ዲያቆን መምህርና ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ ከደረጀ ኃይሌ ጋር! Benegerachin Lay
ዲያቆን መምህርና ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ ከደረጀ ኃይሌ ጋር! Benegerachin Lay S03E01
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World
Пікірлер: 478
ሁለት ምርጥ ኢትዮጵያኖች አንድ ላይ በማየቴ ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@mariatesfaye912
3 жыл бұрын
እጅግ የማከብራችሁ ኢትዮጲያኖች ዛሬም ነገም እናንተን ልስማ አማርኛችን ተበላሽቶል የሕፃን ልጅ ቛንቛ የሚለምድ ንግግር ሆኖል
@hanaafework8755
2 жыл бұрын
Alma as lôq
ደረጀ ሀይሌ የጋዜጠኝነትን ምስጢር በጥልቀት ያሳየህ የዘመናችን ጀግና
@senaithailemariam6155
3 жыл бұрын
ሁለት የተመረጡና ተወዳጅ የሆኑ ጋዜጠኞች ውይ ስወዳችሁ
@fitsumk9592
3 жыл бұрын
I agreed 💯💯💯
@MM-wj8mq
3 жыл бұрын
በትክክል ለሁለቱም ትልቅ ክብር አለኝ
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ እና የሚጣፍጥ ቃለመጠይቅ፡፡ ሳላስበው ሠዓቱ አለቀብኝ፡፡ እድሜ ይስጥልን ሁለታችሁንም፡፡
ደርዬ ትልቅ ሠዉ እንኳን ደህና ተመለስክ!!! ተባረክ መልካም ጤና እመኝልሀለሁ!!!
ሁለታችሁም እውቅ እና ምጡቅ ጋዜጠኞች ናችሁ በጣም ነው የማከብራችሁ። በነገራችን ላይ የቃላት ወይም የፊደላት ግድፈትን በተመለከተ እኔም ባለችኝ ውስን ግንዛቤ ብዙ ግድፈቶችን አያለሁ። ለምሳሌ:- "እንዴት አደርህ " ከማለት ይልቅ " እንዴት አደርክ " ን " አመሰግናለሁ " ከማለት ይልቅ " አመሰግናለው" " እግዚአብሔር " ከማለት ይልቅ " እግዚያብሄር " ወዘተ ግድፈቶችን በእኔ እና በዚህ ማንነቱን በብዙ መልኩ በተሰለበ ትውልድ ሲንጸባረቅ አያለሁ። አዝናለሁም።
ይህ ድምጽ ያን ዘመን፤ ያ የደርግ ዘመን ቪ. ኦ. ኤ. ሬዲዮ ሞገድን በአንቴና ፈልገን፤ ተደብቀን የምንሰማበትን የልጅነት ጊዜ ያስታውሰኛል።
@ttigisthhailu717
3 жыл бұрын
በጣም የማከብረው በሚሰራው ሰራ የምወደው ጋዜጠኛ ደረጀ ሃየሌ እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ
የተዋህዶ ልጅ መሆን መታደል ነው ቸሩ ፈጣሪ ኢትዮጵያን አስባት
@sabaffalmi1473
3 жыл бұрын
be igzher sim iye malu,tenkol be betemengist iyeseru ginn xiru new?
@rastaborko2333
3 жыл бұрын
እኔ ደሞ መረገም ነው የምለው ስፔሻሊ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ...ኢትዮጵያን ወደ ኋላ ያስቀረ ሃይማኖት ነው ...ብዬ በድፍረት መናገር እችላለሁ ...
@sabaffalmi1473
3 жыл бұрын
e chigir minci cimir nechew nefxegnochu
ሁለት ድንቅ የሆኑ ጋዜጤኞች አንድ ላይ ተገኝተው ያውም የሥራ ባልደረቦች የነበሩት ክፉና ደጉን አብረው የተጋሩት ለዘመናት የምናደንቃቸው በውብ ቋንቋ ለዛባለው አቀራረብ በቁጥብ ሙያዊ አንደበትና ማራኪ በሆነ ድምፅ በሥራው ዓለም ስላሳለፉት ተሞክሯቸው በሀሳብ የጉዞ ሽክርክሪት ወደሁዋላ መልሰው ሲያወጉ እጅግ ደስ ይላል ፕሮግራሙም ባላለቀ ያሰኛል የጀመራችሁትንም ውይይት ቢያንስ በአራትና በአምስት ክፍሎች እንደምታጠቃልሉትና ያለፈውን ትዝታዎቻችሁን ለተመልካቾችና ለአሁኖቹ ዘመን ጋዜጠኞች የደረጀ ተሞክሯችሁን እንደምታጋሩን ተስፋ አደርጋለሁ የእሁድ ጠዋት ፕሮግራሞችን ማን ይረሳቸዋል ስንቶቹን ዝነኛ የቀድሞ የሚዲያ ባለሙያዎች ከአጠገባችን ባጣንበት ጊዜ በድንገት ብቅ ብላችሁ በትዝታ ወደሁዋላ እንድንጏዝ አድርጋችሁናል ምርጦቻችን እናመሰግናችሁዋለን በሌላ በኩል ለረጅም ጊዜ በአዕምሮዬ ውስጥ ስጉላላ በኖረው በአንዳንድ የአማርኛ የቃላት አጠቃቀም የአነጋገርና አፃፃፍ ግድፈት ላይ በጨረፍታ ፈንጥቃችሁ ባለፋችሁት ነጥብ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ከእናንተ አፍ ስሰማ በጣም ደስ አለኝ አማርኛ የሚቆረቆርለት ሰው ጠፋ የአገሪቷ የቋንቋው ምሁራን የት ሄዱ ያሉት የዕውቀት ሰዎችስ ስለምን አንደበታቸው ዝም አለ በነፃ ያገኙትን መልሰው መስጠት ሲገባቸው ለምን ስስታም ሆኑ ለምንስ ሰንፍና ያዛቸው እያልኩ ጥያቄ ስደረድር ኖሬአለው አማርኛ የኢትዮጵያውያን የሥራ ቋንቋና መግባቢያ ሆኖ ሳለ እንደዱሮው ሀያስያን በአማርኛም ሆነ በሌሎች ጉዳዮች ላይ ትኩረት ሰጥተው ሕስ መስጠት ከተውት ብዙ አስርተዓመታአስቆጥረዋል በዚህ ሁኔታ ከቀጠለ የአገራችን ምሁራንም ሆኑ ሌሎች ፀሐፍት እርስ በርስ መተራረም ትምህርታዊና ገንቢ ሕስ በሚዲያ ማቅረብ ከተውት ዘመን የለውም ሶሻል ሚዲያው በአግራችን ላይ በተከሰተው የትምህርት ጥራት መውደቅ ላይ ተደምሮ ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን አገር ተረካቢ ትውልድ እንዳያሳጥን ያሰጋኛል ለእኔ እንደሚመስለኝ በ60ዎቹ በ70ቹ አከባቢ ችግሩ እንደ አሁኑ ዘመን ጎልቶ አልታየም ምናልባት በት/ቤት የአማርኛ መምህራን የግዕዝና የአማርኛውን የቃላት ብዜት አጠቃቀም አስመልክቶ ለተማሪዎቻቸው ባለማስተማር የሚከሰት አለበለዚያም ተማሪዎች ትኩረት ሰጥተው ስለማያጠኑ ይሆናል ብዬ ድምዳሜ ላይ እንዳልደርስ በዕድሜ ገፋ ያሉና አንዳንድ ምሁራንም ጭምር በተመሳሳይ ሁኔታ ያንኑ ስህተት ሲደግሙት ችግሩ ከየት እንደሆነ ግር ይለኛል ጋዜጠኞች የህዝብ መሪና የማህበረሰብ አስተሳሰብ ቀራጮች ናቸው ስለሆነም አዲሱና ደረጄ ወደፊት የቋንቋው ባለሙያዎችን በመጋበዝ በችግሩ መንስኤና መፍትሔዎች ላይ በስፋት እንደምታወያዩ ተስፋ አደርጋለሁ
እንኳን ደህና መጣህ ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ Longer live my brother l hope you
ምርጥ ኢትዮጵያዊኖች እንትን በማየት ድስ ብሎኛል
እጅግ በጣም እምወዳቸው እማከብራቸው እንቁ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኞች ሰላማችሁ ይብዛልኝ።
የተከበራችሁ 2 ፈርጦቻችን ረጅም ዘመን በጤና ኑሩልን ::
እውነት አንድ ቀን አስቤ አላውቅም በምስል አዮታለሁ ብዬ በጣም ነበር በአድናቆትና በተመስጦ VOAን ና አንጋፋውን ጋጤኛ ድምፀ መረዋውን አዲሱ ለገሰን የምሰማው። እድሜና ጤና ይጨምርልህ ❤❤❤
@mogesdemlie4074
3 жыл бұрын
አድሱ ለገሰ ሳይሆን አድሱ አበበ።
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር:: በትዝታ ይዛችሁን ነጎዳችሁ!
@abdelwasemohammed85
3 жыл бұрын
Emergency dereje alresawem dr pawelosen yeteyekew alresawem yematalu sayhon beshetega yekotalu yebalal men yelalu silachew dru yemelesut mels lemen alkotam tebeta sazelet teteto simeta lemen alkotam silu bezan geze yesakut sake eskezare yemaleresaw new tanks
@yemisrachmekonnen4110
3 жыл бұрын
@@abdelwasemohammed85 0
@yemisrachmekonnen4110
3 жыл бұрын
Im
አዲሱ ድምጽህን ስሰማ በጣም ደስስ ብሎኛል፡፡ ደሬ አንተም ለዛህ የሚጣፍጥ ፡ ሁለታችሁም ስትናገሩ ብትውሉ የማትሰለቹ ከእንቁ በላይ የውድ ውድ ናችሁ፡፡ አዲሱ ወረብ ያቀረብኸውን ወረብ ደጋግሜ ሰማሁት፡፡ አልጠገብ አለኝ፡፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡ በተረፈ አንድ የም ጠይቃችሁ ነገር በአሁኑ ሰዓት ማንም ተነስቶ ጋዜጠኛ ልሁን በሚልበት ወቅት እናንተና ሌሎችም የድሮ ጋዜጠኞች የቀድሞውን እሁድ ጠዋት ለምን መመለስ አቃታችሁ? ስለምንወዳችሁ፡፡ ሀብታሙ ደምሴ ከድሬዳዋ
በጣም ነው የማመሰግነው ጋሽ አዲሱ! በጣም ብዙ ነገር ተምሬአለሁ! በተለይ አላስፈላጊ ቃሎችን ከዚህ በሗላ ላለመጠቀም ቃል ገባሁ!
ኢንተርቪው ይሉሻል እንዲህ … አዳሜ ኑና ተማሩ … ይህ የ ኢንተርቪው ማስተር ፒስ ነው ።
@abrahamt2356
3 жыл бұрын
U r right
@fekadu1678
3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ትልቅ ሞዴል ናቸው ለቃለ መጠይቅ
These are the Ethiopian we know very graceful, comfortable, respectful, confident, EGO does not shine but wisdom, no other language mix in their conversation. What can I say, How can we bring that generation back?
@genetzegeye3497
2 жыл бұрын
Thank you so much Well said,!!!!
እድለኞች ናችሁ ጥሩ ጊዜ ብዙ ደስ የሚሉ ጊዚያት አሳልፋችሁል እድሜና ጤና ይስጣችሁ
አዲሱ አበበ በልጅነቴ በጣም እሁድ ፕሮግራም እንሰማው ነበር. እናቴም ትውደው ነበር. ትልቁ የመወደዱ ሚስጥር ለኔ ድምጹ እና በድምጹ ውድጥ ያለው የሳቅ እና የፈገግታ መንፈስ እንድን ወደው ያረገን ነበር. በተለይ ሳቁ ን መስማት ያስድስተን ነበር. እረጅም እድሚ ለ ካሽ አዲሱ አበበ.❤️
አቤት እንዴት ደስ እንደምትሉ አብሬአችሁ ተቀምጬ የማያችሁ እስኪመድለኝ ነው የተሰማኝ ደሬ በጣም እናመሰግናለን ድንቅ ጭውውት ስለምታሰማን 🙏
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ እንዴት ደስ ይላሉ ።
በጣም ደስ ይላል! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ ማለት እንደዚህ ነው!
እውይ በጣም ደስ ይላል በጣም ነው ደስ ያለኝ አዲሱ አበበን ታደስ ሙሉነህ ንጉሴ አክሊሉን ታምራት አስፋን መአዛ ብሩን ዳሪዋስ ሞዲን የሚረሳ ስው አይኖርም በህይወት ከሌለ በስተቀር አይ እሁድ ጠዋት በትዝታ ወደኋላ ወስድከን ክብር ለነሱ ይሁንልን ደርጀ ሀይሌ በጣም አመስግንሀለሁ
ሁለት የኢትዮጵያ ህዝብ ፈርጦች በጣም እንወዳችዃለን አዲሱ ዘማሪ መልእክትን ያሰማልን ።
ደርዬ እንኳን ደህና መጣህ በደህናነው በጣም ጠፍህ እድሜን ጤና ይስጥህ በጣም አከብርሀለሁ❤️❤️❤️
ደርዪ ምርጥ ሰው አቅራረብክ የቂላት አጥቂቀም ልዩ ነው እናመስግናለን 💓💓💓
@luluhide5828
3 жыл бұрын
ምነው ታዲያ የፊደል አጣጣልህ………
@maryej1714
3 жыл бұрын
አቀራረብህ
ደርዬ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ተናፍቀህ ነበር❤
እረረረረ ዜማውን አልረሳውም ድንቅ ነው አዲሱ አበበ ያኑርህ በልልን ደሬ ከአሜሪካ።
አዲሱ አበበን በቪኦኤ ሁሌ የምሰማው የማደንቀው ጋዜጠኛ መልኩን አንኳ በቲቪ አይቸው ስለማላውቅ ዛሬ ስላየሁት ደስ ብሎኛል በጣም አድናቂህ ነኝ ደረጀም በተመሳሳይ ምርጥ ምርጥ እንግዳ ስለምታቀርብ ለፕሮግራሙ አድናቆቴን መግለጽ ይፈቀድልኝ
አዲሱ አበበ ምርጥ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ! እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!
ተመስጨ ያዳመጥኩት ቃለ መጠይቅ አዳሜ ደህና ነክ አትበል ተብለሀል 😂
*አማርኛ ቋንቋ ሰው ቢሆን ኖሮ ፡ ዛሬ በደስታ ፓርቲ ይደግስ ነበር።* ለካ አማርኛም እንደ ሚስማር ፡ መስመር የሚያሲዛው ሰው ይሻል! 💕👍
@addisassefa
3 жыл бұрын
ሚስማር ሳይሆን ምስማር 😀
@hamdimohammde5319
3 жыл бұрын
Batme adnekaw nena
ድምጸ መረዋው ተተኪ የለለው ግሩም ነጎድጓድ ድምጽ ምንግዜም ብሰማው የማይሰለች ድምጽ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ 🙏🙏🙏🙏
ይገርማል ድንቅ ነው አምላክ ይባርክህ
በአማን አፈ በረከት ዲ/ን ጋዜጠኛ ጋሽ አዲሱ አበበ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥህ ዳላስ መጥተህ አይቼህ ነበር።
Dere, I am happy to hear your great talent after awhile 😄 Thank you for interviewing another icon. We love you both 🙏
በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ ቃለመጠይቅ:: ሁለት ምርጦች!
@alamaetaddesse6198
Жыл бұрын
እናንተ የኢትዬጵያ እንቁዎች እስተምሩን ብዙ ብራስ መተማመን ሙያችሁ ጨዋታችሁ ያለፈውን ውርቃማ ሥርዓትና አክብሮት ስትገልፁት ድንቅ ንው እሁን የመጣውን ዘይቤ (ክ) የሚባለውን ዘይቤ ብታላቅ ቁን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
Both are amazing Journalists. Long live Derje and Addisu👍👍👍
ጋሽ አዲሱና አመለ ሸጋው ደረጀ እናንተ እኮ የኛ ብርቅር ቅርሶቻችን ናቹ ❤ እረጅም እድሜና ጤንነት ይስጥልን እናመሰግናለን❤
@zewdineshtyohans1050
3 жыл бұрын
😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗🤪😗🤪🤪🤪😗😗🤪😗😗🤪😗😗😗😗😉😉😗😗😉😗😗😗😗😉😗😗😉😉😉😗😉😉😉😉😗😗😗😉😗😉😗😗😗😗😉😗😗😗😗😗😉😗😉😗😗😗😗😗😗😗😗😗😉😉😉😗😗😗😗😉😗😗😗😉😗😗😗😗😉😗😗😉😉😗😗😉😗😉😗😗😗😗😗😗😗😗😉😗😗😗😗😉😗😗😗😗😗😗😗🤪
@zewdineshtyohans1050
3 жыл бұрын
Ggg
በ70 አመተምህረት የ አስራ ሁለት አመት ልጅ ነበርኩ። በፍፁም የማያመልጠኝ በ እውነት የምወደው የእሁድ ፕሮግራም ነበር። እንደገና የመጣ ነው የመሰለኝ። የ እድሪስ የሂሳብ ችሎታ ልዩ ነበር። መሞቱን ስሰማ ግን በጣም አዘንኩ።
@enbilatube2193
3 жыл бұрын
edris asazagnu lij maths qere weyne ?
ውድ የሥራ ባልደረቦቼ (My colleagues )ሚዲያውን እንዳከብረውና እንድወደው ያደረጋችሁኝ ለካ እናንተ ናችሁ፤ የአዋሽን ወንዝ መነሻና መድረሻ ከጋሽ ጳውሎስ ኞኞ ጋር ሥትሠራ ጀማሪ ቴክኒሺያን ነበርኩ ።
Congratulations ደሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ለዚህ ሰዓት እግዚአብሔር ስላበቃህ እግዚአብሔር ኃያል ነው !!!
ጋሽ አዲሱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እመኝልሃለው
እንደ እኔ ይህ ድንቅ ቃለ መጠይቅ ክፍል ፪ በጉግት የሚጠብቅ ማን ነው?
ወይ ጉድ ወይ ጊዜ እንዲህ በዕድሜ ቆይቻለሁ ማለት ነው? ደሬ የምትሰራቸው ፕሮግራሞች ሁሉ የዕድሜ መስታወቶቼ ናቸው: ዛሬ ደግሞ ጋሼ አዲሱን በማቅረብህ በጣም አመሰግናለሁ።
ወይ ወዝ ፡የወዝ ልኮች፡፡ ድምፃችሁ፡እርጋታችሁ፡ጨዋታችሁ፡መግባባታችሁ ፡እውቀታችሁ... ወጣት ጋዜጠኞች እባካችሁ ተማሩ፡፡ ኡፍ አረሰረሳችሁን፡፡ እድሜ ከጤና ይስጥልን፡፡የኢትዮጵያውያ ድንቅ ልጆች፡፡
እድሜና ጤናሰጥቶህ ይሄን ትዝታ ማካፈልህ ዱስ ይላል የአደጉት የእሁድ ጥዋት የሬድዮ ፕሮግራም እየሰማሁ ነው ነብስ ይማር ለአቶ ታድሰ ሙልነህ Any way keep up the good work Much Live brother
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ኣዋቂ ሲናገር መስማት አንዴት ደስ ይላል ?
@tilethio
3 жыл бұрын
እውነት ነው!
የእሁድ ፕሮግራም ከአዕምሮ የማይጠፋ ህፁብ ድንቅ ጊዜ:: We have witnessed professional journalism . Respect to you both 👍
እነዚህ ሁለት ምሁራን እኔም ልብ ዉስጥ ሲጉላላ የነበረዉን የአማርኛ ግድፈት በማንሳታቸዉ ደስ ብሎኛል ብዙ የማህበራዊ ገፅ ተጠቃሚዎች አማርኛዉን ሲያንሻፍፉት አያለሁ የአማርኛ አስተማሪዎች ትዉልዱን ቢያስተካክሉት ጥሩ ነዉ
እጅግ የማከብረው የማደንቀው ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ ለቃለ መጠይቅ በመቅረብህ ደስ ብሎኛል የሚገርመው ደረጀ ራሱ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ነው እናንተን የመሰሉትን አሁንም እንፈልጋለን ትውልዱን የማስተማር የማነፅ ግዴታ አለባችሁ በጣም እወዳችኋለሁ ጤናና ዕድሜን ከልብ እመኛለሁ
Mr. Derie Enkwan Dehna Metah Betam Miss Tederegeh Neber!!! We really respect you! Mr. Addisu welcome. Good to see you. We respect you.
በጣም ደስ ይላል። ለመጨመር ያክል ኢትዮጵያውያኖች አይባልም ኢትዮጵያውያን በራሱ ብዙ ነው
አቤት ለዛ ቁም ነገር ግርማ ሞገስ ተባረኩ ደጋግሜ አየሁ ይህ ሁሉ እውቀት ምነው አልሸጋገር አለ ደሬ? ሳያመልጠኝ በማየቴ ደስ ብሎኛል።
ወንድማችን ደረጅ እንካን ደህና መጣህ የት ጠፍተህ ነው ሳቅህ ናፍቆን ነበር good to see you my brother God bless you
ኧረ "ትኝ " የሚባል አባባልም አለ ብዙዎቹ ፕሮግራም አዘጋጆች አዳማጭ ያላቸውም አይመሥላቸውም እና ብዙ ደሥ የማይሉ የቃላት አጠቃቀሞች በጣም አሰልቺ ሆነውብናል ። እናንተን በዕድሜና በጤና ያቆይልን በርቱ ። ጥሩ ተናጋሪም ሆነ ፀሀፊ ለመሆን ቀደም ያሉ ሥነ ጽሁፎችን ማንበብ ጥሩ ይመሥለኛል ።
Ato Addisu you should teach the so called journalists in Ethiopia, specifically ethics of journalism.
ዋው አቤት ድምጽ ጋዜጠኛ ዲያቆን አዲሱ አበበ እመቤቴ ከአንተ ጋር ትሁን
ይገርማል በጣም ነው ደስ የምትሉት
ዝማሬ ; ምስጋና መላእክትን ያሰማልን ሁለታችሁንም :: የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው :: የሚለውን ቅዱሱን ቃል አስትወስኩ :: ደስ የሚል ለዛ :ጣዕም ያለው ጭውውት :: ደሬ በርታ :: አዲሱ እድሜ ከጤና አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥልን ::
You guys may God bless you with health and long life. I was junior high school student during that time of early 1970 of Ethiopian calender. It was the most beautiful time ,I learn Amharic deep amazing word of history and leateracher from Ethiopian radio. Ehud betewote. Thank you so much for that beautiful time. Long life.
በእድሜና በጤና ያቆያቹ እንዴት እንደወደድኩት ጫወታችሁ አይጠገብም ።
OMG !!! Love this Program !!! what has had happened wasn't on air a while ?? Ohh Boyy Glad back on air !!!
I learned a lot from this conversation. Very professional and very helpful. Many blessings!!!
ደሬ ጥያቄው ብቻ ሳይሆን ድምፁ ብቻ በቂ ነው
ለዛችሁና ጨዋታችሁ በጣም ደስ ይላል አቀራረባችሁ አርባ ዐመት ወደኋላ ይዘኝ ሄደ አመሠግናሁ
እንኳን ደህና መጣህ ጋዜጠኛ ደረጀ ያልገባንን ያላወቅነውን እንደ አንተ እና እንደ መዓዛ የሚተርክ የሚጠይቅ ብርቅዬ ጋዜጠኞች ረዥም እድሜና ጤና እመኛለሁ።
ደስ ስትሉ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ግሩም ድምጽ ነው ያሎት ጥሩ ፕሮግራም ነው እናምግናለን
የኔ ጎበዝ ጋዜጠኛ ደረጀ በጣም ነው የማደንቅህ ዕድሜ ይስጥህ
በጣም ይገርማል። አዲሱ አበበ ጋዜጠኛ ብጫ ይመጽለን ነበር። ከ19 አመት በላይ ይሆናል ቪኦኤን መከታተል ከጀመርኩ። እርጋታው ትህትናው በጣም ደስ ይለኛል።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በዘምንህ ሁሉ አይለይህ እድሜ እና ጤና ለአዲሱ እና ለደረጀ ይስጥልን የሁድ ፕሮግራም ትዝታ አቤት ስንቱን ብቻ ትዝታ
የለዛ ጎርፍ የሆነ ቃለ መጠይቅ ነው፡፡ እጅግ የምናከብራቸው ሰዎችን እንዲህ በጤና ሆነው ዘመንን ሲቃኙ ማየት ትልቅ ደስታ ነው፡፡ ወረቡም ጋሽ አዲሱ ብጥር ድምፃዊ ዲያቆን እንደነበረ ያሳብቃል፡፡ ''ጋዜጠኛ ለመሆን ምን አነሣሣህ?'' ከማለት የማያልፈውን ጋዜጠኝነት እንዲህ ብትፈውሱት ምናለ?
ጋሼ አዲሱ እና ደሬ መልካም ስራ ነው። የአማርኛ ቋንቋን የተለመዱ ግድፈቶች እና አስፈላጊ እርምቶችን አስመልክታችሁ ሰፋ ያለ መርሃ ግብር ቢኖራችሁ እና ብትቀጥሉበት መልካም ይመስለኛል።
እዉነተኛዎቹ ምርጥ ጋዜጠኞች ናችሁ በማለቁ እይዘንኩ ነዉ ይዳመጥኩት የምታኮሩ ናችሁ አይ አገሬ ኢትዮጵያ የተመረጡ ድንቅ ልጆችን አፈርተሽ ነበር ወደፊት ማን ይተካችሁ ይሆን ?ቋንቋው ሲሰሙት ለዛ አለው 💚 💛 ❤️
በየመን ለነበርን ለኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ስደተኞች እስከመጨረሻው ላደረክልን ሁሉን አቀፍ እርዳታና ድጋፍ ልናመሰግንሀለን!
ባያልቅ እያልኩ ነው ያዳመጥኩት....
ሁለቱም እጅግ በጣም ምርጥ ጋዜጠኞች ።
እግዚአብሔርን ያከበረ እንዲህ እንዳማረበት ይኖራል ያውም ከነለዛው ። ልብ ያለው ልብ ይበል።
እጅግ በጣም ግሩም ጭውውት ነዉ ። ደስ ተሰኘው፣ ስለ አዳመጥኩት። ግን ባይበዛም የእንግሊዝኛ ቃላት ለም ሳጋችሁ? አቶ ታደሰ ሙሉነህ ምርጥ ሰው ነበር። የቅዳሜ ከሰዓት በኃላ ዝግጅቱን ሲዘጋዘጋ፣ የሚያሰማው ዘፈን "በዚህ ላይ አበቃ" አስከትሎ "ከሰዓት በኃላ" ብሎ ዝግጅቱን የፈጸመበት ይታወሰኛል። የሕይወት ታሪኩ በሬዲዮ ባለመተላለፋ አዝናለው።
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አገሬ ኢትዮጵያ ወስዶ መለሰኝ ። ጋዜጠኛ የብዙ ባለሙያ ተወዳጁ አዱስዬ እናቴን ታስታውሰኛለህ አንተ መናገር ከጀመርክ እቤት ውስጥ ኮሽታ መሰማት አይፈቀድልንም ነበር ጋዜጠኛ ደረጀ እና አዜብ ወርቁ ዝግጅታችሁ ድንቅ ነው የእናት ፕሮግራም ምንም አይወጣለትም እያዝናና ያስተምራል ኢትዮጵያን እንድ ብቃት ባህላችን ፣ ቋንቋችን ፣ሁለነገራችን እንድናውቅ ስላደረጋችሁን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ደሬ 💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏
Extraordinary 👌🏾 I wish I could of been lived in their era. They have a lot of tangible life experiences to discuss. Waiting for the next part with too much suspense 😊👏🏾👏🏾👏🏾 Long live to both great journalists.
ጋዜጠኛ ደረጀ በጣም አመሰግንሀለው በጣም የምወደውንና የማከብረውን ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ እንግዳ አድርገህ ስላቀረብክን።ጨወታችሁ፣ ወጋችሁ ....ወዘተ ትምህርት ቤት ናችሁ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ።የአሁኖቹ ጋዜጠኞች እውን እንደናተ እንዲ ያምርባቸው ይሆን ? ለማንኛው ከእናንተ ይማሩ።
ድንቅ ፣ድንቅ የሆነ የሁለት አስተዋይ ኢትዮጵያውያን አስደሳች ጭውውት። በነገራችን ላይ____
እሁድ ጦአት የኔ ምርጥ ዘመን.
ሁለት ለዛ ያጎናፀፋችሁ ምርጦች።
Wow!!! What a great interview... thank you 🙏. I can’t wait for the second part of the interview.
ደሬ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ለምን ግን እቶ አክሊሉን እዚህ ፕሮግራም ላይ አልጋበዝካቸውም???? ሑለቱን አብረህ ኢንተርቪው ብታረጋቸው በጣም አሪፍ ነው??
What a journalist are you guys. I am not that generation but I can Imagine the Sunday program on those days. Dere, You have A golden voice. Come and learn from here what journalism and its ethics here new journalists(Semtachihual)
ወይ ጉድ ድሮ ቅዳሴ ኧኧኧ እያሉ መጮህ ይመስለኝ የነበርኩ ሰውዬ አሁን አሁን እንደ ቅዳሴ የሚመስጠኝ ነገር የለም:: እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ሰው መቀየር ያውቅበታል 🙏
Thank you so much our best journalist with full of knowledge I have big respect for A To Adisu and also j.Dere please make it long it's our big history
እዉነት ነዉ ሬዲዬ ደሰ ይላል።ቤተሰብ ሁሉ ነው የምንወድህ በተለይ አባታችን ማታ 3ሰአት ሲደርሰ ዝም በሉ እንባልና ተራው የአዲሱ አበበ ይሆናል።
Addisu Abebe betame yemadenekehe sensibel and reasonable humanbeig
Growing up in the 70', Sunday morning radio program was a big part of our life. The radio was out on the window, friends and neighbors gathered together to listen your program and to drink coffee. I was not only a fan of VOA , but participator too for long time until I left Ethiopia. Thank you Ato Addisu and Dereje
Gashe Addisu long live!!! I am so thankful to God for you to give us a lot and I remember how VOA was a big deal in our home!!! I love hearing such discussions with such person like you!!! God bless you!!! 💚💛❤
እግዚአብሔር የልብን ያውቃልና ዛሬ መቸና ማንን ጠይቄ እረዳው ይሆን እያልኩ ውስጤን ሲረብሸኝና ሲያስጨንቀኝ የነበረውን ጥያቄ እንደ መላአክ ወርዶ የጠየቀልኝን አቶ አዲሱን ከልብ እያመሰገንኩ እንዲሁ ያማረና የማይጠገብ ድምፅ ላለህና ምርጥ የሆኑ ሰዎችን እያቀረብክ ብዙ የማናውቃቸውን ታሪኮች እንድናውቅ ለምታደርገን አቶ ደረጀ ሀይሌን ከልብ አመሰግናለሁ:: እንዲያው ይህ የክ ነገር እንደምነክ, ከመጣክ, ደህናነክ ወዘተ የሚለው ቋንቋ የተከበረ አማርኛችንን እያበላሸ ነው ያለው አሁንማ ወጣቶቹም ብቻ ሳይሆኑ ትልልቆቹም እየተጠቀሙበት ነው:: እባካችሁ ጨርሶ ሳይጠፋ እንደነ ደረጀ ሀይሌ ያለ ትልቅ ታዋቂ ጋዜጠኛ ዝም ብሎ ማዬት የለበትም:: እባካችሁ ስለ እግዚአብሄር ብላችሁ ይህንን ጥፋት መልሱልን ማረም ትችላላችሁ ይግባችሁአልም:: ስለዚህ ጉዳይ ትኩረት ተሰጥቶት እንደምሰማ እርግጠኛ ነኝ:: እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏🏾
ደረጀ ፈጣሪ ለኔ ሢል ይጠብቅህ! አንተ ለኔ እንደተፈጠርክ ታውቃለህ? ሥሠማህ ልዩ ደሥታ ይሠማኛል ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ጥያቄህ በሳል ነው እኔ ብጠይቅ ይህን እጠይቅ ነበር የምለውን ትጠይቃለህ ይገርመኛል። በርታ የሚገርምህ አንድም ቀን በአካል አይቼህ አላውቅም ።ለመሆኑ የግል ጠባቂ አለህ?
Woww our icons Dereje you were missed where have you been? Gash Addisu what a voice It made me cry. Remain blessed you two