EOTC TV || ስለ መግደላዊት ማርያም በብፁዕ አቡነ ኤርምያስ

Пікірлер: 51

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን ብጹዕ አባታችን አቡነ ኤርምያስ፡ የቅድስት መግደላዊት ማርያም ታሪክና ክርስትና ለሁላችን አስተማሪ ነው፡ በጣም በጣም የምትገርም እናት ናት።

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra43382 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንአባታችንበረከታቸውይድረሰን።እድሜናጤናይስጥልን

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache17112 жыл бұрын

    መቅደላዊት ማሪያም በረከቶና ፀጋዋ አይለየን ቃልዮት ያስማልን !

  • @addisuguddisa9996
    @addisuguddisa99962 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር

  • @user-yx4mf3fi1j
    @user-yx4mf3fi1j11 ай бұрын

    ዘማሪ መላይክት ያሰማልን

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu48433 жыл бұрын

    አባታችን ብፁእ አቡነ ኤርሜያስ በረከታቸው ይድረሰን በሀገር ውስጥም በውጭ ለምንኖር ኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን ባለማእተቦች አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mariyamrose4614

    @mariyamrose4614

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ ኤርምያስ ይጸሎትዎ በረከት ይድረስን ።አባታችን እንኳን የጌታችንን ፍቅር መድሎ የለለው ለፍጥረት ሁሉ የተስዋው መስዋዕት የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ምህረቱንና ፈውሱን የገለጸባትን የተመረጠችና የተወደደች ሴትን መልካም ታሪክን በእዉነት ስለአስተማሩን አግዚአብሔር ይስጥልን እድሜዎትን ያርዝምልን። ለእኛም ፍቅሩና ፈውሱን ያድለን ዘንድ ለምኑልን። አሜን

  • @user-wm1ie2eg9s
    @user-wm1ie2eg9s8 ай бұрын

    Amen, Kale hiwot yasemalin Abatachin! ebakachihu yeMekdelawit Mariamin ena yeAlazar ehit Mariamin leyunet program asegaju beEgziabher sim.

  • @birhankidane8818
    @birhankidane88188 ай бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማንል

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke9 ай бұрын

    Thanks God

  • @NinaSolomon-fy4xk
    @NinaSolomon-fy4xk7 ай бұрын

    Amen Kalehiwot Yasamalen 🙏

  • @mooodeal1909
    @mooodeal19092 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u3 жыл бұрын

    • “ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን” • “በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን” • “ዐሠሮ ለሰይጣን” • “አግአዞ ለአዳም” • “ሰላም” • “እም ይእዜሰ” • “ኮነ” • “ፍሥሐ ወሰላም” … እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሰን። መግደላዊት እናታችን ከውድቀቷ አንስቶ ትንሳኤውን ያዬች እኔን የወደኩትን ልጂህን አንስተህ ታራኬን ለውጠው ብፁዕ አባታችን ይድረሰን👐

  • @ethiopiatikedem8719
    @ethiopiatikedem87193 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ታሸንፋለች

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️🤲❤ አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @nadiezarga9816
    @nadiezarga98163 жыл бұрын

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በዓል አደረሰቸ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንላቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ብፁዕነቶ ቡራኬው ይድረሰን በእዴሜ በጤና ያቆይልን ፀጋዉ ይብዛሎት

  • @tatumalexzander7742

    @tatumalexzander7742

    3 жыл бұрын

    I realize it is kinda randomly asking but do anyone know a good site to watch newly released series online ?

  • @rowandante7414

    @rowandante7414

    3 жыл бұрын

    @Tatum Alexzander Lately I have been using Flixzone. You can find it on google =)

  • @neweyuio1755
    @neweyuio17553 жыл бұрын

    አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን ብፁዕ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog80623 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን ብጹዕ አባታችን መምህችን

  • @dawitgetachew3992
    @dawitgetachew39923 жыл бұрын

    kale hywet yasemaln endezi aynet abat yabzaln

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog80623 жыл бұрын

    እንካን አብሮ አደርሰን ብጹዕ አባታችን ብርኬሁ ይደርስን

  • @GeniTube
    @GeniTube3 жыл бұрын

    እንኩዋን አደረሳችሁ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @nebiyatteruzer79
    @nebiyatteruzer792 жыл бұрын

    Kalehywaten yasemalen.

  • @Tube-cx5vj
    @Tube-cx5vj3 жыл бұрын

    ክርስቶስ ተንስአ ሙታን በአብይ ሀይል ወስልጣን አስሮ ለሰይጣ አጋዝዎ ለአዳም ሰላም እምይዜሰ ኮነ ፍሰሀ ወሰላም ውድ ኦርቶዶክሳዊ ያን እህት ወንድሞቸ እናት አባቶቸ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በጤናንአደረሰን አደረሳችሁ አሜን ፫

  • @edenagabis5556
    @edenagabis55563 жыл бұрын

    Amen Enkuan Abro Aderesen Bstu Abatachin Burakew Ydresen EGZIABHER ystln

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon83553 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-hd5ik8sl8k
    @user-hd5ik8sl8k3 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @asnakech7666
    @asnakech76663 жыл бұрын

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ።ከቅድስት እናታችን ረድኤት በረከት ይደርብን 🙏

  • @user-nd8zm3ip9v
    @user-nd8zm3ip9v3 жыл бұрын

    ያባታችን በረከተዎ ይደርብን. አሜንንንን

  • @marthawondessen4243
    @marthawondessen42433 жыл бұрын

    አባታችን ብፁእ አቡነ ኤርሜያስ በረከታቸው ይድረሰን

  • @birkneshgetaneh6545

    @birkneshgetaneh6545

    2 жыл бұрын

    ere be semen shewa wust alechi

  • @liltya3613
    @liltya36133 жыл бұрын

    እኦሜን እሜን ኡሜን💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @ybsrmsrt8254
    @ybsrmsrt82543 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማል አባታችን

  • @jasongoff8862
    @jasongoff88623 жыл бұрын

    Happy Easter

  • @berhanuagezew1678

    @berhanuagezew1678

    3 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን ❤

  • @user-nd8zm3ip9v
    @user-nd8zm3ip9v3 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜንንን

  • @kwkw2678
    @kwkw26783 жыл бұрын

    ባረካቷ ይደርብን ያእማቤታችን ቃላሂይወት ያሠማልን ሃፀያታኛ ነኝ ላንሠሃ ሞት ያብቃኝ ማደኒያላም እግዚያቤሔር ሃፀያትን እንጂ ሃፀያታኛን አይጠላም ላንሠሃ አብቀኝ አምላኬ ባፀሎት አስቡኝ ስርኩታ ማሪያም ነኝ

  • @demenaaregashsemaw1432
    @demenaaregashsemaw14323 жыл бұрын

    Abatachn Qalehiwet Yasemaln!!!

  • @mariyamrose4614
    @mariyamrose46143 жыл бұрын

    እንዃን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረስን። አባ ኤርምያስ እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን። የእግዚአብሔር ልጅ የፍቅርን የፈውሱን ቸርነት የገለጸባት የተመረጠች ሴትን ማሪያም መቅድላዊትን ታሪክ ስለአስተማሩን። እናምስግናለን ። ሃሳብዎንም በስራ ላይ እንድና ውለው ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @berhanuagezew1678

    @berhanuagezew1678

    3 жыл бұрын

    አሜን ቃለህወት አባታችን❤

  • @aregashshimels4207
    @aregashshimels42073 жыл бұрын

    Amen kale hiyoti yasamalan

  • @edenberhau7077
    @edenberhau70773 жыл бұрын

    Grazie infinite auguri di buon Pasqua tutti ethiopia

  • @mebratmirach6160
    @mebratmirach61603 жыл бұрын

    Kejerbadimzi baynor

  • @edenberhau7077
    @edenberhau70773 жыл бұрын

    Grazie buon Pasqua tutti ethiopia

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu67273 жыл бұрын

    Enkwan adereseweti abatachin bereketewu yiderbn

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Жыл бұрын

    ግን አባት አሎው የሄ ሶውየ

  • @atrisemamo1178
    @atrisemamo11782 жыл бұрын

    Abatachin burakewoo tidirisegn tseloto titebiken

  • @Hibir-Ethiopian
    @Hibir-Ethiopian3 жыл бұрын

    አባታችን ብፁእ አቡነ ኤርሜያስ በረከታቸው ይድረሰን በሀገር ውስጥም በውጭ ለምንኖር ኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን ባለማእተቦች አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

Келесі