EOTC Kana Zegelila Zimare Highlights

Фильм және анимация

Пікірлер: 60

  • @meskie3730
    @meskie373027 күн бұрын

    Amen zemari malekit yaseman ihet wenidimoche lezi kibir yabikachu

  • @kabakamlakmdhan8062
    @kabakamlakmdhan80623 жыл бұрын

    Zmare melkti yesmalna kubrat memen mezemeran hwat ahat nay agolgulot zemenkum ezgabiher amlak yebakkelkum.edmen tenan ka yehabkum.

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d4 жыл бұрын

    Zimare melaekt yasemalen be Ewnet liben yemiyalemelm Zimare new. Egzihabher Yehen gize ye beshta gize asalfo endegena be betu endngegn yabkan. AMEN AMEN AMEN YEHUN.

  • @be5820
    @be58205 ай бұрын

    Amen zemare melaket yasemaln ❤❤❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86023 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጣቹሁ አቤት ዉበት መታደል ነዉ የእምዬ ተዋሕዶ መወን

  • @rjdjhdhd1430

    @rjdjhdhd1430

    3 жыл бұрын

    እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን

  • @birukbeyen8730
    @birukbeyen87303 жыл бұрын

    Amen amen amen zmare melaketn yasemaln

  • @mnhashtagchannel4394
    @mnhashtagchannel43943 жыл бұрын

    😮 zemare melaekt yasemaln! 👏👏👏👏🙏🏿😇❤

  • @hanatadele6367
    @hanatadele63673 жыл бұрын

    abet fkerachehu hebertachehu semayawiwu hulu nger enaneta ga ale betam asekenachehugn....ZEMARE MELAKTEN yasemalen

  • @selamtesfaye4857

    @selamtesfaye4857

    3 жыл бұрын

    Amennnn

  • @gelane6254
    @gelane62542 жыл бұрын

    Qana zegelila Qana zegelila (2x) beza beserg bet Tegegnteshal dengel kelijish gara Tegegntehal geta ke-enatih gara Idimitegnoch moltew yetegabezubet Sibelu sitetu weynu alkobet Dengel enatachin bezawit alem Anchi dereshilet honshi amalaj Qana zegelila (2x) beza beserg bet Tegegnteshal dengel kelijish gara Tegegntehal geta ke-enatih gara Ante eyalehis mafer yelebachew Hulu yichalehal weynun mulalachew Madegaw bado new bilesh yetenagersh Getan yasasebshiw emebetachin nesh Qana zegelila (2x) beza beserg bet Tegegnteshal dngl kelijish gara Tegegntehal geta ke-enatih gara Yegeta amlaknet yetegeletebet Minegna tadele yene dokimas bet Zarem yihew bezih besergegnoch bet Bereket fesese beamlak chernet Qana zegelila (2x) beza beserg bet Tegegnteshal dngl kelijish gara Tegegntehal geta ke-enatih gara Wihaw telewito yeweyn tej sihon Begana gelila hulachin ayen Egzihaber kenore bemekakelachin Hule yisetenal yihen mesel weyn Qana zegelila (2x) beza beserg bet Tegegnteshal dngl kelijish gara Tegegntehal geta ke-enatih gara (2)

  • @hagosabeyene4416

    @hagosabeyene4416

    Жыл бұрын

    ½😂😂😂1

  • @zinabuaansa2593

    @zinabuaansa2593

    Ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-ru8bf5bh1k
    @user-ru8bf5bh1k4 ай бұрын

    Yezimareew balebeti yetmsgene yhuuni ameeni

  • @__-pd7tc
    @__-pd7tc3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Nctgfgds21gvggggvvb
    @Nctgfgds21gvggggvvb5 ай бұрын

    Des Silu. Amen!

  • @selamtesfaye5962
    @selamtesfaye5962 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @user-fv8hu8dy7y
    @user-fv8hu8dy7y6 ай бұрын

    ❤so beautiful

  • @josselynvaillancourt2237
    @josselynvaillancourt22373 жыл бұрын

    Amin! Alléluia!

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ደስ ስትሉ

  • @assefamezgebu1336

    @assefamezgebu1336

    Жыл бұрын

    111111111111

  • @user-tw6ll5bi6c
    @user-tw6ll5bi6c Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mahiyeamanuellij8134
    @mahiyeamanuellij81344 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን💔🙏 💚💛❤🇪🇹🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @FTZ29
    @FTZ293 жыл бұрын

    Elllllll egziabihar ybarkachu

  • @kebeneshbayecha5322
    @kebeneshbayecha53223 жыл бұрын

    Ameen(3) elelelel

  • @mnhashtagchannel4394
    @mnhashtagchannel43943 жыл бұрын

    Wow😇😇😇❤❤❤👏👏👏

  • @birukaraya6933
    @birukaraya6933 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤ufaaaaa 🙏🙏🙏

  • @user-sn7tu5rd6g
    @user-sn7tu5rd6g3 жыл бұрын

    Amen

  • @user-ie6yf7lv5l
    @user-ie6yf7lv5l Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @rama8107
    @rama810711 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kassechtilahunBEWKETU
    @kassechtilahunBEWKETU6 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @estifanosbirhane1764
    @estifanosbirhane17644 жыл бұрын

    Abet Setamru Hebretachehu dess sil

  • @embetembet7757
    @embetembet77573 жыл бұрын

    አቤት ውበት ተዋውዶ ስታምሩ

  • @elfineshgirima1768
    @elfineshgirima17682 жыл бұрын

    🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️💯💯💯

  • @yoyosafat3504
    @yoyosafat3504 Жыл бұрын

    INDONESIA MESSIANIC,HALELUYAH MARANATHA,AMIN.

  • @zinabuaansa2593
    @zinabuaansa2593Ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @alemtshayesibehatu1296
    @alemtshayesibehatu12964 жыл бұрын

    🇪🇹❤️❤️😇🙌

  • @habtemariamtadesse300

    @habtemariamtadesse300

    4 жыл бұрын

    Kalehiwot Yasemalin Bebetu Yatsanachu

  • @user-mx3cf9xy4l
    @user-mx3cf9xy4l6 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @Tesfsh12
    @Tesfsh122 жыл бұрын

    እልልልልልል 23:16 yeka lay yalehew kedus mikael

  • @yonasabate3050
    @yonasabate3050 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @KirubelZewdie-qy6oi

    @KirubelZewdie-qy6oi

    10 ай бұрын

  • @KirubelZewdie-qy6oi

    @KirubelZewdie-qy6oi

    10 ай бұрын

    Mi 21:57 ❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉😢😢😢😮😮😅

  • @assefamezgebu1336
    @assefamezgebu1336 Жыл бұрын

    😇💓💗💞👭

  • @assefamezgebu1336

    @assefamezgebu1336

    Жыл бұрын

    Kanna. is. My. Dodaer

  • @siemeyob4503
    @siemeyob45033 жыл бұрын

    እባካቹ ሁለተኛ ያለች መዝሙር ጻፉልኝ

  • @user-vo9mk9vx4j

    @user-vo9mk9vx4j

    2 жыл бұрын

    ሶበሰ ይወርዱ መላእክት

  • @woldeab70

    @woldeab70

    2 жыл бұрын

    ሶበሰ ይውረዱ መላእክት መላእክት ይወርዱ አወይ ሊቃነ መላእክት ኧኸ ኧኸ(2) አልቦሙ ድምፅ ኧኸ ኧኸ ኧኸ ወአልቦ ሀሠር ለምክያዳት ይቀልል ሩጸቶሙ ለነፋሳት ውስተ ሀገሩ ለእግዚአብሔር ኢትዮጵያ ኧኸ ኧኸ

  • @aass5403
    @aass5403 Жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹💪✝️😍😍😍😍😍😍☺️🙏

  • @mamaminas502
    @mamaminas5023 жыл бұрын

    እባካችሁ ውዶቼ #በቃና_ዘገሊላ የሚለው መዝሙር ላይ እስኪ ከፊት ያሉት ሁለቱን የግእዝ ስንኞች እዚህ ጋር ጻፍ ጻፍ አድርጉልኝ በናታችሁ

  • @ash4805

    @ash4805

    3 жыл бұрын

    be geez new enddy yefelekew?

  • @mamaminas502

    @mamaminas502

    3 жыл бұрын

    @@ash4805 ከፊት ያሉትን የግእዝ ስንኞቹ አልሰማ ስላለኝ ነው ማለትም # ዘምስለ እሙ እግዚ ክርስቶስ.... የሚለውን ስንኝ እና #እርዕታ ድንግል ተሰኮቱ ...... የሚሉትን ስንኞች ፈልጌያቸው ነበር ሌላው ይሰማይ አማርኛ ስለሆነ።

  • @YonatanDawit22

    @YonatanDawit22

    3 жыл бұрын

    @@mamaminas502 ይሄ መዝሙር እዚህ ቪዲዮ ላይ ሲዘመር አንዳንድ ስህተቶች ነበሩ እኔ አሁን ከሥር የምለጥፈው ትክክለኛው ግጥሙ ነው ✝️ በቃና ዘገሊላ ✝️ በረጅም በቃና ዘገሊላ ምልጣን አመላለስ የተሠራ ግጥምና ዜማ:- በቀሲስ ዐባይነህ ማንያህልሃል እና ቀሲስ መስፍን በሰሜን አሜሪካ የርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ፍቅር ሕብረት ሰ/ት ቤት ቁ. 2 ሲዲ በቃና ዘገሊላ ዘገሊላ ከብካብ ኮነ /፪/ ዘምስለ እሙ እግዚእ ክርስቶስ ተአምረ ኮነ ቤተ ዶኪማስ በውስተ ቃና ተጋብዑ ሕዝብ አመ ተጸውዐ በውስተ ከብካብ አዝ..... ጌታ ክርስቶስ ከእናቱ ጋራ በቃና መንደር ሰርግ ተጠራ እድምተኞቹ በሞሉበት ተአምራት ሆነ ዶኪማስ ቤት አዝ..... ርእያ ድንግል ተጽዕቆቱ ወአእሚራ ኀዘነ ልቡ ሰአለት ሎቱ ለፍቁር ወልዳ እንተ ሐልቀ ወይን ምልዓ ብሂላ አዝ..... የዶኪማስን ጭንቀቱን አይታ የልቡን ኀዘን ድንግል ተረድታ ማለደችለት ልጄ ሆይ ብላ ያለቀው ወይን እንዲመላ አዝ..... በድንግል ምልጃ እናትነት ቤቱ ተመላ ፍጹም በረከት የማያልቅበት በረከት ጸጋ ንጉሥ ስላለ አልፋ ኦሜጋ አዝ..... የጌታ ተአምር የታየበት ያለቀው ወይን የመላበት ቤተ ዶኪማስ መልካም ሰርግ ሆነ በአምላክ ቸርነት ተከናወነ አዝ.....

  • @mamaminas502

    @mamaminas502

    3 жыл бұрын

    @@YonatanDawit22 ወንድም ዮናታን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ፣ ለቅን ምላሽህ ቅን ነገሮችን ሁሉ ያድልልኝ ።ሰብስክራብ በማድረግም ቤትህን ተቀላቅያለሁ እሺ።

  • @girumg9885

    @girumg9885

    3 жыл бұрын

    @@YonatanDawit22 4:30 ላይ ያለው መዝሙር ዘርስ አለህ ወንድማችን 🤔

  • @michaeladdisu8043
    @michaeladdisu80432 жыл бұрын

    24:09

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d4 жыл бұрын

    Yekrta Liben yemimest Atentin yemiyalemelm lemalet new.

  • @josselynvaillancourt2237
    @josselynvaillancourt22373 жыл бұрын

    Amin! Alléluia!

Келесі