Ethiopia: Asgegnew Ashko(Asge)-Xilla አስገኘው አሽኮ -ጢላ New Music Video

Ойын-сауық

#asgedendasho #xilla #ethiopianmusic

Пікірлер: 275

  • @asgegnewashko
    @asgegnewashko2 жыл бұрын

    ጢላ የተሰኘው አዲሱ ስራዬ ማህበረሳባችንን ለማነጽና ለማገዝ ከምንም በላይ ደግሞ በገጠራማው የአገራችን ክፍል የሚገኙ ዜጎቻችን ንቃተ ህሊናን ለማጉላት የተሰራ ነው። ሙዚቃው ወርሊድ ቪዥን በደቡብ ክልል እየተዘዋወረ በንጽህና ዙሪያ የሚሰጠውን ድጋፍና ስልጠናን ለማገዝ በወርልድ ቪዥን ጠያቂነት የተዘጋጀ ነው። ገብታችሁ በማየት እና ለሌሎች ሼር በማድረግ የበኩላችንን እንወጣ እላለሁ!

  • @yeabtazreact

    @yeabtazreact

    2 жыл бұрын

    በጣም ትልቅ ሐሳብ ነው ደስ ይላል

  • @elsiminaj6563

    @elsiminaj6563

    2 жыл бұрын

    እረኛየ ፊልም ነው የሚመስለው..,.ያበደ ነው ወንድማችን ይመችህ

  • @marsilas256

    @marsilas256

    2 жыл бұрын

    እኛንም አመስግነና በትእግስት ለጠበቅንህ ምርጥ ነው በጣም

  • @kalabaregawi1050

    @kalabaregawi1050

    2 жыл бұрын

    Good music Please ከ ዲሽታ ጊና ዘፋኝ ጋር ኣዲስ ዘፈን ኣውጡ እስቲ please ግን በቅርቡ ኣድርጉት

  • @gashahundestaethio9629

    @gashahundestaethio9629

    2 жыл бұрын

    asgea I need ur contact number please

  • @DjNebaEntertaiment
    @DjNebaEntertaiment2 жыл бұрын

    ይመችህ ኣባቴ ባህልህን ኣስተዋውቀህ እኛንም ኣዝናንተህናል!!! Keep Up The Good Work 🔥🔥🔥

  • @MrDesuHN
    @MrDesuHN2 жыл бұрын

    አስጌ ዴንዳሾ ራሱን የሆነ ሰው በእውነት ሁላችን ካንተ ምንማረው ብዙ ነገር አለ። Ishaw Sintaw!

  • @theaddisababa7914
    @theaddisababa79142 жыл бұрын

    Teaching about the hygiene of the community you came from using music, in itself, showed me your greatness and sincerity... good job brother

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet2 жыл бұрын

    በረታ አሪፍ ስራ ነው በጣም ደስ ይላል ቱባ የሃገራችን ባህል ነው።

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l2 жыл бұрын

    ያበደ ነው ልጆቹ ደሰ ይላሉ 🇪🇹😘

  • @tesfawende296
    @tesfawende2962 жыл бұрын

    ደስ የሚል ስራ ነዉ በርታ አሴ ሃሳብህ እሚበረታታ ነዉ👍👍👍

  • @afhomonthebeats
    @afhomonthebeats2 жыл бұрын

    አሪፍ ስራ ነው ከዚም በፊት የሰራሀቸውም ስራዎች አሪፍ ናቸው ማህበረሰብን ማሰብህ በጣም ሊበረታታ የሚገባ ነገር ነው በርታ ብዙ መስራት ትችላለህ 👍👍👍👍👍

  • @travelhabesha
    @travelhabesha2 жыл бұрын

    Great work Asge!! በጣም ምርጥ ስራ ነው ተመችቶኛል! 👍🏾

  • @slowmoe3887
    @slowmoe3887 Жыл бұрын

    نحبكم أهلنا باثيوبيا

  • @selamselam9188
    @selamselam91882 жыл бұрын

    እረ በጌታ አማርኛ ዝፈን ሀይ በቃ ለተመልካች ክብር ይኑርህጂ ሳይገባኝ ማንጨበጭበው ነገር ግራ እየገባኝ ነው በተረፈ ወዳሃለው በርታ ❤❤

  • @user-nw8lc2br8j
    @user-nw8lc2br8j2 жыл бұрын

    ጌሻ ጢላአሪፍ ስራ ነው በርቱ ቱሳዎች ማይ ደብብብ

  • @user-xu5eu1yi4o
    @user-xu5eu1yi4o2 жыл бұрын

    👌አስጌናዉ አንደኛ ዉብ ለምለም ሀገሬን ቁልጭ አርገህ ነዉ ምታሳየን

  • @delbaniali5574
    @delbaniali55742 жыл бұрын

    💚💛❤🙌🙌🙌አዝግዬዬዬዬ ትችላለህ እውነት እንወድሀለንን በርታልን አትጥፉ ገርስሚ የሆኑ ስራዎችን ካተ እጠብቃለን እድ ክብር እሺ ተረጋግተህ እህት ወዳጅህ እሙቲ አክባሪ ጤናን ይስጣችሁ ኦላይ ታኒ አዝጌ

  • @abdisatafa2468
    @abdisatafa24682 жыл бұрын

    Asge sijalana keep it up bro

  • @piassa581
    @piassa5812 жыл бұрын

    Betam arif sera new seteye

  • @geremwgetachew3735
    @geremwgetachew37352 жыл бұрын

    Woow Mom Ethiopia good job Asgisho yebde nw

  • @betelhimmerkn1106
    @betelhimmerkn11062 жыл бұрын

    Nimelay aw dani asgi tuma tuma betam betam doseyes eshi. love new mareg 💋💋💋💋💋💋💋

  • @sosikebede1406
    @sosikebede14062 жыл бұрын

    ድንቅ ስራ ነው አስጌ ሁልግዜ እንዳስገረምከኝ ነው በርታ 🇪🇹❤️

  • @user-oi7yf7om4r
    @user-oi7yf7om4r2 жыл бұрын

    Wow ብለናል አስጌ በርታ ምርጥ ስራ

  • @ayo_weezymk6060
    @ayo_weezymk60602 жыл бұрын

    Keep shining brother 🌟🌟🌟 ጥሎ ዴረ ናው #xilla #xilla #xillo #xillo

  • @bereketabebe595
    @bereketabebe5952 жыл бұрын

    Wow asge.... yimechish arif sera

  • @yaredendryas1197
    @yaredendryas11972 жыл бұрын

    👏👏Arif new betam proud of you gena bzu entebkalen bro

  • @mochitulala9007
    @mochitulala90072 жыл бұрын

    Love how you always add the local people to the song, shows that you enjoy making music whatever your at. May god bless you ❤️

  • @unitytube8067
    @unitytube80672 жыл бұрын

    Good arife Sera new

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem8602 жыл бұрын

    አአስጌ ምረጥነው በረታ ሀገራችንን አላህ ሠላም ያድረግልን

  • @ayet54
    @ayet542 жыл бұрын

    አስጌ ያነሳኽው ሃሳብ ግዙፍ ነው፡፡ የማህበረሰብ ግዴታህን በሙያህ እያደረግክ ያለውን አስተዋጽኦ የሚመሰገን ነው፡፡ በሌላ ከፍ ባለ ስራ ደግሞ እንጠብቅሃለን፡፡ በርታ ወንድሜ!

  • @BujuStar
    @BujuStar2 жыл бұрын

    Good luck eshaw

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp2 жыл бұрын

    በርታ ብሮ ምርጥ ነው ❤️100%👌Good luck

  • @fnnnntmds504
    @fnnnntmds5042 жыл бұрын

    አስጌ ምርጥ ሠው በርታ

  • @mamebossofficial2359
    @mamebossofficial23592 жыл бұрын

    Azge yebede nw habibi melkam edil ❤️❤️🇪🇹 clibu yabede nw

  • @mekuwanintmesele1588
    @mekuwanintmesele15882 жыл бұрын

    ''Xilla'' Arif sira new ma man! Wollka immo gedo!! keep going!!

  • @henokbeyene405
    @henokbeyene4052 жыл бұрын

    Very good song ..u have great impression especially on screen

  • @user-ye4ey2dx2w
    @user-ye4ey2dx2w2 жыл бұрын

    አርፍ ስራ ነው ብሮ 🤙

  • @mikihaile4052
    @mikihaile40522 жыл бұрын

    Great work asge from 🇪🇷

  • @jorgetesfaye298
    @jorgetesfaye2982 жыл бұрын

    አስጌ በጣም አረፍ ስራ ነው ተመችቶኛል በርታ 👍👍👍👍👍👍

  • @selambehabitutube8238
    @selambehabitutube82382 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ስራ

  • @samueldawit4221
    @samueldawit42212 жыл бұрын

    Asge tayshawu keehippe lo'ees, hashshu maadees.

  • @nikodimos523
    @nikodimos5232 жыл бұрын

    Hule mtseriw sera yimechegnal... Yahunua gn videowa eskezim nat ... Yimechish ambesaye

  • @LeulBrk
    @LeulBrk2 жыл бұрын

    አስጌ ምርጥ የጥበብ ሰው!!!!! በደንብ ነው የምወድህ!!!!!!

  • @weleladesta8607
    @weleladesta86072 жыл бұрын

    Big up u are awaking the society

  • @BOLEENTERTAINMENT
    @BOLEENTERTAINMENT2 жыл бұрын

    Best Hit Song I Likes it #Xilla Great job.

  • @kalebsiyum1580
    @kalebsiyum15802 жыл бұрын

    asige gonna be begin revolution, proud of you

  • @Hanaloveeeee
    @Hanaloveeeee2 жыл бұрын

    ያበደ ነዉ ደንደሿ🥰🥰🥰🥰

  • @marsilas256
    @marsilas2562 жыл бұрын

    በመጀመርያ እግዛብሄር ኢትዬጲያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ሰላሙን ያምጣልን ስቃያችን በቃ ይበለን ልመናችንን ይስማን በመቀጠል ማነው እንደኔ ከፌስ ቡክ ተንደርድሮ ይሄንን ፍልቅልቅ ሊያይ ቁልቁል ተንደርድሮ የመጣ

  • @djyuteshamak4413
    @djyuteshamak44132 жыл бұрын

    Xilla Best Music Waw Wodaje

  • @adimasu-tours
    @adimasu-tours2 жыл бұрын

    Mina taye nawu Keep it up great job We’ll done

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube72292 жыл бұрын

    አንተ እኮ ምንም ብትሆን ያምርብሃል asge አንደኛየ ያበደ ነው ♥️

  • @abeltadesse5098
    @abeltadesse50982 жыл бұрын

    አሪፍ ስራ ነው በርታ ወንድሜ

  • @danielthundervideo
    @danielthundervideo2 жыл бұрын

    Asgeya temchjalhe glhe afro beat yebrabshe bro dancohn tinshe ya afro beat ngr yaywe msljalwe gn , im ur huge fan from nazu

  • @aznv6618
    @aznv66182 жыл бұрын

    Asgiya yene እንቁ ኑረልን🥀🥀🌻

  • @eshetusenay7786
    @eshetusenay77862 жыл бұрын

    Asge የእኛ best

  • @samueldawit4221
    @samueldawit42212 жыл бұрын

    I pride your comfidence, you uploaded the by your channel. Keep it up!!!

  • @abrishgene9402
    @abrishgene94022 жыл бұрын

    ያበደ ነው bro

  • @beersheba4316
    @beersheba43162 жыл бұрын

    አስጌ እንደሁልግዜውም ሽጋ ሙዚቃ ነው በርታ አባቴ እኔ እምለው ዘፋኞች እና ዘማሪዋች ግን ኤርፎንዋን እምታንጠለጥሎትስ ነገር 🙃🤔 ይመችህ በርታ

  • @samyshilu3406
    @samyshilu34062 жыл бұрын

    Beautiful,,🙏🙏🙏

  • @rehalyrics
    @rehalyrics2 жыл бұрын

    በርታልን አስጌ 🙌

  • @mindikie5457
    @mindikie54572 жыл бұрын

    እጅግ የተዋበ ምርጥ ስራ ነው ይጣፍጥልህ ብለናል አስገኘው አሽኮ

  • @liliabrham517
    @liliabrham5172 жыл бұрын

    great work ,thank you 💚💛❤

  • @wswag7256
    @wswag72562 жыл бұрын

    Good job 🎼 🎤🥁👏 You are the best

  • @birukeyasugejabochannel3109
    @birukeyasugejabochannel31092 жыл бұрын

    Asigeee u'r real musician I like it

  • @user-fk7em5ux5z
    @user-fk7em5ux5z2 жыл бұрын

    ምርጥ ሥር ነው አስጌ ለምን አንድ ሥራ ከያሬድ ነጉ ገር አትሥርም ሌለ ደግሞ ካልጅ መይክ በጠም ነው የምያዋጥቹ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim62502 жыл бұрын

    Harif sera new

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha79922 жыл бұрын

    አስጌ ያበደ ስራ ነው ምርጥ የሰራ ሰው ክበርልኝ 🙏🙏

  • @gman9628
    @gman96282 жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ነው አዝጌ ዴንዳሾ

  • @tigabutambaro260
    @tigabutambaro2602 жыл бұрын

    ስረዎችህ ሁልጊዜ ደስ የሚሉ ናቸው የእውነት አስጌ አንተ እኮ ልክ ነህ

  • @amenanteneh343
    @amenanteneh3432 жыл бұрын

    አስጌ አሪፍ ስራ ነውግን በቃ በውስጤ ያሰብኩት ጋሞ ያስለመደን ሞቅ ያለ ነው እና ያንን ጠብቄ ነበር ሞቅ ያለ ቢሆን አሪፍ ነበር

  • @atnafutesfaw7191
    @atnafutesfaw71912 жыл бұрын

    keep it up asega

  • @yabsarasolomon9686
    @yabsarasolomon96862 жыл бұрын

    ደስ የሚል አሪፍ ስራ ነው አስጌ

  • @wd490
    @wd4902 жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ነው አስጌ ምርጡ ጢላ

  • @fanififi5238
    @fanififi52382 жыл бұрын

    Hule dorezegna are leyete bele eje edeeeee

  • @meronhabeshawit2461
    @meronhabeshawit24612 жыл бұрын

    Yabede nw 💞💞

  • @sisayantalo6834
    @sisayantalo68342 жыл бұрын

    Asge thanks we love and respect you!

  • @nebilmustefa112
    @nebilmustefa1122 жыл бұрын

    Asga Kedishta gar abrachu beseru yebleta yamral 🤩

  • @esruutube4249
    @esruutube42492 жыл бұрын

    ጎበዝ አሥጌ ጥሩ ስራ ነው በርታ ❤️✌️

  • @kd4512
    @kd45122 жыл бұрын

    Wow nice song. Love it

  • @user-kr7yf9ls8j
    @user-kr7yf9ls8j2 жыл бұрын

    አስጌ ታኢሻው ሎኦ ኦሶ ኦታደሳ ዋው😍😍

  • @mikmashup2232
    @mikmashup22322 жыл бұрын

    yabede new asge bro

  • @milkiyastoru8131
    @milkiyastoru81312 жыл бұрын

    good work. gaalatoos!

  • @waynishetmatiwos4558
    @waynishetmatiwos45582 жыл бұрын

    Wow yabedenw ymechk Asge enku sew

  • @tomyplus7155
    @tomyplus71552 жыл бұрын

    Good job brother 👏

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu96652 жыл бұрын

    ብራቮ አስጌ ጀግናችን ወቅቱን ያማከለ ዘፈን

  • @anjoneskozde2055
    @anjoneskozde2055 Жыл бұрын

    You're so special man

  • @habeshawiloveethiopia5630
    @habeshawiloveethiopia56302 жыл бұрын

    ምርጥየ ስራ ነው

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji2 жыл бұрын

    አስጌ ቆንጆ ስራ ነው በርታልን

  • @miratmirat6699
    @miratmirat66992 жыл бұрын

    የኛ ኩራት አሪፍ ስራ ነው በርታ ❤❤❤

  • @mms5738
    @mms57382 жыл бұрын

    wawa xosar losss😍😍😍😍💛💛❤💛❤💛

  • @endyzema
    @endyzema2 жыл бұрын

    No fake luxury, naked girl everywhere just music ! Asgie with that tone of yours u make it seems easy causing fellows to misunderstand music ! thank you asgie !!!

  • @melesegetachew8082
    @melesegetachew80822 жыл бұрын

    wow great song asge bravo

  • @Wolaita-tube
    @Wolaita-tube2 жыл бұрын

    ድንቅ ሥራ ነወ አስጌ ወሳኝ ሰው

  • @liyakonjo5324
    @liyakonjo53242 жыл бұрын

    ታ ኢሼ ፆሲ ወልቃ ኢሞ በርታ ምርጥ ስራ ነው

  • @shaallooharoodambalinteres8634
    @shaallooharoodambalinteres86342 жыл бұрын

    Ki it up biro naic jobs

  • @tsmhwglove80
    @tsmhwglove802 жыл бұрын

    አስጌ ምርጥ ያራዳ ልጅ 😍

  • @lovecernet7981
    @lovecernet79812 жыл бұрын

    Bertalign asigiye yane mirt sew

  • @senaitchristian6714
    @senaitchristian67142 жыл бұрын

    Good job 👏 👏👏

  • @hafizahopetube757
    @hafizahopetube7572 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል 🙏🙏🙏

  • @lilyalene3851
    @lilyalene38512 жыл бұрын

    Nice one

  • @makvsbln1530
    @makvsbln15302 жыл бұрын

    Asge mirt sew betam yamiral

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde78262 жыл бұрын

    አይ አስጌ አንደኛ ሆነሃል ከዘመኑ ዘፋኞች ኢትዩጵያ ያለችው እኮ ደቡቤ ላይ ነው🤔

  • @user-cr6mb1ge4m
    @user-cr6mb1ge4m2 жыл бұрын

    አስጌ ስወድህ🥰🥰🥰🥰🥰

Келесі