ዶ/ር ምሕረት ደበበ - እርሱ ሰላማችን ነው | Hintset

“እርሱ ሰላማችን ነው” በሚል ርእስ ሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር ባዘጋጀው መድረክ ላይ ዶ/ር ምሕረት ደበበ ያቀረቡትን መልእክት ይመልከቱ።
ከፕሮግራሙ ተጨማሪ ቪዲዮዎችን እዚህ ይመልከቱ - bit.ly/2SurkFG

Пікірлер: 9

  • @HintseTube
    @HintseTube5 жыл бұрын

    ከፕሮግራሙ ተጨማሪ ቪዲዮዎችን እዚህ ይመልከቱ - bit.ly/2SurkFG

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse16013 жыл бұрын

    እ/ር ይባርክህ ዶክተር

  • @ymofficial5119
    @ymofficial51194 жыл бұрын

    የሰላም ሁሉ ምንጭ ሰላም የሆነው እግዚአብሔር ምድራችንን በሰላም ይባርክልን!!

  • @rodasgetachew5281
    @rodasgetachew52815 жыл бұрын

    ስለሰላም እንፀልያለን? ለኢየሩሳሌም ሰላም ፀልዩ… … ቢቻላችሁ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ ( በኑሯችን ሰላም አለ? ሰላም እንሰጣለን?) …… በአንተ ላይ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈፅመህ በሰላምህ ትጠብቃታለህ ( ሰለሰላም ፈፅመን በእግዚአብሔር ላይ እንታመናለን? ) … የሚያስተራርቁ ብፁአን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና ( ለሰላም ለእርቅ ምክንያት ነን ?) ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዶ/ ር ምህረት!!

  • @tsaganeshdasalang4636
    @tsaganeshdasalang46364 жыл бұрын

    Egezabheri yebareki tabaraki fazaeri m ❤❤❤📖📖📖😍

  • @tsaganeshdasalang4636
    @tsaganeshdasalang46364 жыл бұрын

    Amne amne salam egezabheri new irafrti igezabheri new 📖💯✔️🙏

  • @woinshetkumazeleke1600
    @woinshetkumazeleke16004 жыл бұрын

    እ/ር ይባረክሀ ዶክተር ምህረት

  • @dawitgmariam8303
    @dawitgmariam83035 жыл бұрын

    I really miss this program.

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise4 жыл бұрын

    waqayoo gutuu ..anaf nagaa... yeroo hundaa nagaa akkan hojachuu... isanis waqayoo akkaan mulisuu......ebifamii..!!!!!!!!!!!!!

Келесі