ቤታችሁን በቀላሉ በዚህ መልኩ ይቀይሱ:Ultimate Guide to Home Surveying and Design | Tips and Techniques

Are you looking to design your dream home or understand the intricate process of home surveying? Look no further! In this comprehensive video, we delve into the essential steps and techniques for home surveying and designing. From understanding property boundaries to optimizing interior layouts, we cover it all. Whether you're a homeowner, architect, or simply passionate about home design, this video is packed with valuable insights and expert tips to help you achieve your vision. Watch now and embark on your journey to creating a space that reflects your style and meets your needs!
website: yayaconstructionet.com/
Telegram: t.me/YayaConstruction
for mor information contact:
phone no +2519-37-72-38-64
Email - yaru7890@gmail.com
#construction #yayaconstruction #yayabetoch #architecture #building #buildingconstruction #civilengineering #constructionmaterials #constructionmaterials #homeownership #habesha #youtube #youtuber
የቤትም ሆነ የህንፃ ግንባታን ለማድረግ ለሚያስብ ኢትዬጵያዊ ሁላ የተዘጋጀ ምንም የኢንጅነሪንግም ሆነ የግንባታ እውቀት ባይኖሮትም ፣የሀገሪቱዋን ነባራዊ የሪል እስቴት ሲስተም ባያውቁም ፥ ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ወተው ምንም አይነት በእውነተኛው አለም ላይ የተመሰረተ እውቀት ስለሌሎት ስራውን እንዴት በፍጥነትና በቀላል መንገድ እለምደው ይሆን ብለው ለተጨነቁ ፥ ከሀገር ውጪ እየኖሩ ለፍተው ሰርተው ባጠራቀሙት ጥሪት ወደሀገር ውስጥ ገብተው ለመስራት ሲያስቡ ስለሀገሪቱዋ ሪል እስቴት ገበያ አለማውቆ ከዛም አልፎ የቢዝነስ ስነምግባር በሌላቸው ኮንትራክተሮችና ደላሎች ገንዘቦን መበላትን ማስወገድ ከፈለጉ ያያ ኮንስትራክሽን ዩቲዩብ ቤተሰብ አባል ሆነው የኮንስትራኽሽንና የሪል እስቴት መሰረታዊ እውቀቶን በማሳደግ ከአላስፈላጊ ውጣውረድ፥የገንዘብና የጊዜ ኪሳራ እራሶን በመጠበቅ የተመኙትን ማንኛውንም የህንፃ ግንባታ ያለድካም ያለገንዘብና ጊዜ ኪሳራ በስኬት በቀላልና በፈጣን መንገድ ያጠናቁ !
Please contact me using my email: yaru7890@gmail.com or on telegram using this username:@Yaya0102
Yaya Construction is a full-service construction company serving clients in their residential and commercial construction needs. We specialize in demolitions, renovations, remodeling, site work and new construction projects with an emphasis on quality and customer satisfaction. We provide efficient and precise construction services to build living and work environments that our customers can be proud of. From initial conception to design and construction, our experienced staff will be working hard to create your vision.
if you are not already subscribed to my channel. make sure to click the link below and drop me a subscribe and comment on the videos to see what you feel about the course.
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇kzread.info/dron/SPW.html...
🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
Facebook: / yared.yilma94

Пікірлер: 15

  • @ybtech7376
    @ybtech73763 ай бұрын

    as an engineering student this video is so helpful .... keep it up

  • @AshenafiGirma-yk4tc
    @AshenafiGirma-yk4tc3 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን በርታ ይቀጥል

  • @addisumelese3064
    @addisumelese30643 ай бұрын

    Thank you

  • @newayyeshitla7954
    @newayyeshitla79543 ай бұрын

    Good job ! go ahead

  • @habtamushisema3790
    @habtamushisema37903 ай бұрын

    👏👏👏👏

  • @danieldenku5297
    @danieldenku529715 күн бұрын

    Sele Anderground betesralene be 75km laye Anderground men yakule yefigale be 75 km laye ???

  • @user-lp2db6iu3f
    @user-lp2db6iu3f3 ай бұрын

    I am uni studnet and I have an assignment about vertical circulation and pls can u do how to make stairs including about size of things we use

  • @EMRANKHERALA-cb3ti
    @EMRANKHERALA-cb3ti3 ай бұрын

    Roof or ጣሬ አሠራር ብታሣየነ።

  • @YalewEmshaw-ui9uw
    @YalewEmshaw-ui9uw3 ай бұрын

    345 method be aratum maezen new yemnayewu?

  • @yayaconstruction9813

    @yayaconstruction9813

    3 ай бұрын

    pls check the previous video about setting out u will get more details from there

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia34233 ай бұрын

    ወንድሜ ሁለት ጥያቄ አለኝ። 1. የፊኒሺንግ ስራ ትሰራላችሁ? 2. የሚከራይ ለገስት ሀውስ የሚሆን ቤትን በሀላፊነት የማከራየት ስራስ ትሰራላችሁ?

  • @yayaconstruction9813

    @yayaconstruction9813

    2 ай бұрын

    yes we do ... call 0937723864

  • @solomontakele7953
    @solomontakele79533 ай бұрын

    አይ ዘንድሮ እንደው ከሙያችን ወጥተን ከምናቦካ በተማርነው ብቻ ብንሰራ ጥሩ ነው አርእስቱና ዝርዝር ወሬው አይገናኝም በተጨማሬ የቤት ቅየሳ እንደዚህ ነው የሚሰራው? ቅየሳ የሚጀምረው ከአርክቴክቸራል ነው እንጂ ቅየሳና ዝርዝር ስትራክቸራል ዲዛይን ምን አገናኘው በዚህ ላይ ያንንም ያንንም መነካካት ጥሩ አይደለም አንዱን ጥርት አድርጎ መስራት ይሻላል

  • @EMRANKHERALA-cb3ti

    @EMRANKHERALA-cb3ti

    3 ай бұрын

    ሚጠቅም እኮ ነው። ለኔ ደግሞ ረድቶኛል እሺ አነተ ደግሞ ቃላትህን ምታወራዊን ለዘብ አርገው ዝምብሐለህ ከአፍህ የመጣልህን አታውራ።

  • @solomontakele7953

    @solomontakele7953

    3 ай бұрын

    እውነቱን የሚነግሩት ደካማ ሰው አይዋጥለትም መሀንዲስ ስለ ምህንድስና አርክቴክት ስለ አርክቴክቸራል ቀያሽ ስለ ቅየሳ ብቻ ቢያወራ ጥሩ ነው ባይገርምህ የድሮ ምርጥ አናፂ ከዘንድሮ መሀንዲስ እጅግ የበለጠ ጥሩ ስራ ይሰራል አሁን እኮ ከዩኒቨርስቲ ሰርቲፋይድ የሚአደርጋችሁ ወረቀት ብቻ ይዛችሁ ትወጣላችሁ እንጂ እውቀት 40% እንኳን ይዛችሁ አትወጡም ይሄንን ያልኩት ብዙ ጁኒየር የሆኑ መሀንዲስ እና አርክቴክቶች ስላየሁ ነው

Келесі