🔴አዲስ የሆሳዕና ዝማሬ "ሆሳዕና" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ hosaena

#ሲስተር #ortodoxmezmur

Пікірлер: 169

  • @user-mv5kt7dg4u
    @user-mv5kt7dg4u2 ай бұрын

    ሆሳእና በአርያም በእውነት ከልባችን የምንወድሽ እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናሽ

  • @des....451
    @des....4512 ай бұрын

    እንኩዋን አደረሳችሁ ላይክ ያደረጋችሁ በሙሉ ። ሲስተር አንችን ከነ መላ ቤተሰቦችሽ ከነ አጃቢዎችሽ በሙሉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከ አመት አመት አድርሶን ይህንን የመሰለ ጣእም ዜማ ለመስማት ያብቃን ። በርችልን ኦርቶዶክሳዊያን ገና አልገባንም መከራ ሲበዛብን ነው ፊታችንን ወደ ፈጣሪ ፀሎትና መዝሙር የምንመለሰው ። ከ እኛ ምንም ሳትጠብቂ አገልግሎትሽ በፈጣሪ የተመሰገነ ይሁንልን ። ይሔኔ የዳንኪራ ዘፈን ቢሆን በ አስር ሺወች በመቶ ሽወች ታይቶ ነበር ። ፈጣሪ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ አህታችን

  • @user-os4gf3dx2i
    @user-os4gf3dx2i2 ай бұрын

    የታደልሽው እህቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! የሆሳዕናው ጌታ ወደ ህይወታችን ገብቶ እንደሚወደው ያስተካክለን!!!

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f2 ай бұрын

    የኛ እንቁ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ብዝዝት ያድርግልን በጣም ነው የምወድሽ እህት ዓለሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልል እልልልል እልልልልል ሆሳእና በአርያም❤❤❤❤ ሆሳአና❤❤❤

  • @Selina6648
    @Selina66482 ай бұрын

    እህታችን ዘማሪት ሲሰተር ሂወት ተፈሪ አጥንትን የሚያለመል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሆሳዕና ለዳዊት ልጂ ሆሳዕና አሁን አድን አሜንንን በጣም ነው የምወድሺ 💓🙏

  • @Aw-wi8tq
    @Aw-wi8tq2 ай бұрын

    ሁላችሁም ህዝብ ክርስቲያኖች እንኳን ለሆሳዕና በዓል አደረሳችሁ እህታችንን አመስግኗት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የድልልን

  • @user-rz8mx3vn1k

    @user-rz8mx3vn1k

    2 ай бұрын

    መቸነው😢

  • @mhirat7883

    @mhirat7883

    2 ай бұрын

    ​@@user-rz8mx3vn1kዛሬ እሑድ ነው እማ

  • @AsterBayleyegn
    @AsterBayleyegn2 ай бұрын

    በአለም የምትገኙ ውድ ኦሮቶዶክስ አውያን እንኳን አደረሰችሁ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse85082 ай бұрын

    ሆሳእና በአርያም ሊያድነን መጣ ጌታ እልልልልልልልልልልልል እንኩዋን አደረሳችሁ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬዎች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪት ህይወት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas23412 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንዃን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሆሳዕና በኣርያም ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው

  • @yaredbekele2121
    @yaredbekele21212 ай бұрын

    ሆሳእና በአርያም ሊያድነን መጣ ጌታ እልልልልልልልልልልልል እንኩዋን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @yared1624
    @yared16242 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሂዊዬ ይሄ ድምጽ ግን ልዩ ፀጋ ነው ብቻ ከቅዱስ ቃል ተፈትሎ ይሰጠው እንጂ ችግር የለበትም❤

  • @besim7264
    @besim72642 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿ሆሳዕና በአርያም 🌿🌿🌿ሆሳዕና በአርያም 🌿🌿🌿🌿🌿ሆሳዕና በአርያም 🌿🌿🌿🌿🌿♥️♥️♥️♥️♥️🍃🍃🍃🍃

  • @user-oz3yz6we5o
    @user-oz3yz6we5o2 ай бұрын

    ዝማሪት ሲስተር ሕይወት ልዑል እግዚአብሔር ይባርክሽ ዝማሬ መላዐክትን ያሰማለን ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @UaeUae-hq9ct
    @UaeUae-hq9ct2 ай бұрын

    ሆሳዕና በአርያም ሊያድነን መጣ ጌታ እልልልልል

  • @ssm-is3cm
    @ssm-is3cm2 ай бұрын

    እልልልልልልልልል🙏ዝማሬ መላክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ቃል በረክት ያሰማልን🌿🌿🌿🌿🌿🌿❤👐👐👐

  • @etsegenet1178
    @etsegenet11782 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፡ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc2 ай бұрын

    የኔ ምርጥ ትሁት የነቃሽ አገልጋይ በርቺ አገልጋይ በዲያቢሎስ ሲነቃ ፀጋዉ ይጨምራል።

  • @ZzzzZzzz-nz3xe
    @ZzzzZzzz-nz3xe2 ай бұрын

    ሆሳዕና እባክህ አሁን አድን አሁን ባርከን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @makiuma
    @makiuma2 ай бұрын

    ግሩም ዝማሬ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ ❤❤

  • @fgyyy3024
    @fgyyy30242 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን በጤና በዕድሜ ይጠብቅልን የተዋህዶ ልጅጆቹ እንኳን አደረስቹ 🤲🤲🤲

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible68302 ай бұрын

    እግዚአብሔር ኣምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን በጤና በዕድሜ ይጠብቅልን!!!!!

  • @-zemaritenaye
    @-zemaritenaye2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማሽ የኔ እናት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-me2uu1oj8v
    @user-me2uu1oj8v2 ай бұрын

    ሆሳዕና በአርያም 🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏 we love you sis ❤

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal38882 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @sarakassa2892
    @sarakassa28922 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልል ❤❤❤❤

  • @elroitube27
    @elroitube272 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @tube6227
    @tube62272 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን 🤲💐ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @mekdistube
    @mekdistube2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-jh7qo5uo8p
    @user-jh7qo5uo8p2 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል 🙏❤️ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የምወድሽ 🙏❤️🌸🥰

  • @yedenglemaryamlej
    @yedenglemaryamlej2 ай бұрын

    አሜን በእውነት ለህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን አሜን

  • @FikrteTefera
    @FikrteTefera2 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን ዘማሪት በቤቱ ያፅናሽ በርችልን

  • @burtuqandaneel2677
    @burtuqandaneel26772 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ዝማሪ መላይክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @user-li3xt8cu7p
    @user-li3xt8cu7p2 ай бұрын

    ሂዊዬ ድንቅ እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ተመስገን ጌታ ሆይ ለዚህ ያበቃን ጌታ

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere56992 ай бұрын

    ሆሳእና በአርያም እልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-is1zd5wr6g
    @user-is1zd5wr6g2 ай бұрын

    እህታችን!ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-ln9cv2oi6d
    @user-ln9cv2oi6d2 ай бұрын

    ❤❤❤🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @WeleteHana
    @WeleteHana2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @nas7117
    @nas71172 ай бұрын

    ሆሳእና በአርያም እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይሰማልን🌿🌿🌿🌿🌿

  • @mahletberhanu1219
    @mahletberhanu12192 ай бұрын

    ❤🌴🌿🌿❤የሆሳዕናው ጌታ ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ🥰🥰🥰

  • @abunetube3555
    @abunetube35552 ай бұрын

    ሆሳዕና ለወልደ ዳዊት 🙏🙏🙏

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha56572 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤

  • @asterbrhanu8512
    @asterbrhanu85122 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላክ እህታችን እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አደረሰን እግዚአብሔር የተዋህዶ ልጅጅ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉

  • @tisgheymareyameligtisgheym3182
    @tisgheymareyameligtisgheym31822 ай бұрын

    ❤❤❤ዝማሬ መላክ ያሰማልን እልልልልልል

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m2 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @TesfahunTakele-hx8fu
    @TesfahunTakele-hx8fu2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረሰን

  • @etsug8362
    @etsug83622 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረሰሽ❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon5512 ай бұрын

    ሆሳዕና በአርያም ሊያድነን መጣ ጌታ ወልደማርያም እንኳን አደረሳች ❤❤❤❤ ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew30792 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿እልልልልልልልልልል 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 እልልልልልልልልልል 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🤲🌿✝️🌿✝️🌿✝️🌿

  • @fantayesahle2963
    @fantayesahle29632 ай бұрын

    እንኳን እደረሰን አደረሳችሁ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86022 ай бұрын

    ሆሣዕና በአርያም የኛ እንቁ ዉድ እህታችን በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yp4bz5pd3x
    @user-yp4bz5pd3x2 ай бұрын

    ዘማሪ መላእክት ያሰማን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @user-yw7yx4ic6w
    @user-yw7yx4ic6w2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ልዑል እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤

  • @TsionKonjo
    @TsionKonjo2 ай бұрын

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማሽ ሄዊ እድሜና ጤናን የድንግል ማርያም ልጅ ያድልልን

  • @user-kz3pw7to1c
    @user-kz3pw7to1c2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የኔ ልዩ❤❤❤❤❤

  • @ethio-bi9vy
    @ethio-bi9vy2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @capitaladvertising8171
    @capitaladvertising81712 ай бұрын

    ሲስትር ዝማሬ መላዕክት ያሰማል በየሳምንቱ የምትለቂያቸው መዝሙሮች ልብ የሚያረሰርሱ ናቸው ፈጣሪ ጤና ከእድሜ ጋር ያድልሽ!!!!!!!

  • @mhirat7883
    @mhirat78832 ай бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እንካን አደረሳችሁ ለበአለ ሆሳዕና እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማለን የኔ እናት ❤❤❤❤

  • @ZemariBemnetZenebe
    @ZemariBemnetZenebe2 ай бұрын

    ሆሳዕና በአርያም በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው።እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች። ሒዊ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @ufeuy1059
    @ufeuy10592 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እናታችን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤

  • @user-oi1pm1wr2i
    @user-oi1pm1wr2i2 ай бұрын

    ሆሳዕና በአርያም አመን ዝማረ መላእክት ያሰማልን

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit7712 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannahmariam4491
    @hannahmariam44912 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤

  • @merongm5989
    @merongm59892 ай бұрын

    እልልልል❤❤❤❤❤ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @jjjhh4655
    @jjjhh46552 ай бұрын

    እንኳን አደረሰን ኦርቶዶክሳዊያን ለሆሳህና በአርያም የአመት ሰው ይበለን

  • @hirutarga4704
    @hirutarga47042 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል ልል ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እህታችን ዘመንሽ ይባረክ ።

  • @bestebeste9913
    @bestebeste99132 ай бұрын

    የአገልግሎት ዘመንሺ ይባርክልሺ እህታችን

  • @user-gh1vu1eq9f
    @user-gh1vu1eq9f2 ай бұрын

    ሆሳእና በአርያም እባክህ አሁን አድን አሁን አቅና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu84002 ай бұрын

    እንኳን እደረሰን! ሆሳእና በአርያም!!

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay64172 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @bestebeste9913
    @bestebeste99132 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝመሬ መላክት ያስማልን

  • @almodafli2703
    @almodafli27032 ай бұрын

    Amen Amen Amen zemare melykt yasemalen 🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @DanielSisay-qd2dx
    @DanielSisay-qd2dx2 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አህታችን ያመት ሰው ይበለኔ 🙏🙏🙏 ተዋህድዬ ግና አንዘመር አለን 🙏🙏🙏

  • @adenilfu2166
    @adenilfu21662 ай бұрын

    Amen amen amen zemare melakt yasemalen ehtaye❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @maxdz9446
    @maxdz94462 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ለዚህ ላደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏✝️⛪🕊️

  • @SenaitMusse-hl3xj
    @SenaitMusse-hl3xj2 ай бұрын

    Hosaena be baryam🤲👏

  • @SaleMami-cj3fg
    @SaleMami-cj3fg2 ай бұрын

    Zimare melaekt yasemaln ehitachin egiabiher bebetu yatsenashi ❤❤❤❤❤❤ Enkuan adersachu lehosahina beal

  • @zehabesha7778
    @zehabesha77782 ай бұрын

    ሂዊዬ ብርቱዋ እህታችን ዘርሽ ዘመንሽ ይባረክልን 🥰🥰🥰💐💐💐

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam2 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ በሐገርቤትም በውጭም ያላችሁ የተዋሕዶ ልጆች መልካም እለተሰንበት ይሁንልን

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ሂዊዬ ፀጋውን ያብዛልሽ ጅም እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ የኛ ተወዳጅ እንቁ የተዋህዶ እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74602 ай бұрын

    ❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤ እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @FekaduMelkie
    @FekaduMelkie2 ай бұрын

    የተዋሕዶ ልጆቹ እንኳን አደረሳችሁ። ሆሣዕና በአርያም የዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ። በጸጋ በረድኤት ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @TseMakib

    @TseMakib

    2 ай бұрын

    Enkuan aderesen

  • @aynalemadimasu745
    @aynalemadimasu7452 ай бұрын

    Zemar melakite yasemalen ❤❤❤❤❤

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው የዳዊት ዝማሬ የተቀበለ ቅዱስ እግዚኣብሄር ዝማሬሽ ይቀብልልሽ❤❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn44422 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መልክት ያሰማልን 🙏🥰የተዋህዶ ልሁንቆች ሁንኬን አደተሳችሁ አደሬሰን

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat69672 ай бұрын

    Zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤❤❤❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta81462 ай бұрын

    እኳን አደረሳቹ ዝማሬመለዕክት ያሰማልን ፀጋን ይስጥልን አሜን!!

  • @msMekides2215
    @msMekides22152 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኅታችን ጸጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤

  • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu
    @selamsahlemartamselamsah-gd2pu2 ай бұрын

    ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው እንኴን ለበዓለ ሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ ተወዳጆች ሲስተርዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤

  • @tamerattegegn3382
    @tamerattegegn33822 ай бұрын

    ዝማሬን መላዕክት ያሰማልን

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube2 ай бұрын

    ዝማሪ መላክት ያሰማል የታደልሽ ሁሌ በቤቱ መኖር እርሱ እያከበሮ እያመሰገኑ

  • @user-ms3sg8wj1t
    @user-ms3sg8wj1t2 ай бұрын

    እናቴ ዝማረ መላዕክት ያሰማልን ዘብ ዕድሜ ኑርልን አሜን ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyagetnet5272
    @eyagetnet52722 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልል አህታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሁላችሀም የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon40642 ай бұрын

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ እህቴ መልካም የሆሳዕና በዓል ይሁንልን

  • @kwkw899
    @kwkw8992 ай бұрын

    ዝማሬ መላክት ያስማልን 🥰❤️❤️🙏🙏🙏🥰❤️❤️

  • @Misneb
    @Misneb2 ай бұрын

    +++....አንቺ የፅዮን ልጅ እጅግ ደስ ይበልሽ አዳኝ ትሁት ሆኖ ንጉስሽ መጣልሽ... አሜን!!! የማይነጥፍ የማያልቅ የእግዚአብሔር ስጦታ!!! ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!! +++ ❤❤❤

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner39232 ай бұрын

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልንን❤❤❤❤

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit7712 ай бұрын

    ለመላው ክርስትያኖች እንኳን ለሆሳዕና በዓል አደረሳችሁ ደስ የሚል መዝሙር እድሜ ጤና ይስጥሽ ከነ መላ ቤተሰብሽ❤❤❤❤😂😂

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm2 ай бұрын

    ሆሳህና በአርያም እንኳን አደረሰን አደሳችው እልልልልልልል በሉ

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb2 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ሆሳዕና ብአርያም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

Келесі