Ethiopia - ግብፅ በሶማሊያ በኩል ተጠጋች!

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 87

  • @hababuye
    @hababuye6 ай бұрын

    ግብጽ መች ርቃን ታውቃለች።...እኛም ባለንበት አቅማችንን እናሣያት...በርካታ አባዮችን በምድራችን በመገንባት

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma26146 ай бұрын

    ድል ለኢትዮጵያ ሀገሬ ይሁን

  • @kedirmohammadi8181
    @kedirmohammadi81816 ай бұрын

    Inshallah Ethiopia will win ❤❤

  • @endalkgetachew1100
    @endalkgetachew11006 ай бұрын

    ወዳጅ እና ጠላት የሚለይበት ጊዜው አሁን ነው 🇪🇹አይዞሽ ሀገሬ።

  • @mickelghawaryat9458
    @mickelghawaryat94586 ай бұрын

    ግብፅ ዋጋሽን ታገኚለሽ እድሜ ልክሽን የኢትዮጺያ ጠላት ነሽ የኢትዮጵያ የእድሜ ልክ ጠላት ነሽ ዳሀ ሆንን አንቀር

  • @tigist-hm3jt

    @tigist-hm3jt

    6 ай бұрын

    ትክክል

  • @awdaed-dd6gq
    @awdaed-dd6gq6 ай бұрын

    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @matiyoskebede5352
    @matiyoskebede53526 ай бұрын

    🇪🇹❤🇪🇹 ምን አይነት ጎረቤቶች ነው ያሉን ግን???????? በተለይ ግብጽ ቀይ ባህርንም ሜዲትራሊያንም በሁሉም አቅጣጫ የባህር በር እንዳናገኝ ነው የምትፈልገው። አባካችሁ በተቻለ መጠን አንድ ሆነን ለሀገራችን የምንቆምበት ቀን ደርሳል!!!!!!!!! አለበለዝያ ሊያጠፉን ነው የተዘጋጁት እኛም ማንቀላፋት የለብንም እጅ ለጅ ተያይዘን ለሀገራችን መድረስ አለብን!!!!!!!!!!!!!!!!!!! 🇪🇹❤🇪🇹 ክብር ለኢትዮጵያ 🇪🇹❤🇪🇹

  • @berhanubayisa6100
    @berhanubayisa61006 ай бұрын

    ሰላም በላት!!!!

  • @rettagebremichael6301
    @rettagebremichael63016 ай бұрын

    ተቀጥቅጣ ትመለሳለች!!!

  • @ahmedmuhammed4120
    @ahmedmuhammed41206 ай бұрын

    አይዞሽ ኢትዮጲያ

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness6 ай бұрын

    ላገራችን እንሞታለን እንደግ እንበልፅግ ስንል ኤርትራም ሱማሌም እምቢ ብለው ኢትዮጵያ ትንሽ መተንፈሻ ባህር ስታገኝ ሁሉም ሊኮረክማት ተነሳ😢

  • @mekdeshuibtim6411

    @mekdeshuibtim6411

    6 ай бұрын

    ለራሳቸው ይጠፋሉ

  • @seyaabdu9703

    @seyaabdu9703

    6 ай бұрын

    ሂዱ እና ሙቱ

  • @aboyeser1563
    @aboyeser15636 ай бұрын

    አንደኛ ነኝ ዋዉ

  • @user-hl5bq3ox7f
    @user-hl5bq3ox7f6 ай бұрын

    ሰላም ለሀጋሬ ይሁን።

  • @orkaido-xm1py
    @orkaido-xm1py6 ай бұрын

    ፈራህ እንደ ?? አለን ላገራችን አዞህ ደግሞ ለግብጽ

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku1396 ай бұрын

    ኢትዮጵያን ይጠብቃል እግዚአብሔር አይተኛም አያንቀላፋም።

  • @awdaed-dd6gq
    @awdaed-dd6gq6 ай бұрын

    አለም በሙሉ ኢትዮጵያን አይወዱንም ግን ደስ የሚለው ነገር አምላክ ኢትዮጵያን አያዋርዳትም 🇪🇹

  • @adanetamirat6828
    @adanetamirat68286 ай бұрын

    ❤❤

  • @AminTheToui
    @AminTheToui6 ай бұрын

    Let anyone come we have to rights to have rad see port of Ethiopian people no one stops Ethiopian people.and our people thank you All so much for your support our people we are one people ❤️

  • @umairchanalles4900

    @umairchanalles4900

    6 ай бұрын

    Let's see then we are ready and you will lose this war also u will lose Ogadden region

  • @awdaed-dd6gq
    @awdaed-dd6gq6 ай бұрын

    እኛ የሰው ሀገር ዜጋ ወስኖልን ሳይሆን የራሳችንን ህልውና እናስጠብቃለን ምንግስት ማፈግፈግ የለበትም🇪🇹🌇

  • @kaprino

    @kaprino

    6 ай бұрын

    😂😂 የ ሌላ ኣገር ባህር በመውረር ነው እንዴ ህልውናህ ምታስጠብቅ?

  • @seyaabdu9703

    @seyaabdu9703

    6 ай бұрын

    ያዝ እንግዲህ ካድሬ ተዘምታለህ 😂 እኛ ማየት ብቻ ነው የበላ ይዝመት ሀገሬን ለሰው ሄደህ ቅመሰው😂😂😂

  • @kedirmohammadi8181

    @kedirmohammadi8181

    6 ай бұрын

    @@kaprinothen fight for Somali 😂😂😂😂

  • @awdaed-dd6gq

    @awdaed-dd6gq

    6 ай бұрын

    @@seyaabdu9703 አብሺር ለሀገሬ ያልዘመትኩኝ ለማን ልዘምት😃

  • @awdaed-dd6gq

    @awdaed-dd6gq

    6 ай бұрын

    @@kaprino እኛ ከየት እናምጣ ታዳ ሰው እደጮጯን በያመቱ ይፈለፈላል ገባያ ስሄድ የእግሬ ማሳረፊያ የለኝም እውነት ኢትዮጵያ 120 ሚሊየን ብቻ አይደለንም እኛ አልተቆጠርንደሆነጂ ከናይጄሪያ ባንበልጥ ብያለሁኝ

  • @biskut6932
    @biskut69326 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ከበለፀገች አትቻልም ስለዚህ ኤሮፓውያን ብዙ ብር ለባንዳ ሰጥተን ሀገሪቷ ለዘላለም በጦርነት በተረጅነት ትኑር ዘዴ ተፈለገ በዘርና በሀይማኖት ከፋፍለን እንጣላት አሁንም የነሱ ተረጂ

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh20676 ай бұрын

    እና ተግን ተዛዛችሁ በቀን ስት ጊዜ ነው ምትዘግቡት ስሬ ፈት ምንም አያመጡም እንዲው ነው ሚፋተጉት እናተ ስለ ሰው ከመዘገብ ለሀገራችሁ ሚበጅ ነገር ዘግቡ

  • @salasbewgobe8888
    @salasbewgobe88886 ай бұрын

    No war

  • @fitsumbulti7577
    @fitsumbulti75776 ай бұрын

    ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይንቀላፋም!

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f6 ай бұрын

    ማን እንደሆንን የምናሳይበት ለአለም የምናሳውቅበት ጌዜ ነው ።

  • @Getaneh188

    @Getaneh188

    6 ай бұрын

    Haha😂 የሚበላው የሌለው ህዝብ ጭራሽ ሌሎችን ማስፈራራት😂

  • @user-ig2rz7to8f

    @user-ig2rz7to8f

    6 ай бұрын

    @@Getaneh188ለመብላት ነው እንዴ የምትኖረው ሆዳም የሚበሉት የሌላቸው 4ለምፃሞች ከተማ እንዳይገቡ በሕግ የተከለከሉ ናቸው የሀገሪቱን የረሃብ ታሪክ የለወጡት።2 ነገስት ካልዕ 7:3_20 አንብብ

  • @Getaneh188

    @Getaneh188

    6 ай бұрын

    @@user-ig2rz7to8f ደንቆሮ first learn how to feed yourself.

  • @user-hv9yf2vj9h
    @user-hv9yf2vj9h6 ай бұрын

    ከአርትራ መገንጠል በሃላ ኢትዮጵያ ላለፉት 30 ዓመታት ከቀይ ባህር መራቅዋ በአካባቢዉ የተለያየዬ ፊላጎት ያላቸዉ የጦር ካምፒ መመሥረቻ እያደረጉ ያሉቤት ሁኔታ ለወደፊቱ መቆምያ ወደለለበት የታመሰ ሁኔታ ዉስጥ እንደምከተዉ በጣም ግልጽ ነዉ:: ስለዝህ ኢትዮጵያ አሁን በተያዘዉ መልኩ ይሁን በለላ ባባሕሩ አካባቢ የራስዋ የጦር ካምፕ እና ወደብ የግድ እንደምያስፈሊጋት ዉሎ ማደር የለለበት ጉዳይ ነዉ!!!!

  • @AMERAmika-kj3gj
    @AMERAmika-kj3gj6 ай бұрын

    ጆሮሀችንን ደፍነን ፊርማው ወደተግባር ማውረድ ነው አይመስላችሁም

  • @umairchanalles4900
    @umairchanalles49006 ай бұрын

    Wadankayga somalia cadowga so jirenka ah ee Ethiopia wain laiska celiyo dhimashada madideno hadi Ethiopia fara galinta naga dhafi wedo

  • @official_simion
    @official_simion6 ай бұрын

    የኢትዮጵያን ህዝብ ማወቅ አለበት ብዬ የምናገረው ነገር "ሶማሊያ ውስጥ የሚገኙ የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ጥቃት ብቀጥልም ከሞቃድሾ ውጭ በሌሎች ከተሞች ላይ ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ዛቻም ሆነ የተቃውሞ ሰልፍ ማድረግ አይቻልም ተብሏል!! ምክንያቱ ምንድነው ካልን ደግሞ ምላሹ እዚህ ጋ ነው። የኢትዮጵያ ጦር በሶማሊያ ሰላም አስከባሪ ኃይል ነው፣ በዝህም ምክንያት ከሶማሊያ ሞቃድሾ ውጭ ሌሎች ከተሞች ተቃውሞውን ሆነ በኢትዮጵያ ላይ ጥቃት መፈጸምን የከለከሉበት ምክንያት የኢትዮጵያ ጦር በሶማሊያ በተለያዩ ቦታዎች ላይ አልሸባብን እያደነ እየፈለገ በመሆኑ እና ሶማሊያ በሁለት እግሯ እንድትቆም እየሰሩ በመሆኑ ነው። ይልቁንስ የሶማሊያ መንግስት በድፕሎማሲ መንገድ መስራት ይሻላል የሚል ምክር አስተላልፈዋል። የምገርመው ነገር ደግሞ በዚህ ሳምንት በሶማሊያ የጎሳ ግጭት በመነሳቱ የኢትዮጵያ ጦር ፅንፈኞችን አድኖ ስይዙ የምያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል መለቀቁ ነው፣ በኢትዮጵያ ላይ ተቃውሞ ለማድረግ ፈልገው የኢትዮጵያ ጦር ወዳለበት ቦታ በመሄዳቸው ብዙ ሰዎች በተኩስ ልውውጥ ተባረዋል። የፖርትላንድ መንግሥት የሶማሊያ አካል ናቸው፣ የምገርመው ነገር ደግሞ በቀድሞ ምርጫ ላይ የሶማሊያ መንግስት ይመረጥ ነበር፣ አሁን ሁሉም ሰዎች ከምርጫ ተወግዷል እየተባለ ነው። እንዲህ እንዲህ እያለ ለሀገራችን ኢትዮጵያ የምቃወሙም ብዙ ናቸው!

  • @xasansuudi4565
    @xasansuudi45656 ай бұрын

    Oromo day dream we are somali remember you we are alshabab and pirates we are brave hearts

  • @americaneaglegtllc2211
    @americaneaglegtllc22116 ай бұрын

    Tetegach fayda yelatm

  • @Oromiafirst-04
    @Oromiafirst-046 ай бұрын

    Enkuwan la Somalia la America 🇺🇸 anetagnam abichu first

  • @Eskemoh01
    @Eskemoh016 ай бұрын

    thackyou for your meaningles story

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis54296 ай бұрын

    ግብጽ ከቆሻሻ እንደ ማይጠፋ ዝንብ ከኢትዮጵያ ጋር በተመለከተ አንድ ነገር ኮሽ ባለበት ቦታ ሁሉ መገኘት ከላይ የተሰጣት እድል ነው ማለት ይቻላል። ስትልከሰከስ ትኖራለች እንጂ በየትም ቦታ ውጤታማ አትሆንም።

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh6 ай бұрын

    የአማራ ሠቆቃ ርሀብ ውሀጥም ህመም ሥብራት መብራት ብሎም ሀኪም ቤት የመኪና መንገድ እጥረት ማን ይጩህለት ሁሉም እሚዘግበው ለመብሊያ ብሎም ለገዘብ ከመሆኑ በፊት እንደ ሠው ማሠብ የቻለ ለተጎዳ አቅም ላጣ ድጋፍ ለሌለው መጮህ ነበርጂ ለዚች ለምታልፍ አለም ሁሉም እኔበልጥ እኔበልጥ ነው

  • @fikrtadele4966
    @fikrtadele49666 ай бұрын

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @yakobtesfalem1494

    @yakobtesfalem1494

    6 ай бұрын

    😂😂😂

  • @amanueltesfamichael5776
    @amanueltesfamichael57766 ай бұрын

    Yehe tenkay asiwegidu zerenga fano gon kumu

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN6 ай бұрын

    ታዲያ እኛ ምን አገባን ሽርሙጣ ፓለቲካ

  • @Blina-Eritrea.
    @Blina-Eritrea.6 ай бұрын

    Ethiopia yehe mt hedew menged adegena new Yahalef alfowol ahun gn betam adegen ya new

  • @mulukentafesse
    @mulukentafesse6 ай бұрын

    Andach yotegah

  • @fikrusime1217
    @fikrusime12176 ай бұрын

    ENDEWIM AGEGNENAT ....LE GIBTSI BE ABAY BEKUL MULU MERZI ENILIKILATALEN

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f6 ай бұрын

    ጦርነት ሰርግም ባህላዊ ጨዋታ መሆኑን አወቃችሁ በመርዝ ጡጦ ደማችሁ የተበከለ የኢትዮጵያ የጠላቶችዋ የማደጎ ልጆች ።

  • @Xudeyfa
    @Xudeyfa6 ай бұрын

    Somali intelligence already aware current ENDF Ethiopia army personnel is mainly Oromos, as Amara and Tigrey excluded. Can Oromo has quality of war confrontation?

  • @einhornwelt6571
    @einhornwelt65716 ай бұрын

    Ere tenqeqe yale zegeba yiesera .

  • @user-bb4zg6ze1e
    @user-bb4zg6ze1e6 ай бұрын

    Sela yeman negaren

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz6 ай бұрын

    መጠጋት ለመጣጋት ይሆንላታል

  • @yakobtesfalem1494

    @yakobtesfalem1494

    6 ай бұрын

    😂😂you can’t even beat Tigray 😂

  • @yosefyosef2245
    @yosefyosef22456 ай бұрын

    ቤሔራዊ እርቅ ካልመጣ የጠላት መጫወቻ ነው የምንሆነው አንድነት ያስከብረናል

  • @truetedla
    @truetedla6 ай бұрын

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሶማሊላንድ የባህር ኃይል ወደብ መገንባት ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ደህንነት፣ ሶማሊያ ሰራዊቷን እና ባህር ሃይሏን እየገነባች ነው። በተጨማሪም ሠራዊት መስጠት; የባህር ኃይል ጓሮ ለግብፅ እና ለሌሎች የሶማሊያ ሀገራት። ወደ ብሄራዊ ደህንነት ስንመጣ እኛ ኢትዮጵያውያን በመውጣት ክፍላችን ምንም ቢፈጠር በአንድነት እንቆማለን። እኔ በግሌ ሌሎች ሀገራት በሶማሊያ የጦር ሰራዊት እና የባህር ሃይል ሰፈር ሲገነቡ አላየሁም ምዕራባውያን ቆመው ይመለከታሉ። ይቅርታ የሶማሌያ ወንድሞቼ ግን ጨዋታው ጨዋታው ነው።

  • @Xudeyfa

    @Xudeyfa

    6 ай бұрын

    What do u think if Somalia claim the ownership part of Ethiopia? The answer is definitely u will not allow that. Ethiopian should understand there is Oromo expansion in and outside of Ethiopia, there of all other nations should unite against idiot Haheya Oromos.

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f6 ай бұрын

    ምናለ ግብፅን እንዳለች እንኳን ባታስቧት የሞተ ዘመድ የላችሁም ።

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg6 ай бұрын

    እስኪ ፍቅራቸውን ያዝልቅላቸው ለነገሩ ከኤርዶጋን ከዚ የተሻለ መጠበቅ የለብንም ምክንያቱም እሱ ማለት ወደነፈሰበት የሚነፍስ ዥዋዥዌ ነው ኢሄን ደሞ ራሻና ዩክሬን ህያው ምስክር ናቸው ከዚ የምትደበደብበትን ድሮን ለዩክሬን እየሰጠች ከዛ ደሞ ከፑቲን ጋር ነኝ ትላለች አቋመ ቢስ ሰውዬ ነው ያዝልቅላቸው እስኪ

  • @alemzebib1375
    @alemzebib13756 ай бұрын

    የራስህ ህዝብ እንደ እህል የሚጭድ ወሮበላ መንግስ አቅፈህ ስለ ያላንተ ያልሆነው ባህር ለመንጠቅ ትለፈልፋለሆ።

  • @Jojo45A
    @Jojo45A6 ай бұрын

    ግብፅና ሱማሌዎች በርቱ እኛ ኢትዩጵያውያን ከጎናችሁ ነን የኛ ጠላታችን የኦሮሙማው ብልፅግና ነው

  • @tigist-hm3jt

    @tigist-hm3jt

    6 ай бұрын

    አፍር ቢሉ ሀገር ሺጪ ባንድ

  • @tigist-hm3jt

    @tigist-hm3jt

    6 ай бұрын

    የኢትዮጵያ የቱ ጋ አንተ ጎጃም እና ጎንደር

  • @begooddogood8334
    @begooddogood83346 ай бұрын

    አይ ኢትዮጵያ የራስሽ አጀንዳ ሳይኖሽ አረጀሽ።

  • @mass1880
    @mass18806 ай бұрын

    ስራህ ይፍረስ

  • @abibossmeka7974
    @abibossmeka79746 ай бұрын

    ሞኝ ትዉልድ ጦርነት እማ Tdf ባህላዊ ጨዋታ ነዉ ብሎ ነበር መንግት የህዝቡን ልብ ለመግዛት ፀብ በደላላ ይፈልጋል ጦርነት ከፈለገ ጦርነት ለማሸነፍ technology እና ዘሌቄታዊ አቅርቦት የሚባል ነገር ያስፈልጋል ይህ ደግሞ ይህ መንግት የዶላር አክርቦት የለዉ በዚ ላይ ተከፍሎ የማያልቅ እዳ ዉስጥ ነዉ ጦርነት ሲመጣ ብሄራዊ ግዳጅ ተብሎ የሚያልቀዉ የደሀዉ ልጅ እንጅ የባለስልጣን ልጆች አይደለም ምነዉ በልቶ ያልጠገበዉን ህዝብ ለማስጨረስ ፈጠናቹ ለዚያ ሸኔ አይበቃንም አትሸልሉ ጦርነት ሸማች ሆነን ከመሳሪያ አምራች ጋር ለመጣላት መሞከር reasonable አይደለም ወገን እየተደማመጥን ሆሆ ምነዉ በጊዜ ካልሞትን አላቹ ጦርነት ይጀመራል ማብቂዉ ድርድር ነዉና አርፉቹ ተቀመጡ ወይ ጣጣ😂😂

  • @user-wf9pd6uh2z
    @user-wf9pd6uh2z6 ай бұрын

    ድል ለግብፅ

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese44616 ай бұрын

    Don’t be the person of overinfilation of Egypt they have many anti Ethiopian supporters they don’t need your support!

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha71996 ай бұрын

    በናታቹ ዉሸት አታዉሩ ስተኩስ ንገረን

  • @truetedla
    @truetedla6 ай бұрын

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሶማሊላንድ የባህር ኃይል ወደብ መገንባት ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ደህንነት፣ ሶማሊያ ሰራዊቷን እና ባህር ሃይሏን እየገነባች ነው። በተጨማሪም ሠራዊት መስጠት; የባህር ኃይል ጓሮ ለግብፅ እና ለሌሎች የሶማሊያ ሀገራት። ወደ ብሄራዊ ደህንነት ስንመጣ እኛ ኢትዮጵያውያን በመውጣት ክፍላችን ምንም ቢፈጠር በአንድነት እንቆማለን። እኔ በግሌ ሌሎች ሀገራት በሶማሊያ የጦር ሰራዊት እና የባህር ሃይል ሰፈር ሲገነቡ አላየሁም ምዕራባውያን ቆመው ይመለከታሉ። ይቅርታ የሶማሌያ ወንድሞቼ ግን ጨዋታው ጨዋታው ነው።

Келесі