🔴አዲስ የልደት ዝማሬ"ስለጨመርክልኝ ዕድሜ"ዘማሪት ሲሰተር ሕይወት ተፈሪ silechemerkilgn edme

#የልደት መዝሙር#ሲስተር#ortodoxmezmur#hiwot

Пікірлер: 101

  • @user-vy3vg6ny7c
    @user-vy3vg6ny7c4 күн бұрын

    አሜን አምላካችን ሆይ ተመስገን ❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን በቤቱ ያጽነን+++

  • @MetagesmatshaMatsha-il8qd
    @MetagesmatshaMatsha-il8qd21 сағат бұрын

    ስለጨምርክልኝ እድሜ አመሰግንሀለዉ ዛሬን ያየሁት አምላኬ ባንተ ነዉ ቀሪዉ ዘመኔን የምስጋና አድርገዉ አዝ ግርማዬ ነህ አንተ ከብርን ያየሁብህ በሰዉ ፊት ልናገር አፍ የፈታሁብህ እንደበት ሆነኼኝ ቆምያለሁ ለቅኔ ንገሥ በሕይወቴ ያንተ ነዉ ዘመኔ(2) አዝ በዓላማ ሠራኸኝ ስምህን ልቀድስ ለይተህ ከፍጥረት ክብርህን እንድወርስ ያስታጠቀኝ ስምህነዉ መታወቂያየዬ አታናዉጸኝ ከዚህ እስክቋጭ እድሜዬ(2)አ አዝ ከዘመርኩት በላይ እንድኖር ስዘምር ጣፋጩን ሕግህን በልቤ ላይ አኑር ከእከዛሬዉ በላይ ልኑር ሳገለግል ፍቅር ነህና አንተ ይዘህ የማትጥል(2) አዝ የሞት መልዐክ ቢቆም እያንኳኳ በሬን ተጨምሮልኛል በእድሜዬ ላይ ዛሬን እድል የሠጠኸኝ በማምሻ ዘመኔ ምስክርህ የሆንኩ ሕዝቅያስ ነኝ እኔ(2)

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602Ай бұрын

    በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቅዱስ አማኑኤል አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ እህትዋዬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልሽ በጣም ነዉ የምወድሽ አንድ ቀን እደማገኝሽ ተስፋ አለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28Ай бұрын

    ህይወትዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🥰🙏🙏🙏

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p5 күн бұрын

    ❤አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @utty3720
    @utty37202 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሺን ያርዝምልን 👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa94372 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረሰችሁ ለልደታይ ❤❤❤❤

  • @user-mb9bk2gk5l
    @user-mb9bk2gk5l2 ай бұрын

    እረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድልሽ እህትዬ

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem74392 ай бұрын

    ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈሪ እድሜና ጤና ሰጥቶሽ በቤተክርስቲያን እንድታገለግይ ያድርግሽ ፣ፀጋውን አያጓድልብሽ 💙💙💙💙💙💙💙💙 💛💛💛💛💛💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia2 ай бұрын

    እንኳንም ተወለድሽልን የኛ የተዋህዶ ዕንቁ መልካም ልደት ❤🎉❤❤

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago2 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤

  • @alemtsehaygetachewtedela777
    @alemtsehaygetachewtedela7772 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤ እንኳን አደረሣችሁ ለልደታ ማርያም

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia10592 ай бұрын

    አሜን 🙏🏽 ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እህቴ 🙏🏽❤️

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ::

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን ዘማሪት ህይወት

  • @WeleteHana
    @WeleteHanaАй бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @bestebeste9913
    @bestebeste99132 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i2 ай бұрын

    ትምክህተ ዘመድነ ለተባለች፤ የድኅነታችን ምክንያት ለኾነች፤ አምላኳን ለመውለድ እንደሚገባ ኾና ለተገኘች፤ለመላእክት እህታቸው፣ለነቢያት ትንቢታቸው ፣ለሐዋርያት የስብከታቸው ጣዕም፣ለምእመናን ሞገሳቸው ፣ለመነኮሳት መመኪያቸው፣ለደናግል ተስፋቸው ስለኾነችው፤ፀሐየ ጽድቅ ክርስቶስን ለወለደች ለአማናዊቷ ምስራቀ ምስራቃት ወላዲተ አምላክ ልደት እንኳን አደረሳችሁ ። እርሷን ወልደው ለሰጡን ቅዱስ ኢያቄም እና ቅድስት ሐና እግዚአብሔር ባከበራቸው መጠን ምስጋና ይድረሳቸው ። ረድኤት በረከትን ይከፈለን ። ህይወትዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብሽ ያድልልን

  • @user-si9xs5pl7d
    @user-si9xs5pl7d2 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ተወለድሽልን ቀሪ እድሜሽንም እግዚአብሔር በአግልግሎት ባርኮ ያኑርሽ በጣም ነው እምወድሽ❤

  • @yaredayele-nl5rk
    @yaredayele-nl5rk2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ከነመላ ቤተሰብሽ ይባርክሽ

  • @SalamSalam-qv5sb
    @SalamSalam-qv5sb2 ай бұрын

    ሂዊ እህታችን የተዋህዶ እንቁ እንኳን ተዋለሽኝ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልኝ እህታች እንኳን ተወለሽልን በላዋት ዛሬ ልደዋ ነው የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelamtiebeu
    @betelamtiebeu2 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @betelhemayalew7016
    @betelhemayalew70162 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏እድሜ ይስጥሽ ሂዊ❤❤❤

  • @user-mb9bk2gk5l
    @user-mb9bk2gk5l2 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ያረዝምልን

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን

  • @SalamSalam-qv5sb
    @SalamSalam-qv5sb2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማል እህታችን እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርክ❤❤❤❤❤

  • @ZemariSamuelKebede-Z-mkha
    @ZemariSamuelKebede-Z-mkha2 ай бұрын

    አንኩዋን አደረሳቺሁ ህዊዬ አንኩዋን ተውለድሽ ❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adenilfu2166
    @adenilfu21662 ай бұрын

    Amen amen amen zemare melakt yasemalen ehtaye ❤❤❤

  • @user-iz2to4zs5v
    @user-iz2to4zs5v2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሲስተር🙏🙏🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74602 ай бұрын

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @MesiNigus-hi1de
    @MesiNigus-hi1de2 ай бұрын

    Aman zemara melaket yasemalen ehetachen

  • @Tsegasilase5
    @Tsegasilase52 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፤ እንኳን ተወለድሽልን ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ።

  • @user-jw5ft5bx6q
    @user-jw5ft5bx6q2 ай бұрын

    ተባረኪልኝ ውድ እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን

  • @mekdishiferaw9158
    @mekdishiferaw91582 ай бұрын

    መልካም ልደት ሂዊ ቀሪው እድሜሽ በቤቱ ይለቅ እንወድሻለን ♥️♥️♥️ እድሜ ማቱሳለ ያድልልንንን

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym2 ай бұрын

    የኔ ውድ ህይውዬ ❤በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @user-ln9cv2oi6d
    @user-ln9cv2oi6d2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤️❤️🙏🙏🙏

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible68302 ай бұрын

    ውድ እህታችን እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን!!!!!

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen10102 ай бұрын

    አሜን 🙏🏽

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal38882 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @winatube1212
    @winatube12122 ай бұрын

    የመላኢክትን ጣመ ዝማሬ ያሠማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ♥️♥️☺️

  • @user-jh7qo5uo8p
    @user-jh7qo5uo8p2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏❤️

  • @adey1919
    @adey19192 ай бұрын

    እንኳን ተወለድሽልን እህታችን የምትዘምሪቸው ዝማሬዎች ሁሉ በፍቅር ነው የምወዳቸው። ፀጋውን ያብዛልሽ። ይሕን ዝማሬ ግጥም የጻፉ እጆች ዜማን ያፈለቁ አንደበቶች ያዜሙ ከናፍሮችን እግዚአብሔር ይባርክልን 🥰🥰🥰

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu12392 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🙏

  • @user-fn5jg4lz5l
    @user-fn5jg4lz5l2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን የሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-hz4lm8mw1u
    @user-hz4lm8mw1u2 ай бұрын

    ዝማሬ መለአክትን ያሰመልን

  • @etsegenet1178
    @etsegenet11782 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፡ ❤❤❤❤

  • @ufeuy1059
    @ufeuy10592 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @merhawidesale1596
    @merhawidesale15962 ай бұрын

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እድመና ጸጋ ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tr7nz6wd7g
    @user-tr7nz6wd7g2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mekdimolla4788
    @mekdimolla47882 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በፀጋበጤና በዕድሜ ያኑርልኝ❤❤❤❤

  • @HanaMulugeta-uj2of
    @HanaMulugeta-uj2of2 ай бұрын

    ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን የኛ ተወዳጅ ❤❤❤

  • @MuraalBelayineh
    @MuraalBelayineh2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን❤

  • @saabcell8668
    @saabcell86682 ай бұрын

    🥰🙏አሜን 🥰አሜን 🥰አሜን ዝማሬ 🥰መልእክት 🥰ያሰማልን እልልልልልል 💔እልልልልልል 💔እልልልልልል 💔💗💗💗

  • @razakmaster1798
    @razakmaster17982 ай бұрын

    ዝማሬ።መላዕክትን ያሰማል❤

  • @Massimeme
    @Massimeme2 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን

  • @marthafirew4507
    @marthafirew45072 ай бұрын

    እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማል❤❤❤❤❤

  • @TsedayYeshi
    @TsedayYeshi2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል😍🙏

  • @user-cy3gh3ov1o
    @user-cy3gh3ov1o2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዛሬ እኮ ልደቴ ነው እንኳን ተወለድሽ በሉኝ እስኪ

  • @zemarithiwotOfficial

    @zemarithiwotOfficial

    2 ай бұрын

    እንኳን ተወለድሽ

  • @user-cy3gh3ov1o

    @user-cy3gh3ov1o

    2 ай бұрын

    ​@@zemarithiwotOfficial🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘

  • @user-df5lw9lt9d
    @user-df5lw9lt9d2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሂዊዬ❤🙏መልካም ልደት ይሁንልሽ😍😍😍😍

  • @user-lo7vl6lz2r
    @user-lo7vl6lz2r2 ай бұрын

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @yeabsratadesse9908
    @yeabsratadesse99082 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሂዊዬ መልካም ልደት 😘 እመቤታችን ትጠብቅልን

  • @miliyelove8845
    @miliyelove88452 ай бұрын

    Zemra malekt yasmlen ihtchen

  • @mhirat7883
    @mhirat78832 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማለን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም የልደታ ክብረ በአል ጉንበት አንድ አደረሳችሁ ❤❤❤

  • @MetagesmatshaMatsha-il8qd
    @MetagesmatshaMatsha-il8qd2 ай бұрын

    elellllleeeeelllllleeelllll❤❤❤❤❤

  • @meharitetekia148
    @meharitetekia1482 ай бұрын

    Zemari melakt yesmealna 🙏🙏🙏

  • @Misneb
    @Misneb2 ай бұрын

    ሲስተር ህይወት! ታሪክሽን የማያውቅ "ስለጨመርክልኝ ዕድሜ" ን ስታዜሚ ገና ልጅ አይደለችም እንዴ ገና መች ኖረችና" ሊል ይችላል። አልፎ አልፎ ስትመሰክሪ እንደምትደመጪው በእውነት እግዚአብሔር ከዝያ ከባድ ግዜ እንድታመልጪ ባያደርግ ኖሮ ይሄን የመሰለ ጣዕመ ዜማ ከማን እንሰማው ነበር? እግዚአብሔር አዋቂ ነው። እሱ የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ!!! ❤❤❤ +++

  • @zemarithiwotOfficial

    @zemarithiwotOfficial

    2 ай бұрын

    አሜን በእውነት

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv95302 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @zahlelebanon4514
    @zahlelebanon45142 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bethlembathi9842
    @bethlembathi98422 ай бұрын

    Zamarit sister hiwat zemara malaketen yasemalen babatu yasenalen ba edema ba tana yetabekelen enkwan adersash gezewen yawaja mazemur new tabareki barhe.

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse60952 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤ አጀርባ ያለው ኤኮ ባይኖር ይሻላል

  • @meklitnigusu2945
    @meklitnigusu29452 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የ ኦርቶዶክስ ቤተሰብ!!!እህቶቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኪ❤

  • @MetagesmatshaMatsha-il8qd
    @MetagesmatshaMatsha-il8qd2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ zimare melakt yasemash

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow2 ай бұрын

    Amen AmenAmen❤

  • @shegak5217
    @shegak52172 ай бұрын

    ተሰምቶ የማይሰለች ዝማሬ ለምታቀርብልን እህታችንን ሰብስክራይብ እናድርግ

  • @The-littlebird
    @The-littlebird2 ай бұрын

    መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉 ሄዊሻ የኔ ውድ በሞገስ በቤቱ ያኑርሽ❤❤

  • @yaredasmare4589
    @yaredasmare45892 ай бұрын

    መልካም ልደት

  • @user-pi1st8he7n
    @user-pi1st8he7nАй бұрын

    🙏🙏🙏😢😢😢❤️❤️❤️

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen10102 ай бұрын

    🙏🏽

  • @kenandinku439
    @kenandinku4392 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @surafelbalcha8465
    @surafelbalcha84652 ай бұрын

    ye hiwot kale yasemash sister

  • @senayitgirma3735
    @senayitgirma37352 ай бұрын

    የኔ ዉድ እንኳን አደረሰሽ መልካም ልደት❤

  • @henokmaheri8200
    @henokmaheri82002 ай бұрын

    እንኳን ተወለድሽልን ሂዊዬ 😍😍

  • @nouniughadban3978
    @nouniughadban39782 ай бұрын

    🎉❤❤❤❤❤

  • @hdjid988
    @hdjid9882 ай бұрын

    እልልልልልልልል❤❤❤

  • @sosaso4562
    @sosaso45622 ай бұрын

    Amen zamari mati asamalen ye baruu hode imate zagahun hibishi hikaa zami Amen✝️🤲🤲🤲💐💐💐💐💐🍃🍃🍃🍃🌿🌿🌿🕊🕊🕊🌷🌷🌷💐💐💐🍃🍃🍃🌿🌿🌿🕊🕊🕊🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RomanGenet
    @RomanGenet2 ай бұрын

    ኢንኳን ተወለድሽ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jembia7857
    @jembia78572 ай бұрын

    💕💕💕💕💕🙏🙏🙏

  • @user-dl8rs6pm8q
    @user-dl8rs6pm8q2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelhemdegu6464
    @betelhemdegu64642 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🙇🙇🙏

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    2 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @genetayele7770
    @genetayele77702 ай бұрын

  • @rtyddg4019
    @rtyddg401920 күн бұрын

    ተመስገን🎉🎉🎉🎉💒💒💒❤❤❤💒💒🎤💒💒💒💒💒💒👏👏🎉🎉🎉🎉🎉⛪⛪⛪💒💒✅✅💒💒💒💒💒💯💯💯💯💒💒💒💒💒💒❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏✅✅⛪💒💒💒❤💒❤💒❤💒❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh88332 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤

  • @user-wd9sf1yc8f
    @user-wd9sf1yc8f2 ай бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሠማልን ❤🙏

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі