Estimate ar In Footing, እንዴት በቀላሉ የፉቲንግ ብረት እናሰላለን

በዚህ ቪዲዮ ስለ ፉቲንግ ብረት በቃላሉ ማስላት እንዴት እንደምንችል እናያለን።
In this video, we will see how to calculate footing steel.
#ውድ_የኢትዮጃን_ኮንስትራክሽን_ቤተሰቦች_ስለ_ጠቅላላ_ኮንስትራክሽን_ቴክኖሎጂ_እና_ካድ_ዲዛይን_ማወቅ_ይፈልጋሉ_እንግዲያውስ_ሰብስክራይብ_በማድረግ_እና_ደወሉን_በመንካት_ቤተሰብ ይሁኑ። እንዲሰሩልዎት የፈልጉትን በኮሜንት ያሳውቁን
Dear Ethiojan families, Do you want to know about General Construction, Technology, Computer and Cad Design
Become a family by subscribing and tapping the bell. Let us know in the comments what you want them to do for you
KZread:- / @ethiojanconstruction
Telegram:- t.me/ethiojan
#ethiojan #ኢትዮጃን

Пікірлер: 23

  • @TadiwosBekele
    @TadiwosBekele9 күн бұрын

    አሪፍ ነው

  • @aschalewashenafi785
    @aschalewashenafi785 Жыл бұрын

    የምትሰራቸዉ ቪድዮዎች በጣም አርፍ ናቸው በርታ እና ደግሞ autocad በሞባይል እንዴት እንደምሰራ እና ወደ pdf እንዴት እንደምቀየር ስራልን እባክህ አመሰግናለሁ ።

  • @AyeleAbebe-ij7dp
    @AyeleAbebe-ij7dp Жыл бұрын

    Betam tru new temechitonal Berta.

  • @yitbarekabebe4763
    @yitbarekabebe47635 ай бұрын

    እናመሰግናለን በርታ !!!

  • @kenaabdisa5377
    @kenaabdisa5377 Жыл бұрын

    Jegna,temechtehegnal👏👏👏👏✨✨

  • @aleaaxx7239
    @aleaaxx7239 Жыл бұрын

    ጎበዝ በርታ ፣ስፈልገው የነበረ ቪዲዮ ነው! ❤

  • @teshomeguta
    @teshomeguta Жыл бұрын

    Firstly, thank you so much!

  • @YitayewAddis-pr7ib
    @YitayewAddis-pr7ib Жыл бұрын

    enameseginalen

  • @moviebase9105
    @moviebase9105 Жыл бұрын

    Thanks 🙏

  • @dergewmulat3736
    @dergewmulat3736 Жыл бұрын

    thank my god

  • @user-xg5wq1kz1t
    @user-xg5wq1kz1t8 ай бұрын

    በጣም ቆንጆ (prfetional) ነው ግን ለባለ ስንት ፎቅ መሆኑ ቢገለፅ

  • @yonatalzerihun7165
    @yonatalzerihun7165 Жыл бұрын

    Am a big fun of you Lemeteseraw sira enamesegenalen

  • @EthiojanConstruction

    @EthiojanConstruction

    Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @anduab5453

    @anduab5453

    4 ай бұрын

    Your contract

  • @user-vt3dg1fv5u
    @user-vt3dg1fv5u10 ай бұрын

    ባለ አራት ደረጃ ፎክ ለመስራት

  • @YitayewAddis-pr7ib
    @YitayewAddis-pr7ib Жыл бұрын

    ከምንም በላይ እከታተላለሁ ደስተኛ ነኝ ግን የፉቲንግ ብረት በላይ ቢኖረውስ እንዴት እናስቀምታለን

  • @beniraseta7782
    @beniraseta7782 Жыл бұрын

    keleab enamesegenalen wendemachen ,electrical take off betasayen

  • @user-hn8eb5gq8j
    @user-hn8eb5gq8j2 ай бұрын

    No bar ስንፈልግ + 1 ለምን አላደረክም

  • @sisaypetros3491
    @sisaypetros3491 Жыл бұрын

    Equipment breakdown rate besera.

  • @user-xg5wq1kz1t
    @user-xg5wq1kz1t8 ай бұрын

    How to decide 1. Size of footing 2. Column size 3. Distance b/n colomns for residence & commercial 4. No. Of bars of in column & others

  • @teshomeguta
    @teshomeguta Жыл бұрын

    How to calculate for plastering?

  • @EthiojanConstruction

    @EthiojanConstruction

    Жыл бұрын

    Click here 👉 kzread.info/dash/bejne/gmuWlKepf5veYbw.html

Келесі