ETHIOPIA | LALIBELA | ዳግማዊ ላሊበላ| documentary Award Winning new Ethiopian Movies 2021

Ойын-сауық

ETHIOPIA | LALIBELA | ዳግማዊ ላሊበላ| documentary Award Winning new Ethiopian Movies 2021

Пікірлер: 47

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye24333 ай бұрын

    እሚገርም የእግዚአብሔር ተዐምር የተገለፀበት የጥበብ ስራ ነው ይህንን ለሰሩ ላነፁ አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልን በዕድሜ በጥበብ ይጠብቅልን ፍፃሜያቸውን ያሳምርልን አሜን

  • @Abraham-qy2kb
    @Abraham-qy2kb6 ай бұрын

    በአንድ መነኩሴ ይኼ ተሠርቶ ማየት ዋናው የላልይበላ ፍልፍል ሕንፃዎች የኛው ሥራዎች መሆናቸውን ሳልጠራጠር እንዳምን አድርጎኛል። ምድረ ተማራማሪ ነኝ የሚል ፈረንጅ ሁሉ የላሊበላ ሕንፃዎች በውጭ ሰዎች የተሠሩ ናቸው እያሉ ሊያሳምኑን የሚሞክሩትን ሁሉ አፋቸውን የሚያሲዝና የምርምራቸውን መነሻና መደምደሚያ እንደገና እንዲያጤኑት ያስገድዳቸዋል። አንድ ኢትዮጵያዊ በቻቸውን ይህን ከሠሩ የተለያዩ ባለሙያዎችና በቂ የሠው ሐይል የነበረው ንጉሥ ላሊበላ እነዚያን የተሻሉ ፍለፍሎች ሊሠራ እንደቻለ ይመሰክራል እንጂ የእኒህ አባት በዶማና መሮ መሠል መሣሪያዎች ብቻ ይሕን የስነ ሕንፃ ጥበብ መሥራት የሚደነቅ ነው።

  • @seifu5603

    @seifu5603

    3 ай бұрын

    ኢትዮጵያ የፅላተ ሙሴ መገኛ፣ ማን ያውቃል የሙሴ በትር ፣ ፅላቱን የቀረፀበት መጥረቢያና መሮ ፣ ነቢዩ ኤልያስ መገልገያ ንብረቶቹን አገልጋዩ ለነበረው ለኤልሳአ እንደሰጠውና የእግዚአብሔርም ተዓምራት ሲገለፅበት እንደነበር እንዳንዘነጋ ማሳያችን ነው የአባቶቻችን በረከት ዛሬም በቃል ኪዳኑ እናምን ዘንድ እየገለጠልን ነውና እዝነ ልቦናችንን ያብራልን ኢትዮጵያዊ ዥንጉርጉርነቱን ይክድ ዘንድ አልተፈቀደለትም ተዋሕዶ አንድም ሶስትም ሶስትነትም አንድነትም ይታመንባታል ይሰበክባታልና ያቆየን አሜን።

  • @michaelwub4040
    @michaelwub40404 ай бұрын

    በሙሉ ልብ የእግዚአብሔር እርዳታ አለበት ብሎ መመስከር ነዉ እንጂ ፣ ካለሱ መባረክ አንዲት ቅንጣት እንኳ እልፍ አይባልም ነበር ብሎ በእምነት ሊመሰከርለት ይገባል።

  • @Linatube891
    @Linatube89111 ай бұрын

    አይቼም ሰምቼም የማላውቀው ቦታ ነው😮😮እግዚአብሄር ስራው ብዙ❤❤❤

  • @honyballmarihun4803
    @honyballmarihun48033 жыл бұрын

    እግዚሃብሄር ኢትዮጵያን ይባርክልን👍

  • @fekaduwoldeamanuel1534
    @fekaduwoldeamanuel15343 ай бұрын

    እግዝአብሔር፣የባረከዉ፣እጆች፣እንድህ፣ይሠራሉ፣ያልባረከዉ፣አባቶች፣ ደግሞ፣ሥሳደቡ፣ይዉላሉ፣ልዩነት፣ይገርማል።

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson21012 ай бұрын

    ድል ለአማራው ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ።❤❤❤ 0:07

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe83292 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ክብር ይስፋ፣፣፣

  • @tsigeendale1723
    @tsigeendale1723 Жыл бұрын

    ይህን የሠሩ ትልቅ አባት ባለፈው ያች ጉደኛ እህተ ምርያም አስመጥታቸው ልትጠቀምባቸው ፈልጋ ነበር ።አመለጡአት እንዴ ለእዚአብሔር የሚሣነው የለም እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል።ብለናል።መልሱን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር።

  • @ethiotube3882

    @ethiotube3882

    4 ай бұрын

    ይቅርታ ጠይቀው ተመልሰዋል

  • @user-pb6fi8vi1n
    @user-pb6fi8vi1n Жыл бұрын

    ለእይታ እበቃ ደረስ የታለፈው ን መከራ እግዚአብሔር ያውቃል አሁንም የዚህ ገዳም መከራ አለማብቃቱ ያሳዝነናል እግዚአብሔር ከላይ እስኪጎበኘን በቃ እኪለን እንከራታለን አንድ ቀን እውነት ፈርዳ ወደገዳማችን እንመለሳለን

  • @banichamilakbanichamilak2205
    @banichamilakbanichamilak22052 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mesfindaksa
    @mesfindaksa4 ай бұрын

    እጅግ በጣም የሚያስደምም ተአምራዊ ስራ ነው።

  • @DesyeAynadis-cr6dm
    @DesyeAynadis-cr6dm Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ጠብቃት

  • @user-nk2fk7kd6y
    @user-nk2fk7kd6y3 ай бұрын

    እግዚአብሔር እጃቸውን ይባርክ

  • @messitsegaye1534
    @messitsegaye15343 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመሠግናለን

  • @user-pb6fi8vi1n
    @user-pb6fi8vi1n Жыл бұрын

    በጸሎት በሱባኤ በእንባ በምክር በትምህር የአባትነት የመሪነት (የእረኝነት)ድርሻ ን ከእግዚአብሔር የተሰጡት አደራ እደቀደሙት አባቶች እዳስተማሩን ሲሸኙና ሲያወግዙ ታሪክ እደሚነግረን በእንባ ነበር በዚህ ዘመን ግን በስድብና ስም በማጥፋትነው እግዚአብሔር የቀደመውን ፍቅራችንን ይመልሥልን !!!

  • @getumelese459
    @getumelese4593 ай бұрын

    በጣም የምይገርም ድንቅ ስራ አይ ላስታ እና ጥበብ

  • @tadessetegegne3977
    @tadessetegegne39774 ай бұрын

    እናመሰግናለን🙏

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia76672 жыл бұрын

    9:02 Excellent congratulation bravo bravo Ethiopien

  • @emebetdesu2392
    @emebetdesu2392 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የላምንም አልልም

  • @tsegayealganeh403
    @tsegayealganeh4033 ай бұрын

    የሰው ልጅ እውነትም ከእግዚአብሔር ጥበብ የተሰጠው መሆኑን ያስመሰከረ ነው

  • @zerotatek2602
    @zerotatek2602 Жыл бұрын

    Owe yeah

  • @yemariyamlij6804
    @yemariyamlij68045 ай бұрын

    የሚገርመው ነገር እዚሁ የደቂቃ እረቀት ተቀመጪ አለማየቴ ነው ጌታ ሆይ ሀገራችን ጠብቅልን❤❤❤

  • @masfinmasfinabebetaganu2454

    @masfinmasfinabebetaganu2454

    4 ай бұрын

    0

  • @zenebemekuria7915
    @zenebemekuria79154 ай бұрын

    Ke 5 ametat befit betenqesaqash riyote tsihuf amakaynet and gobez menekuse bezohu sfra bete krstiyan lemesrat maqedachewn say hllm meslony neber.Ahun alqo sayew..yemtteyqew..menekusew yet nachew.Behywet tsad nachew.Amen

  • @hannadestagete9666

    @hannadestagete9666

    4 ай бұрын

    እኔም ጅምሩን አይቼው ነበር

  • @luelseged874
    @luelseged874 Жыл бұрын

    እግዝህርኢትዩጵያንይባርክልን

  • @linayounes4912
    @linayounes49122 жыл бұрын

    Tesemto ena tayto yemaytegeb tarek yalat hagere le zelealm tenur tebarek

  • @Nbyu-yp1uc
    @Nbyu-yp1uc Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @luxurytime3934
    @luxurytime3934 Жыл бұрын

    Which award ?

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd3 ай бұрын

    ተይ ዕንጂ፣ ፔትራን የት ለመደበቅ ነው። የአክሡምና ላሊበላ ምሑራን ሢሣደዱ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ዮርዳኖሥ ድረሥ ዘልቀው ፔትራን ውቢቷን ከተማ አሥገንብተዋል።

  • @belayweldemariam1438
    @belayweldemariam14384 ай бұрын

    ቦሌአራብሳ ዋሻው ጊዩርጊስ ኑ እና በርግጠኝነት ምስክሮች ትሆናላቹ ቤተክርስቲያኑ ከአለት የተፈለፈለነው በውስጡ በአንድ ጊዜ ከ5000 በላይ ምእመን ፀሎት ማድረስ ይችላል ኑእና የፈጣሪን ድንቅ ስራ ተመልከቱ።

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete96664 ай бұрын

    እሳቸው የታሉ?

  • @user-xy8ud6kh5s
    @user-xy8ud6kh5s4 ай бұрын

    እኔን የገረመኝ የስራው ውበትና አስደናቂነት አይደለም የሰሪዉ ቅዱስ አባት የመንፈስ ጽናት እንጂ ።

  • @user-xy8ud6kh5s
    @user-xy8ud6kh5s4 ай бұрын

    በመንፈስ ካልተፈቀደልህ በቀር ማሰቡ እራሱ ይከብዳል

  • @DaniLaliba-hv3pn
    @DaniLaliba-hv3pn Жыл бұрын

    ሀገረሬን፣ሕዮት፣የታሪክ፣አተላ፣ሑሉ፣የነአሣምነው፣የነተፈራ፣የነዳኒ፣ሐገር፣

  • @dawitgirma1785
    @dawitgirma1785 Жыл бұрын

    በ 4 አመት ነው ይአለቀው 6 አመት አይደለም

  • @feedelband205
    @feedelband2053 ай бұрын

    እኔ አብይ የተባልኩ ወንበዴ በስንት መከራ አጭበርብሬ ከጀርመን ያገኘሁትን የሰላም ሽልማት ያስነጠክ ኮልኮሌ በሙሉ ለእረፍት ወደ ሀገር ቤት እመጣለሁ ብለህ እዳታስብ አስለቅምሀለው ዝንዬ ትሙት አልፋታህም

  • @user-jr3en1jc9x
    @user-jr3en1jc9x3 ай бұрын

    Teret teret...India and turkey has better rock cut buildings

  • @bircruz555

    @bircruz555

    3 ай бұрын

    What have you ever accomplished in your life? One man did this, and that is commendable.

  • @negussieayele7809
    @negussieayele78094 ай бұрын

    እባካችሁ። መጀመሪያ አንብቡ። ተማሩ። እወቁ። ሳያውቁ ማሳወቅ አይቻልም ። ኢትዮጵያ የአለም የመጀመሪያው የጥበብ ተምሳሌት ናት " የሚለው ስህተት ነው። ዝም ብሎ ማዳነቅና የመጣላችሁን መናገር ሀይማኖትም አይደግፈውም።

  • @mekke6544
    @mekke65444 ай бұрын

    ምን ዋጋ አለው ጳጳሳቱ በሙሉ ኢትዮጵያን ክደው አሜሪካዊ ዜጋ ሆነዋል::እነዚህ አሜሪካዊ የሆኑት ጳጳሳት ከቤተክህነት ካልተወገዶ ኢትዮጵያዊ ስላልሆኑ ኢትዮጵያ እጆቻን ወደ አምላኳ ትዘረጋለች ብለው በውክልና መናገር መብት የላቸውም::ስለዚህ የጥንት ነገስታት የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ከግብፅ ውክልና እንዳፀዱት አሁንም ለንዋዬ ጥቅም ብለው ኢትዮጵያን የከዱትንና የኢትዮጵያ ዜግነትን በእግዜር ስም ምለው የከዱትን አባቶች ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አስተዳደርና አገልግሎት ጠራርጋ ማስወገድ አለበት!!!!አገራቸውን ክደዋልና!!!😂😂😂😂😂

  • @abelb8555
    @abelb85556 ай бұрын

    I don't like it! This is not "Dagmawi Lalibela"

  • @isayasyeneneh5370

    @isayasyeneneh5370

    4 ай бұрын

    You are not Ethiopian you are jealous of anything

Келесі