ከሞት በብዙ ታምራት ተርፊያለሁ አሁን በተሰጠኝ እድል ትንሽ ሱቅ ብቻ ነው ፍላጎቴ!!!# donekytube

#airor tube#2024 Ewneta #habesha #art #duet #ebs #seyfufantahun #love # doneky tube live #
our guest to days Name is Berket lema Debale He was born in sandafa city, He joined theNational #defense After completing His National Examination After serving the country as commander ,He returned to senfafa After being wounded in the war in northern part of our country, in order to improve his life he is corrently,in order to improve his life
#habesha # ማያየ #ለምለም ሀይለማርያም#
በረከትን ለማን ለማግኘት
በ0926 63 48 90 ደውሉለት

Пікірлер: 470

  • @GaladOsss
    @GaladOsss27 күн бұрын

    የናት ፀሎት ነው ያዳነህ እግዛቤሔር ይመስገን

  • @jaalanneemohammed9602

    @jaalanneemohammed9602

    20 күн бұрын

    P00

  • @amakelechayalew5628

    @amakelechayalew5628

    15 күн бұрын

    😮pll ⁶75😊 ​@@jaalanneemohammed9602

  • @user-fo9hs9ep8g

    @user-fo9hs9ep8g

    12 күн бұрын

    ለሃገር አላለልም የራሱን ዜጋ ለመጨጨፍ በየመንደሩ እየዞረ! ያሳዝናል ከንቱ የሆነ ትውልድ።

  • @feshalakew

    @feshalakew

    9 күн бұрын

    500000000+.9

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan898917 күн бұрын

    የወሎ ህዝም ምርጥ የሚለዉ ቃል ብቻ አይገልፀዉም ከደግነት ፍቅር አብሮ የመኖር መረዳዳትና ትህትና ከፈጣሪ የተቸረው በጭራሽ ተንኮል ምቀኝነት የማያውቅ የማይወድ ህዝብ ነው። ክብር ለወሎ ህዝብ!!!❤❤❤❤

  • @negesudemissie7424

    @negesudemissie7424

    13 күн бұрын

    አዎ የወሎ ሰው ስፔሻል የሆነው አማራ ስለሆነ ነው የሚገርማችሁ አማራ ክልል ሁሉም ደግ ነው

  • @user-cb4rx5bb3i

    @user-cb4rx5bb3i

    12 күн бұрын

    እውነት ነው የአማራ ህዝ ደግ ነው

  • @DawitDawit-ov3vm

    @DawitDawit-ov3vm

    8 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye28523 күн бұрын

    መረዳትና የተሻለ ህይወቱን እዲመራ መደረግ አለበት

  • @DegefeAyele7Moiso
    @DegefeAyele7Moiso20 күн бұрын

    ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት ያገኘሁት በወሎ ህዝብ ነው ኡኡኡኡ የወሎን ህዝብ ክፉ አይንከ 😍

  • @user-om5tj5sx4t
    @user-om5tj5sx4t17 күн бұрын

    ክብር ለወሎ ህዝብ ጭራሽ አግብተህ ልጃችን ትሆናለህ መሬት እንሰጥሃልን አሉ ❤❤ይቺ ናት ሀገሬ

  • @Dirsanat
    @Dirsanat27 күн бұрын

    በረከት የምር ከቃላት በላይ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ያለምክንያት ከዛ እሳት ዉስጥ አላወጣክም ብቻ በርታ

  • @hannanahmed-iw8pr

    @hannanahmed-iw8pr

    19 күн бұрын

    Werena tultula neke abuhu eyale wesetam melese zenawy new wetaderun media lay yetalwe babiy Ahmed zemen yelem banda neke

  • @rorororo7967

    @rorororo7967

    6 күн бұрын

    ​@@hannanahmed-iw8pr አንቺ የሆንሽ ዶማ ነገር ነሽ አንቺ ነሽ የባንዳ የባንዳ ልጅ እሱ ለሀገሩ ነው መሰዋእትነት የከፈለው እንደ አንቺ ለአንድ ብሔር አይደለም ብዙ የሚልሽ አለ ግን ይቅር ።

  • @user-tt1my6kr2b
    @user-tt1my6kr2b21 күн бұрын

    ከመጀመሪያው ድንግል ማርያም ስም ስለ ጣራህቤት ስወረችህ ❤ ስሙዋ ስንቃችን ነው ድንግል እናተ

  • @SalamKwt-bn4ku

    @SalamKwt-bn4ku

    14 күн бұрын

    Ewunet new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @CocoTiti-vh9rl

    @CocoTiti-vh9rl

    13 күн бұрын

    አይ ኢትዮጲያ ቁሥል የማይዲን ሑሌ የሚመረቅዝ ኢሥኪ ለሐገር ይሔን ያሕል ዋጋ የከፈለሠው እንዴት ሊሥትሮ ይሠራል ሐገራችን በሞንግሥት በኩል ሠው ዋጋ የለውም ነገር ግን ዴግነታቸው ጥግ ድረሥ የሖኑ ሰዎች በመኖራቸው ምክንያት ተጠብቀናል ዴጋጎቹ ሐገሪቱ እንዳት ጠፋእየጠበቁዋት ነው ይሔ ሊጅ ትልቅ ነገር ይገባዋል አካውንቱን ላኩልን እኔ ዲሐ ነኝ ነገር ግን አራሤን ችዬ ለሑ ለሡ ያለኝን ክብር ለመግለጥ ቃል ትምህርት የለኝምና አንድሺ ብር አካውንቱ አሥገባለሑ ፈጣሪ ይወዲሐል ከአሑን በሑዋላ ያለውን እድሜህን በምቾት በተድላ አላህ ያድርግልህ የኔ አባት ኢንሻአላህ

  • @zmx13
    @zmx1320 күн бұрын

    ይሄ ትክክለኛ እውነታ ነው ክብር ለወታደሮች❤

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne388725 күн бұрын

    አቤት ስቃይ አትሙት ያላት ነፍስ እንዲህ ናት ፈጣሪህን አመስግነው የኢትዮጵያን መሪዎች ስንቱን ለልማት የሚውለውን ወጣት እርስ በእርስ አበላሉት አቤት ጊዜ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon709223 күн бұрын

    አይዞህ ወድሜ አተለሀገር ጀግና መከላከያ ሰራዊት ነህ ክብር ይኀባሀል ጠንክርይሄቀን ያልፋል

  • @AderawDesiybelew
    @AderawDesiybelew14 күн бұрын

    ምርጥልጅ ነህ የወታደርን ባህሪ በደብ ነው የተላበስከው አይዞህ።

  • @aweshow8128
    @aweshow812818 күн бұрын

    በረከት !!! እግዚአብሄር አምላክ የምትወዳት እናትህም ድንግል ማርያም ትርዳህ ! ከሰው ምንም አትጠብቅ

  • @akemanu48
    @akemanu4823 күн бұрын

    በአንተ ህይወት የኢትዮጵያን እናቶችና አባቶችን እንዲሁም ወጣቱን አየሁ:: በተለየም ደግሞ ኢትዮጵያን:: አሸናፊ የሌለው የወንድማማቾች ፀብና ሞት:: ያሳዝናል🥲🥲

  • @user-fr1dc2tn9d
    @user-fr1dc2tn9d15 күн бұрын

    ያንን ደግ ህዝብ ዛሬም እየወጉት ነዉ አንተን ግን እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ ወንድሜ ሰላሙን ፈጣሪ ያምጣልን ደመጠጪዎችን ፈጣሪ ልብ ይስጣቸዉ

  • @Zuzuhabesha5
    @Zuzuhabesha527 күн бұрын

    ሀገር ያለ ወታደር የለም ግን የኛ ሀገር ይህን አይረዱም

  • @habibeseid6070

    @habibeseid6070

    14 күн бұрын

    Tekekel zuzuye❤

  • @genitube9112
    @genitube911224 күн бұрын

    ከምንም በላይ የእናት ጭቀት ያማል እኳንም ለናትስ ሴል ፈጣሪ አተረፈህ ወታደር እና ቀደም ሲል የነበር ፖሊሱች በጣም ብዙ ባጋ ከፍለዋል ግን ማንም አያስተዉሳቸዉም ሀገሬ ሀገሬ ሳሉ ደክመዋል ፈጣሪ ዉለታችሁን ዬክፈላችሁ

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk23 күн бұрын

    እኔ የምገርመኝ የሃገራችን ወታደሮች ከልጅነት እስከእውቀት ለምንደው የወታደር በመጨረሻ ሲከበር አላውቅም

  • @welansalesasa239
    @welansalesasa23922 күн бұрын

    አንተን የጠበቀህ የናትህ ፀሎት ነው እንኳን ከዛ ሁሉ መከራ ወጣህ ❤

  • @user-hp9nx6zm6y
    @user-hp9nx6zm6y18 күн бұрын

    ያወቀ ያውራላቸው ወሎየዎችን ታዳ አሁን ላይ የሚሰራው ስራ እውነት በፍትህነው የወሎ ህዝብ የሚያልቀው አላህ ሰላምን ለሀገራችን ይመልስልን

  • @eliasgetachew2334
    @eliasgetachew233420 күн бұрын

    አንተ አልተሸነፋክም 😢 በውነት አንተ የኔ ጀግና ነህ!

  • @tesematamir8948
    @tesematamir894820 күн бұрын

    ምስኪኑ የወሎ ህዝብ እግዚአብሔር ይባርካቸው። በረከት እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ አይዞህ ያልፋል ።

  • @kokab597
    @kokab59721 күн бұрын

    እግዚአብሔር መጨረሻዉን ያሳምርልህ ዉንድሜ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat738326 күн бұрын

    ሙሉውን አቸለው እለቃስኩናው የጨረኩ ኪፊል ሁሌት ዪኛtv በርታ ለታርክ ይቃጠል ክብር ለጀግኖች

  • @user-mo9cb3gy9n
    @user-mo9cb3gy9n27 күн бұрын

    ምን ዋጋ አለዉ አሁን እደጉ ወሎ ህዝብ ላይ መከላከያ የሚፈፅዉ ግፍ በታሪክ ይቅር የማይለዉ ነዉ😢

  • @tonyhobeika4835

    @tonyhobeika4835

    13 күн бұрын

    Sijemer mekelakeya eko leyetgawem ager asefelgi new ezebu Arfon ketekemete menem yemiluwachew aymeslgemen yeager ter yehonuten new enji yemitenakolut enqan mekelakeya yekerna ye Tplf milshawchum eko kemerite tenestew aytekusum wetaderawe hege yemeslgaln so ezbun fetary yetebekewaln

  • @hagaasuwaqoo7709

    @hagaasuwaqoo7709

    8 күн бұрын

    አይ ቀዳዴ ኋላ ቀር

  • @HalimaMehamed
    @HalimaMehamed27 күн бұрын

    ማይፀብሪ ግንባር የማረሳዉ ጠባሳ ነዉ አይዞን ጓዴ መኖርህ እራሡ ለበጎ ነዉ

  • @rasaadn

    @rasaadn

    11 күн бұрын

    Selam selam. Ersom wetader not indeee? Silk dewyee yetewesene neger meteyek echilalew wey?

  • @Puttin-tube
    @Puttin-tube14 күн бұрын

    እንኳንም አላህ አተረፈህ ወንድሜ አልሀምዱሊላህ እንደጦርነት አስከፊ ነገር ምን አለ ተርፈህ ለዚህ በቅተህ ስለ ወሎ ህዝብም መመስከር በመቻልህ እናመሰግናለን

  • @user-mo6zm5st2u
    @user-mo6zm5st2u15 күн бұрын

    ኢትዮዽያ ሐገራችን በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ ለዘለአለም ትኑር💪🏾💪🏾💪🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹‼️‼️‼️ወንድማችን ስለ አገልግሎትህ እናመሰግናለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️ጥሩ ስነ ልቦና ስላለዉ ወደ ሰራዊቱ መመለስ አለበት

  • @GebreMaryam-mj2db

    @GebreMaryam-mj2db

    14 күн бұрын

    Yalew..menkera..ante eyew esus ybekewal kezi belay😢😢😢

  • @rorororo7967
    @rorororo79676 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ የእኔ ጌታ ለኢትዮጵያ መሰዋእትነት የከፈሉትን ማክበር እና ብያንስ መንግስት የሆነ ነገር አለበት።

  • @vghbbv1366
    @vghbbv136613 күн бұрын

    የኔወንድም እኳን በህይወት ተረፍክ ሁሉም ያልፋል አብሽር አላህ ይጠብቅህ

  • @temuwbante656
    @temuwbante65615 күн бұрын

    እሚሳዝነኝ የወታደር ህይወት ለሀገር ለፍቶ ደሙን አፍስሶ የህይወቱ መጨረሻ አሳዛኝ ነው

  • @meronhailu7773
    @meronhailu777327 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏

  • @user-xh3ck8en4c
    @user-xh3ck8en4c24 күн бұрын

    ያንተ ታሪክ የብዙ ወታደሮች ታሪክ ነው ይሄም ያልፋል በቅርቡ

  • @ZelalemBekele-qr9zn

    @ZelalemBekele-qr9zn

    9 күн бұрын

    የኔም ታሪክ ነው ስቆስል መንግስት ውጣ ብሎ በግድ ከሆስፒታል አባረረኝ

  • @djej2821
    @djej282117 күн бұрын

    Thank you for your service. Wish ethiopia would prevail peace and prosperity 🙏 😪

  • @wishitimedia712
    @wishitimedia71224 күн бұрын

    ጀግና ነህ እናመሠግንሀለን ወነድሜ እውነት ነው የተነካ ነው የሚያውቀው

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p24 күн бұрын

    ጸልይ ጎበዝ ተስፋ እግዚአብሔር ነው ሁሉም ያልፋል ሱስ ውስጥ መግባት ወደ ሰይጣን መሔድ ነው

  • @user-kq6qf9qw7w
    @user-kq6qf9qw7w14 күн бұрын

    ታሜ የኮማንዶ አባል ፅናቱ ወደር የለሸ ነው በርታ

  • @yoniyoni1612
    @yoniyoni16129 күн бұрын

    በጣም ነዉ ያሳዘነከኝ ግን ደግሞ ፈጣሪህ ከጎንህ ስለሆነ እናቱም ድግል ማሪያም ደርሰዉልሀል ።አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነዉ

  • @enyewmelesse5644
    @enyewmelesse564420 күн бұрын

    በሰሜኑ ጦርነት የተሳተፈ መከላከያ ወንድም አለኝ! ይሄ ልጅ ያለው ሙሉ በሙሉ ልክ ነው!እንዴውም ቀለል አድርጎ ነው የተናገረው!

  • @baynatWorki
    @baynatWorki27 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏 አንተ ጀግና ሰው በርታ 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሀገረ ባለውለታ

  • @user-wb2kg9mz7l
    @user-wb2kg9mz7l27 күн бұрын

    በርታ የኔጅግና አንድ ቀን መንጋቱ አይቀርም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegeneabeje3791
    @tegeneabeje379115 күн бұрын

    በጣም ቅስም ሠባሪ ምስክርነት ሲሆን በተለይ አንዳንድ በሰው አምሳል የተፈጠሩ ደደብ ግለሰቦች የሚፈፅሙት ተግባር እጅግ ያበሳጫል ፣ ወንድማችን ግን ክብር የሚገባህ ነህ ! ጆሮ ያለው ይስማ ፣ ዓለም እንደዚህ ነች ፣ መማር ከፈለግን ከዚህ የሕይወት ገጠመኝ ብዙ መማር ይቻላል ! በረከት አይዞህ እኔም ኢትዮጵያዊ ድርሻዬን በአቅሜ ለመወጣት እሞክራለሁ ፣ አይዞህ እግዚአብሔር ደግና መልካም አምላክ ነው ፣ ማን ያውቃል በቅርብ ጊዜ በሌላ ገፁ ትመሰክር ይሆናል !

  • @tamirukebedeasres8705
    @tamirukebedeasres870513 күн бұрын

    የሰው ልጅ ሁልጊዜም አላማ ካለው፤ለአላማው የማይከፍለው መሰዋትነት ይከፍላል። ይህ ነው ምንግዜም ለሰው ልጅ ብርታትም ስኬትም የሚሆነው። ምንም እንኳን ሁለቱም ወገኖቼ ወንድማማች ቢሆኑም ከጦር ሜዳ እህል አይመረትምና የአላማ ጽናት ሊኖርህ ይገባል።

  • @pediatricianmiliyon
    @pediatricianmiliyon27 күн бұрын

    በጣም አስተማሪ ነው በርታ👍

  • @markos7615
    @markos761520 күн бұрын

    ያኔ ነበር ሲጨንቅህ ማርከህ ታጠቅ ያልከዉ የአማራ ህዝብ አሁን ቃልህን አጥፈህ ትጥቅ ፍታ ስትለው እሬቻህን የሚያበላህ!!! የአማራ ደካማ ጎኑ እምነቱ ብቻ ነው !!!

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p24 күн бұрын

    የናትህ ጾለት እመብርሃን 🙏🙏🙏🙏😢😢😢እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ተረፍክ

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo72911 күн бұрын

    የኔ ቆንጆ ወንድሜ ታርኩ በጣም ይገርማል ለዝ ልጅ የእራፍት እንጄራ ይገባዋል❤❤❤

  • @mamesa-Tube-363
    @mamesa-Tube-3635 күн бұрын

    የወሎ ህዝብ እኮ ይለያል ኡፎ ❤ሀገሬ ሰላምሸ ይብዛልኝ😢

  • @lalahayat9703
    @lalahayat970316 күн бұрын

    ሀገራችንን ስለጠበቅክልን አናመሰግናለን። ወንድሜ በርታ

  • @tigistdagnachew1399
    @tigistdagnachew139926 күн бұрын

    ዋው ያሀገር ሰው ለጀግና ክብር አለ በርታ

  • @user-sx3lv8kl2k
    @user-sx3lv8kl2k16 күн бұрын

    ጀግና።ነእ።በርታ።ከዚያ።ችግር።ያወጣችእእመቤቴ።ትረዳሀለች

  • @user-wr8tq8rg9q
    @user-wr8tq8rg9q14 күн бұрын

    አረ ❤❤❤❤❤እምነት የናትህ ፀሎት አድኖሀል እግዚያብሄር ይመስገን

  • @RiyaRiya-pg9vo
    @RiyaRiya-pg9vo21 күн бұрын

    እድለኛነህ ወንድሜ ጀግና ፍጣሪይአግዞህነው እዳንተተርፎ ወንድሜንባገየሁት

  • @ashenafigetahcew8495
    @ashenafigetahcew849516 күн бұрын

    Wow!! You are the icon Bro.

  • @RahmaUmAyoub
    @RahmaUmAyoub15 күн бұрын

    የእናትህ ነዉ ያወጣህ ለእናቶቻችን እድሜ ይስጥልን አሚን

  • @hiwet6014
    @hiwet601419 күн бұрын

    መካላከያ ያጎረሳችሁን እጅነካሽ ናችሁ በሞቴ አፈርስሆን እያለ ያበላህን ህዝብ ይሄአይገባዉም

  • @user-wx7st8lf8k
    @user-wx7st8lf8k18 күн бұрын

    ከ100 አመት በፊት ጀምሮ እየተጠላለፍን አሁን ድረስ አለን የጉራ ጋት እየተጋትን ስንት ወጣቶች ተማገዱ የኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኞችና ምሁሮቻችን ግን ሆዳሞች እና ራስ ወዳድ ችጋራሞች ናቸዉ ፈርያ እግዛብሄር የላቸዉም የኛ የስልጣኔ ትርክት ወይ ሀበሻ ወኔህን ማን ነጠቀህ ቢያንስ እንደዚህ ወጣት ለምስክርነት መብቃት በራሱ እድል ነዉ

  • @seberzare
    @seberzare18 күн бұрын

    እውነትህን ነው እግዚአብሄር መሃሪና ቸር አምላክ ነው በወቅቱ ቆስዬ 3 ቀን ምግብ ሳልበላ የወጣውበትን ተዓምር አልረሳውም እግዚአብሄር ይመስገን

  • @gerardo_media
    @gerardo_media4 күн бұрын

    መከላከያ የማይከበርበት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻነው ያሳዝናል😢

  • @surapia
    @surapia11 күн бұрын

    😭😭😭😭ጀግናዉ እንኳን ተረፍክልን መከላከያ የሀገር ኩራት 🥰🥰🙏🥰🥰

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara5 күн бұрын

    መከላከያ የተጨማለቀው ዓብይ ከመጣ በኋላ ነው እንኳንም ወጣህ አይዞክ ያልፋል 🥰

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera404124 күн бұрын

    Egziabher atitfi yalat nefs nat ayzoh berta Egziabher meshatihin yfetsimilih eniwedihalen wendme

  • @warkwark6096
    @warkwark609611 күн бұрын

    ጎበዝ ፈጣሪ ይረዳካል ጥሩ ቡታ አንደምትደርስ ተሰፈ ይታየኛል !!

  • @eyasueyasu441
    @eyasueyasu4419 күн бұрын

    እግዛሕብረ እንካን አትረፈህ በምችልው ባግዘህ በጣም ደስ የልኛል ወንደም

  • @Laley-ut4bx
    @Laley-ut4bx16 күн бұрын

    እግዚብሔር ይርዳህ ጀግና

  • @MisikirTilahun
    @MisikirTilahun14 минут бұрын

    በዚ ሀገር ግን መቼ ነው ለእናት ሀገሩ መስዋት የከፈለ ሰው ቦታ የሚሰጠው ? ይኸ ወጣት በእናት ሀገሩ ደሙን የሰጠ ወጣት ነው። ለዚህ ወጣት ያውም ትንሽዬ የሆነች ሱቅ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እንዴት መስጠት ያቅተዋል። በረከት አይዞህ እነሱን ተዋቸው ህዝብ አለልህ።

  • @user-tt1my6kr2b
    @user-tt1my6kr2b21 күн бұрын

    ማነው የመዝሙር ድምፅ የም ስማው❤ ሚካኤል በአመል ወርቅ

  • @BirukTamerat-hr6kf
    @BirukTamerat-hr6kf18 күн бұрын

    ኢትዮጵያ ውለታህን አትረሳም ጀግናው ❤ እባካቹ ስልኩን አፈላልጉልኝ

  • @wollokocha
    @wollokocha12 күн бұрын

    ወሎዎችኮ ፍቅር ነን አልሀምዱሊላህ❤❤❤የመዘየር ሀቅ አለብህ ይህን የዋህ ህዝብ

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun600016 күн бұрын

    አይዞህ በርታ እግዚአብሄር ይረዳሃል እግዚአብሄርን የምትፈራ ከሆነ አትወድቅም ዘረኝነት ይውደም

  • @SurafelMesfen
    @SurafelMesfen22 күн бұрын

    እወነት ነው ጀግናው

  • @user-sq9xi8ut8n
    @user-sq9xi8ut8n16 күн бұрын

    እንኳን ፈጣሪ እረዳህ ወንድሜ ኡህ.... እንኳን ተረፍክ

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede63456 күн бұрын

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @Anumma572
    @Anumma5726 күн бұрын

    የእውነት አምላላክ ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-kf6ro8sj3v
    @user-kf6ro8sj3v19 күн бұрын

    ደሥሢን እንኳንም ዳክ እረእርዳኝ ባለቤቴ እዳተዉህዶ ወሬምየለዉ መሥከረምቢደርሥ ሦሥትአመቱ ሙቷልየለም አለምየለም እህህህህህህ በምንመልኩ ላናግርህ

  • @yohannesalemayhue979
    @yohannesalemayhue97920 күн бұрын

    We are fighting each other still fighting no enemy we are all Ethiopian

  • @user-dh2mq2gb2y
    @user-dh2mq2gb2yКүн бұрын

    ጎበዝ ነክ በርታ ጀግና

  • @worknheayalew
    @worknheayalew15 күн бұрын

    አኛም አዛ ነበርን ግን ከዛ የወጣነው ማታ አይድለም ጣት 12 ሰአት ነው ግን አንድ ነገር የወሎ ህዝብ የትም ኢትዬጲያ ምድር የለም ለኔም ጫማ ከእግሩ አውልቆ ሰጥቶኛል ፍቅር ፍቅር ፍቅር ወሎ

  • @abdulhakimusman3036
    @abdulhakimusman303622 күн бұрын

    Jegna meshenef yalehibet bota tishenefaleh🎉

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam772120 күн бұрын

    ይች ክፎ ሀገር እንኳን ነፍስ ያወቀውን የተወለደ አራስ ልጅ ህልም የምትነጥቅ የዝች ምድር ጨካኝ ማለት ኢትዮጲያ ነች።

  • @LealemBeza-ud9um
    @LealemBeza-ud9um20 күн бұрын

    እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈህ ወንድማችን !!!

  • @TigistMAMo
    @TigistMAMo20 күн бұрын

    የኔ ጌታ ❤❤❤❤እንኳን ተረፍህ

  • @user-sc5pn7wb8p
    @user-sc5pn7wb8p3 күн бұрын

    geta melkam new enkuan geta redak

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda618818 күн бұрын

    አብሽር ወንድምዬ

  • @mimia7202
    @mimia720216 күн бұрын

    የእውነት ታሪክህ ልብ ይነካል💔💔 አይዞህ እግዚአብሔር አለ

  • @yemanetesfay5417
    @yemanetesfay541714 күн бұрын

    Wawww ayzo bro ❤👏🇪🇷

  • @romangina5121
    @romangina512120 күн бұрын

    እነዜ ያሳደሩህን ሰዎች ፈጣሪ ከረዳህ ሄደህ ጠይቃቸውውው

  • @eyobhirpa4238
    @eyobhirpa423812 күн бұрын

    WoW! Ayzon Berta!

  • @MejenTube
    @MejenTube8 күн бұрын

    የሚገርም ታሪክ ነው ቤተሰብ

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g27 күн бұрын

    አይዞህ በርታ

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon494716 күн бұрын

    እናትህ ታድለው ጸሎታቸው መሬት አልቀረም እንኳን ተረፍክላቸው 😭😭

  • @RegassaDenbi-fi5xo
    @RegassaDenbi-fi5xo14 күн бұрын

    ኢትዮጵያ የሚትባለው ሀገር ሁሌ ለእኔ ጥያቄ ናት

  • @bantialemu2847
    @bantialemu28477 күн бұрын

    God bless you 🙏❤

  • @getahuneshetu5831
    @getahuneshetu583118 күн бұрын

    የወተደርን ህይወት ጥሩ አደርገህ ገልጸኸዋል የናትህን እንባና ጸሎት ፈጣሪ ተመልክቶ አንተን ለዚህ አበቃህ በጣም እድለኛ ነህ።ደግሞ ፈጣሪ ይህንን ጨለማ ወስዶ መልካም ቀን ከመጣ አገራችን ሰላም ከሆነች እነዛን ያስታመሙህን ደጋግ ገራገሮች ሄደህ ሳትጠይቃቸው እንዳትቀር አደራ እላለሁ በተረፈ ያቀረብከው እውነታ ውስጥ እራሴን በቀጥታ ተመለከትኩት ይህ ትግስትህና ጥንካሬህ እንዳይለይህ በርታ።

  • @letebrhanambaye2155

    @letebrhanambaye2155

    15 күн бұрын

    Masallah masallah masallah masallah masallah Allah with you

  • @letebrhanambaye2155

    @letebrhanambaye2155

    15 күн бұрын

    We Love you so much

  • @ayelelemma2329

    @ayelelemma2329

    12 күн бұрын

    Once a soldier always a soldier. U are the pride of our beloved Ethiopia. The way u speak, you think, ur manners, ur memory, ur bravery, ur discipline ur love for ur mom and ur country, ur courage and ur optimism are incredible. U made me proud of our military establishment. To take a young man from his comfortable surrounding and turn him into a strong, courageous, faithful, wise beyond his years and proud fighter in war and a humble hero who believes in the moto of Ethiopia first is a national pride. God bless u my beloved brother. I hope we meet someday so that I will express in person how proud u have made me about the Ethiopian armed forces who put country first. Stay well my brother. Ur future is still unfolding.

  • @GetachewGebre-yj8nk
    @GetachewGebre-yj8nk17 күн бұрын

    ሁለም ጀግናነህ በርታ

  • @denkiesile4827
    @denkiesile482721 күн бұрын

    እኔ በጣምነው የሚሳዝኑን እነሱን ሳስብ እባያ የቀድማ ክብር ልስጣችው ያገባል ክብር ያንሳችዋል ህወቱን መስዋት ለሚደርግ ስው አስባችሁታል

  • @user-km3ny7yq7g
    @user-km3ny7yq7g23 күн бұрын

    አይዞክ፣ወንድሜ

  • @user-qg5ig5nx1d
    @user-qg5ig5nx1d25 күн бұрын

    የእኔ ዉድ ወንድም ወንድሜም በህይወት ኖሮ እንዲህ ባየሁት በነበር።

  • @wondesenbonsewondesen
    @wondesenbonsewondesen13 күн бұрын

    🎉❤❤❤❤❤ምርጥ ነዉ ጎድ

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa628210 күн бұрын

    አማራ ሜለት ይህ ነዉ ወላሂ ሁሉም አማራ እንዲህ ነዉ ።❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @ElsabetArgaw-ni9gg
    @ElsabetArgaw-ni9gg24 күн бұрын

    እግዚአብሔር እኮን ነብሰእን አተረፈ

Келесі