No video

Ethiopia - ESAT Special Pro ከጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሀኑ ጁላ ጋር የተደረገ ቆይታ | Oct 2021

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Пікірлер: 1 400

  • @bizunehabebe4119
    @bizunehabebe41192 жыл бұрын

    ጀኔራል በወቅቱ እትዮጵያ ሀገራችን እና ህዝባችንን ለማዳን ለሠሩት ከፍተኛ ስራና የአመራር ብቃት እናከብሮታለን። ከነመላው አመራሮትና አባላቶች ጋር በአንድነት።

  • @yenesewzegeye1922

    @yenesewzegeye1922

    2 жыл бұрын

    በናትህ ምን ስለሰራ ነው የምታሽቋልጠው። አማራ እየተጨፈጨፈ ነውኮ። በቃ ለሆዱ ሲል እናቱን የሚሸጥ ትውልድ ነው ያለን?

  • @birhanutube7723
    @birhanutube77232 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @kuflomangsom3880

    @kuflomangsom3880

    2 жыл бұрын

    ኢ/ያ ለዘላለም ትዉደም

  • @zekariasabebe8988
    @zekariasabebe89882 жыл бұрын

    We are proud of you. Thank you 1000x

  • @spxcify

    @spxcify

    2 жыл бұрын

    Kkkk

  • @ghfbrh8399

    @ghfbrh8399

    2 жыл бұрын

    ColourMaster /ቫይረስ 😷😷

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete96662 жыл бұрын

    ሁሉ አይነገርም። የኛ አገረ ሰው ወሬ ወደደ። ጀነራል ትክክል፣ በጣም እናከብሮታለን።

  • @petrostsegai8738

    @petrostsegai8738

    Жыл бұрын

    Bullshit it is EDF generals that were leading this ex/ pow . Without Eritrea support you were defeated hands down by TDF -- 🇪🇷✌️🇪🇷

  • @user-qe6lg4ux8g
    @user-qe6lg4ux8g2 жыл бұрын

    ድል ለመከላከያ አላህ ይገዛችሁ ድል ለኢትዮጵያ

  • @lhaile1499

    @lhaile1499

    2 жыл бұрын

    👹💩💩💩💩ኸትግራይ መሬት 💩💩💩 አሰቀዝኖ 🇧🇴 መኸላኸያ ጠርጎ ያሰወጣ👉🏽🌹🌹🌹🌹🌹ጁንታታታታታታታቲ ጀግና

  • @ghfbrh8399

    @ghfbrh8399

    2 жыл бұрын

    L Haile /አንቺ ቫይረስ የሊጥ ሌባ እዚህ ምን ትሰርያለሽ እዚህ የሚሰረቅ የለም 😂😂😂😂🌵🌵🌵🌵🐍🐍🐍👈👈👈👈

  • @wok-1112
    @wok-11122 жыл бұрын

    ጀንራል ብርአኑ ጁላ ጀግና ነህ 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በርታ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች አልጠራጠርም

  • @fardowsobashir7681

    @fardowsobashir7681

    2 жыл бұрын

    ሀደ

  • @fardowsobashir7681

    @fardowsobashir7681

    2 жыл бұрын

    ሀሚደወታ

  • @gftgft7835

    @gftgft7835

    2 жыл бұрын

    እረ እባካቹሁ ቆሻሻ በሰውነት ላይ ለብዙ ጊዜ ከቆየ የሰውነት አካሎች ቆራርጦ እንደሚጥል ወያኔ በቆየ ቁጥር ያው ነው።

  • @LamdaAlpha65

    @LamdaAlpha65

    2 жыл бұрын

    ይህ ብርጭቆ የሚያህል ቅጥረኛ ጋዜጠኛ መሳይ ይህን ጀግናና ኩሩ ጀነራል በዚህ ሁኔታ መጣሉ እጅግ ያሳዝነኛል። ጥሩ ነገሩ መጋቢት 30፡ የዩኤኑ ሪፖርት ይፋ ይሆናል! ወንጀለኞች ይለያሉ፣ ተሸንፈው ቢሆኑም። በትግራይ 700 ኢንዱስትሪ ነበረ የተባለው እጅግ ኣስደንቆኛል። በዚህም በዛም፡ 700 ኢንዱስትሪ ነበረ ብሎ ክቡር ጀነራሉ ኣስረግጦ ስለተናገረ ኣምኘዋለሁ። ከባለቤቱ በላይ ያውቀ ቡዳ ነው ተብሎ የለ። እናማ እያንዳንዱ ተቆጥሮ፣ ኣሁን ያለበት ሁኔታ ተጣርቶ፣ የጀነራሉ ሰራዊትና፡ የቀጠራቸው ኣጋዦቹ ስንት እንዳወደሙ፡ ማን ምን ወሰደ? የሚለውን ቁልፍ ጥያቄ ለማጣራት ጥሩ መነሻ ነው! ይህን ቃለመጠይቅ እንኳን ሰማሁት! ለሁሉም የሚሻለው ኣሁንም ሰላም ነው። ማንም ኣያሸንፍም። የኣብይ መንግስት ልብ ብሎ፣ ሁሉም የኢሳት ጋዜጠኞች መከሰስ ኣለባቸው! TDF ኣንድ ጥሩ የሰራው ጦርነቱ ፣ የመሳይም የገዱም፡ የቧያለውን፡ የታማኝም መንደር ጦርነቱ መውሰዱ ነው! ጠቅ!

  • @user-nv4sy5fi6d

    @user-nv4sy5fi6d

    2 жыл бұрын

    @@LamdaAlpha65 የምድራችን ርኩሰት መራባያ የነበረው ህወሀትን ቆርጦ የጣለልን የህዝብ ልጅ የሆነው ጀነራላችን መከላከያችን ሲዘመረላቸው ይኖራሉ!🇪🇹❤️🇪🇹ሞትና ውርደት ለሰዶማዊው ጁንታና ርዝራዦቹ 👂

  • @salemhailu11-11
    @salemhailu11-112 жыл бұрын

    የመከላከያችንን መረጃዎች ያለፈቃድ የሚያወጡ ሚዲያዎች በህግ መጠየቅ ቢችሉ፤ እኛም መከላከያው በራሱ ሚዲያዎች የሚያወጣውን መረጃ ብቻ ብንከታተል መልካም ይሆናል።

  • @merrytesfaye3437

    @merrytesfaye3437

    2 жыл бұрын

    👌👌👌👍👍👍

  • @mightyg8545

    @mightyg8545

    2 жыл бұрын

    ወርቅ ሃሳብ 💚💛❤️

  • @user-jc1bd9on5p

    @user-jc1bd9on5p

    2 жыл бұрын

    ትክክል 👍👍👍

  • @mussiezereay6188

    @mussiezereay6188

    2 жыл бұрын

    አዎ ውርደት ከምትሰሙ የመከላክያ ውሸት አዳምጣቹ መርቅናቹ ብታድሩ ይሻላል😝

  • @ghfbrh8399

    @ghfbrh8399

    2 жыл бұрын

    Mussie Zereay /ቫይረስ ጁንታ ከሀዲ ባንዳ ዘር ማንዘርህን የቀለበ ሰራዊት መሆኑን አትርሳ የለማኝ ልጅ 🌵🌵🌵🐍🐍🐍🐍👈👈👈👈

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma97442 жыл бұрын

    ክብር ለጄኔራሎቻችን ክብር ለመላው የመከላከያ ሰራዊታችን ሁሌም በናንተ እንኮራለን እዚህ ውስጥ ገብታችሁ አስተያየት የምትሰጡ ዱቄት ጁንታዎች እራሳችሁን አታድክሙ ኢትዮጵያ በጀግኖቻችን ተጋድሎ እዚህ ደርሶናል አሁንም እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ 🍀🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺❤️❤️❤️❤️ሀገሬ አምለጣለች መሳይ ተባረክ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @lhaile1499

    @lhaile1499

    2 жыл бұрын

    እንኻን የእናንተ ዘር አልሆንኹ ጀግናው ጁንታ መኹሪዪያ ጁንታ ጀግናናናናና 💀💩💩ጀልጃላ 💩💩ባዶ ማይንድ ማፈሪያ💀💀💀

  • @hhdgdhvdydyd8142

    @hhdgdhvdydyd8142

    2 жыл бұрын

    Fuck

  • @tdf4820

    @tdf4820

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 መቸ ተከላከለላችሁ ወያኔ አማራ ክልል ገብቶ እይስደነሳቹ እኮ ነው; ሱዳን መሬታችሁ ወራ ይዛ ዝም ፀጥ እና እንዴት ነው ጀግና ሚባለው😂😂😂😂😂

  • @nejatliben6293
    @nejatliben62932 жыл бұрын

    ጄ/ል ብርሀኑ ጁላ እባክወትን የወሎ ገበሬወች አለቁ ልትደርሱላቸዉ ይገባል

  • @endriswelotube2660

    @endriswelotube2660

    2 жыл бұрын

    የሰማን የለም ነጃትዋ ዱአ አዲርጊ እሽ

  • @theincredible779

    @theincredible779

    2 жыл бұрын

    Are please ahun yijemeral liyunet atifteru ye amara belu . Ahun jemirewal wigia we will see what going to be

  • @biruktadelle4168

    @biruktadelle4168

    2 жыл бұрын

    @ talles von ቅብርጥስ ጁንታው ምን አስበህ ነው ???ሂሳብ በአተር ፍሬ አልነበር እንዴ ወያኔ ሚያስተምረው 🤣 ጭራሽ 700 ኢንዱስትሪ ምናምን እያልሽ ልታወዛግቢን 😆 ወያኔ ድጋሚ ከሚመጣ ዘርማንዘሬ ቢጠፋ እመርጣለሁ

  • @merrytesfaye3437

    @merrytesfaye3437

    2 жыл бұрын

    @@biruktadelle4168 👌👌👌👍👍👍👏👏👏🙏🙏🙏

  • @user-ng5mn4bk8i

    @user-ng5mn4bk8i

    2 жыл бұрын

    ሳናቀዉም ሆነ እያወቀን የጁንታን አጀንዳ እያሰራጨን እንደሆነ ስንታችን እናዉቃለን ?????

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo17872 жыл бұрын

    መሳይዬ. የኔ. ውድ. የኔ. ጀግና የምንወዳቸውን. እንቁዎቻችንን. እያቀረብክ አጠገብከን. እኮ. እ ና መ ሰ ግ ን ሃ ለ ን ተሳክቶልሀል. ተባረክ. መርህ. ይባርክ የወለድካቸው. ይደጉልህ. ኢትዮጵያ. ታመስግንህ. እልል. በይ. ኢትዮጵያ. እልል. በይ. ሀገሬ. እማማዬ. ታሽንፋለች በአብይዬ. እየተመራች መሳይዬ. ከአብይዬም. ጋር. እንደምትገናኝ አልጠራጠርም. አግኘው. እናንተን. ይወዳችሁዋል. በሰላም. ተመለስልን. መሳይዬ. የኛ. ምርጥ ጀግኖቻችንን. ምፕሪዎቻችንን. እግዚአብሔር ይጠብቅልን አይዞሽ. እማማዬ. ኢትዮጵያ እውነት ና. ፍቅር ያሽንፋል

  • @lovewins4251
    @lovewins42512 жыл бұрын

    Thank you Mesaye!

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey74342 жыл бұрын

    በጣም እናመሠግናለን ለዚሕ ጥሩ ጥያቄና መልስ ። እግዚአብሔር አገራችንን ከውስጥና ከውጭ ወራሪዎች ይድንልን። አምላክ ብሎልን ህገ መንግሥቱን አዲሱ መንግሠት ይቀይርልን

  • @girmaabdi182

    @girmaabdi182

    2 жыл бұрын

    Have no doubt, Bizuayehu. It will be revised.

  • @Lily-xi4xx

    @Lily-xi4xx

    2 жыл бұрын

    Keep Dreaming 😴

  • @danielsolomon9772
    @danielsolomon97722 жыл бұрын

    መሳይ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ግን please be professional ባልፈው በጅንስ አሁን ደግሞ እንደዚ አንድ ባለስልጣን ስትጠይቅ please protocol ይጠበቅ

  • @shantytown365

    @shantytown365

    2 жыл бұрын

    Suf libes iyalik new faraw🙄

  • @hhdgdhvdydyd8142

    @hhdgdhvdydyd8142

    2 жыл бұрын

    ለሙርከኛ ፑሮቶከል አያስፈልገውም ሲበዛበት ነው

  • @aregayaregawi2098

    @aregayaregawi2098

    2 жыл бұрын

    ኡነት ለሚናገር መሪ እንጂ ለሚዋሽ መሪ ክብር ስለማያስፈልገው ነው

  • @RA-bn6lb

    @RA-bn6lb

    2 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @asterisayas8522

    @asterisayas8522

    2 жыл бұрын

    @@aregayaregawi2098 ጁንታ 👂

  • @bineymgeresu7888
    @bineymgeresu78882 жыл бұрын

    Big respect General B.👊 we proud of u & we are all with u ❤ (ethio 💚💛❤defance force )

  • @aberashbelete2437
    @aberashbelete24372 жыл бұрын

    We respect G B thank you for your service 🙏 💯

  • @nebyu2692

    @nebyu2692

    2 жыл бұрын

    ምርኮኛው ግራ ግብት ብሎታል መፈንቅለ መንገስት ቢሞክር ይሻለው ነበር

  • @nickworke3136
    @nickworke31362 жыл бұрын

    መሳይ የጠየካቸው ጥያቄዎች በሙሉ በጣም ትክክለኛና በግልፅ ለኢትዮጵያ ህዝብ መልስ ሊያገኙ የሚገባቸው ነበሩ ታዳ ምንዋጋለው በነበረህ ቆይታ ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ ሆነ መልሱ ውስጡን ለቄስ አለ ያገሬ ሰው እስቲ ይሁን ያሳዝናልም ያሳፍራልም አንተን ግን ሳላመሰግንህ አላልፍም በቀሪ ጊዜህ መልካም ቆይታ ይሁንልህ ።

  • @loveethiopia3106
    @loveethiopia31062 жыл бұрын

    Thank you for protecting our country from these evils, we are so proud of Ethiopian army. More power to you!! We are all with you ❤

  • @amanjabir5457

    @amanjabir5457

    2 жыл бұрын

    Ll Lloyd's l I'll km loll ll loll like Pollock Love lllpl o Loll To l lpo life l Llo top lolll O Lowolllll Plk topllpl o Ol p Line llo ol O Lll

  • @mussiezereay6188

    @mussiezereay6188

    2 жыл бұрын

    😝

  • @dave5050ful

    @dave5050ful

    2 жыл бұрын

    what happened in dess city under curfew, short memory

  • @gallant7661

    @gallant7661

    2 жыл бұрын

    I think some people are born in nature stupid. Do you know how many people are suffering under the hands of TPLF? You are safe does not mean that others are safe. More than 2 million people in Afar and Amhara region are in nightmares

  • @wediofla3230

    @wediofla3230

    2 жыл бұрын

    @@gallant7661 Blame it on terriorst Abiy.

  • @helenmamo7292
    @helenmamo72922 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ጀግናው ብራሀኑ ጁላ እናተ የኢትዮጲያ አሌታ ናቻሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ

  • @Selam694
    @Selam6942 жыл бұрын

    በርታ መሳይ ! ቆይታህ ያማረ እንዲሆን እመኛለሁ ጌታ ይጠብቅህ , በሰላምም ይመልስህ 🙏

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew1902 жыл бұрын

    Thanks So much The Heroes Etheiopian People Army Fors and Air Force And then Thnkes so much The Heroes Etheiopian People Prime Minister Dr Abiy Ahemed.

  • @samabey789
    @samabey7892 жыл бұрын

    Thank you General brehanu gula you are totally right we have keep our history the real day. 💚💛❤💪🏾✌🏾🙏🏿

  • @lhaile1499

    @lhaile1499

    2 жыл бұрын

    💩💩💩💩💩💩💩

  • @maethio

    @maethio

    2 жыл бұрын

    አረሱትእ እእእእእ አረሱት የመረሳን ጋይንትን መሬት አረሱትእእእእእ 😂😂😂😂😂

  • @maethio

    @maethio

    2 жыл бұрын

    አረሱትእ እእእእ የጋይንት የታማኝን አገር አረ

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete96662 жыл бұрын

    ጀግናው ሠራዊታችን የኢትዮጵያ ባለውለታ፣ ከጎናችሁ ነን።

  • @lhaile1499

    @lhaile1499

    2 жыл бұрын

    ቂቃቃ

  • @henok644

    @henok644

    2 жыл бұрын

    Eymote yale ante kogen lithon jula anegageru temechtognal 😅😅😅😅😅

  • @akuye910
    @akuye9102 жыл бұрын

    መሰይ ጀግና ነህ የምትተይቃቸው ትያቄወች በህዝቡ ውስጥ ያለውን ትያቄ ነው እናመስግናለን

  • @weldugebru8241

    @weldugebru8241

    2 жыл бұрын

    በሎ ጄጊና

  • @cvf5013

    @cvf5013

    2 жыл бұрын

    በጣም

  • @tedtekle2508
    @tedtekle25082 жыл бұрын

    Very proud of you, we love you and support the great change with Ethiopian Army as it shoud be. We could not wait for the flag to be corrected from the damage weyane did. Congratulation for tbe win over the teroriest weyane.

  • @zewdneshkebede8166
    @zewdneshkebede81662 жыл бұрын

    ጀነራል ብርሀኑ ጅላ እናመሰግኖታለን

  • @tdf4820

    @tdf4820

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 መቸ ተከላከለላችሁ ወያኔ አማራ ክልል ገብቶ እይስደነሳቹ እኮ ነው; ሱዳን መሬታችሁ ወራ ይዛ ዝም ፀጥ እና እንዴት ነው ጀግና ሚባለው😂😂😂😂😂

  • @choice8365
    @choice83652 жыл бұрын

    General You are a hero , Keep up the good work , you are wise you know what is best for Ethiopia. we stand with you.

  • @abichugobana9509
    @abichugobana95092 жыл бұрын

    Thank you Mesay for presenting us this wonderful general

  • @Jestice4all
    @Jestice4all2 жыл бұрын

    Berhanu Jula, Yethiopia Jegna. His passion alone is satisfying! Thank you Mesi for your courage to ask tough questions too.

  • @hassenabbatiba5006
    @hassenabbatiba50062 жыл бұрын

    በቂ ዝግጅት መኖሩ ሳይረጋገጥ በሚድያ ግፊት የጥድፊያ ጦርነት ውስጥ ፈጽሞ መግባት የለብንም።

  • @beletetom107

    @beletetom107

    2 жыл бұрын

    ተባረክ

  • @yonatanakalu-tk2xl

    @yonatanakalu-tk2xl

    2 жыл бұрын

    Betezegajim shintam kizenam ahya Amhara neh. TDF destroyed your army period. Great Tigray nation will be real soon!

  • @hassenabbatiba5006

    @hassenabbatiba5006

    2 жыл бұрын

    @@yonatanakalu-tk2xl good luck.

  • @mightyg8545
    @mightyg85452 жыл бұрын

    General Birhanu , much respect ✊

  • @fathiab3787

    @fathiab3787

    2 жыл бұрын

    🐅🐅🐅💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🐅🐅🐅

  • @mohammedsirajnesru1578
    @mohammedsirajnesru15782 жыл бұрын

    እጅግ የማከብርህና ምርጥ ሙያዊ ስነምግባር እና ብቃት አሟልተህ ስራህና ልዩ ብሮግራምህ እንዲሁ በግል የፌስቡክ ገፅ በምትፅፋቸው ፅሁፍህም የማደንቅህና ኢትዮጲያዊው ቆራጦነት ጀግንነት የተላበስከው ውድ ወንድሜ መስዬ ከባጫ ደበሌ ጀምረህ ከቲባዋንም የጠ/ፍ ፕሬዝዳቷንም እንዲሁም ይሔንንም ድንቅ ቃለምልልስህን ሰምቼሀለሁኝ እና ከቻልክ እንደምንም ብለህ ወደ ዋሽግተን ከመመለስህ በፊት ቢያንስ የአራት ወይም የሶስት ሰዎችን ቃለምልልስ ልታቀርብልን ብትጥርልንና ብትቸገርልኝ እጅግ ደስ ይለኝ ነበር ከቻልክ ጠ/ሚ አብይ ፕሬዝዳን ሳአለ ወርቅ ም/ኢታማዦር ሹም አበባው እና የቀድሞ የውሀና መስኖ ሚንስተር አቶ ስለሺ ጋር ከቻልክ እንድታቀርብልን ስል በአክብሮጥ እጠይቅሀለው

  • @menasse8720
    @menasse87202 жыл бұрын

    Messay you asked very appropriate and burning questions. Good job

  • @mesfing3306
    @mesfing33062 жыл бұрын

    Thank you General!! Keep up the good job!!

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb2 жыл бұрын

    ትንቢተ ኤርምያስ 1:19 ከአንተ ጋር ይዋጋሉ፥ ነገር ግን አድንህ ዘንድ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና ድል አይነሡህም፥ ይላል እግዚአብሔር። ለኢትዮጵያ ጠላቶች የጊዜው መልዕክት ይህ ነው

  • @user-jn9pp4ns3t

    @user-jn9pp4ns3t

    2 жыл бұрын

    ኦሪት ዘዳግም 32፥30 "መጠጊያ ዐለታቸው ካልሸጣቸው፣ እግዚአብሔር ካልተዋቸው በቀር፣ አንድ ሰው እንዴት ሺሁን ያሳድዳል? ሁለቱስ እንዴት ዐሥር ሺሁን እንዲሸሹ ያደርጋሉ?" መዝሙረ ዳዊት 125፥2 "ተራሮች በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ሆኑ፥ ከዛሬ ጀምሮ ለዘላለም፤ እግዚአብሔር በሕዝቡ ዙሪያ ነው።" መዝሙረ ዳዊት 135፥21 "በኢየሩሳሌም የሚኖር እግዚአብሔር፣ ከጽዮን ይባረክ። ሃሌ ሉያ።"

  • @edenjemal9805
    @edenjemal98052 жыл бұрын

    Thank you General for serving my country. God bless you

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew1902 жыл бұрын

    Thanks General ብርሐኑ because Your Democracy And Spich Right our jornalest In Ethiopia.

  • @admasufrahiwot9160
    @admasufrahiwot91602 жыл бұрын

    ጀግናው ጀነራል እናከብርሀለን

  • @tdf4820

    @tdf4820

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 መቸ ተከላከለላችሁ ወያኔ አማራ ክልል ገብቶ እይስደነሳቹ እኮ ነው; ሱዳን መሬታችሁ ወራ ይዛ ዝም ፀጥ እና እንዴት ነው ጀግና ሚባለው😂😂😂😂😂

  • @kevinkassay138
    @kevinkassay1382 жыл бұрын

    Mesay please interview abichu 🙏

  • @user-xh3iw5kl4v

    @user-xh3iw5kl4v

    2 жыл бұрын

    Abishu kko

  • @bizubizu379
    @bizubizu3792 жыл бұрын

    Thank you General we love you and God/Allah protect our National Defense.

  • @tdf4820

    @tdf4820

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 መቸ ተከላከለላችሁ ወያኔ አማራ ክልል ገብቶ እይስደነሳቹ እኮ ነው; ሱዳን መሬታችሁ ወራ ይዛ ዝም ፀጥ እና እንዴት ነው ጀግና ሚባለው😂😂😂😂😂

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd89812 жыл бұрын

    ዉድ የኢትዮጵያ ጀግኖች በሰላም በጤና ኑሩልን ጀኔራል ብርሀኑ ጀኔራል አበባዉ ጀኔራል ባጫ ሁላችሁም የሀገሬ ሰራዊቶች ሀገራችነ ሰላሟ ይመለስልን እናሸንፋለን

  • @mollademeke3914

    @mollademeke3914

    2 жыл бұрын

    ለመጨረሻው ድል ተቃርበናል፡፡ እነዚህ ቦታዎች በቅርብ ቀን ነጻ ይወጣሉ፡፡ አሸባሪው በየደረሰበት ቦታ ይቀበራል፡፡ ድል ለአማራ ህዝብ! ድል ለአማራ ፀጥታ ኃይል! ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል! ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ፡፡

  • @kaleabgebrewolde6086
    @kaleabgebrewolde60862 жыл бұрын

    Thank you Esat

  • @samuelmengistu2728
    @samuelmengistu27282 жыл бұрын

    BIG Respect General

  • @yohang2067

    @yohang2067

    2 жыл бұрын

    X-POW General…

  • @abelyisk4145
    @abelyisk41452 жыл бұрын

    Great interview.

  • @newethiopia1861
    @newethiopia18612 жыл бұрын

    Thank you so much our respected general Birhanu Julla!!

  • @Whale794
    @Whale7942 жыл бұрын

    Formal military started by the era of emperor Tewodros and after that it was in Emperor Minilik || in the battle Adwa. You should mention that as a proud.

  • @testsegay5112

    @testsegay5112

    2 жыл бұрын

    dONKEY amhara never had any Great general in history

  • @Servival365

    @Servival365

    2 жыл бұрын

    True, started by King Tewodros.

  • @Servival365

    @Servival365

    2 жыл бұрын

    @@testsegay5112 stupid, read history first. And now your General's are history.

  • @wediofla3230

    @wediofla3230

    2 жыл бұрын

    @@Servival365 Who wrote those history you talk about? Kebede, Aschenake, Gizaw, Asheber etc? We recently seen how you try to steal TPLF's accomplishment as if you built GERD - ግድቡ የኔ ነው መፈክር:

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h2 жыл бұрын

    መሳይ እናመሰግናለን ቁልፍ ቁልፍ ሰው ነው የምታቀርብልን

  • @user-dy5kf3dr4h

    @user-dy5kf3dr4h

    2 жыл бұрын

    ሃና ኢሳት እኮ የ ኢትዮጵያ ቁልፍ ሜድያ እኮ ነው እኔ እንደ ኤርትራዊ ከ ኢሳት የሚተላለፈው መረጃ ብቻ ነው የማምነው ምኽንያቱ እውነተኛ ሜድያ ስለሆነ

  • @habtigray7604

    @habtigray7604

    2 жыл бұрын

    @@user-dy5kf3dr4h hasawe sile zikonika eka bi hade ezinika ayitisimae!!!!

  • @ahmedmestofa3000
    @ahmedmestofa30002 жыл бұрын

    Yes

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd60362 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @TK-hn2wf
    @TK-hn2wf2 жыл бұрын

    Great interview. clear information for everyone. Thank you General Berhanu Jula .

  • @user-hy8zt1ut5i
    @user-hy8zt1ut5i2 жыл бұрын

    💪💪💪💪ድል ቁርሱ ጀነራል!!!

  • @mussiezereay6188

    @mussiezereay6188

    2 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @ghfbrh8399

    @ghfbrh8399

    2 жыл бұрын

    Mussie Zereay /ቫይረስ እረሀብተኛ ዘመጆችህን ሲቀልብ እንደነበር አትርሳ 😷😷😷😷🐍🐍🐍🌵🌵🌵👈👈👈👈

  • @truth9645

    @truth9645

    2 жыл бұрын

    ውሸት ቁርሱ. ይሻላል.

  • @ghfbrh8399

    @ghfbrh8399

    2 жыл бұрын

    Wubet Berhane /ውሸትማ እናንተ ተወልዳቹ ያደጋቹበት ነው የዘር ማንዘራቹ ነው 😂😂😂

  • @romadiabrha253

    @romadiabrha253

    2 жыл бұрын

    Tnsh Enquan atafrum Weys ye Dl trgum tekeyrewal Amara Adgi snl bemikiniat neww:: Teshenfo endeweta yaw rasu mesekerelish Dl kursu,Msaw,Eratu is belongs to Tegaru. Alemaferachu Komcham hula

  • @yenedz7264
    @yenedz72642 жыл бұрын

    ኢሳቶች በዚህ መልኩ ስለየናቹ በጣም በጣም ደስ ብሎናል የሁል ጊዚ የኢትዮጵያ ተስፉም ናቹና ከእግዚአብሔር በታች።

  • @tesfayemersha4356
    @tesfayemersha43562 жыл бұрын

    thank you dear respected itamajor Branu keep up it!

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d2 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ክብር የመለሳቹልን የቁርጥ ቀን ልጅ ጀነራል ብርሃኑ ጁላ እናከብርሃለን ሺ አመት ኑርልን!🇪🇹❤️🇪🇹 ክብር ለመከላከያችን💪🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @Jobhabesh

    @Jobhabesh

    2 жыл бұрын

    ኣንተ የሙርከኛ ልጅ ብርሀኑ ጁል ምርኮኛ እንደሆነ እወቅ

  • @user-nv4sy5fi6d

    @user-nv4sy5fi6d

    2 жыл бұрын

    @@Jobhabeshእስከ ምትደመሰስና የእስር ትዛዝ እስኪወጣብህ መታገስ አቅቶህ ነው በኮሜንት ምትጮኸው😂እዋይ ለማኒት አጋመ እናንተን የምድር እርኩሰት ሰዶማዊ ከምድራችን ታሪክ እናረጋቹሃለ👂

  • @user-nv4sy5fi6d

    @user-nv4sy5fi6d

    2 жыл бұрын

    @@Jobhabesh አንተ ፀረ ኢትዮጵያዊ ባንዳ ስማቹ ከኢትዮጵያ ካርታ እስኪፋቅ ትንሽ ታገሱን ለማኝ አጋመ 👈 ኢትዮጵያ ህልም ነው ምትሆንብህ💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹

  • @asmareasmare1891
    @asmareasmare18912 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሀኑ ጁላ በጣም ነው የኮራን እባቸው ምክንያቱም ኢትዮጵያ በጀግኖች ኢትዮጵያን ደም እና አጥንት የተገነባች ሀገርናት💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @shimelisadmasu7186
    @shimelisadmasu71862 жыл бұрын

    Thanks General, this is the army we want.

  • @sabafantaye2155
    @sabafantaye21552 жыл бұрын

    Both of u Ethiopian Hero we love u guys and thank u God be with u👍👍👍👍👍🍏🍋❤️

  • @Nani-pq6ff
    @Nani-pq6ff2 жыл бұрын

    በወታደሮች ቀን በአል አድርጉትናልጆቻችንን የወታደር ክብር እንዲኖራቸው ወታደር እየዘከርን እናስተምርበት

  • @jordana7775
    @jordana77752 жыл бұрын

    አዲስ ምእራፍ እናመሰግናለን።

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi1142 жыл бұрын

    ሚገርም ንግግር! He is well informed

  • @maethio

    @maethio

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @teruyedesta5986
    @teruyedesta59862 жыл бұрын

    Messy tebark asteway gazetega neh Berta.

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw2 жыл бұрын

    የኢትዮጵያን ሕዝብ ለመጠበቅ ቄል የገባው ሰራዊት ክብር ይገባቸዋል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏 ኢትዮጵያ ትቅደም ጀግና ጀነራላችን ብርሐኑ

  • @foziatabit8428
    @foziatabit84282 жыл бұрын

    በመጀመሪያ ደረጃ ጄኔራል ለሀገራችን እና ለሕዝቡ ብላቹህ የሠራዊቱ መስዋዕነት የእናንተም የከፍተኛ አመራርና ብቃት ይህችን ሀገር ለታደጋቹህ ከፍተኛ አድናቆት እና ክብር አለኝ አሁንም ቢሆን ከአላህ ጋር ሁሉም ቀኝ እንደምሆንላቹህ ያለ ጥርጥር እናገራለሁ።ኢትዬጵያ ታሸንፋለች ከጎናቹህ ነኝ በርቱ።

  • @michaelmichael5251

    @michaelmichael5251

    2 жыл бұрын

    ኣድጊ

  • @Zebiba123w

    @Zebiba123w

    2 жыл бұрын

    @@michaelmichael5251 ነችሁ ተንከባለላችሁኮ🤭😂🤣

  • @habibahubi4781
    @habibahubi47812 жыл бұрын

    Thank you

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane96812 жыл бұрын

    Maximum Respect ✊ General

  • @MesfinJ
    @MesfinJ2 жыл бұрын

    ጀግናችን እንወድሀለን።

  • @hassmuhammd1306
    @hassmuhammd13062 жыл бұрын

    የኛ ጀግኖች አላህ በሁሉም ነገር ይርዳችሁ

  • @Jobhabesh

    @Jobhabesh

    2 жыл бұрын

    ጀግና ምን ማለት እንደሆ ኣታቁም ብርሀኑ ጀላ የደርግ ምርኮኛ ነው እንጂ ጀግና ኣይደለም

  • @Zebiba123w

    @Zebiba123w

    2 жыл бұрын

    @@Jobhabesh ጀግና ነው27 አመት ታንክ መድፍ ስናይፐር ሲያከማች ሲሰበስብ የነበረን ባንዳ ትግሬ ግንባሩን ያፈረሰ ጀግና

  • @meskeremneway4765

    @meskeremneway4765

    2 жыл бұрын

    @@Jobhabesh ደርግ አስፈንድዶ ይብዳህ ወያኔ ሌባው ዘረ ሌባው መሐይሙ እና ዘረኛው ደደብ ፊደል ገደሉ ወያኔ ባንዳ ወፍ ዘራሹ ነው ይሄ ካንሰር ዘረ ካንሰር በልቶ ሰርቆ የማይበቃው ደርግማ የህዝብ ልጅ ነው ከሌብነት የፀዳ ከመርከቡ ወደ ሊጡ

  • @bekalu1000
    @bekalu10002 жыл бұрын

    Thank you Gener

  • @barhanetemesgan5
    @barhanetemesgan52 жыл бұрын

    መሳይ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ጠቅላይ ሚኒስትሩንም ቃለ መጠየቅ አድርግ የዚህ ሁሉ ለውጥ ዋነኞቹ ኢሳቶች ናችሁ መቼም አትረሱም❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪👍👍👍👍👍👍👍

  • @apollonnittis9021
    @apollonnittis90212 жыл бұрын

    I wish somebody translate this interview in English n put it on media for the world to see

  • @asinegaasinega

    @asinegaasinega

    2 жыл бұрын

    I just might do that.

  • @Lily-xi4xx

    @Lily-xi4xx

    2 жыл бұрын

    That’s good idea for Saturday night comedy 😂😂😂😂😟

  • @RA-bn6lb

    @RA-bn6lb

    2 жыл бұрын

    It's humiliating bro.. He is telling the weaknesses of the government.

  • @Lily-xi4xx

    @Lily-xi4xx

    2 жыл бұрын

    Even though he is lying the sad part is Ethiopian people believes everything he said, my brother always walk with truth in your hands, I hope you already have the answers you don’t need to go far. TIGRAY TEWAT ❤️❤️ TRUTH ALWAYS TRUTH ❤️❤️❤️

  • @samrayimre7879
    @samrayimre78792 жыл бұрын

    መሳይ ጀግናን pls አቡቹንም ቃለ መጣይቅ አርግልን

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew1902 жыл бұрын

    መሳይ መኮንን ሲሳይ አጌና ሌሎቹም Esat jornalest ሕልሜን ስለአሳካችሑ አመስግናችሗለሑ Thanks So much The Heroes Etheiopian People Army Fors and Air Force.

  • @XXX-th1wv
    @XXX-th1wv2 жыл бұрын

    Messay Thank you very much, you are very firm in presenting the relevant questions straightforwardly. I also appreciated the General for his explanation and I always appreciate his detailed explanation with such a level of confidence.

  • @user-zl1lb5tn9i
    @user-zl1lb5tn9i2 жыл бұрын

    እባካችሁ ለሠሜን ወሎ ህዝብ ልትደርሱላቸው ይገባ ምንም የማያውቅ ገበሪ ጨረሱብን ፍትህ ፍትህ

  • @solomon7981
    @solomon79812 жыл бұрын

    Thank you GENERAL and ESAT.

  • @abdallahalzikry6429
    @abdallahalzikry64292 жыл бұрын

    General Birhanu Chula the Ethiopian Army Chief of Staff very intelligent cool headed and farsighted very capable patriotic General and he has won unwavering respect and admiration by Ethiopians we wish more success in keeping Ethiopia United,feared and respected by its enemies and allies.

  • @mathewosketsela6020
    @mathewosketsela60202 жыл бұрын

    Ethiopia big and best people mesay you so brave

  • @Yihew_media12
    @Yihew_media122 жыл бұрын

    ሕገ መንግስት መሻሻሉ ግድ ነው ።

  • @tirutiru8174
    @tirutiru81742 жыл бұрын

    ጀግና ኑርልን አሁንም አገራችንን ነፃ አስወጡልንና ወደ ሠፈራችን እንመለስ።።

  • @tdf4820

    @tdf4820

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 መቸ ተከላከለላችሁ ወያኔ አማራ ክልል ገብቶ እይስደነሳቹ እኮ ነው; ሱዳን መሬታችሁ ወራ ይዛ ዝም ፀጥ እና እንዴት ነው ጀግና ሚባለው😂😂😂😂😂

  • @zaynabaa4034

    @zaynabaa4034

    2 жыл бұрын

    @@tdf4820 ምነው 8 ወር የገረዘህ እሱ አይደለም በ3 ወር ያዙን ልቀቁን አላችሁ

  • @petrostsegai8738

    @petrostsegai8738

    Жыл бұрын

    Bullshit it is EDF generals that were leading this ex/ pow . Without Eritrea support you were defeated hands down by TDF -- 🇪🇷✌️🇪🇷

  • @petrostsegai8738

    @petrostsegai8738

    Жыл бұрын

    Bullshit it is EDF generals that were leading this ex/ pow . Without Eritrea support you were defeated hands down by TDF -- 🇪🇷✌️🇪🇷

  • @user-me3in8xq6j
    @user-me3in8xq6j2 жыл бұрын

    ~ Ethiopia 🇪🇹 lezelalem tinur 🙏🏼 !!

  • @samsonmulugeta2819
    @samsonmulugeta28192 жыл бұрын

    Ewnetegha hager wedad not betam enameseginalen kelib new yemiyawerut🙏🙏🙏

  • @user-um9kc4jx4x
    @user-um9kc4jx4x2 жыл бұрын

    ኪኪኪ አዲስ አበባ እንገባለን የሱዳንን የጅቡቲን በር እናስከፍታለን ወፍ የለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @aishaaisha6153

    @aishaaisha6153

    2 жыл бұрын

    በህልምህ ይሆናል ጌም ኦቮር ጁንታ

  • @zaynabaa4034

    @zaynabaa4034

    2 жыл бұрын

    ለምን ትናገራላችሁ ሂዱ ክፈቱ የዛኔ ይለያል ያኔም እኮ መለስ ያሸነፈው አማራን ይዞ ነበረ

  • @amenhenok1483
    @amenhenok14832 жыл бұрын

    Thank you for your services general Berhanu, wish you success and long life. Messay we hope your next interview will be Dr.Abey or Ato.Demeke

  • @okbuhaile5290

    @okbuhaile5290

    2 жыл бұрын

    General yetebalew murkengya Endezi blow swash snayo mn aynet sawoch Ethiopian eyemeru endalu betam yasaznal. 1.We saw the Ethiopian soldiers killed tigray young men and throw through hills of mahbere dego, 2.we saw Ethiopian soldiers killed tigray young men and burned, some of the soldiers were saying wawww the meat is amazing(Evil). 3.Countless tigray girls and moms got gag raped. The responsibility for all this is Young Dictator Abi Ahmed and the Evil generals like Brhanu jula,bacha debele, general abebaw..and the fano of amara.not the amara civilians. The Eritrean soldiers has done a lot of crimes against humanity on the innocent civilians of tigray.this was done by the invitation of Abi Ahmed.

  • @foodcook201
    @foodcook2012 жыл бұрын

    Oh my God I don't understand why you give him chance to finish so embaarrass to listen to him even child doesn't take like that God help to all Ethiopian people

  • @habesha5291
    @habesha52912 жыл бұрын

    Mesay , you’re a great Journalist 👍👍👍

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat6332 жыл бұрын

    Thank you so much Messay Esat is leading the best in our journalists professionlism. God bless you all. We are immensely proud of the great General Berhanu Jula on his great military leadership and Ethiopian patriotism. God bless him and his mlitary forces.

  • @khadijahussein7630
    @khadijahussein76302 жыл бұрын

    መሳይ እውነተኛ ለእውነት የቆምክ ጋዘጤኛ ነህ በርታ ክብር ለመከላከያ ስራዊታችን

  • @halimasaudi6924
    @halimasaudi69242 жыл бұрын

    የኛጀግኖች አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ ያረብ

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke2812 жыл бұрын

    ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ኢትዮጵያ ልጆች አሏት ይመስገን ፈጣሪ 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍

  • @yourapollo5555
    @yourapollo55552 жыл бұрын

    ጅግና ጀነራል ብርሃኑ ጁላ

  • @ghetnetmetikuwoldegiorgis8568
    @ghetnetmetikuwoldegiorgis85682 жыл бұрын

    ሕድሞ ❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤

  • @adonaywubshet2394
    @adonaywubshet23942 жыл бұрын

    Messay you are doing well keep it up

  • @henoketesfahun5024
    @henoketesfahun50242 жыл бұрын

    I like to ask Masy how he finde the interview he did.

  • @hassenabbatiba5006
    @hassenabbatiba50062 жыл бұрын

    ጀነራል ብርሀኑ በቅርቡ የማርሻልነት ማእረግ እንደሚሰጥዎጥአምናለሁ ፣ ጀነራል ባጫንና አበባውን ጨምሮ ።የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ናችሁ።

  • @remziremzi5829

    @remziremzi5829

    2 жыл бұрын

    @@tiktok-jr1jj 😏😏😏😏😏

  • @sofiyaolpidris7335

    @sofiyaolpidris7335

    2 жыл бұрын

    @@tiktok-jr1jj ትክክል

  • @lucy_love4113

    @lucy_love4113

    2 жыл бұрын

    @@tiktok-jr1jj nice try Junta 😛😛

  • @hassenabbatiba5006

    @hassenabbatiba5006

    2 жыл бұрын

    @@tiktok-jr1jj ያም ሆነ ይህ ጁንታው ኢትዮጵያን ለመበተን ያደረገውን ጥረት ማክሸፍ ችለዋል ። በሱዳን ኮሪደር የመክፈትና የጅቡቲን መስመር የመዝጋት ህልሙን አምክነዋል፣ የወሎውም ቢሆን የጊዜ ጉዳይ ነው ።

  • @tiktok-jr1jj

    @tiktok-jr1jj

    2 жыл бұрын

    @@hassenabbatiba5006 በሰለጠኑት ሀገር ቢሆን ለጦሩ አዛዡና ለጦሩ የበላይ አመራሮች ውጤቱ(ፍርዱ) ሌላ ነበር በጣም ያሳዝናል።ጠቅላይ ሚንስትራችን በጣም ታጋሽ ነው።

  • @Bereda100
    @Bereda1002 жыл бұрын

    Big respect General B! ✊🏾

  • @danieldangiso1781
    @danieldangiso17812 жыл бұрын

    እውነት የእትዮጵያ ጀግኖች ናችሁ።

  • @Masinqo
    @Masinqo2 жыл бұрын

    Bravo Mesay, you did your job very well but no satisfying answer is given so far. Time will tell us more.

  • @desb8971
    @desb89712 жыл бұрын

    You stand with your country on the hardest time Salute and respect to you General 💪🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏾

  • @alemteza1004
    @alemteza10042 жыл бұрын

    ብርሀኑ ጁላ አንድ ማመን ያለበት ነገር ቢኖር ከትግራይ የወጡበት መንገድ አብ ስሉት ስህተት ስህተት እንደሆነና በአምሀራክልልም ሆነ በአፋር ለደረስው ወረራ ዋና ምክንያት መሆኑን ነው ።።

  • @amanuelanbessa6680
    @amanuelanbessa66802 жыл бұрын

    Why did you leave Tigray if you had upper hand and you were wining??? Please answer the question.

  • @user-xh3iw5kl4v

    @user-xh3iw5kl4v

    2 жыл бұрын

    Good question

  • @battykebede5485
    @battykebede54852 жыл бұрын

    Salute 🇪🇹

Келесі