EMS ትግሉን የሚያሰናክሉ ሃይሎችን ይፋ እናደርጋለን ከፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤየአማራ ህዝባዊ ኃይል(ፋኖ) የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ ጋርየተደረገ ቆይታ Feb2024

GivingTuesday fundraiser for Corporation for Public Media Inc (Ethiopian Media Services) Fundraiser for Ethiopian Media Services. Please click the link and make a generous donation to EMS as we enter this season of giving! zurl.co/V1Up
Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
emsnews.net/membership/
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Пікірлер: 152

  • @ethiopia6721
    @ethiopia67215 ай бұрын

    ፋኖ አስረስ የእናትህን ሞት ስስማ በጣም አዝኛለሁ ለሁሉም ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን አንተም ተፅናና ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ የኛ ፋኖ ጀግኖቻችን በርቱ ድል የእናንተ ነው እናሽንፋለን ወደፊት::

  • @natnaelkassa392
    @natnaelkassa3925 ай бұрын

    ጠበቃ ፋኖ አስረስ ማረ 💪💪💪 ጀግና ብቻ አይደለህም ምሁር ነህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን !!!💚💛❤

  • @degolabraha9972
    @degolabraha99725 ай бұрын

    ድል ለፋኖነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay72515 ай бұрын

    ❤❤ አንድ አማራ እዝ ይመሰረት ጊዜ አትሰጡ አደራ ❤❤❤

  • @yonatanzemariam8378

    @yonatanzemariam8378

    5 ай бұрын

    አይ መሬት ያለ ሰው🤔🤔🤔

  • @degolabraha9972
    @degolabraha99725 ай бұрын

    ድልልልልልልል ለፋኖ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፊታችሁ ይቅደም እንደ አባቶቻችን

  • @realmkexuai5726

    @realmkexuai5726

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk5 ай бұрын

    ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥህ የኔወንድም ለእናትህም ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን። 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-jp4df9wk4v
    @user-jp4df9wk4v5 ай бұрын

    ድል ለፋኖ

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym5 ай бұрын

    ክንደ ነበልባሉ ፋኖ 💪💪💪💚💛❤️

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu53885 ай бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ጠበቃ አስረስ ዳምጤ እግዚያብሄር ያፅናህ ወንድማችን 👏👏👏 የህዝብ ትግል ያሸንፋል 👏👏👏

  • @omeaube5066

    @omeaube5066

    5 ай бұрын

    Thank may brother ❤❤❤

  • @alemfantsh1838
    @alemfantsh18385 ай бұрын

    ትክክለኛ የፋኖ አደረጃጀት

  • @abdullahali4070
    @abdullahali40705 ай бұрын

    ጊን መጀምሪያ ሰለ እናቱ ሞት መጽናናትን ይስጥህ አይባልም ነበር በኔ በኩል ፋኖ አስረስ ያጽናናህ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ

  • @titimulatu5426

    @titimulatu5426

    5 ай бұрын

    በጣም አይገርምም ማንም ሲል አልሰማሁም ምንም ቢሆን ጀግና የወለደች ጀግና እናት ነበረው ነፍሳቸውን በአፀደ ግነት ያኑርልን 🙏

  • @menutube7647
    @menutube76475 ай бұрын

    በርቱልን ህዝብም የእናንተን ጥሪ ይተገብራል ድል ለፋኖ ለህዝብ ልጅ ❤️💪

  • @AmezenechAssefa-uz5gb
    @AmezenechAssefa-uz5gb5 ай бұрын

    ድል ለጀግኖች ፋኖቻችን

  • @user-xw5cl6cr6q
    @user-xw5cl6cr6q5 ай бұрын

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay72515 ай бұрын

    ፀረ አማራ የሆኑ ዲያሰፓራ ❤❤❤ አጋልጡአቸው

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay72515 ай бұрын

    ኢምኤሰ ❤ በቅድሚያ የቀሩትን ብአዴኖች ፋኖ ያሰወግድ ❤❤❤

  • @romiooo0193
    @romiooo01935 ай бұрын

    Fano.fano 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @neverquietgirl
    @neverquietgirl5 ай бұрын

    What an intelligent man. Good and wise questions.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat6335 ай бұрын

    Thank you Fasil for this point.

  • @dktube21
    @dktube215 ай бұрын

    #አማራ 💚💛❤ ሃሳቡ የላቀ ገዝፎ የመጠቀ ለውዲቷ አገሩ ፍቅሩ የረቀቀ ማነው አሳዳጁ ይህን ሀገር ወዳድ አትንኩት እረፉ እንዳትሆኑ አመድ ከቶ አትችሉትም ይህን የሀገር ዓምድ!! ድል ለወገኔ!! 💚💛❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat6335 ай бұрын

    Thank you so much Jegnachin for this important interview. God bless you botj.😊

  • @user-uw6zr4zx2d
    @user-uw6zr4zx2d5 ай бұрын

    ፋኖ ወደ ፊት

  • @titimulatu5426
    @titimulatu54265 ай бұрын

    ፋኖ ጠበቃ አስረስ እግዚአብሔር ያፅናናህ የናትህን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን አይዞህ እናትህ ነፍሷ ደስ ብሏት ታርፋለች ምክንያቱም ጀግና ልጅ ምሁር ልጅ ወልዳለች አይቆጫትም አንተን የመሰለ ጀግና ትሁት ምሁር ስጥታለች ለአማራ ህዝብ እንዲሁም አልፎ ተርፎ ለኢትዮጵያውያን በሙሉ እናመሰግናለን ድል ለናንተ ለመላው አማራ ፋኖ💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abiyeagegnehu9258
    @abiyeagegnehu92585 ай бұрын

    ድል ለፋኖ!

  • @chickennugget4854
    @chickennugget48545 ай бұрын

    ፋሲል ጥሩ ጥያቄዎች ናቸው:: በርታ::

  • @Tse212
    @Tse2125 ай бұрын

    ያሳዝናል፣ ያሳፍራል ይሄ ሚድያ ከአንድ አመት በፊት ፋኖ የሚባለው ሀይል ዘራፊ ስብስብ ነው እያለ የፋኖን ስም ሲያጠለሽ የነበረ ሚድያ ነው ፋኖ አስረስ ማረ ከዚህ ሚድያ ጋር ያለህ መወዳጀት ምንም አላማረኝም ከምር

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat6335 ай бұрын

    Thank you so much Fano Asres God bless you all

  • @OneLove_12
    @OneLove_125 ай бұрын

    ድል ለአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀንልጅ ፋኖ ሞት ለባንዳና ለአማራ ጠላቶች በሙሉ

  • @ademmez39
    @ademmez395 ай бұрын

    ከትላንት ከትግራይ ጦርነት ካልተማርክ ደደብ ነህ ማለት ነው... ምስኪኑን የአማራን ህዝብ ከማጎሳቆል ሌላ believe me ምንም አታመጡም... ሲጀመር ትልቁን የኦሮሞን ህዝብ እየሰደብህ how come እናሸንፋለን የምትለው... Big shame.

  • @skyhighalexander8516

    @skyhighalexander8516

    5 ай бұрын

    ያሰደቡህና ያዋረዱህ ምድረ መሃይም የብልፅግና ሹመኞች ናቸውና እነሱን ብትጠይቅ አይሻልህም?

  • @ademmez39

    @ademmez39

    5 ай бұрын

    So የፋኖን ጀግንነት የምናየው ሸገርን ስታልፍ ብቻ ነው 😂​@@skyhighalexander8516

  • @user-eo5mq7ks6w

    @user-eo5mq7ks6w

    5 ай бұрын

    አይ ኦሮሞ አለ አብይ ምናልክ ሁሉ ኬኛ

  • @ademmez39

    @ademmez39

    5 ай бұрын

    @@user-eo5mq7ks6w ኦሮሞ phobia ይሆን እንዴ የሚያወራው? 🤣

  • @AschuZman-yi4sv
    @AschuZman-yi4sv5 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @Eyobs90
    @Eyobs905 ай бұрын

    ኢሜስ በርቱ!! እንበርታ!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat6335 ай бұрын

    God bless you Fano Asres you are absolutely right

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat6335 ай бұрын

    Thank you Fasil for the interview

  • @ethio993
    @ethio9935 ай бұрын

    ተከብሮ የኖረን የአማራ ህዝብ አዋረዳችሁት ስቃዩን አበዛችሁበት ህዝብ እያስጨረስክ ተሰዋ ትላለህ ከትናንት ማትማሩ ደነዞች

  • @user-dn1hr4jq7t

    @user-dn1hr4jq7t

    5 ай бұрын

    አንተ እራስህ ቅል ነገር ነህ ይሄ ህዝብ ዝምብሎ ሲገደል የኖር ነው ወንድ ከሆነ እነሱን አይገልም ከቤት ቁጭ ብሎ ቡና ሚጠጣ ሰው ከሚገሉ 100 ሰው ሀገር ጠባቂን ሲያቆመው ማየት ያማል በየቀኑ የሚሞት መከላከያ ያሳስበኛል እንደ ሀገር ወዳድ ስው ድል ለማንም አልልም ለእውነት እላለሁ የሚያሳዝነኝ የኦሮሞ ህዝብ ድሮም ዘንድሮም በማያቀው ነገር ሲጠላ ሲናቅ ሲዋረድ ማየት በአንተና መሰሎችህ ነገ የግፍ ወንፈል ሰጣችሁት ለምትሄዱ ሰውች የጃችሁን ይስጣችሁ

  • @misganawtube62
    @misganawtube625 ай бұрын

    የአማራ ህዝባዊ ሀይል ማለትም(የእነዘመነ ካሴ እና አስረስ ማረ) እና የጎጃም እዝ አደረጃጀት ለምን አንድ ላይ አይሆንም? ዋጋ እየከፈለ መሬት ላይ ያለው የጎጃም እዝ አደረጃጀት አለ እኔ የማውቀው እሱ ነው።ሌላው የአማራ ህዝባዊ ሀይል እያሉ ራሳቸውን የሚጠሩ የትኛው አማራ ፋኖ ነው መርጦ የወከላቸው ራሳቸውን ነው የሾሙ ይህ መታወቅ አለበት ስለዚህ ሌላውን የአማራ ፋኖ አደረጃጀት አይወክሉም even የጎጃም የፋኖ እዝ ጨምሮ ስለዚህ ይህ ዝም ብሎ ትርጉም የሌለው ድራማ አይሰረም።ሲቀጥል የአማራ ህዝባዊ ግምባር የት ደረሰ ? አለ ወይ? የሸዋን ፋኖ አደረጃጀት እንዲሁም የጎንደር እዝ ለምን ተጠናክሮ እዝ ተመስርቶ እንዳይወጣ የሚበጠብጠው ማን ነው? ለምን ዲያስፖራው ችግር ከተፈጠረ ሁሉም የፋኖ አመራሮች ተገናኝታችሁ በግልፅ ስም ጠርታችሁ አታወግዙም? በጭራሽ እነ አስረስ ማረ እና ዘመነ ካሴ አካሄዳቸው ለአማራ ትግል እንቅፋት ናቸው ጥቅመኛ ናቸው ይህን ማመን ነው እነዚህ ሰዎች መስመር ካልያዙና አራቱም የአማራ አካባቢ ፋኖዎች በፍጥነት ተደራጅተው አንድ እዝ መስርተው የትግሉን አቅጣጫ ካልቀየሩ እንኳን አዲስአበባን መያዝ ይቅርና ክልሉን ነፃ ማውጣት አይቻልም ።

  • @antenehgelan5391

    @antenehgelan5391

    5 ай бұрын

    የኔ አስተሳሰብ አማራ ተበድሏል ነገርግን ይባስ ዘጋው እያለቀ ነዉ ወጣት አልባ አታድርጉ ያበራሽን ጠባሳ ያየ በእሣት አይጫወትም ሠላም ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ሻሎም

  • @misterkebede9217

    @misterkebede9217

    5 ай бұрын

    Bettkel enam gera gebtogal

  • @habtamuyimer2904

    @habtamuyimer2904

    5 ай бұрын

    ere bakh ante yemtawuk ezun bcha new aydel ?meche new ezun ena ye ezun meriwech yemtawukachew yegojam ez kezemena kase betach enjy belay aydelem esun bekrbu tayewaleh siketl meretnlay eyetefetenu yalut enesu nachew ene ante lezih tgil min abereketn?

  • @Yallah-2023

    @Yallah-2023

    5 ай бұрын

    ፋኖ ሽፍታ ነው መደራጀት አያውቅም

  • @Shoaminale

    @Shoaminale

    5 ай бұрын

    @Misganaw በሌላ ሰው ጭንቅላት የምታስብ ይመስላል።

  • @abebealebachew2820
    @abebealebachew28205 ай бұрын

    ይህ ፋኖ የአማራን ሕዝብ ችግር፣ የኢትዮጵያን የፖለቲካ ውጥንቅጥና የአለምን አጠቃላይ ሁኔታ ከበቂ በላይ ግንዛቤ ያለው ወጣት መሪ ነው። አንድ እንቅስቃሴ መሪ የሚፈጥረውም ከእነዚህ አይነት ግለሰቦች ነውና አንዱ የፋኖ መሪ ለወደፊቱም የኢትዮጵያ መሪ አንዱ ይህ ነው።

  • @ademmez39
    @ademmez395 ай бұрын

    I can't even believe የ EMS ጭንብል መገለጡ... ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ከማለት.... 🤭

  • @brookendale3611

    @brookendale3611

    5 ай бұрын

    ay 1 hizb teleyto systemic behone menged sigedel dar komo yiyulh endante? situationochin eyagenazebk hid. amara be welega ena benshangul shahemene mai khadra welkait ethnic cleansing sifesembet afhn kefteh stay nebera. mehaym. timhrt bet giba mejemrya. kebt

  • @yishaktaye1951

    @yishaktaye1951

    5 ай бұрын

    ለአንተ ኢትዮጵያ አማራን ያገለለ ስለሆነ ስለአማራ ሲወራ ያቅለሸልሽሀል

  • @chickennugget4854
    @chickennugget48545 ай бұрын

    ጥሩ ጥቄዎችን ጠይቀሃልና እናመሰግናለን::

  • @abrahamtesfaye5022
    @abrahamtesfaye50225 ай бұрын

    ፈሳም ሁላ ምንም አታመጡ ምድረ እብድ

  • @yenuse2008
    @yenuse20085 ай бұрын

    እምነትህ ላይ ብቻ ተወሽቀህ ስለ ኢትዮጵያ ማውራት ማስመሠል ነው

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat6335 ай бұрын

    God bless you Fano Asres pleasse keep your humanity on surrendered forces thank you

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi38005 ай бұрын

    VICTORY To The AMHARA FANNO ❤️😁👍👍👍👍👍!!!!!

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond87275 ай бұрын

    All Amhara people need stand together United to stand Gojam, wello, Gondar, Shewa stand together United to stand!!!

  • @amsaluzeleke9284
    @amsaluzeleke92845 ай бұрын

    ውድ የአማራ ህዝባዊ ፋኖ የፖለቲካ ክፍል ለምትስጡት ቃለ ምልልስ የደህንነታችሁ ወይንም የጓዶቻችሁ ህይወት አደጋ ይታየኛልና አደራ ተጠንቀቁ

  • @bezawolde759
    @bezawolde7595 ай бұрын

    እውነት ነው ድሮም በኢትዮጵያ ስም መጥቶ የሚያታልል እግዚአብሔር እንደዚህ ወንድነቱን ያሳጣዋል መከላከያ ወንድነቱን እግዚአብሔር ወስዶበታል

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh5 ай бұрын

    Del Le Wedochu FANO Enamesegenalen Jegnaw Asres Kegonachu nen 🙏💚💛❤️🥰

  • @RukAlami2024
    @RukAlami20245 ай бұрын

    እነዚህ የዩቱዩብ ፋኖዎች ናቸው? የሚዋጉት እያሉ እነዚህ ወሬ ያወራሉ።

  • @beleweyemereth
    @beleweyemereth5 ай бұрын

    Ye ethiopia hzb yewdachhual, tesfawochachn nachhu!!!!!!!!!!!😍😍😍😍

  • @yoha9614
    @yoha96145 ай бұрын

    Very matured...I'm glad I'm supporting this struggle

  • @yaredibefirdu3281
    @yaredibefirdu32815 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @tirutiru2948
    @tirutiru29485 ай бұрын

    መጨረሻው መጣ

  • @user-bs9ux9jq7e
    @user-bs9ux9jq7e5 ай бұрын

    የአማራ ትግል ከድያስፖራና. ከሚድያ መራቅ ነው ያለበት

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat6335 ай бұрын

    Welcome Jegnachin Fasil with your guest the grest Fano Asres

  • @onethiopiatube371
    @onethiopiatube3715 ай бұрын

    ለምንድነው የትግል ስልት ይፋ እሚደረገው ብልፅግና እንዲዘጋጅ ነው

  • @mohammedhussien4147
    @mohammedhussien41475 ай бұрын

    ለመሆኑ ፈኖን አውሮፓ ህብረት ያውቀዋል

  • @tadesseendeshaw3433
    @tadesseendeshaw34335 ай бұрын

    አንተ ሰዉ ፋኖ ፋኖ ተላለህ የሂን ያህል የፋኖን ተግል ከደገፈህ ይሄዉ ጥሪ እያቀረበልህ ነዉ ለምን ለዘመዶችህ እንዲቀላቀሎ አተነግራቸዉም

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond87275 ай бұрын

    Del lea Fano Fano Fano ❤❤❤❤ Yea ketet awage nawe maftywe Gojam wello Gondar Shewa andelye mewetate alebet Del lea Fano Fano Fano Fano wedefet!!!

  • @almazejigu2461
    @almazejigu24615 ай бұрын

    ፋኖ አስረስ እንድነት ሀይል ነው ድር ቢያብር እንበሳብያስር ይባላልና ጊዜ ሳትሰጡ በአንድ እዝ መዋቀሩ ይበጃል

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat6335 ай бұрын

    Thats what we are angry on the generals they betrayed their country

  • @user-ty3vx5cw9h
    @user-ty3vx5cw9h5 ай бұрын

    ሠላም❤❤❤

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z5 ай бұрын

    Bertu del lefano❤❤❤

  • @tibletskirby6297
    @tibletskirby62975 ай бұрын

    ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️👍

  • @user-pu1dr3vv6l
    @user-pu1dr3vv6l5 ай бұрын

    ፣እንኳን ደህና መጣችሁ ብለናል ምክንያቱም የልባችንን በደሬ ብቻ ነው የምንሰማው እና ደስ ብሎናል

  • @user-ly9er4ft2t
    @user-ly9er4ft2t5 ай бұрын

    እርሥ በእርሥዋ የምትለያይ መንግሥት አትፀናም አይይይይ

  • @DerejeBegeshaw-gi6ff
    @DerejeBegeshaw-gi6ff5 ай бұрын

    እውነት ነው እንቅፋት የሆኑትን አካላት ማሳወቅ ተገቢ ነው።

  • @espressoenglish9686
    @espressoenglish96865 ай бұрын

    ትግል ሊያሠናክል እሚችለው ከኢዜማና ኢሣት ጋር ቃለመጠይቅ እሚያደርግ ነው ።መሆን ያለበት

  • @merirobi527
    @merirobi5275 ай бұрын

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @ymamshimelash1748
    @ymamshimelash17485 ай бұрын

    ዲል ለፍኖ

  • @user-uh9jv2hv3j
    @user-uh9jv2hv3j5 ай бұрын

    እረ ወታደራዊ ሚስጥር አታዝረክርኩ

  • @gebreselassiesisay8817
    @gebreselassiesisay88175 ай бұрын

    ጦር ሜዳ ሆኖ ለመመለስ መፍራት። አማራ አይፈራም

  • @ethio993
    @ethio9935 ай бұрын

    ጫኮ ውስጥ የልጅ ልጅህን ታያለህ እንጂ በዚህ ነፈዝ ጭንቅላታችሁ 4ኪሎ በህልማችሁም አትደርሱም ።እርስ በራሳችሁ ሳትስማሙ ለአማራ ህዝብ ነው ምንታገለው ስትሉ አታፍሩም

  • @yonathnemekonen1926
    @yonathnemekonen19265 ай бұрын

    በዉይይት ቢፋታ መልካም ነዉ

  • @Informatio367
    @Informatio3675 ай бұрын

    hizbunina miskinun woxat masceres newu inj mechem atashenifum

  • @adamscreat12
    @adamscreat125 ай бұрын

    ስለፈጠራችሁ አንድ ሁኑ ይህ መከራ የሚያየውን ህዝብ ታደጉት

  • @user-qe7ev9uh9j
    @user-qe7ev9uh9j5 ай бұрын

    ህይዋቶች በመከላከያለይ ሲኖ ሲነዱበት አማራ ነበር የደረሰላቸው እነሱን ያዳነቸውን ህዝብ ኑጹሀን መኪናነዱበት

  • @chickennugget4854
    @chickennugget48545 ай бұрын

    እኔ እንደሚመስለኝ ከሆነ ፋኖዎች ውስጥም ችግር ያለ ይመስላል

  • @AliDeta-ku5sd
    @AliDeta-ku5sd5 ай бұрын

    Kkkkkkkkkkkk😂😂😂😂

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo21455 ай бұрын

    fano betam amakari yasefelegachehual endet Ems gar metetachehu interview tesetalachehu aseres amare betam newur new yeserahew endet ye G7 telalakiwoch gar weyeyet tadetegaleh maferia neh

  • @negatucheru9792
    @negatucheru97925 ай бұрын

    Fano need to prepare Road map how they will lead the country and coalition among the different representative group of armed and non armed forces otherwise this all sacrifice may be futile to Amhara and Ethiopia.

  • @mesfinadvert4564
    @mesfinadvert45645 ай бұрын

    የEMS የቁልቁለት ጉዞ

  • @likukebede8440
    @likukebede84405 ай бұрын

    አይ መሬት ያለ ሠው አይደለም ጥይት ተተኩሶ ፊኛ ሲፈነዳ እማዬ የሚል ሁሉ ተቺ ሆነ 😅በርታ ፋኖ አስረስ 🎉በርቱ

  • @gebreselassiesisay8817
    @gebreselassiesisay88175 ай бұрын

    How come he attend Amhara enemy esat . Zemene and this guy prosperity party

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond87275 ай бұрын

    Del lea Fano Fano Fano wedefet Abiy Ahemed lebawe bekrebu yaketemal

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay70945 ай бұрын

    ምድረ ባንዳ አሜሪካ አለማቀፍ ማህበረሰብ ድረሺልን በሉ አብቹ ኢትዮጵያን በአባቶቻችን የክብር መንፈስ ያሻግራታል።

  • @user-kw2ix5qn8s
    @user-kw2ix5qn8s5 ай бұрын

    zemeda yemebale bada awegzulne

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay70945 ай бұрын

    የማዝነዉ ለሰላም ወዳዱ ጨዋዉ የአማራ ህዝብ ነዉ እነዚህ የዘመን አተላዎች የመሀይም መንጋዎች ህዝቡ ላይ አሩበት ተፀዳዱበት በጣም የሚገርም ነዉ አማራ ሽማግሌ አጣ የወፈፍተኛ መጨማለቂያ ሆነ። ድል ለተከበረዉ የኢትዮጵያ መከላከያ እነዚህን የእፉኝት ልጆች ለምስኪን እናቶች ሲል መቅፀፍቱን ይላከዉ።

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander85165 ай бұрын

    ፋሲል ጥያቄህን አስተካክል:: ገና ለገና በጣት የሚቆጠሩ እንደ ቀባጣሪው ልደቱ አይነቶች የኢትዮጵያዊነት ትግል ካልሆነ የብሄር ፓለቲካን ስለማይደግፉ ፋኖንም ላይደግፉ ይችላሉ ብለህ ያቀረብከው ጥያቄ በጣም የወረደ ጥያቄ ነው:: በሃገርም ከሃገር ውጭ ያለው አማራም ይሁን ሌላው ሃገሩን የሚወድ ኢትዮጵያዊ መነሻችን አማራ መዳረሻችን ኢትዮጵያ የሚለውን የፋኖን አላማ በደንብ ተረድቶ ከልቡ እየደገፈ ባለበት ሰአት ሞራል የሚነካና ጥርጣሬ ውስጥ የሚያስገባ ከንቱ ጥያቄ ማቅረብህ በበኩሌ አበሳጭቶኛል:: ወዲህና ወዲያ የሚረግጡ አቋም የሌላቸውና ብቻቸውን መታገልና ራሳቸውን ማግነን የሚፈልጉ ጥቂት ልደቱ አያሌዎች ቢኖሩም ያን ያህል በትግሉ ላይ የሚያመጡት ጥቅምም ጉዳትም የለም:: ወንድሜ አስረስ በርቱ ነው የሚላችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ:: የማንንም አሉባልታ መስማት ማቆም አለባችሁ:: ላገኛችሁት ሚዲያ ደግሞ ቃለ መጠይቅ አትስጡ:: ፋኖን እግዚአብሔር በተአምር ባያስነሳልን ኖሮ የኦሮሙማው መንግስት እንደፈለገ በህዝብ ላይ ሲጫዎት ሊያስቆመው የሚችለው ማን ነበር? እሄ እኮ ተአምራዊ ነው:: ስለሆነም ስለ ፋኖ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን::

  • @ethiopiaafrica5008

    @ethiopiaafrica5008

    5 ай бұрын

    ፋሲል ለግንቦት 7 ነው የሚሰራው ።የመጨረሻ ሆዳም ነው።

  • @semawasmare3097
    @semawasmare30975 ай бұрын

    ውነቱን ለመናገር ከኢጎ እና ከግል ፍላጎታቸው ለመውጣት ተቸግረው ለትግሉ እንቅፋት የሆኑ እና የድል ሽሚያ ውስጥ የገቡት የዘመነ ካሴ ቡድን ነው። የጎጃም እዝ ሲመሰረት እዙን የማጠናከር ሚና መጫዎት ሲገባቸው እኔ ነኝ አንደኛ በማለት እንቅፋት የሆኑ ግለሰቦች ናቸው።

  • @AlemGedefa-cm4wk

    @AlemGedefa-cm4wk

    5 ай бұрын

    በሸዋ አጣልታችሁ ደግሞ በጎጃም መጣችሁዴ!?!?

  • @user-oq8os4ex1z

    @user-oq8os4ex1z

    5 ай бұрын

    ድድብ Gojjam lay mkefafel aysakam ye Gojjam ez And nachew wshetam hula ezun man ymsrtew mselh Zemne kassy new ekou

  • @banchamlackbalay7613

    @banchamlackbalay7613

    5 ай бұрын

    አረ በፈጠራችሁ እነሱ እሜከፍሉትን ዋጋ ማቃለል አይሁንብንም

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond87275 ай бұрын

    The fact Bezu diaspora hulum Amhara hezb kea Fano gar endhon yefalegalu

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica50085 ай бұрын

    ፋሲል አንዱ ከፋፋይ ነህ።

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd5 ай бұрын

    We’re not Ethiopian. But we’re Oromia country and capital city finfinne. We give them minorities free speaks . Minority ethnics can work Oromo families homes’ that’s all 😅😅😅😅😅

  • @antenehbirhanezelleke152
    @antenehbirhanezelleke1525 ай бұрын

    'Bwgiya mashenef silemanchil' yihe yebiltsiginaw communication yeneberew sew 'drone yeyazen be klash atashenifim tesfa quret' kalew and nw.

  • @gebreselassiesisay8817
    @gebreselassiesisay88175 ай бұрын

    First of all why you attend this media, you knew that this media working for Abiye. This shows that you are working for Abiye

  • @binyamabdu3672
    @binyamabdu36725 ай бұрын

    ሺ ፈሳም አንድ ጎማ አይነፋም!

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond87275 ай бұрын

    Hulum Amhara hezb andelye mewetate alebet yea ketet awage nawe maftywe Gojam, wello, Gondar, Shewa andelye mewetate alebet kea Fano gar mehon becha nawe maftywe Del lea Fano Fano Fano Fano Del lea Fano Fano Fano Fano Del lea Fano Fano Fano Fano

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese44615 ай бұрын

    The mortgage war is coming at the end no KZread money continue go get Job everywhere is hiring!

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond87275 ай бұрын

    Wanwe yea Amhara hezb tselat yea Amhara kelele mengest nawe mulu bamulu metsefat alebet!!! Del lea Fano Fano Fano Fano Gojam, wello, Gondar, Shewa andelye mewetate alebet kea Fano gar mehon becha nawe maftywe Del lea Fano Fano Fano Fano wedefet!!!

  • @germaalem4213
    @germaalem42135 ай бұрын

    EMS WHAT KIND OF QUESTIONS YOU ASKING YOU DON'T KNOW AMHARA GENOCIDE

  • @mekuanentbelay4973
    @mekuanentbelay49735 ай бұрын

    አንድ የአማራ ድርጅት ፈጥራችሁ ካልታገላችሁ ትጠፋላችሁ

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond87275 ай бұрын

    Bezu diaspora yea Amhara hezb tegel Fano degafe nawe!! Andade hodam yea abiy Ahemed lebawe telalake beker

Келесі