Ethiopia: ለብቀላ የሚፈላለጉ ቤተሰቦቿ ሚስቴን ነጠቁኝ። ከአፋር እስከ ሐረር ያወዛገበዉ የፍቅር ታሪክ። በሰላም ገበታ

Музыка

@SamiStudio #የሰላምገበታ #Ethiopia
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 95

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen21123 жыл бұрын

    ሁለት መቶ ብር ?? ከነ ልጇ ?? እረ ግፍ ነው። ልጅቱ በጣም ጥሩ ሰው ናት ። ሰውየው ግን በማግባትና መፍታት ተለክፏል። ልጄን ብሎ ሲጠይቅ ደግኖ አያፍርም ? ምክር ያስፈልገዋል ሪሃብ።

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw61213 жыл бұрын

    እነዚህን እትቅርብብን እባክህ የሚያስተምር ታሪክ የላቸውም ይቅርታ በሄድበት ማግባት ነው ስራቸው እርምጥምጥ ናቸው

  • @Amen2216

    @Amen2216

    3 жыл бұрын

    Hahaha...በትክክል ቲጂ👍👍👈ሆሆሆሆ

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z3 жыл бұрын

    ወይ ወንዶች በቃ ያለሴት አንድ ቀን መዋል ማደር አትችሉም ይሄን ችግራቹ ካወቃችሁ ለምን ሚስቶቻችሁን አጥብቃቹ አትይዙም ይታወቅልኝ ወንዶች ስል ሁሉንም እዳልሆነ

  • @user-pk4qj2xg1d
    @user-pk4qj2xg1d3 жыл бұрын

    ምን አይነት ነገር ነው እውነተኛ ፍቅር አለህ ብዬ አላምንምህም የስንት ሴት ህይወት ውስጥ ገባህ ሲጀመር መጀመሪያ ያገባሃትን ሴት እራሱ የፈታህበት መንገድ ልክ አይደለም እኔ ሚስትህን ብሆን አላገባህም ነበር ምክንያቱም አንድ ቀን እኔንም እንደማትተወኝ በምን አቃለሁ አሁን አይምሮህን ሰብሰብ አድርገህ ምትፈልገውን ብታውቅ ጥሩ ነገም አንድ ነገር ቢፈጠር ሌላ እንደማታገባ ምን ማሰመኛ አለ ብቻ እርቅ ማዕድ እርዳታ ያድርግልህ

  • @eyrusalemmekonnen7350
    @eyrusalemmekonnen73503 жыл бұрын

    ባለጉዳዩ ላይ ብዙ ስራ ይጠበቅባቹሀል በ27 አመት 3ሚስት በሽታ ነው። "ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም"። ተረጋግተክ መጀመሪያ በሁለት እግርክ ቁም። እድሜክ ለትዳር ቢደርስም አስተሳስብክ ግን ለአቅመ ትዳር አልደረስክም። ተረጋጋ እና ህይወትክን ምራ።

  • @user-qt8il8yj1h
    @user-qt8il8yj1h3 жыл бұрын

    ወዮ ልጁ ወፈፌ ነው አላህ ድማርህ ታሞነውስ የሚያነጋግረው አትፍረዱበት እንዳልክ ባክህን እግሩን አስረክ አማኔል አስገባልን ሴቱን ፈጅቶ አይጨርስ

  • @umunabel7583
    @umunabel75833 жыл бұрын

    ልጁ ጤነኛ አይመስለኝም አላህ ይሁነዉ ያረብ

  • @yaniyani8683
    @yaniyani86833 жыл бұрын

    እግዚኦ የጤና አይደለም ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድልህ

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist15423 жыл бұрын

    ፍቅር ይላል እንጂ ፍቅር ምን እንደሆነ አያቅም ይሄ አግብቶ ስርታ የምታበላዉ አጥባ የምታለብስዉ.. ..የምትመቸዉን ፈላጊ እንጂ ፍቅር አያቅም ፍቅር የሚያቅ ልክ እንደ ፌንጣ እየዘለሉ ማግባት መፍታት አደለም ችግር አለበት ልጁ መጀመሪያ ስለፍቅር ስለ ትዳር ይወቅ ሆሆሆሆ

  • @semutimohammed
    @semutimohammed3 жыл бұрын

    እንኳን ሰላም መጣቹ እንዳልክ

  • @melatmulat3564
    @melatmulat35643 жыл бұрын

    አረ እንዳልክ ይሄማ በሽተኛ ነው ሴሰኛ የሦስት ሴቶች ህይወት ያበላሸ!! በፍፁም ሚስቱ ከዚ ጋር መታረቅ የለባትም

  • @fatumasultan267
    @fatumasultan267 Жыл бұрын

    Ebakeh erdacew

  • @betelbbb3884
    @betelbbb38843 жыл бұрын

    ገራሚ ልጅ ነው ግን የዋህ ነው 😂😂😂

  • @fwzm7311
    @fwzm73113 жыл бұрын

    amen💚💛❤amen☝☝☝amen

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo47233 жыл бұрын

    እኔ አልፈርድም ትዳር ግን ቀላል አይደለም ከማግባታችን በፊት በደንብ ማስተዋል ይኖርብናል ልጂ ከመጣ በኋላ መለያየት እጂግ አደጋ ነው ልጆች ይበልጥ የሚያስተሳስሩ እንጂ የሚያለያዩ አይደሉም ሁላችንም ልብ እንግዛ ቀድመን ትዳር ከመያዛችን በፊት የጋብቻ አማካሪወች ጋ በመንፈሳዊውም በአለማዊውም ጋ እንወያይ እንማከር እንማማር እላለሁኝ ።

  • @sofiaseidseid2344
    @sofiaseidseid23443 жыл бұрын

    ቀልድ አይመሥልም አለ እንዳልክ ውነት ነው ይሐ ቀልድ ነው.

  • @lidyanessru1626
    @lidyanessru16263 жыл бұрын

    L 15 min magebat eko yefekedal... YeEranoch documentrry lay aychalew

  • @mtoutube6312
    @mtoutube63123 жыл бұрын

    ወይጉድ

  • @OmanOman-ob5cc
    @OmanOman-ob5cc3 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @fhrhhr7790
    @fhrhhr77903 жыл бұрын

    Hi Selem Mohammed magebate meftate new Serawe?

  • @abemtina7672
    @abemtina76723 жыл бұрын

    ኧረ ይሄ ችግር ያለበት ነው ሁሉም የሚያወራው ሁሉ ችግሩ ከሱ ነው ይሄ ህክምና የሚያስፈልገው ሰው ነው አይ አይ

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie97623 жыл бұрын

    Mn alebet gazexengaw rega bleh btadamxew?

  • @zunnuzunnu6097
    @zunnuzunnu60973 жыл бұрын

    Ere yhe denez new gena eske 60 edmewema ke 20 belay yagebal lenegeru enesu cheger yelebachew ayafrem endalk lay sikerb

  • @fhrhhr7790
    @fhrhhr77903 жыл бұрын

    Eslemena 4 magebate befqedem bedhe meleko ayedelem

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe96063 жыл бұрын

    Chigiri yalebet isu newi iswa yewa nati tasitawikalechi achiberibari newi

  • @fafyyoutubefafyyoutube8389
    @fafyyoutubefafyyoutube83893 жыл бұрын

    እረ ወይኔ የአገሬ ልጅ ማሻ መቅደላ

  • @hanaali1232
    @hanaali12323 жыл бұрын

    Betsib yalewudedewu tedar tiru aydelem betnshim betlekem kefetet yafeyeran endena aynet tedar new yekerbeshi 😭😭😭

  • @sophijarso9929
    @sophijarso99293 жыл бұрын

    እንዳልክና ዘመናዊው ማይኩ

  • @abebahabte8469

    @abebahabte8469

    3 жыл бұрын

    🤭🤭🤣

  • @yaniyani8683

    @yaniyani8683

    3 жыл бұрын

    😅😅😅

  • @ethiopiatube397
    @ethiopiatube3973 жыл бұрын

    ኸረ ጉድ ይሄ ምን ይመስላል ወስላታ አላህን አትፈራም☝👈 ሴቶቹን እንደ ተራ እቃ እቃ መጫወቻ አደረግካቸው እኮ እንደ ጉድ መቀያየር ኤዲያ 🙄😏 حسبي الله ونعم الوكيل☝ የአብዱልሰላም እናት ገፍተሃት ይሆናል ለዚህ የዳረገህ

  • @sabrinamicael2611
    @sabrinamicael26113 жыл бұрын

    ahunes terki eytmitatbge new inam gonder yemselge nuber meqdila

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah13973 жыл бұрын

    ሰላም ብያለሁ እስኪልስማና እኮምታለሁ

  • @genetayimer8152
    @genetayimer81523 жыл бұрын

    እረ ኡኡኡኡኡ ሴቶችንኮ ጨረሳቸዉ

  • @user-yh9ly9bm7y

    @user-yh9ly9bm7y

    Жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @fhrhhr7790
    @fhrhhr77903 жыл бұрын

    Erase keftate lemen Abateyew yeljent mestan afafuog lemon yelale

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q3 жыл бұрын

    ጤነኛ አይደለም ...ባለሞያም ብቻ ሳይሆን ፀበልም ይሂድ!

  • @betelbbb3884
    @betelbbb38843 жыл бұрын

    ጋዜጠኛ ደነገጠ አገባሁ ሲለው 😂😂😂😂

  • @monaabdulla7143

    @monaabdulla7143

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😅

  • @adanechkersa77
    @adanechkersa773 жыл бұрын

    አይዎንዶች፣ምንይሽላቾዎልይሁን

  • @AsSa-jj9wj
    @AsSa-jj9wj3 жыл бұрын

    Ate yedifah demo yewarel inde koshasha

  • @jhgjhghgnvvgcgc3404
    @jhgjhghgnvvgcgc34043 жыл бұрын

    Mene aynet korma new be 28 amet 3 mist. Yehe seweye 50 simolawe 20 miste yedersal

  • @lenat3112

    @lenat3112

    3 жыл бұрын

    Kkkkkk

  • @AsSa-jj9wj

    @AsSa-jj9wj

    3 жыл бұрын

    Kkkkkkkkk are betam yigarmel

  • @AsSa-jj9wj

    @AsSa-jj9wj

    3 жыл бұрын

    Be gedalwuti minayenati sewu new

  • @senimikiru7376
    @senimikiru73763 жыл бұрын

    Felagotu wesibe new ede edet edet new setochi yerkesenebachihu gin wedochi eeeeeeeeh

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia38493 жыл бұрын

    በ28 አመት 3 ሚስት ኦር ተው ኩልቻ ቢቀያየር ውጥ አይጣፋጠም እራስህን አስተካከል በመጀመርያ እንዳልክ ደነገጠ 3 ሚስት ብሎ ክክክክክክክክክክክክክክ

  • @user-mf4bj9xf1s
    @user-mf4bj9xf1s3 жыл бұрын

    አይ ሞዘዘ ሲስጥላ

  • @um3178
    @um31783 жыл бұрын

    ውዶች ለአህባራችሁ እናመሰግናለ ሱብሀን አላህ አብሽር ወድም ለሁላችሁም ሀይሩን ነገር አላህ ይስጣችሁ ያረብን

  • @mekediyene9967
    @mekediyene99673 жыл бұрын

    ምነው እሱ ያለሴት መቆየት አይችልም እንዴ ሁለት ሴት አስወልዶ እንደገና ከሌላ ሴት ችግርማ አለበት የስነልቦና እርዳታ ያስፈልገዋል

  • @abebahabte8469

    @abebahabte8469

    3 жыл бұрын

    👍👍🤣

  • @fayzaaman430
    @fayzaaman4303 жыл бұрын

    ደሙ ያለሴት አይሰራም መሰል የአንድ ወር ትዳር ሚባል ነገር አለ እንዴ

  • @fafyyoutubefafyyoutube8389
    @fafyyoutubefafyyoutube83893 жыл бұрын

    እረ በአላህ ልጁን አቀዋለሁ አብሮ አደግ ነን እረ ወይኔ ቁጥሩን ባአገኝ

  • @kalkidanmuhaba8124

    @kalkidanmuhaba8124

    3 жыл бұрын

    ልታገቢው ነው

  • @belanmoges4937

    @belanmoges4937

    3 жыл бұрын

    @@kalkidanmuhaba8124 kkkkkkkkkkk

  • @user-ob4ed7mm5e

    @user-ob4ed7mm5e

    3 жыл бұрын

    ክክክክ አች ደግሞ 😂😂😂😝😝😝

  • @user-lw5mh9bl4z

    @user-lw5mh9bl4z

    3 жыл бұрын

    ምነው ስልኩን አልሽ አቺም አግብተሽው ልትቃጠይ ነው በይ ጥግሽን ያዢ

  • @fafyyoutubefafyyoutube8389

    @fafyyoutubefafyyoutube8389

    3 жыл бұрын

    @@kalkidanmuhaba8124 እረ ለማግባት ፈልጌ አይደለም የኮሜንቶች ነገር ማዞር አይ ልጁ ተጠበኩት በላይ ባለጌ ሁኖ አግኝ ቼው ነው ጎረቤት ነን ባይገረማችሁ ቤተሰቦቹ መልካም የሚባሉ ናበሩ የልጅቶ ቤተሰቦች ደሞ በገጠር ንኖ ሀብታም የሚባሉ ናቼው እና ያው የኛ ሰው እሱ ለሶ አይመጥናትም ተብሎ እሶ ደሞ ወላሂ ለሱ ብላ ብዙ ተቼግራ ዝቅ ብላ ቤተሰብ ትታ ብዙ ነገር ሁናለታለች ያደገችሁ ተደላቃ ነው የሱ ቤተሰቦች አነስተኛ ንሮ ስለሚኖሩ ቤተሰቦቻ አልተቀበሉትም በጥቅሉ ልጅቶ ላይ አንድም ጥፋት የለ

  • @fafyyoutubefafyyoutube8389
    @fafyyoutubefafyyoutube83893 жыл бұрын

    አይ መሀመድ እሸቱ ምን ጉድ ነህ ዘህራ ዳውድን የመሰለች መልካም ሚስት አግኝተህ የመኪና እቃ ይመስል ትቀያይራለህ

  • @abebahabte8469

    @abebahabte8469

    3 жыл бұрын

    ሞሃሞዳን , ልማዳችሁ ነው ባለጌዎች achhh tu ግሞች..........

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen21123 жыл бұрын

    እረ የሴቶቹን ህይወት አበላሽ ወይ ጉድ

  • @akallemma7573
    @akallemma75732 жыл бұрын

    እረ ፡ ባክህ ፡ እራስህ ፡ አልቻልህ ፡ ሚስት ፡ ክያር

  • @lidyanessru1626
    @lidyanessru16263 жыл бұрын

    Yaw yefeked yele 7 weyem 12 mist... Men cheger ale.. Benante 😀

  • @user-yh9ly9bm7y
    @user-yh9ly9bm7y Жыл бұрын

    እንዳልክ ግን ዝም ብለህ የመንደር ወሬ አታቅርብልን ይህ ምኑም የማይመስጥ የጎዳና ተራ ወሬ ነው ምኑም ትምህርት አይሆንም እንዲህ አይነት ታሪክ ሲያመጡልህ እዛው ራስህ መፍትሄ ስጥበት እንጂ ሚዲያ ላይ አታውጣው

  • @shola7687
    @shola76873 жыл бұрын

    እንዳልክ እግዜር የስራህን ይስጥህ።ብለህ ብለህ የወሎ ቅንዝራም ታመጣብን?በየወሩ እያገባ የሚፈታ ባለጌ አግድም አደግ?አስብበት ፕሮግራምህ እየወረደ ነው ነው ወይስ የወሎ ጠባሳ እያስተማርከን ነው?ደሞ የሚያሳዝነው የሚረባ ነገር መስሎኝ እንቅልፌን ማጣቴ።ከቻልክ የዚህን ሰውዬ ምንሽር ቆርጠህ ጣልልኝ

  • @abetu_maren2682

    @abetu_maren2682

    3 жыл бұрын

    Muselem eko new enkan foto sayefeta 7 meset magebat yechilal

  • @kumneger6418
    @kumneger64183 жыл бұрын

    ኧረረረረረረረረረ ጋዜጠኛው ኧረጋ በል ያውራበት አታቋርጠው ደሞ ያ በሽታህ ጀመረህ? ኧኧኧኧኧ ለማለት ነው የምታቋርጠው? በዚህ አይነት ሚስትህንስ ታስጨርሳት ይሆን? ገብቶሃል መቼም ችኩል

  • @abebahabte8469

    @abebahabte8469

    3 жыл бұрын

    🙄🙄 🤭

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw61213 жыл бұрын

    ጋዜጠኛው አትድከም የወሎ ሙስሊም አምሳ ነው የሚያገብት ሚስትየው አንድ ቀን ብትሄድ ለአንድ ቀን አያድሩም በዛ ላይ ቃልቻ ያመልካሉ

  • @Rahma-fd1wz

    @Rahma-fd1wz

    3 жыл бұрын

    አሁን እዚህ ጋ ስለ ሀይማኖት ምን አወራራሺ ??

  • @ethiopiatube397

    @ethiopiatube397

    3 жыл бұрын

    አንቺ የተረገምሽ ሀይማኖት እዚህ ምን አመጣው🤔😏

  • @tigistasfaw6121

    @tigistasfaw6121

    3 жыл бұрын

    @@ethiopiatube397 እርጉማን እማ እናንተ 10 ወንድ አግብቶ የሚጫወትባችሁ ማፈርያ ደሞ ልትዋሺ ነው ከአጎታችሁ ልጅ ጀምሮ ያግቧችሁ የለ

  • @ethiopiatube397

    @ethiopiatube397

    3 жыл бұрын

    @@tigistasfaw6121ምነው ሽንቴ ሚሪንዳ ይሁንልኝ አልሽ 😏ካንቺ ጋር ማውራት በራሱ ጊዜ መግደል ነው ስለ እስልምና ለማውራት እውቀት ይጠይቃል ስለዚህ ተማሪና ከኔ ጋር ታወሪአለሽ طيب👉

  • @tigistasfaw6121

    @tigistasfaw6121

    3 жыл бұрын

    @@ethiopiatube397 እውነቱ ሲንገርሽ ተቀበይ አፍ ለመክፈት አትሩጪ ባለጌ ስለ እስልምና ምን ማወቅ ያስፈልጋል ብለልጋል እየነገራችሁን ነው ስንት ማግባት እንደምትችሉ ተፍችኝ ወደዛ

  • @ouba2897
    @ouba28972 жыл бұрын

    Kkkk ምን አይነት ዉሻዉ ነዉ በአላህ🙊

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba81243 жыл бұрын

    ጋዜጠኛው ደም ሲያፈላ

  • @ethiopiatube397

    @ethiopiatube397

    3 жыл бұрын

    ለምን🤔😂😂

  • @kalkidanmuhaba8124

    @kalkidanmuhaba8124

    3 жыл бұрын

    @@ethiopiatube397 ይንቀለቀላል ሰወዬው ሀሳቡን ሰብስቦ እንዳያወራ አስሬ ጣልቃ ይገባል እንደገና ሰውዬው በራሱ እስኪያፍር ድረስ ያፍጥጣል

  • @abebahabte8469

    @abebahabte8469

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍

  • @ethiopiatube397

    @ethiopiatube397

    3 жыл бұрын

    @@kalkidanmuhaba8124 እንግዳሳ የጋዜጠኛ ስራ ምንድነው ማፋጠጥ እኮ ነው 😉እኔ ግን ጋዜጠኛው ማሻአላህ ነው 👍 ሁሌም ይመቸኛል ለአድማጮች ግልፅ እንዲሆን ጥረት ያደርጋል

  • @uipo5929

    @uipo5929

    3 жыл бұрын

    በዳልክ ቀልድ የለም

  • @fafemy4422
    @fafemy44223 жыл бұрын

    ሴቶቹም አያገናዝቡም ።ለመጀመርያ ይልሆነ

  • @astekastek1000
    @astekastek10003 жыл бұрын

    ተመስገን ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነዉ አቤት ሙስሊሞች እኮ በጣም ኮተት አለባቸዉ በስማም ባንድ ሴት አይረጉም

  • @ribkar4368

    @ribkar4368

    2 жыл бұрын

    ደንቆሮ ደደብ አፍ አለኝ ብለሽ ታወሪለሽ ሞግድ አፍፍ

  • @astekastek1000

    @astekastek1000

    2 жыл бұрын

    @@ribkar4368 ምን አናደደሽ ሀይማኖትሽ መርምሪ እህቴ እና ዋሸሁ እንዴ

  • @ribkar4368

    @ribkar4368

    2 жыл бұрын

    ምን አገባሽ ሥለኛ ሀይማኖት ሥሚ እንደናንተ ከማንም ካገኘነው ወንድ ጋር አንጋደምም

  • @ribkar4368

    @ribkar4368

    2 жыл бұрын

    መቸም ታቂያለሽ ማን ነው ካገኘው ወንድ ሚጋደም ኢሂ አይጠፍሸም ለመካድ እንዳትሞክሪ

Келесі