Dr Mehret Debebe Mindset - The Soft Power of TRUST - Part 3

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

Dr Mehret Debebe, who is a Board Certified Consultant Psychiatrist, and Personal/Professional Development Trainer, in this part three session will explore and focus on TRUST (እምነት - ማመን -መታመን-መተማመን). Trust is a soft power that make every relationship stable and our social bond strong. In this day and age where mistrust and paranoia are almost the rule, considering this character and soft skill is worth it. I recommend the following books and articles as supplementary materials if you want furthering yourself on the idea.
1. The Speed of Trust - Steven R. Covey
www.amazon.com/dp/B01K3JXQVC?...
2. Trust: The Social Virtues and The Creation of Prosperity - Francis Fukuyama
www.amazon.com/dp/0684825252?...

Пікірлер: 107

  • @user-fx8pr3sl7j
    @user-fx8pr3sl7j6 ай бұрын

    እናመሰግናለን።ለብዙሺህ ዓመታት ምናሳዝንህዝቦችነበርንና እስኪ ወደሰውነትየመቀየርተስፍያገኝን ይመስላል በዚህ ምክር።

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa81569 ай бұрын

    ዶክተር ትምህርትህ በጣም አስፈላጊና ወሳኝ ነዉ የሚገርምህ ሰሞኑን በፈረስ እምነት መካከል ገብቼ የፈረሰ እምነት መጠገን ይቻላል በማለት በፀሎትም በምክርም እየጣርኩ ነዉ በተሰጠኝ ረዘም ያለ ዕድሜዬ ብዙ ሰዉ አስታርቄአለሁ ጌታ ይመስገን ፀጋዉን ስለ ሰጠኝ ሁሉን አስታርቃለሁ እንቢ ያሉ ሁሉ ይታረቁልኛል ክብሩ ለጌታ ይሁን እኔ ባገኘሁት ልምድ የፈረሰ እምነት ጥሩ ጠጋኝ ከተገኘ ይታደሳል ባይ ነኝ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤናህን ይሰጥህ መፅሐፍቶችህን ሁሉ አንብቤአቸዋለሁ አንት ምርጥ ሰዉ ነህ ተባረክልኝ የእኔ ልጅ !!!!!!

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed23445 ай бұрын

    እኔ የ አንትን video ደጋግሜ ነው የማዳምጠው እጂግ በርካታ ትምህርት አግኝቸበታለሑ። ዶክተርየ እረጂም እድሜ ከ ጤና ጋር አሏሕ ይጨምርልሕ ይስጥሕ ከነ ቤተስቦችሕ።❤❤❤

  • @paintedinHisPalm
    @paintedinHisPalm15 сағат бұрын

    Thank you Dr Mihiret for your dedication to serve us. Much love and respect .

  • @zeabela
    @zeabela6 ай бұрын

    I don't have a word to express how great full i am to get a free access to your teachings. It helps me a lot in many aspects of ma life Doc. Love & enormous respect to you. ክፉ አይንካ !!

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed55918 ай бұрын

    ትምሕርትሕ ሳይንሳዊ ነው ግልፅ ነው ይገባል መሳጭ ሳቢ ማራኪ አስተማሪ ነው በሥእል መጠቀምሕ በራሱ ከልብ መጣርሕ ያሳያል ቻይናዎች "One picture is better than 10,000 words " ይላሉ በጣም እናመሰግናለን

  • @frehiwotmembere1760
    @frehiwotmembere17608 ай бұрын

    🙏 በእውነት ስለምታስረዳ ወይንም ስለምትመልሰው ሁሉ ነገር ከልብ ህ ውስጥ የመነጨ የእምነት ቃል ስለሆነ በጣም ነው የሰውን አዕምሮ የምታርመው አብሷ ለእንድእኔ ዓይነት ሰው!!!, እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ❤

  • @bezaalemyos6678
    @bezaalemyos66789 ай бұрын

    ዶ/ር አመሰግናለሁ።እባክህን አንድ እንድትመልስልኝ የምፈልገው ጥያቄ አለኝ ይህም ሶስት ጊዜ በሰዎች ምክንያት ስራዬ ተበላሽቶብኛል ከዛም ይቅር ብያቸዋለሁ ። ግን የበደሉኝን በደል ለአመታት በማሰላሰል አእምሮዬን አድክሜያለሁ , በፊት ከነበርኩበት በብዙ ነገር ወደ ኋላ ቀርቻለሁ እናም አሁን ላይ ያለኝንና የማልመልሰውን ተረድቼ ተቀብዬ ለወደፊቱ ግልፅ የሆኑ እቅዶችን አቅጃለሁ ግን ተነስቼ እንዳልሰራ ያቋረጥኩትን የማስተር ትምህርቴን እንዳልቀጥል ደከመኝ,ተሰላቸሁ, ሞራል አጣሁ. በዚህ ከቀጠልኩ የሰው እጅ ላይ እዳልወድቅ እሰጋለሁ. ወንድሜ እነዚህን ኔጌቲቭ ስሜቶቼን አስወግጄ ከዛም እንድበረታ ምንላድርግ??? ዶ/ር ውድ ጊዜህን ሰውተህ ስለምትሰጠኝ ምላሽ አመሰግናለሁ ።

  • @user-dd6lz8jk8j
    @user-dd6lz8jk8j9 ай бұрын

    እንዴት እንደምወድህ ብታቅ በልቤ ትልቅ ቦታ አለህ ባንተ ተቀይራለሁ D.r

  • @bereketseta9817
    @bereketseta98179 ай бұрын

    ዶክተር በቡዙ ተምሬበታለሁኝ አንዳንድ ጊዜ አምላክ ሲያስተምር ለመማር ፍቃደኛ አለመሆን ከግለሰብ ሊሆን ይችላል፡፡ በህይወቴ በዚህ ትምህርት መስመሬን አስተካክያለሁኝ በህይወቴ ሳልሰበር እንዲሁም ሳልሰብር በጊዜ በመማሬ እድለኛ ነኝ ፡፡ አመሰግናለሁኝ ተባረክ!!

  • @benaflus
    @benaflus9 ай бұрын

    Dr Mihert’s message about trust and faith was thought-provoking. Although there seemed to be some confusion between the two concepts, it sparked an interesting discussion. Trust is based on experience, evidence, and reliability, while faith often involves belief without tangible proof. It's important to differentiate between the two to gain a better understanding of their implications. Overall, the speech prompted reflection on the intricate relationship between trust and faith and highlighted the need for clarity when discussing these topics.

  • @user-yn4zc8he6y
    @user-yn4zc8he6yКүн бұрын

    Ny dr great respect

  • @TB-ou6qh
    @TB-ou6qh9 ай бұрын

    ዶክ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ብዛልኝ

  • @Sebat7media
    @Sebat7media9 ай бұрын

    Very Logical - Timely and Spritual MESSAGE !

  • @belaynehdanieltebore9846
    @belaynehdanieltebore98468 ай бұрын

    ❤❤Please Doctor, ጧት ጧት በእነዚህና በሌላ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ ጥቅት paragraph ቢጻፍ እንደ Cake በላ በላ እያደረግን እያደግን እንሄዳለን። Thank you❤....በቴሌግራም ማለቴ ነው።

  • @hanaabrahamabo8946
    @hanaabrahamabo89469 ай бұрын

    የተንሻፈፈ እውነት( the picture was taken from Pinocchio book, which was written in Italy based lies. When Pinocchio was telling lie his nose was growing like that pic. In Italy when someone tells lie that person can be called Pinocchio) I like the idea, thanks doctor! Many respect 🫡

  • @mimigreenmelbourne3264
    @mimigreenmelbourne32649 ай бұрын

    Thanks Dr my weekly lesson is in the room. Listening you again and again.

  • @rahelsime7744
    @rahelsime77448 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ጤና ከእድሜ ይብዛልህ

  • @DunamisPower-ki7my
    @DunamisPower-ki7my9 ай бұрын

    Thank you ,Dr.Meheret Debebe Stayblessed✨🙏

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube5 ай бұрын

    በጥሩ ሁኔታ በሚገባን አንዳይሰለቸን አድርገህ ስለምትገልፅልን ከልብ አመሰግናለሁ በርታልን❤❤❤

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f9 ай бұрын

    ዶክተር እናመሰግናለን❤❤

  • @hanaseyfu3019
    @hanaseyfu30199 ай бұрын

    ሰላም ዶክተር አመሰግናለሁ , adverse childhood experience video ብትሰራልን

  • @ethiofilm3603
    @ethiofilm36038 ай бұрын

    Thank you ❤ man

  • @fikruabebe9143
    @fikruabebe91439 ай бұрын

    Dear Dr Mihrtu thank you for your respectful message. Please keep on your respectful messages

  • @fedila2587
    @fedila25879 ай бұрын

    Thank you so much Dr m D

  • @ethnews5778
    @ethnews57787 ай бұрын

    Amazing 👌👌👌

  • @Addistoday
    @Addistoday9 ай бұрын

    you are the best!

  • @user-hq1oy8ly4n
    @user-hq1oy8ly4n3 ай бұрын

    Thank you Dr

  • @abeba5936
    @abeba59369 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ

  • @tigistassefa6002
    @tigistassefa60029 ай бұрын

    ዘመንህ ይባረክ

  • @KalkidanWubishet1
    @KalkidanWubishet16 ай бұрын

    Thank you. Dr

  • @genetminay7894
    @genetminay78949 ай бұрын

    ሰላም ለአንተ ❤❤❤🙏

  • @chernetfikadu
    @chernetfikadu9 ай бұрын

    God bless you🙏🙏🙏🙏🙏

  • @a.k.2052
    @a.k.20529 ай бұрын

    ኣንደኛ❤

  • @shemalesgbrselase1467
    @shemalesgbrselase14678 ай бұрын

    ዶክተር ብዙ የሆኑ ግን በተለያዩ በማይተዋውቁ ሰዋች መካከል በሚፈጠር የጥላቻ ወሬ አለመተማመንን እንዴት ማስወገድ ይቻላል? ሰዋች ግለሰቡን በጥልቀት ሳያውቁት ማመን (አለማመንን) እንዴት ማስታረቅ ይቻላል? አንዱ ሰው የጠላውን ሰው ተከትሎ መጥላት አግባብ ነው ? ካልሆነ ? አመሰግናሁ ሰለሁሉም ነገር ።

  • @areyayonas6222
    @areyayonas62229 ай бұрын

    Dr. Mehret i appreciate your thoughts

  • @sirahbizuwsenbet4673
    @sirahbizuwsenbet46739 ай бұрын

    Thank you

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere93299 ай бұрын

    Thanks

  • @aflexsurvey323
    @aflexsurvey3239 ай бұрын

    Wonderful lecture as always.

  • @amharicmotivate369
    @amharicmotivate3698 ай бұрын

    thank you d.r

  • @alemayehuhabtamu
    @alemayehuhabtamu9 ай бұрын

    Greatest Dr

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed23446 ай бұрын

    Wow Amazing Thanks 🙏 Doctor

  • @rahelzegeye4356
    @rahelzegeye43569 ай бұрын

    I'm very happy to see you again🤗 where were you anyway?

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean70649 ай бұрын

    Keep up the good job Dr...

  • @kinduabebaw8135
    @kinduabebaw81359 ай бұрын

    The priceless gift for all Ethiopians really it shapes my attitude

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma31449 ай бұрын

    Thanks doctor miheret I think it is one of the basic things for the entire life

  • @thanksthe6613
    @thanksthe66139 ай бұрын

    INTERESTING TOPIC

  • @kemalebrahim5032
    @kemalebrahim50329 ай бұрын

    እና መሰግናለን ዶ/ር አለሀ ይስጥልን

  • @futbolleditamanu9382
    @futbolleditamanu93825 ай бұрын

    Menem kale yelgme ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @banteamilaktigabutessema7097
    @banteamilaktigabutessema70979 ай бұрын

    Thanks Dr for your constructive lecture.

  • @asefukassa6470
    @asefukassa64705 ай бұрын

    ኑርልን❤

  • @habeshagym4125
    @habeshagym41259 ай бұрын

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @EssaJirta-ou3po
    @EssaJirta-ou3po9 ай бұрын

    Dr sele sense of humor Eddt masdege edde mechele bete asrday Des yilengal...... Sel hulm mekrochk amesgenalew

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru62159 ай бұрын

    Tebarek betam tiru sira new yemitiseraw. Gizehin silemitseten amlak edmena tena yisthi.

  • @getacherderebe
    @getacherderebe9 ай бұрын

    10q doctor

  • @masreshategene1790
    @masreshategene17909 ай бұрын

    ዶልተር፣ሻሎ ሻሎ በጣም ተባረክልን፣ማለት እፍልጋለሁ ፣እኔ እንኳን መጠየቅ፣የፍለኩኝ፣መጸህፎችህን፣እኛ፣በእሥራኤል ሀገር፣የምንኒር፣መጸፎችህን፣ለማገኜት፣በጥስም ነው፣የምንቸገረው፣ለምንድነው፣ወድ፣እሥራኤል ሀገር፣ቡዙን፣ጌዜ፣መጸሀፎችህ ለሽያጭ፣የማደርስብት?ከተቻለ፣በፖስታ፣ቤት፣መላክ፣ክተቻል፣እኔ፣ብሩነን፣ክልህብት፣ህገር፣መላክ፣እችላልሁኝ፣ቢቻል፣ጥሩችነው

  • @kassaleykun7880
    @kassaleykun78808 ай бұрын

    Giving priority only for three components one seeing ይህ የመዝገበ ቃላት ማሰሻ ነው 🌈🌈🌈🌈rainbows

  • @asnakutilahun8920
    @asnakutilahun89209 ай бұрын

    ❤❤

  • @semiralove1228
    @semiralove12289 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @ethiopia7387
    @ethiopia73879 ай бұрын

    What would you think about Ethiopian prime Minister now? How's leading the country? When's Ethiopian people got peace?

  • @workujudges3199
    @workujudges31999 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @asfawmeseret4607
    @asfawmeseret46075 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @fedila2587
    @fedila25879 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebineba5385
    @nebineba53859 ай бұрын

    Please do us a favor for all Ethiopians. Can you treat your friend PM Abiy his mental illness? He tried to dismantle Ethiopia!!! Please, help all Ethiopians an himself too

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed86629 ай бұрын

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @SamuelDerejeAsrat
    @SamuelDerejeAsrat6 ай бұрын

    spt

  • @user-zc4ve5df8k
    @user-zc4ve5df8k9 ай бұрын

    ብዙ ከማውራት ትንሽ መኖር ትልቅ ስራ ይሰራል !! ለመሆኑ አንተ ታማክረዋለህ የሚባለው ሰውዬ የድሀ ልጆችን ደም እየጠጣ ሲኖር ዝም ማለትህ ዋጋ የሚያስከፍልህ አይመስልህም ????? ልፍለፋ ብቻ !!!

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele13458 ай бұрын

    Yeferesse egziabhairn amleko yemitegenew ye nechu alem felsefenaa aramajochin be mafresss naw!!!

  • @Viva_077
    @Viva_0778 ай бұрын

    What is z symbol represent on ur back i thought it is cross when we see wz ur body. Is there any hidden spiritual message like promoting Protestantism.

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    8 ай бұрын

    Better you hear what he is talking about. It will repair you.

  • @antenehmenber8408
    @antenehmenber84088 ай бұрын

    ፈላስፋው የአብይ ደቀ-መዝሙር

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele13458 ай бұрын

    Ante yenechu alem felsefenaa qelebtegna wede lebonahe temelesss Ethiopia ye Egziabhair hager nat sene aymerooo eyalke atezebzebbb

  • @rezenetekle5449

    @rezenetekle5449

    8 ай бұрын

    Endanchi aynet sew kehager enditifa eko new milefaw

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    8 ай бұрын

    Chenekar

  • @Blue-Bird-Sky
    @Blue-Bird-Sky8 ай бұрын

    እንቶ ፈንቶ!

  • @Blue-Bird-Sky
    @Blue-Bird-Sky8 ай бұрын

    ጌታው መጀመሪያ ራስህን አክም። የበሽተኞች ፣ የአራጆች አጋር በምንም መለኪያ ጤነኝነት ሊሆን አይችልም።

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise9 ай бұрын

    😇🤩💥🙏👏🤝🫂

  • @semira2824
    @semira28248 ай бұрын

    please tell this to your boss ( you know who)

  • @Howto-fz6nr
    @Howto-fz6nr8 ай бұрын

    1gna

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere93299 ай бұрын

    I am not believing habesha always I meet someone randomly habesha I feel depressed,feel dark energy paranoid because of I had bad experiences

  • @mammythug8903

    @mammythug8903

    9 ай бұрын

    Go and learn the English language first! Or just use ur own language. Be sew kuankua mesekayet Bikeres kalaweken. 😅😅

  • @user-kt5ku5gw5w
    @user-kt5ku5gw5w8 ай бұрын

    ትክክለኛ እምነት አይፈርስም። እርስዎ የሚያቁውት እምነት ፈራሽ የሆነውን ነው። የማይፈርሰውን እምነት ካላወቁት ፍለጋ ማድረግ እንደሚቀረዎ ያስተውሉ።

  • @user-zc4ve5df8k
    @user-zc4ve5df8k9 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @shewangzawtolera9819
    @shewangzawtolera98198 ай бұрын

    እምነት በአንተና በመስሎችህ አንደበት ስድብ ይመስልባችሁል የማፍያ ቡድን አሁንማ ጀንበራችሁ እየጠለቀች ነው አፍዝ አደንግዝ ፕሮጀክት

  • @enat-fr7tf

    @enat-fr7tf

    8 ай бұрын

    ቦታህን ፈልግ

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    8 ай бұрын

    This is not your place. Get out from here!

  • @user-fx8pr3sl7j

    @user-fx8pr3sl7j

    6 ай бұрын

    ከጀመረ ገና ለነ እንዲህ እስከ አንቁን፣ወደሰውነትቀይሩን፣አሰልጥኑን፣አስተምሩን።ለብዙሺህዓመታት ሰውመሆንተስኖንነበርና።

  • @berrez4985
    @berrez49858 ай бұрын

    STOP TALKING ABOUT INDVIDUALS BUT YOUR TOPICS MUST FOCUS ON THE CURRENT PROBLEMS OF THE COUNTRY..GIVE THE BROKEN BONE TO A HUNGRY DDG OR HYENA.

  • @etshiywotgetaneh7335
    @etshiywotgetaneh73358 ай бұрын

    አንተ ፈርሰህ ይሆናል ስማ ከየትም ልቃቅመህ ያምታህው እምንት ኢትዮጵያን አያፈርሳትም ግን መቼ ነው ማፍርሰ የጀመርከው በጣም የሚያሳዝነው ልፋት ብቻ ሆንባችሁ እግዚአብሔር ቤቱን አያፈርስም በደሙ ነው የገነባት

  • @user-fx8pr3sl7j

    @user-fx8pr3sl7j

    6 ай бұрын

    እንዳንቺአይነት ቅዘን ለእንዲህአይነት ትምህርት ብቁ አይደለምና ቶሎ ውጭ እኛ እንማራለን፣ሰውእንሆናለን።

  • @saronaddis9068
    @saronaddis90688 ай бұрын

    Pls put your friend in mental illness hospital do fever for your country

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    8 ай бұрын

    Yetamemachehute anetena meselochehe nachehu

  • @etshiywotgetaneh7335
    @etshiywotgetaneh73358 ай бұрын

    ምን አገናኘው ከእምነት ጋር ምን አገናኘው እምነት አይሰበርም አንተ አሁን ዶክተር ነህ አንተ ቀላል እምነት ማለት ምንድነው ሊበሏት ያሰቧትን ይባላል አንተ ሀሜት አንተ ነህ

  • @habtamudestawu2590
    @habtamudestawu25909 ай бұрын

    ወሬ ብቻ ዋጋ የለውም። እምነት ሳይኖረን ህዝብ መስበክ ምን የሚሉት እብደት ነዉ ።

  • @wegf6808

    @wegf6808

    9 ай бұрын

    ሀብታሙ ይሄ እኮ የሀይማኖት ስብከት አይደለም ሀይማኖት የግል ነው። ሁሉም ሰው የየራሱ ድክመትና ጥንካሬ እንዳለው አትርሳ። ያቀረበው ገለፃ ችግር ወይም ድክመት ካለው እሱ ላይ ብታተኩርይመረጣል

  • @lulagebeyehu7514

    @lulagebeyehu7514

    9 ай бұрын

    Antes Emenet aleh?, wanaw kumenegeru 😂

  • @habtamudestawu2590

    @habtamudestawu2590

    9 ай бұрын

    በብዛት የሚያቀርቡት ደረቅ ፍልስፍና በቀጥታ ከሰው መጽሐፍት እየሠረቁ የፖለቲካ አጀንዳ ነው የሚያራምዱ ት።ተሳሥተን ትውልድ አናሳስት

Келесі