Ethiopia - ከጠቅላዩ ጉዞ ጀርባ የወጡት መረጃዎች፣ ‹‹እርስ በርስ እየተዋጉልን ነው›› ጄኔራሉ፣ የታገቱ ተማሪዎች በውጊያ ተለቀቁ፣ አዲሱ የገንዘብ ህግ

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 175

  • @mariamsaid1360
    @mariamsaid136017 күн бұрын

    አላህ በቃ ይበለን ሰላማችንን ይማልስልን ለትንሽ ባለስጣናት ተብሎ ንፁሀኑ ማህበረሰብ እየተስቃየ ነው

  • @user-ur3cm7uu2p

    @user-ur3cm7uu2p

    16 күн бұрын

    በጣም 😢😢😢

  • @GIrmaMekonin-km5ze

    @GIrmaMekonin-km5ze

    16 күн бұрын

    3:09

  • @GIrmaMekonin-km5ze

    @GIrmaMekonin-km5ze

    16 күн бұрын

    3:45

  • @user-rx8ph8jz4w

    @user-rx8ph8jz4w

    16 күн бұрын

    T

  • @genetkebede1628
    @genetkebede162817 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ታጋች የዩኒቨርቲ ተማሪዎች መለቀቃቸው በጣም ደስ ይላል ቀሪዎቹንም እግዚአብሔር አምላክ ከነዚህ አውሬዎች እጅ በሰላም ያስወጣቸው መቼም ሀገራችን መንግስት የሌለባት የአሸባሪ መፈንጫ ሆናለች ህዝባችን እራሱን መጠበቅ ነው ያለበት

  • @user-pq4mz2yj2l
    @user-pq4mz2yj2l17 күн бұрын

    ሸኔ የሚባል ድርጅት የለም

  • @MetusEuam
    @MetusEuam17 күн бұрын

    tatele ከሊብ እንወድሃለን ቆንጆ መረጃ እናም ስናከብርሃነ ፈጣሪ እግዚአብሔር አብስቶ ይጠብቀን የምንለው እሱ ነው ፍቅር አንድነት የሰላም የሰላም ይሁን ሀገራችን ethiopian አሚን

  • @user-pu8zg8sf9r
    @user-pu8zg8sf9r16 күн бұрын

    ድል ለጄኔራል ዳጋሎ ሞት ለአስር አለቃ አልቡርሃን !!!!!!!

  • @Eyerus21
    @Eyerus2116 күн бұрын

    ፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @woinabebaassefa1064
    @woinabebaassefa106417 күн бұрын

    ፈጣሪአገሬን ጠብቅ

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui16 күн бұрын

    ሽመልስነዉያገታቸዉአተሌባዜናሽፋንለመስጠትነዉ?

  • @ashraqbedewi9580
    @ashraqbedewi958017 күн бұрын

    ሰለሙን ያዊሪድልን

  • @senaitmekonnen1936
    @senaitmekonnen193617 күн бұрын

    ተመስገን ሌሎቹም ከክፉ ይጠብቃቸው ሠላም ለአገራችን ሠላም ለህዝባችን

  • @mekakonjo

    @mekakonjo

    17 күн бұрын

    እረ መላ በሉት ህዝብ አለቀ በሠዉ አገር ምን ይሻላል

  • @KONICALOVELOVE
    @KONICALOVELOVE16 күн бұрын

    እንወድሃለን በርታልን ጎበዝ ነህ !!!!

  • @mulugetahailu5930
    @mulugetahailu593017 күн бұрын

    ትግራዩ ጄኔራል እውነቱን በመናጉራቸው ሊመሰገኑ ይገባል።

  • @user-zf2fm2el3l
    @user-zf2fm2el3l17 күн бұрын

    ምን ክብር ቢሰጠው ታጥቦ እንደማይጠራ ሽንፍላ ከሚግማማ አእምሮ ባለቤትነት አላህ ይጠብቀን።

  • @user-he5kj5ys6p
    @user-he5kj5ys6p17 күн бұрын

    ሠው በህይዎት ለመኖር በሚቸገርባት ኢትዮጵያ ቤትግዙ እያላችሁ ሠውን አታሣስቱ

  • @vhgkvkgm8536

    @vhgkvkgm8536

    16 күн бұрын

    ያንተን ብር በኪስ ያዘው እኛ እንገዛለን አዲስ አበባ ነጋዴዎች እስከ ንጋት ድረስ ነጋዴዎች እንዲሰሩ መንግስት ጥረት እያደረገ ነው ሰላሙን ስላስጠበቀ የደህንነት ካሜራ መላው አዲስ አበባ አያካለለ ነው 15:51

  • @RahmaDubai-um9ed

    @RahmaDubai-um9ed

    16 күн бұрын

    እይ ወላ እኔም ልል ነበር መጀመሪያ ሰላም ይስፈን እስቲ

  • @MuluneshJenberu

    @MuluneshJenberu

    16 күн бұрын

    ላንተ ደንነት መሰለህ ካሜራ እሚገጠመዉ ማን ሰራ ማን ጥሩ ገቢ አለዉ ብሎ ካረጋገጠ በኃላ ትዘረፋለህ እሔ ነዉ የጋላ ስራ 😅😅😅​@@vhgkvkgm8536

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss899617 күн бұрын

    የአራሷ ሲያርበት የሰዉ ታማርርላለች አሉ አቡይ የአራሱን ህዝቡ አየገደለ በጦርነት አየታመሰ ለሱዳን ያሸቃቡጣል

  • @KONICALOVELOVE
    @KONICALOVELOVE16 күн бұрын

    አይዞህ በርታ እንወድሃለን !!!!!! 17:30

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou17 күн бұрын

    የራሳ ኣሮባት የሰው ታምሳለች ኢትዮጵያ ናት

  • @BereketErm-ut6ks
    @BereketErm-ut6ks17 күн бұрын

    እንኳ ተላቀቁ ደስ ይላል እልልልልል

  • @MikiMiki8899
    @MikiMiki889916 күн бұрын

    እንኳን ተለቀቁልን ቀሪዎቹም ይለቀቁ ዘንድ ትልቅ ስራ ቢሰራ

  • @ErmyWolde
    @ErmyWolde16 күн бұрын

    ሰላም ለሱዳን ወንድሞቻችን ።

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew898217 күн бұрын

    Good morning Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat524017 күн бұрын

    ስላም ያእውርድው ፍጣሬ

  • @amanuelgebrerufael9540
    @amanuelgebrerufael954017 күн бұрын

    ህወሓት የሌለው ዜና መስራት አትችልም አምታታው ለምን ደነው አገር አፍራሽ መልእክቶችን የምታስተላልፈው

  • @mak.stif.g3672
    @mak.stif.g367217 күн бұрын

    ዜና እንዲህ በሚያስጠላ ቅላጼ የሚያነብብ ሰው ሰምታችሁ ታውቃላችሁ። ማስታወቂያንና ዜናውን አዳምጡ፡ ቅላጼው አንድ ነው።

  • @denk_tube2292
    @denk_tube229217 күн бұрын

    ሀገራችን ሰላም እንዳትሆን ግጭትን የሚያባብሱትን ፈጣሪ ያንሳልን

  • @danigsahle
    @danigsahle16 күн бұрын

    የፕሪቶርያው ስምምነት የሚቃረኑ ግጭት ቀስቃሽ ንግግሮች በማንአለብኝነት በመናገር ሪከርድ የሰበሩ የፌደራልና የአማራ ክልል ባለስልጣናት ለዛም በትላልቅ ሚድያዎቻቸው እያሉ ይችን ቅንጣት ንግግር ማራገብ ተገቢ ያልሆነና መርጦ አልቃሽነት ነው።🤔

  • @NOBLIN884
    @NOBLIN88417 күн бұрын

    አይ አብቹ ፋኖዬ እየቀጠቀጠህ የሌላ ታማስላለህ ሀሀሀሀ😂😂😂

  • @mgsflt-dj8ju
    @mgsflt-dj8ju17 күн бұрын

    በሱዳን ዉስጥ ብዙ ሀበሻ በእስር እየተሰቀያ ነው 😢

  • @AlemuMola-dl2ce
    @AlemuMola-dl2ce17 күн бұрын

    ጀነራሉ አልተሳሳተም የፕሪቶሪያዉ ስምምነት ለህዉሀት ጠቅሞታል ይህን አስበዉም ይመስለኛል ከጅምሩ የተደራደሩት አብይን ከኤርትራም ከአማራም ነጥሎታል ስተት የሰራዉ ይሱነዉ አማራም ኤርትራም ከጅምሩ ተዉ ብለዉ አስጠቅቀዉት ነበር

  • @user-if9cz8vb6n
    @user-if9cz8vb6n17 күн бұрын

    ሠላም ለሀገራችን

  • @MoAb-ff9gg
    @MoAb-ff9gg17 күн бұрын

    ወገኛ ሁሉ አገር ላገር ዙሩ

  • @user-zc4ve5df8k
    @user-zc4ve5df8k17 күн бұрын

    😂😂😂😂😂 የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች !!!

  • @user-pu8zg8sf9r
    @user-pu8zg8sf9r16 күн бұрын

    ሱዳን እንደ ሀገር በጀኔራል ዳጋሎ መመራት አለባት !!!!! ሞት ለአስር አለቃ አልቡርሃን !!!!!!!!

  • @seydwollo1462
    @seydwollo146217 күн бұрын

    መፈንቅለ መንግስቱ አልቡራሃን አልቆለታል እናም ሊሸኘዉ ነዉ የሄደዉ የኛዉ አምባ ገነን?

  • @siphokazingqongonya9389
    @siphokazingqongonya938917 күн бұрын

    ለምን እውናትን አትዘግብም አብይ የጌታቻው ሬደ ጥር ታቀብለው የትግራይ ወታደሮቹን ከሱደን ልያወጡና ከአማራ ፈኖ እንድዋጉ ነው የሄደው ግን የአብይን ውድቀት ያፈጥናል ድል ለፈኖ

  • @yirgahayelom6628
    @yirgahayelom662816 күн бұрын

    ድሮስ ከአሸባሪ ጄኔራል ምን ይጠበቃል?

  • @user-jn1uc1oh1s
    @user-jn1uc1oh1s16 күн бұрын

    😂😂😂😂ህውሀት ጁታው የቢቶሪያው ስምምነት ጠላቶቻችን እስበስ እዲዋጉ አድርጎልናል ለኛም ጥሩ አጋጣሚ ሁኖልናል. ወይ ጁታ 😅😅😅😅

  • @user-zn6de8ku4v
    @user-zn6de8ku4v17 күн бұрын

    የራሷ አሩባት የስው ታማስላለይ አየ አብይ

  • @woldefantu75
    @woldefantu7517 күн бұрын

    ስንት ታጋች ተለቀቀ ስንት ቀሩ?

  • @Ethiogung
    @Ethiogung17 күн бұрын

    Wagwan 🎉❤

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile549916 күн бұрын

    ሃሃሃሃሃ በሃገሩ ሰላም ያላመጣ ጎሮቤትያስቃል

  • @azmeragegziabher-yw1fe
    @azmeragegziabher-yw1fe17 күн бұрын

    ኣብ ኣላማጣ ሰልፊ ግበሩ ዝብል ግን ጦርነት ቀስቃሽ ኣይኮነን።ኣምሓራይስ ካብ ኣምሓራዩ ኣይሓልፍ።

  • @MesfinBogale-k1k
    @MesfinBogale-k1k17 күн бұрын

    የታገቱ ተማሪዎች በውጊያ ተለቀቁ ብለህ ለምን ትዋሻለህ የዩቲዩብ ጡረተኛው ?? ካልዋሻችሁ እንጀራ አትበሉም ማለት ነው ! this is shame on you !

  • @amandimisse2339
    @amandimisse233916 күн бұрын

    #ETHIOPIA PM AMAN NEW

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored704317 күн бұрын

    ቢቢሲና አሜሪካ የተፈሳውን ሁሉ ካልነገራችሁን አትበሉ

  • @Tybatube
    @Tybatube17 күн бұрын

    ስላም ቤትሰብ ቅንነት የራስ ነወ በቅንነት ደምሩኝ ወድ የአግሬ ልጆች

  • @danielbekele5273
    @danielbekele527317 күн бұрын

    አሺ.....ኢቲቪ

  • @saved1580
    @saved158017 күн бұрын

    መዝሙር 100 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ምድር ሁሉ፥ ለእግዚአብሔር እልል በሉ፥ ² በደስታም ለእግዚአብሔር ተገዙ፥ በሐሤትም ወደ ፊቱ ግቡ። ³ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ እወቁ፤ እርሱ ሠራን እኛም አይደለንም፤ እኛስ ሕዝቡ የማሰማርያውም በጎች ነን። ⁴ ወደ ደጆቹ በመገዛት፥ ወደ አደባባዮቹም በምስጋና ግቡ፤ አመስግኑት፥ ስሙንም ባርኩ፤ ⁵ እግዚአብሔር ቸር፥ ምሕረቱም ለዘላለም፥ እውነቱም ለልጅ ልጅ ነውና።

  • @Mule0411
    @Mule041116 күн бұрын

    የኦሮሚያ ክልል የማቀው ነገር የለም ያለው አስገራሚ ነው

  • @user-lb4lj4ir5l
    @user-lb4lj4ir5l17 күн бұрын

    አምላኬ ሆይ ጦርነት የሚቆጭበትን ሰላም የሚመጣበት ቀን አቅርብልን አብይን አደዳይኖሰር ከመረት ገፅ ይጥፋ

  • @Pnice-uy3uw

    @Pnice-uy3uw

    17 күн бұрын

    አሜን😢😢😢😢😢

  • @delledergu2304
    @delledergu230417 күн бұрын

    ህወሃት እና የትግራይ ህዝብ በግፍ የተከፈተበትን ጦርነት ያስቆመው የፕሪቶሪያው ስምምነት ለጦርነት በተባበሩት መሀል ከፍተኛ አለመግባባት ፈጥሮ የተጀመረው የአማራው ክልል ጦርነት በግፈኞ መሃል በመሆኑ የፈጣሪ ፍርድ እሩቅ የመሰለን ሰዎች በቅርቡ እንድናየው ያደረገን አምላክን ማመስገን ግድ ይላቸዋል ።

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf17 күн бұрын

    "የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች" ይህ ሲሆን ነው

  • @user-ip8pv3rx3y
    @user-ip8pv3rx3y16 күн бұрын

    ወዲ አሸብር ያለው ትክክልና ትክክል (fact)ብቻ ነው።

  • @user-bt4kf5xx5t

    @user-bt4kf5xx5t

    16 күн бұрын

    😂 Ashebir our name has meaning

  • @user-iz8gr9qe3t
    @user-iz8gr9qe3t17 күн бұрын

    ጠቅላዩ ይብዳህ ኢቲቪ ና ፋናን አላሠራ አልክ እኮ ጠቅላዩ ጠቅላዩ እያልክ እያቆለጳጰሥክ እነሱ ምን ይሠሩ።

  • @EmyaShataw-lp3tc

    @EmyaShataw-lp3tc

    17 күн бұрын

    ስድብን ምን አመጣው አለማዳመጥ አይሻልም

  • @user-be5hx8yl4h
    @user-be5hx8yl4h17 күн бұрын

    The code images of the Ethiopian government always plant a tree and always after that there are more problems. Let's hope I'm wrong 😢

  • @ZelalemTakele-l8q
    @ZelalemTakele-l8q17 күн бұрын

    AIA ari neh

  • @ChaneMamo-bm5gw
    @ChaneMamo-bm5gw16 күн бұрын

    Wedi asebr yrlem america new yalew

  • @teka1528
    @teka152817 күн бұрын

    FETA, ANTE DELB AHYA! MIN MISTER YETELYE ALE!!

  • @fassilshiferaw3961
    @fassilshiferaw396116 күн бұрын

    ❤ሰላም ለሃገሬ

  • @BefekaduHabetwoled
    @BefekaduHabetwoled16 күн бұрын

    ህዋት የተባለ ነቀዝ ድርጅት ከስሩ ተነቅሎ ካልጠፋ አገር ሠላም አቸገኝም

  • @mominaamina2263
    @mominaamina226317 күн бұрын

    Yekerut AMARA temarewech nachewe lela kunkuwa tenagare telekewal

  • @aklilug
    @aklilug17 күн бұрын

    ደራርቱንም ዘረኛ አረጉዋት እሷቀርታ ነበር

  • @fbeyene91
    @fbeyene9116 күн бұрын

    ፍረወይኒ ሀይሉ ብቻ ነች ወይስ ወይኒ ገብረ ሰላማ ነው ቅሬታ ያቀረበችው ኮንዶምዬ?

  • @user-wo5sr3wz1k
    @user-wo5sr3wz1k13 күн бұрын

    Abii nuraadhiisi khijiba kheeti solalilaand jabuuti ya somaliya yadhujiran

  • @YihunBegizew-gz3ux
    @YihunBegizew-gz3ux17 күн бұрын

    የ100ዓመት ለ100ሜትር የሩጫ ውድድር ልወዳደር ብሎ ሲጠይቅ? አይ ወያኔ!!!

  • @ebrahimendris1649
    @ebrahimendris164916 күн бұрын

    ከእነዚህ ጋ ነዉ እንከፍ መሪ የተደራደረዉ...??

  • @dinkuabate3705
    @dinkuabate370517 күн бұрын

    የጀነራሉ ንግግር ወሸት ነው ወይ ?

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal17 күн бұрын

    ለእኛ ኢትዮጵያውያን የሠለሙ ጊዜ መቼ ይሁን .........?

  • @negassitesfay1878

    @negassitesfay1878

    17 күн бұрын

    😮😮😅😊😮😅😅😅😅😅😅😮😅😅😅😅😅

  • @ZiadHassen-yv5ue
    @ZiadHassen-yv5ue17 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @hellenshibru9984
    @hellenshibru998416 күн бұрын

    ሸኔ የሚባል የለም

  • @Mule0411
    @Mule041116 күн бұрын

    በዚህ ትንተናዊ ዜና ውስጥ ደካማው እና ስሜት የማይስጠው ነገር የአልቡርሀንን ስጋት ለመቅረፍ የሚለው ነው።

  • @ethiopiahagerie2679
    @ethiopiahagerie267917 күн бұрын

    ፖለቲካ ጫን ሲል በዉጊያ ታስለቅቃለህ አጋች እራስህ አስለቃቂ እራስህ 😭😭😭

  • @abebe7532
    @abebe753216 күн бұрын

    Eswam balegize honech ⁉️⁉️😄

  • @user-be5hx8yl4h
    @user-be5hx8yl4h17 күн бұрын

    I think the Prime Minister of Ethiopia has a new code because his pictures always end with planting a tree, a photo that looks innocent and his contacts always seem too intimate!! Very strange

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf16 күн бұрын

    የድሀ ቤት እያፈረሲ ቤት ግዙ ትላላቺሁ ፈጣሪ ይሔን መንግስት ያሳልን የተረገመ😢😢

  • @michaelkassa67
    @michaelkassa6714 күн бұрын

    ድል ለአንድ አምሓራ ፋኖ ይሁን። 💪💪💪💪 ሞትና ሽንፈት ለፋሽስቱ አብይ አህመድና ለኦሮሙማው አገዛዝ ይሁን።

  • @josephelias3480
    @josephelias348017 күн бұрын

    Wrong information le hizbu advertise atargu...meche naw company yalewun bet cheriso begun legezut yesetew????

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael653517 күн бұрын

    ETHIOPIA YE MICHAEL HAMER KARPIT

  • @TemsgenTemu-wu4xy
    @TemsgenTemu-wu4xy17 күн бұрын

    ይህ አቢይ የተባለ አዝማሪ የራሱን ሀገር እርስ በርስ እያባላ የራሷ አሮባት

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw17 күн бұрын

    ይደፈህ አብይ😢😢😢😢😢😢

  • @photography6969
    @photography696917 күн бұрын

    Komechia alnka ale

  • @user-po1qk3br4s
    @user-po1qk3br4s17 күн бұрын

    😢😢😢😢

  • @EbsaTashome-w8y
    @EbsaTashome-w8y17 күн бұрын

    አብቹ አባ መላ

  • @user-dd9ip3wr6d

    @user-dd9ip3wr6d

    16 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @mgsflt-dj8ju
    @mgsflt-dj8ju17 күн бұрын

    በጄኔራል አልቡራሃን በሉት ቀጠና ያሉ ሀበሾች ያላምንም ጥያቄ ከታሰሩት ዘሬ አምስተኛዉን ቀን ይዛዋል ፍትህ ጠይቁልን ድምፅ ሁኑልን እትዮጵያዊያን በሙሉ 😢

  • @DestaYbrah-tj5kf
    @DestaYbrah-tj5kf17 күн бұрын

    Don't laiy gl aleburhan has been wen,

  • @Mahari5965
    @Mahari596517 күн бұрын

    Racism yebetachu sm bitargu mn alebet?

  • @GizawAnden
    @GizawAnden16 күн бұрын

    ለሚያልፍ፡ቀን፡የማያልፍ፡ቃል፡መናገር፡ያስተዛዝባል፡እዉነቱን፡ብታዉቁም፡ባታዉቁም፡ኤርትራያዋንና፡አማሬዉ፡መቼም፡አይኑዋቀሩም፡ስለ፡እናንተ፡ቢቻ፡አስቡ፡አማራ፡ማለት፡ኢትዮጵያ፡ማለት፡ነዉ፡ብሄሩን፡አያስቀድሙም፡እደ፡ሁለቱ፡ብሄርተኞች።

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism2216 күн бұрын

    USA embassy contributions is the only thing in realising students

  • @Mule0411
    @Mule041116 күн бұрын

    ደራርቱ ከሚዲያ መራቅ እና ማስረዳት ካልፈለገች ተቋሙን እያበላሸችና በትዕቢት የምትጓዝ መሆኑን ያመላክታል

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o17 күн бұрын

    Fannooo❤❤❤

  • @Alisha19334
    @Alisha1933416 күн бұрын

    የራሱን ሀገር ችግር ሳይፈታ ሌላ ሀገር ሄዶ አስታራቂ ይመስላል

  • @henokabebe885
    @henokabebe88517 күн бұрын

    አብይ ሉጢ ነው በእርግጠኝነት

  • @user-vx8sf4oi9b
    @user-vx8sf4oi9b17 күн бұрын

    Lib histen

  • @fbeyene91
    @fbeyene9116 күн бұрын

    ፈታ ይይሊ የአብይ ኮንዶም!!😂🎉

  • @user-il8gu1ku9n
    @user-il8gu1ku9n17 күн бұрын

    Bandaa hulaa😂😂😂😂😂

  • @Tkkj73
    @Tkkj7317 күн бұрын

    Inform your narcissist dictator to clean out his own house first before trying to clean others.

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored704317 күн бұрын

    ፍሬወይኒ እረፍት ውሰጅ ነው የተባልሽው በየቦታው ልቅሶዋችሁን ተውት ለመቀሌ በግልሽ ሩጭ

  • @tsehayberhe1063

    @tsehayberhe1063

    17 күн бұрын

    Des biloh new aydel? Yesew himem yemiyasdestachihu fitretoch.

  • @Fikru1948
    @Fikru194814 күн бұрын

    YeFeredebet Ye OROMO - Wexat👽👽

  • @konjetmehertu8284
    @konjetmehertu828416 күн бұрын

    ቤተመንግስት ፊትለፊት ማለት ጠቅላዩ ሲወጡ ሲገቡ ለመከታተል ነው ወይንስ እንደ ዶሮ በጊዜ ቆጥ ላይ ልታሰፍሩን ፈልጋችሁ ነው እርቀንም አልቻልናቸውም እኮ የራሱን ቤተሰቦች ብትፈልጉ አይሻልም

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw17 күн бұрын

    ETHIOPIA 🇪🇹. It's simply between Russia 🇷🇺 and America 🇺🇸 good ideological politics 👏 in ERITREA 🇪🇷 and ETHIOPIA 🇪🇹 . I do admire first prime Minister abiy AHMED government 👏 stand 🧍‍♂️. K😢up the good job 👏. Russia 🇷🇺 government is the devil empire government . Abiy AHMED government should solve this own problem is ETHIOPIA 🇪🇹 🤔. Thanks 🇪🇷 brother ERITREA

  • @Deganet

    @Deganet

    17 күн бұрын

    Besdet huneh newu matsafewu

  • @YosepheYehdego-cc8zw

    @YosepheYehdego-cc8zw

    17 күн бұрын

    @@Deganet thanks. Weastefewastefhu amre le Bushnell. First of all we are not honest about our people of ERITREA. People are suffering enough because of wrong ideological leaders in ERITREA 🇪🇷

  • @YosepheYehdego-cc8zw

    @YosepheYehdego-cc8zw

    17 күн бұрын

    @@Deganet thanks brother ETHIOPIA 🇪🇹. Amene kehade we nebiate kdusane tefedeye be amlsk nebyatne . Amen 🇪🇷

  • @Deganet

    @Deganet

    17 күн бұрын

    @@YosepheYehdego-cc8zw esu selam newu 35 amet yadedebachi

Келесі