Ethiopia /ህያው ፍቅር ክፍል 18/ ትረካ/amaregna tereka/ደረጄ በቀለ/Ethioemma tube November 2021/Anteneh asres#

Ойын-сауық

እንኳን ለኢትዮጲያ ቲያትር(Ethiopian theatre) 100ኛ አመት አደረሳችሁ
ይህ በደራሲ ደረጄ በቀለ ተደርሶ በአንተነህ አስረስ፣ብሌን ሳሙኤል ፣ሳምራዊት ሲሳይ፣Alex takele እና ሌሎችም የተረኩት ህያው ፍቅር (heyaw feker)የተሰኘ ልብ ወለድ መፅሀፍ ትረካ ነው።(amaregna tereka)
መታሰቢያነቱ ለኢትዮጲያ ቲያትር መሰዋእትነት ለከፈሉ ባለሞያዎች ሁሉ ይሁን
november 2021(audio book)
Anteneh asres/አንተነህ አስረስ

Пікірлер: 5

  • @Neba-b
    @Neba-b2 жыл бұрын

    Good job 👍

  • @ambaw1004
    @ambaw10042 жыл бұрын

    “ ህያው ፍቅር " የሚገርም የሚደንቅ ክፍል ነበር ፤ ጥበብ በናንተ ላይ ዳሧን መጣሏን አሥመስክራችኋል ፤ በዚህ ሥራ ለተሳተፋቹ ድንቅ ከያንያን በሙሉ ሽብርክ ብዬ አድናቆቴን እንደገለፅኹ ይቆጠርልኝ ። ጎበዝ ይህንን ትረካ ለመተረ ? መተረክ አልያም ማንበብ ብቻ በቂ አይደለም ? መተወንም ይጠይቃል ። ይህንን ደግሞ በናንተ አይተናል ፤ ይህ ሥራችሁ ይህንን የመሰለ ድንቅ መጽሐፍ እያነሱ እየበለቱ ለሚቸረችሩ የዩቱብ ብፌ ዘዋሪዎች ፤ እንደ መቀጣጫ ይሁንልኝ ፤ ወይንም ይህንን ሥራ እያሳዩ 40 መግረፍ ነበር ፤ ጥበብን እና ደራሲውን አክብሮ ከተሰራ አይቀር እንዲህ ሢኾን ደስ ይላል ። ማር የተሰነገበት ዕርጎ የሆነ ድንቅ ትረካ ነው።

  • @ambaw1004
    @ambaw10042 жыл бұрын

    ከላይ የከተብኩት እንደተጠበቀ ኾኖ ፤ ዛሬ የቻሪሊ ኹናቴ እጅግ እጅግ በጣም ነክቶኛል ፤ በነገራችን ላይ ቻርሊ ልቤ ውስጥ ሰርፆ እንዲገባ ያደረገው ደራሲው እና ገጸ ባህሪውን የሚጫወትልን አንትዬ ናቸው፤ ግና በዚህ ድንቅ ትረካ ላይ የተሳተፋችኹ በሙላ የምትጫወቱት ገጸ ባህሪያት ከመጽሐፉ ጋር እንድንቆራኝ አግዞናል ፤ ሌላው ዛሬ ማንሣት የፈለኩት የደራሲ ደረጀ በቀለ " ታንጀሪና ሆቴል እና ሌሎች አጫጭር ልብ ወለዶች " የተሰኘ መጽሀፍ በ 2012 ዓ.ም እንዳሳተመ ሰምቼ ነበር ? ምናልባት ከተመቻቹ ከዛ ላይ ጨልፋችሁ ብታሥቀምሱን ...?

  • @ethioemmatube

    @ethioemmatube

    2 жыл бұрын

    አመስግናለሁ አምብሽዬ።የመፅሀፍ ጭለፋውን ለብሌን ሹክ በልልኝ።ህያው ፍቅርንም መርጣ እንድንተርከው የነሽጠችኝ እሷ ናት።በአክብሮት እንተርከዋለን።ደረጄ የቃላት ሀብቱ ይገርማል።ህይወትን አድምቆ ይገልፃታል ።ገርሞኝ ገርሞኝ ገርሞኝ መገረሜን አላቆምኩም።ዘመን ተሻጋሪ ቅርስ ጥሎልን ነው ያለፈው

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    2 жыл бұрын

    @@ethioemmatube አንትዬ ወንድሜ አመሰግናለኹ ፤ ብሌንዬ ጎበዝ ተራኪ ብቻ ሣትሆን ጭልፊት አምባቢ ነች። ሹክ ብዬ የመቆዘሚያ ጊዜ እሰጣታለኹ ። ትንፋሽህ ይባረክልኝ አንትሽዬ ። ጥበብ ትክፈላችሁ ሌላ ምን እላለሁ!!!

Келесі