋር አንድ መሆን ኣይፈልጉም ። ኣሁን ኣንተ መለስን ምንድነው ምትለው ሂድ ኣባትህ ሚሊሊክ ጠይቅ ጅል

  • @user-sn8vb2yu2r
    @user-sn8vb2yu2r17 күн бұрын

    ደሃን ያሳደገ ሞት መፈናቀል ያላየንበት ፂንፈኝትን አክራርነትን ለሀገራችን ጠንቅ ነው ያለ መሪ❤❤❤❤

  • @andualemayalew2748
    @andualemayalew274810 күн бұрын

    በዚህ ዝግጅትሽ ባንቺ አፈርኩ።

  • @user-qp7jz6pi5p
    @user-qp7jz6pi5p7 күн бұрын

    ይሄንን ጎዶሎ የስይጣን ቁራጭ

  • @AKLILUBelihu
    @AKLILUBelihu22 күн бұрын

    መለስ ዜናዊ ጀግና ነው

  • @addisubest5725
    @addisubest57253 ай бұрын

    የመለስ ጥፋት የአሰብን ጉዳይ ላሽ ማለቱ ነው። ከዛ ውጪ የተማረ እና ሙህር ጀግና መሪ ነበር...!!! ነብሱ በሰላም ትረፍ

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia.8 күн бұрын

    ጸረ ምኒልኩ መለስ ዜናዊ ምኒልክ በተወለዱበት ዕለት ነፍሱ ከሥጋው ተለየች። የዳዊት የሰለሞን ልጅን መንካት ውጤቱ ይኼው ነው።

  • @nahoomnahoom5294
    @nahoomnahoom529422 күн бұрын

    I wounder, if Dear Meles zenawi, still alive, Ethiopia will be like America, but God knows all. We are not lucky, we are living with devils and evils leaders at the moment. That's all.

  • @estegenetlegessekerenasa2933
    @estegenetlegessekerenasa293321 күн бұрын

    Sew mote yemibalew ye tekelew nekeresa sinkele new .Ethiopia ahun kemiyabalat syetanawi yezere agezazena astesaseb netsa setehone

Келесі