Ethiopia: ከካናዳ መቶ የራሱን ሚስትና ልጅ አንድም ቀን አይቻት አላዉቅም ያለዉ ጉደኛ ባል። በሰላም ገበታ

Музыка

@SamiStudio #የሰላምገበታ #Ethiopia
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 214

  • @s.m.749
    @s.m.7493 жыл бұрын

    የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ጉዳቱ ይኸው ነው :: ፍቅራችሁ በጣም የሚያስቀና ነበር እግዚአብሔር መፍትሄውን ይስጥሽ እህቴ አይዞሽ! እሱንም ወደ ልቦናው ይመልሰው::

  • @betelihemdelelegn7206

    @betelihemdelelegn7206

    2 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይርዳሽ።

  • @techawatch

    @techawatch

    Жыл бұрын

    ባለትዳር የሆናችሁ ተጠንቀቁ ቤተሰብንም ሆነ የጓደኛን ጣልቃ አታስገቡ እኔ ባለቤቴ ጥሩ ሰው ነበረች በወንድሞቿ እና በአባቷ አጭበርባሪነት ትዳሯን አሳጧት የቅርብ ጓደኛየ ያልኩትም ትልቅ አስተዋጾ ነበረው።

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda18533 жыл бұрын

    አቶ ባል ሆይ አንተ በውጭ አገር ብዙ አይተሀል ሚስትህ ትወድሀለች ካናዳም ለልጅህና ሚስትህ ፕሮሰስ ብታደርግላቸው ልጅህን የምትጠራጠር ከሆነ በ DNA ይለይለታል ችግር የለም ቤተሰብህን ታረቃቸው ይቅርታ አድርገህ ፍርድ ቤቱን ዝጋላቸውና ሚስትህን አስደስታት ክርስቲያን በይቅርታ ያምናል ወ/ሮ ሚስት ሆይ ልጅሽን ለማንም አሳልፈሽ አትስጭ የባለቤትሽ እናት ግቢበት ያለችሽን የጫካ ቤት በጭራሽ እዛ ጫካ ቦታ እንዳትገቢ አይዞሽ አንድ ቀን ልጁን ብሎ ይመለሳል ተስፋ አትቁረጭ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana40523 жыл бұрын

    🛑🛑 እረ አባት ➽➽ይህችን የመሰለች ሴት በዚህ ዘመን ማግኝትህ በራሱ ጥሩነትህ ነው የሚያሳየው ።አዳምጣት እስቴ በዚህ ሁሉ መከራ ውሰጥ አልፍ እንኳን ስምህን በክፍ አላነሳችም ። የፍቅሮን ፅናት ታማኝነቶን ዛሬም ቃላቶቹ ይናገራሉ። እባክህን ወደ ልብህ ተመለስ አውቃለሁ እልህ ብዙ ነገር ውሰጥ ይከታል ግን እባክህን ለዚህ ለህፆን ልጅ ስትል ወደ ልብህ ተመለስ ልለምንህ እባክህን ዛሬ እኳን በዚህ መከራ ውሰጥ አልፍ በክፍ አታነሳህም 😭 ጥንካሬዋን ፅናቶን እይ 😭😭

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e3 жыл бұрын

    በልጁ አንፍረድ ከመጀመሪያው እስዋን ትቶ ላለመሰደድ እየታገለ ነበር በእርግጠኝነት የናቱ እጅ አለበት በመተት አስራው ይሆናል ልጁ ወዶ አደለም ፀበል መጠመቅ አለበት

  • @yordanoshaileab1613

    @yordanoshaileab1613

    3 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @melatkl7275
    @melatkl72753 жыл бұрын

    እናመሰግናለን የሰውን ችግር ቁጭ ብሎ መስማት ማለት በጣም ትልቅ ነገር ነው ክብር ይገባችሀል ለጋዜጠኞች

  • @tigistgirma575

    @tigistgirma575

    3 жыл бұрын

    Gazetenaw betam new yemedeberew ayasoratem

  • @ibano8040
    @ibano80403 жыл бұрын

    አይዞስሸ እህቴ ለግፈኞች ፍጣሪ መልስ አልው እኔም ዘጠኝ አመት ልጄ ለብቻይ አሳድጌ ባለኝ እረድቼው ዛሬ እንግሊዝ ሲገባ ካደን አላህ ከተበዳዬች ጋር ነው እሱ መልስ አለው።

  • @alulajohannes6265

    @alulajohannes6265

    3 жыл бұрын

    englize ager gebeto aletemechew yehonal. engelize yememech ager ayedelem.engeliz ager behedekun kuter esekemeles echekulalew.eski felegesh teyekew men endehone

  • @user-gz6eb7xy3i

    @user-gz6eb7xy3i

    3 жыл бұрын

    Millan Abera@ አይዞሽ እህቴ እኔ እንግሊዝ ነው ምኖረው ወረቀት ከሌለው ሊቸገር ይችላል ግን ቴሌፎን መደወል ያቅተዋል ብዬ አላስብም ግን ልቦናውን ይመልስልሽ

  • @lenat3112
    @lenat31123 жыл бұрын

    ይኸ ሰው በእውነት ፀበል መወሰድ አለበት።

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa53113 жыл бұрын

    የባል እናት ግን ምን ሆነው ነው ኸረ ጉድ ቢያንስ የልጃቸውን ልጅ እንኳን አያሳድጉም ምን አይነት ዘመን ነው በእ/ር ውይ አሁንስ ሰው ሞት እዳለ በጣም አረስቶታል

  • @fifi9417
    @fifi94173 жыл бұрын

    እኔ ምለው የባል ቤተሰብ በተለይ እናት እህት ምናምን ለምን ክፉ ትሆናላቹ ምናለ ለህፃናቶቹ ስትሉ ሰላም እንዲወርድ ብታረጉ እናተ ለማይረባ ትርፍ ጥቅም ስትሉ አምጪ እናሳድግ ትላላቹ አታፍሩም አምጣ ተቸግራ አሳድጋ አምጪ ስትሉ እንዲ የምታደርጉትን ግን ፈጣሪ ይይላቹ የመርዝ ብልቃጦች ,,,,

  • @user-vj2zj4nf2l

    @user-vj2zj4nf2l

    3 жыл бұрын

    .

  • @Saron_M
    @Saron_M3 жыл бұрын

    የባል ዘመድ ውይይይ የደረሰበት ያውቃል።

  • @yordanoshaileab1613

    @yordanoshaileab1613

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😄😄😪😪

  • @sdt3004

    @sdt3004

    2 жыл бұрын

    የባል ዘመድ በአይኑ ሙሉ አመድ ክፉዎች።

  • @user-sp5vu6uh5j
    @user-sp5vu6uh5j3 жыл бұрын

    እንዳልክ ካለክ ነገር በጣም ትቸኩላለህ ከሰው ስር ስር ባታወራ ጥሩ ነበር ግን በጣም ጥሩ ሰው ነህ

  • @salem4086
    @salem40863 жыл бұрын

    ቸግር ፈጣር እናቱ ነቸ ሰጣን ያለባት የራሷ ትዳር አፋርሷ የገዛ ልጅ ትዳር የሚዎደድትን አለያያቸ የሥራ ይሰጣታል

  • @tsehayayele7694
    @tsehayayele76943 жыл бұрын

    ወዶ አይመስለኝም እና ፀበል ይጠመቅ እዉነቱ ይጋለጣል ፈጣሪ ይርዳሽ ዉዴ

  • @sarafaris5018
    @sarafaris50183 жыл бұрын

    እረ የዛሬው ደግሞ ከጉድም ጉግ ነው አይዞሽ እህቴ እግዝሃብሄር ይርዳሽ

  • @emu3288
    @emu32883 жыл бұрын

    She is still in love with him, she covers alot for him

  • @meskiyegata2679

    @meskiyegata2679

    3 жыл бұрын

    በጣም ትወደዋለች😢

  • @salem4086
    @salem40863 жыл бұрын

    እህቴ አይዞሽ በእኔ ላይ የደረሰ ጒድ ነዉ የደረሰብሽ ተማሪ ሆኘ ያገባዉት በተሰቦዎቸ አለያዮን ከ24አመት በኀለ ጠንካራ ሁኝ አዉቃለዉ ለብቻ ልጅ ማሳደግ ይከብዳል ግን ያለ ምርጫ መበርታት አለብሽ

  • @Rita-bi4px
    @Rita-bi4px3 жыл бұрын

    ስታሳዝን ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን 😥

  • @sarafaris5018
    @sarafaris50183 жыл бұрын

    ዋው ዛሬ አንደኛ ነኝ ግን ላዳምጥና አስተያየት ደግሞ እሰጣለው ግን ሽልማት ስጡኝ ለአንደኛነቴ እወዳችዋለው ያገሬ ልጆች

  • @aresmaaxum2771

    @aresmaaxum2771

    3 жыл бұрын

    በቃ ኣይዞሸ ኤልፎን 🎧ይሸልሙሻል

  • @sarafaris5018

    @sarafaris5018

    3 жыл бұрын

    እሺ አመሰግናለው

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya75593 жыл бұрын

    እህቴ ሙሉ ታሪክሽን ሰምቻለሁ አንቺጋ ብዙ ጥፋቶች አሉት ከመጀመሪያውኑ አልሄድም እያለሽ በግድ እንዲ ሄድ አደረግሽ አልተመቸኝም ልመለስ ሲልሽ አትምጣ አልሽው ቤተሰቦቹ ከዛ የስጨንቁታል አንቺ ከዚ ታስጨኒቂዋለሽ ልጁ መሀል ላይ ተስፋ ቆረጠ ስትጣሉም ወር ሁለት ወር ሳትጠቢቂው ባንዴ ወደ ክስ ሄድሽ ልጁ ተናዶ ተስፋ ቆርጦ ነው አላቃችሁም ያለው እራስሽን አረጋጊ

  • @workabekele5370

    @workabekele5370

    3 жыл бұрын

    Exactly she kind of rushed . በጣም ለክስ ቸኮለች... she should give him time more than 6month atlist

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b3 жыл бұрын

    የባል እናት ይድፋት መቼም ሰላም አትሰጥም በቤተሰቡ የሚመራ ወንድ ሁሌም አበሳ ነው ደግሞ ጥሩ ሰው ነው ትያለሽ ምኑ ነው ጥሩ የኛ አገር ወንድ እንደሆን ፈጣሪን መፍራት ትቷል አይዝሽ እውነት ካለሽ በምርመራ ይረጋገጣል

  • @sinkekassaye6831

    @sinkekassaye6831

    3 жыл бұрын

    Yes u

  • @yaniyani8683

    @yaniyani8683

    3 жыл бұрын

    አትፍረጂ ማማዬ እኔ ስጠረጥር እናትዬዉ በጥቁልና የሰራችዉ አለ ፈጣሪ ይፍታዉ

  • @user-yq7qf8fr9q

    @user-yq7qf8fr9q

    3 жыл бұрын

    ተይ ሁሉም የባል እናት አንድ አደለም

  • @user-yq7qf8fr9q
    @user-yq7qf8fr9q3 жыл бұрын

    የኔ እህት ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ ብቸኛ አዪዪዪዪዪ ሰዉ የለለዉ ሰዉ እግዚአብሔር ይድረስልሽ 😭😭😭😭😭😭

  • @user-zx6mx2ty3e
    @user-zx6mx2ty3e3 жыл бұрын

    ወንዶች ወድ እንስሳነት ተቀይርዋል ልቦና ይስጣቸው

  • @thdhgheh4573
    @thdhgheh45733 жыл бұрын

    ይሄ ታሪክ የኔም ጨምር ነው ደርሶብኛል ከባድነው😥😥😥

  • @yoditbruk3448

    @yoditbruk3448

    Жыл бұрын

    0

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j3 жыл бұрын

    እግዝዮ አይ ሰው ከንቱ ነግ ልጅክ የማዩጠይቅ መስሎሀል ያሳዝናል አይዞሽ እህቴ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይፈሪድልሻል

  • @yetialemayehu8315
    @yetialemayehu83153 жыл бұрын

    Let her talk please.. give her time

  • @mafis9959

    @mafis9959

    3 жыл бұрын

    😄😄😄ere Betam gazitgnaw chikul new

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana40523 жыл бұрын

    በጣም ነው የሚሳዝነው። እረ ወገን ሺ አመት አንኞርም😭😭 ። እረ አባት ይህ ልጅ ያድጋል ነገ ሰው ይሆናል ዛሬ እናቱ እና እሱ ላይ የምታወጣው ግፍ ዘመንህን ሙሉጨዋጋ ያስከፍልሀል እረ ወደ ልብህ ተመለስ 😭😭 ህፆናት በ ዚህ እድሜያቸው 7 አካባቢ የተጎዱ ህፆናት ሲያድጉ በጨጣም አደገኛ ነው የሚህኑት ነገ ተመልሰህ አባት ልሆንህ ብትለው ልቡን ከሰበርከው በሆላ አይመለስም አሰተውል አሰተውል

  • @amendani2644
    @amendani26443 жыл бұрын

    ምናባቴ ላርግሽ እህቴ እደውልልሻለው

  • @yedilmillion6165
    @yedilmillion61653 жыл бұрын

    ይሄ እኮ በጣም ግልፅ ነው። ቤተሰቦቹ በተለይ እናቱ ሲጀመር ጀምሮ አይወዱሽም። በሰይጣን መንገድ የሄዱ ይመስላል። እኔ አንችን ብሆን ቆንጅዬ፣ ጤነኛ እና ስማርት ልጄን ይዝዤ እፍንጫህን ላስ ነበር የምለው። ደሞ ማልቃስ፣ ለምን ብለሽ? እህት አለም፣ ቆንዥጅትዬ እሱን ለናቱ ተይው፣ እሳቸው ያግቡት። በልጠሽ ተገኚ።

  • @yaniyani8683

    @yaniyani8683

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ምስክሬ ነዉ እኔ እራሱ እዳቺ አሰብኩ በጥቁልና መንድ ሄደዉ ነዉ እዲለያዩ ያደረጉት

  • @nihal-ru4sy

    @nihal-ru4sy

    3 жыл бұрын

    Well said

  • @alemdeborah2226

    @alemdeborah2226

    3 жыл бұрын

    Ar yet abatu leke neshi enem behon

  • @hannanigussie8177

    @hannanigussie8177

    3 жыл бұрын

    ፍቅር አለባት ለዛ ነው

  • @yedilmillion6165

    @yedilmillion6165

    3 жыл бұрын

    @@hannanigussie8177 አረ ወድያ፣ ፍቅር መተሳሰብ አይደል እንዴ? የማያስብልሽን የማይሳሳልሽን ማፍቀር? እኔ አልችልም በተለይ በልጄ ቀልድ የለም። ቆረጥ ብትል ቤተስቦቹም አይቀልዱባትም ነበር።

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist15423 жыл бұрын

    ወይ ጉድ የስዉ ወሬ የምንቀበል ከሆነ አደለም ፍቅርን ማደፍርስ ሌላም ያደርሳል በስዉ ወሬ ከሆነ ዉስጡ የተቀየርዉ ደካማ ነዉ ልጅ እኮ ግዴታ ሚስትን ወይም ባልን ብቻ አይመስልም ከሚገርማችሁ ምን አስታወሳችሁኝ አባቴ ድሮ ፈርንጅ ቤት ይስራ ነበር እና እናቴ የዛ ስዓት ወንድ ልጅ አርግዛ ስትወልድ መልኩ ብቻ ሳይሆን ፀጉሩ ሁላ ድፍት ከማለትም አልፎ ቀይ ነበር እንደፈርንጅ እና እናቴን ምን ይሉ ነበር ምሳ ላድርስ እያልሽ ከፈርንጅ ይሆናል ያርገሽዉ እያሉ ያበሽቋት ነበር ጥሩ ጊዜ ስለነበር ልጅም ሲፈጠር የባል እና የሚስት ብቻ ሳይሆን ከባልም ከሚስትም ቤተስብ መስሎ ልወለድ ይችላል ይሄ የሆነዉ የዘመኑ አፍቃሪ ላይ ቢሆን ልክ እንደ እህታችን ተዳራቸዉ ይፈርስ ነበር እና እህቶች ወንድሞች ፍቅራችሁን በስዉ ወሬ እንደዚህ በቀላሉ የምታፈርሱ ከሆነ አጀምሩት

  • @rowcellel209
    @rowcellel2093 жыл бұрын

    ወይ ጉድ ምንአይነት ቤተሰቦች ናቸው የስራቸውን ይስጣቸው

  • @Queen-hk4ks
    @Queen-hk4ks2 жыл бұрын

    ውይይይ እንዳልክ እንዴት እንስማ አሰልቺ

  • @t.tabebe377
    @t.tabebe3773 жыл бұрын

    አይ አይዞሽ የሳቸው የሰው ነው የእዜሩን ጠብቃ መልስ አለው

  • @user-gx6cu5le6x
    @user-gx6cu5le6x3 жыл бұрын

    Ayzosh yene wud abet ye set lij fatana

  • @FMLOVE-zi6vp
    @FMLOVE-zi6vp3 жыл бұрын

    ይገርማል እኔ ሙስሊም ነኝ ከክርስትና እምነት ተከታዮችም ጋ ነው የኖርኩት እና የቤተ ክርስቲያን አማኝ ነው ማለት ምን ማለት ነው አማኝ ነው ብሎስ ለማውራት ያስደፍራል እንዴ ሳረግዝ ፀልየ ነው አሉ ሀፂያት አይደለም እንዴ ያለ 80ያ ስተት እየፈፀሙ የቤተክርስቲያን አማኝ ነው ልል አልችልም ከተሳሳትኩ እታረማለሁ ቤተክርስቲያን ይሄዳል እንጅ ስለሀይማኖቱ ያውቃል አያስብልም

  • @fafyyoutubefafyyoutube8389

    @fafyyoutubefafyyoutube8389

    3 жыл бұрын

    በትክክል እኔ በጣም ግረም ይለኛል እደት ሰው በሀራም ይቦጫረቃል

  • @zufanalemu6613

    @zufanalemu6613

    3 жыл бұрын

    እስቲ በፈጠራቹ አርፋቹ ተቀመጡ በእስልምና አትፍረድ ይፈረድበሀል የሚል ትምህርት አልተማራቹም ከቻላቹ መርዳት ካልቻላቹ ዝምታን አስቀድሙ ማንም ከሀጥያት የፀዳ የለም እኔ እስከማውቀው።

  • @user-gz6eb7xy3i

    @user-gz6eb7xy3i

    3 жыл бұрын

    ሙስሊም ዝንብ ብሎ አይወልድም እንዳትይኝ እና እንዳልስቅ እናንተ ተደብቃችው ስለምታደርጉ ነው እኮ ፃድቅ ምትመስሉት ለንደን ብትመጪ ነጮቹ እንደ አረብ አይጠጡም አይጨፍሩም አይባልጉም

  • @itsmydam7046

    @itsmydam7046

    3 жыл бұрын

    @@user-gz6eb7xy3i አወ በትክክል ትክክለኛና ለሐይማኖቱ ክብር ያለዉ ሠዉ ዝብሎ አይዝረከረክም እስልምና ከወጄለኞቹ ሑሉ ትልልቅ ከተባሉት ዝሙት አዱና ዋነኛዉ ነዉ በብዛት ዴግሞ እሙሥሊም ላይ አይታይም አልፎ አልፎ አዳድ ዘላኖች አሉ አብዛሐኛዉ ግን ትዳሩ ቡሐላም ቢፈርሥ በትዳር ነዉ ልጂ የሚወልዱት

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada8653 жыл бұрын

    እንደው እናቱን እንደዚህ አይነት ንግግር መናገር ነውር ነው የባልየው እናት ምናአልባት የራሳቸው ምክንያት ይኖራቸዋል መፍትሔው ባለጉዳዮችን ማነጋገር ይሻላል እንጂ እኛ መፍረድ የለብንም

  • @kalkidanfkr9172
    @kalkidanfkr9172 Жыл бұрын

    በሰማም በጣም ከባድ ነው ማን ይታመናል በዚች ምድር ላይ ፈራሁ ትዳር መቸም አያምረኝ እውነት ፖረግራማችሁን ሁሌም እከታተላለሁ በትዳር በፍቅረኛ በቤተሰብ ኡፍፍፍፍፍ ያለ እግዚአብሔር ማንም የሚታመን ሰው የለም እዴት ነው ህይወት የሚመሰረተው ግራ ያጋባል እህቴ እግዚአብሔር ይድረስልሽ ያለሱ ታማኝ የለም

  • @teruwrkberla812
    @teruwrkberla8123 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @user-rf5xt7xq1k
    @user-rf5xt7xq1k3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የባል ቤተሰብ ጣልቃ ባይገቡ ጥሩ ነው መቼም ቢሆን ጣልቃ እንዳይገቡ መፍለም አለብን

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e3 жыл бұрын

    100%እርግጠኛ የሆንኩበት ነገር ቢኖር ብዙ ታሪኮች ሰምቻለሁ የቤተሰብ ችግርም ወደልጅ ይተላለፋል እንዳለችው የሱ እናትና አባትም ተለያይተዋል ልጁም የተረጋጋ ህይወት የለውም እንደኔ ግን ሴቶችም ሆናቹ ወንዶች መጀመሪያ ስለቤተሰቦችዋ ወይም ስለቤተሰቡ ማወቁ ይጠቅማል ትዳርኮ እቃቃ ሆነኮ

  • @meskiyegata2679
    @meskiyegata26793 жыл бұрын

    የኔናት 😭😭እውነተኛ አፍቃሪ ነሽ እማ ጌታ ከልጅሽና ከአንቺጋ ይሁን

  • @workabekele5370
    @workabekele53703 жыл бұрын

    አይ የሠዉ ልብ ቢመረመር እንዴት ጥሩ ነበር . እኛም ቁመን አንቀርም ነበር . አንቺም you kind of rushed you should give him time about 6month up to one year. Anyway i wish you all the blessing ❤

  • @nunugirma3327
    @nunugirma33273 жыл бұрын

    Don't cry comn

  • @salem4086
    @salem40863 жыл бұрын

    የሚሰራ ሥራ ሊዘጋ ነዉ ሲል ከሚሽቱ 9ሰሃት የሚፈልገዉን እቃ ወስዶ ቤት ተከራይቶ ጠፈር 2ልጅዎቸ አሉን ያለምግብ ራብ ጠበስን ዳቦ በዉሃ ነክረን እንድን በላ እንካ አንድ ለልጅዎቸ መወርወረ አልፈለገም 5ወረ ያለሥራ ቁጭ አልኩ እ|ር ረድቶኝ ጠንክረ ሥራ ገባዉ አሁን ጌታ ይባረክ በጣም ደህና ነኝልጆዎቸም

  • @fwzm7311
    @fwzm73113 жыл бұрын

    amen💚💛❤amen3

  • @nunugirma3327
    @nunugirma33273 жыл бұрын

    The whole time cry

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe67483 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እኽት

  • @fanayetefera9021
    @fanayetefera90213 жыл бұрын

    ፍርድ ከእግዚአብሔር ያገኛል ሁሉም የዘራውን ያጭዳል አይቀርም

  • @mimiregasa5196
    @mimiregasa51963 жыл бұрын

    The hidden devi came out plz ladies don't depend in any man except God

  • @astergebregziabher5462
    @astergebregziabher54623 жыл бұрын

    በስምኣም ምን ኣይነት ጎድ ነው እረ ወንዶች ተው እ/ር ፈሮ 🇪🇷

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme17683 жыл бұрын

    ቤተሰቦቹ፣ጋር፣ነው፣ችግሩ፣አንቺ፣እራስሽን፣ጠብቂ፣ፀልይ፣ለእግዚያብሔር፣ውጪ፣ሌላ፣ቦታ፣አትሒጂ፣ታይዋለሽ

  • @sameman536
    @sameman5362 жыл бұрын

    ንግግሩዋ ምንም የሚጨበት ነገር የላትም ንብረት ፍለጋ ቸኮለች !!!!

  • @ruthbeyene7111
    @ruthbeyene71113 жыл бұрын

    Yo

  • @lidyanessru1626
    @lidyanessru16263 жыл бұрын

    Egzabher telek new.. Enbash enatetun bemederem besemayem yasekeflachewal.

  • @deresearedo1483
    @deresearedo14833 жыл бұрын

    Lebee yeseteneee ayezoshhh

  • @mrkonjet1292
    @mrkonjet12923 жыл бұрын

    Wado adalam egzabher yeftaw

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes62653 жыл бұрын

    hule alekasha mest tadeya men yaderegat?

  • @emebettekalign7666
    @emebettekalign76663 жыл бұрын

    እዳ ልክ መልካም ሰው ቲጂ አስተማሪያችን ሳሚ እናሱ ያዘጋጁትን አቅራቢያችን ሁላቹም እማከብራቹ ሰላማቹ ብዝት ይበል

  • @endashashnebro
    @endashashnebro2 жыл бұрын

    Ayzoish

  • @yemareyamlegenat5030
    @yemareyamlegenat50303 жыл бұрын

    የቤተስብ ጣልቃ ነው ምክንያቱም ከዛ አሷን ብሎ ስለመጣ ተናደዋል ለዛ ትዳራቸውን መበጥበጥ ጀመሩ ልጁ አላወቀም ከሁሉም ህጻኑ ያሳዝናል ስው ዘሩን ይክዳል አግዚአብሔር ይማረው ወዶ አይደለም

  • @user-ou1wc9xj8p
    @user-ou1wc9xj8p3 жыл бұрын

    Gazetegna Eski Temeleseh Raseh Adametew Betam Yabesachal

  • @user-jp5zq3wt5z
    @user-jp5zq3wt5z3 жыл бұрын

    በእውነት ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes62653 жыл бұрын

    hashesh tuzet jemero new mewesed eregetena nen

  • @AsSa-jj9wj
    @AsSa-jj9wj3 жыл бұрын

    Betam anedadechi

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes62653 жыл бұрын

    arefesh tenker belesh lejeshen asadegi.cheneket endayezesh

  • @demey89
    @demey893 жыл бұрын

    Miskinoch Sewuyew gitewutal. Ayhonshm Allah yirdash. Enenm bale yeljoche abat bakste liji yetenesa ti lonal

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j3 жыл бұрын

    እንዳልክና ባልደረቦችህ እንዴት እንደምወዳችሁ መልካምነታችሁን ስወድላችሁ

  • @oumerahmed7434
    @oumerahmed74343 жыл бұрын

    I am sorry

  • @hirutyazew2642

    @hirutyazew2642

    3 жыл бұрын

    Endlke yew hasbeen asherse

  • @lidiyakassa8286
    @lidiyakassa82863 жыл бұрын

    Tseliyi egzabiher yiridadashi

  • @hanaali1232
    @hanaali12323 жыл бұрын

    Betam yasazenan enko wondoch emsitleg lemagebat eferalehu and bal agebch enato aleyayechen effff amt errr😭😭😭😭😭

  • @tizuarage8391
    @tizuarage83912 жыл бұрын

    Behulat egeresh komesh asayew lejeshen bedanbe asadegi ehetalam ande bota komeash atalkesh ande keen yezerawen yesabasebal

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu67272 жыл бұрын

    Egiziyabhir amilak yirdashi yene wud

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma5753 жыл бұрын

    Medanet adergewebet yehonal endetelachew ye Ethiopia sewoche Bemolo be metet yeteyazo nachew be seytan sera gata yerdash selot asderegelet

  • @niemamuhammd322
    @niemamuhammd3223 жыл бұрын

    የሠውልጅ ጭካኔ አሁንሥ ወሠን አለፈ አላህ ልቦና ይሥጠው

  • @lidyavlogs1211
    @lidyavlogs12112 жыл бұрын

    Yeferenge megebe beleto selemeta newe abateyewe

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes62653 жыл бұрын

    agebeta yewesedechew mestu nat,wey eza hedo nuro jemeroal kewesedechew ga

  • @serkalemk483
    @serkalemk4833 жыл бұрын

    Leju ley begged teltelabet new ayfelgatem sew endt Zen Belo yeweldal ???? Edeb set Nat

  • @yaseratljochiyoutubechanne898
    @yaseratljochiyoutubechanne8983 жыл бұрын

    Buzu tarike kemesemata yetenesa tedare meyazi saseb betam eyaseferagn meta gatan

  • @user-zz7wr1ek6b
    @user-zz7wr1ek6b3 жыл бұрын

    Miskin ayzosh ehte 1kan segbaw egrshin smo yetarekshal

  • @user-zz7wr1ek6b
    @user-zz7wr1ek6b3 жыл бұрын

    Gen matat argawbats kahona yehaymanot abatoch amakresh yetsalyolat yefwosal

  • @salemsedesa3810
    @salemsedesa38103 жыл бұрын

    እሱ ደባል ነው እንዴ ያለ ጋብቻ ፊርማ አብሩሽው ይህንን ያክል ዓመት የምትኖሪው አንቺ በጣም ዝርክርክ ነሽ በልጁ በኩል ጥርጣሬ ካለበት በተረጋጋ መንፈስ አንተም ልብህ እርፍ እንዲል DNA እናሰራለት አትይም ነበር እንዴ ከጀርባሽ ድብቅ ነገር ያለ ይመስለኛል በገዛ እጅሽ ግርግር ፈጥረሽ ንብረት ለመካፈል ስትሮጪ ትንሽ አታፍሪም እንዳልክ ከቻልክ የልጇን አባት አግኝተህ እውነቱን አሳውቀን ።

  • @enatalme1036
    @enatalme10363 жыл бұрын

    Hi our lead I am not understood you because you told as your hatband so kind so when you go court your hatband he say you don't know you even your baby how he is kind these man same ting happen I wate your hatband what he say soon thanks

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes62653 жыл бұрын

    ayemerow teneka alelem gen mekeneyat alew bedenb yeteyek

  • @tegestejade2671
    @tegestejade26712 жыл бұрын

    GENE💔LEMNE ❤YMALE 🙏😭

  • @medisho822
    @medisho8222 жыл бұрын

    ወንዶቹ ሁሉ ምን ነካቸው እደኮረና እየተዛመተ ሆነ ወረሽኝ ነው ከዛ ልጁ አድጎ ቁም ነገር ላይ ስደርስ እኮ ይጡረኝ አባቱ ነኝ ብሎ ይመጣል

  • @shola7687
    @shola76873 жыл бұрын

    አንቺም ቸኩለሻል በምን ዓይነት ፍጥነት ነው መጥሪያ የወሰድሽለት?

  • @jerytube5481

    @jerytube5481

    3 жыл бұрын

    Enem endeza nw yalkut yehen yahal terusew kehone bemela kesbila betaweraw ayicekenebatm nbr kalonem telalek sewech shemegelna leka mawarat nbrbat betesebochu gn betam kebadenw

  • @duressotesso3082
    @duressotesso30823 жыл бұрын

    ዉይ እንዳልክ እስት አስጨርሳት አመትአታወራ ልጅቱዋ የት ይሄድብሃል ? ምንተስኖት እንደ ፖሊስ ማስጨነቁ ስሰ ለቸኝ አቆ ኩ አንተ ማቁዋረጥ ሳም ሚባለው ይመች ነበር ነፋ እረ አስተካክሉ

  • @azebasmelelsh6083

    @azebasmelelsh6083

    3 жыл бұрын

    Wiy esik simeti

  • @duressotesso3082

    @duressotesso3082

    3 жыл бұрын

    @@azebasmelelsh6083 አዜብ ምን ለማለት እንደፈለምንም ባኝም እስት በአማርኛ ወይ በእንግሊዘኛ ፃፍልኝ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh38102 жыл бұрын

    Be metet asrewet new yebal zemed beaynu amed

  • @yendt6991
    @yendt69913 жыл бұрын

    Kewededeschiwe yebaleschin chigre wedewechi atawechi , ke balesche gara yobelte takershale ,yewedefite hiwotachune atachelmi...tesfa atekurchi ,tergagai.... Gajetegawu gene betame mizanawi ayidelhem ...Betame keschime nehe Betame eweketee yelhem yimeslegnale.....pls astaraki hune ,feraji atehune ...balwua wuste yalteredachute negre linore yichelale ...

  • @yendt6991
    @yendt69913 жыл бұрын

    Pls terjiwe sister , wuchi agre bezu negre chigre ale ...ahunem kesune teteche tageschiwe...journalist gazetegoche Media ga befetsume menemen atehiji!!! eyehedeschi yibelte sehete hateyate atabeji interview menem ayitekemeschim e.

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes62653 жыл бұрын

    hulunem melkam sew beleshe chereseshachew

  • @masreshatrefeofficialtube9203
    @masreshatrefeofficialtube92033 жыл бұрын

    የባልሽ ታሪክ ከኔ ታሪክ ይቀራረባል ። ውጪ ያላችሁ ሰዎች የምትኖሩበትን እንደ ገነት ስላችሁ አታሳዩ ሰው ስትወስዱ አዲስ የመጣውን ሰው ህይወት ገሀነም አታስመስሉበት ኸረ ኢትዮጵያ በምን ጣእሙ

  • @butluckily8830

    @butluckily8830

    3 жыл бұрын

    Agibtew yemimetu setoch gin 9 gize asebew 1 gize mekuret yinorbachewal ke nurse gar tidar kaltemeche mabed hulu ale

  • @mohannadfar9560
    @mohannadfar9560 Жыл бұрын

    Sgemer eswa tkmegna nech

  • @tsedidemisse4316
    @tsedidemisse43163 жыл бұрын

    እረዥም አመታትን አሳልፋችሆል በትንሽ ክስተት ለዚ መድረሱ ያንቺ መቸኮል ይመስለኛል እንዲጨክን ያረገው የቤተሰብ ተፅእኖ እንዳለው ሆኖ ምክንያቱ እልህ ውስጥ ከተሽዋልሽ ትንሽ ብትታገሽው ወደዚህ ነገር የሚያመሩ አይመስለኝም። አንዴ ከጀመርሽው እግዜር ያግዝሽ ልቡንም ማራራልሽ

  • @edonawitelias910
    @edonawitelias9102 жыл бұрын

    ቀጣዪን እንዴት ነው የምናቀው

  • @wengelawitgebru9772
    @wengelawitgebru9772 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛው ግን አንተ ቀድመህ ታሪኩን ሰምተሃል ምናለ ጊዜ ብትሰጣትና ታሪክን ብሶቷን ብታወራ...በጣም ነው አላሶራ የምትለው እና ጋዜጠኛ ሳይሆን ፖሊስ ነው የምትመስለው አርመው ብዙ ጊዜ አስተውዬሃለሁና በእርጋታ ብታስኬደው!

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes62653 жыл бұрын

    bedenber tegebuna fekeren betekekel sataweku tatachew yehew new

  • @butluckily8830
    @butluckily88303 жыл бұрын

    Ere mastawekia kensu wey gud

  • @yaseratljochiyoutubechanne898

    @yaseratljochiyoutubechanne898

    3 жыл бұрын

    Saaa lke bleshal progiramune ewodewalew bamset dekika wuseti yemasetawokiya gagata

  • @enumine7648
    @enumine76482 жыл бұрын

    Wedo ayihonim tsebel mehed alebet!@🤔🤔

  • @AsSa-jj9wj
    @AsSa-jj9wj3 жыл бұрын

    Dega argesh tishi

  • @AsSa-jj9wj
    @AsSa-jj9wj3 жыл бұрын

    Lemin hedi tiweyalsh atehdi new mibalwu iuuuuuufff ande andi tsetih

Келесі