አዲስን እንደ አዲስ -የኮሪደር ልማት የሥራ ሂደት

አዲስን እንደ አዲስ -የኮሪደር ልማት የሥራ ሂደት #በቀጥታ #ፋና

Пікірлер: 127

  • @asfawjemal4128
    @asfawjemal412827 күн бұрын

    ይህሰ የእግዚአብሔር እጅ ነው። የሚረዳችሁና የሚዋጋላችሁም አርሱ ነው። በርቱ! ክንዳችሁ እንዳይዝል! ጉልበታችሁ በወሬኞችና በጠላት ሠራተኞች እንዳይደክም። ድሉ የእግዚአብሔር ብሎም የኢትዮጵያ ነው።።

  • @bisratgirma

    @bisratgirma

    27 күн бұрын

    ትክክል!

  • @zerihunodda2202

    @zerihunodda2202

    26 күн бұрын

    ትክክል !!!

  • @Adis001
    @Adis00126 күн бұрын

    ለኔ ጀግኖች ናቸው እኔ ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ነው ማንም መሪ ያልሰራውን እንይ የወያኔ ልጆች መልካም ስራ እየሰሩ ነው ፣እወነተያ ዜጋ ከሆንን ማመስገን አለብን፣የእያ አገር ፓለቲካ ተውት እና ትክክለኛ አስተያየት እንስት።

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa519027 күн бұрын

    እጹብ ድንቅ ስራ ነው እናመሰግናለን የኔ እመቤት በርችልን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem223226 күн бұрын

    ለማመን የሚደንቅ ለውጥ!! ይህንን የሚያስቡና የሚሰሩ እጆችን ፈጣሪ ይባርክ

  • @yayahala615
    @yayahala61526 күн бұрын

    ከፈታችን እየጨመረ ነው ቀን በቀን ።።።ጌታ ይባረክ 🙏 ተባረኩ ሁላችችሁም ።።❤

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa519027 күн бұрын

    ጎበዝ ጀግና ነሽ ክብርት ከንቲባ ተተኪ ሴቶች እፍሪልን እናመሰግናለን❤🎉❤🎉❤😂❤

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse7927 күн бұрын

    ጀግና ነሽ

  • @truth2897
    @truth289727 күн бұрын

    አገራችን እንደ አዳነች አቤቤ የጠቅላይ ሚንስተሩን ሃሳብ ተቀብለው በስራ ቢያሳዩ ምን ያህል ለውጥ እንደሚገኝ ግልፅ ነው: አላህ እድሜሽን ይባርከው: ስራሽ ለሌሎች ባለስልጣን ትምህርት ይሆናል ብዬ ገምታለሁ።

  • @OnlyActionET

    @OnlyActionET

    26 күн бұрын

    አቤት የ ብልጽግና ካድሬ ብዛት🤣🤣አኔኮ ምን ያህል ነው ሚከፍሉዋቹ በኮሜንት መስጫ እንዲ እንድትዋረዱ? #የ ከብት መንጋ ሆናቹህ እኮ 🐄🐄 🐄

  • @TsinatKassahun

    @TsinatKassahun

    26 күн бұрын

    ብልጽግና መሆን አደለም አይኔ እያየ ይህንን ለውጥ አለማድነቅ ሌላ ነገር ነው

  • @OnlyActionET

    @OnlyActionET

    26 күн бұрын

    @@TsinatKassahun Ere bakih atelegim 😂😂Hodam kadree

  • @OnlyActionET

    @OnlyActionET

    26 күн бұрын

    @@TsinatKassahun Ere bakih atelegim 😂😂Hodam kadree

  • @lozamelat9007

    @lozamelat9007

    22 күн бұрын

    አላህ እድማችሁን አብሮ ያሳጥረው ቤትሽ አልፈረሰም መሰለን

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie380027 күн бұрын

    IRON Mayor of Addis Abeba. Keep up the Great work. You are amazing- outstanding hardworking person. Blessings

  • @halemtessema9256
    @halemtessema925626 күн бұрын

    የሚሰሩትን ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ። የሚሰሩ ሁሉ ክንዳቸውን እግዚአብሔር ያበርታ፣ ጥበብና ማስተዋልን ያብዛላቸው።

  • @godsheknows3792
    @godsheknows379227 күн бұрын

    ተባረኪ

  • @samiabera7894
    @samiabera789427 күн бұрын

    የውነት ጀግና ነሺ በርቺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @santidemanzanillo
    @santidemanzanillo27 күн бұрын

    THIS IS THE REINASSENCE OF ADDIS ABABA, ETHIOPIA BY TRANSFRMATIVE COLLECTIVE LEADERSHIP. MAYOR ADENECH ABEBE AND HER MANAGEMENT TEAM ARE REALLY HEROES AND DERSERVE RESPECT!!!

  • @mernu2003
    @mernu200327 күн бұрын

    Wow 👏 👏 👏

  • @teshomeethiopia2024
    @teshomeethiopia202427 күн бұрын

    Adanech Abebe, the Mayor of our Planet and a true change agent transforming the City of Addis into new heights. These are our leaders including PM Abiy who works tirelessly to bring peace and prosperity to Ethiopia. God bless!

  • @ermiuasabera5827
    @ermiuasabera582726 күн бұрын

    የኛ ጀግኒት ከንቲባ 💪👍💯👌🙏🇪🇷🇪🇹👋👋👋👋👋

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma314427 күн бұрын

    What an amazing ability to perform like this really I proud on you Mior Adanech Abebe and your team besides that we have to think the mentaince and cleaning after finishing.It is the way of making longlasting.

  • @habeshochyamiralu5018
    @habeshochyamiralu501827 күн бұрын

    Amazing, I can't wait to come home and have a look at your work. may Got help you to full fill your dreams

  • @AbebeGizaw
    @AbebeGizaw27 күн бұрын

    ❤❤ wow wow amazing amazing.!!!!❤❤

  • @mackgaro2523
    @mackgaro252327 күн бұрын

    I have no word for this amazing work

  • @zenagirma8230
    @zenagirma823026 күн бұрын

    WOW በጣም ደሰ የሚል ነው አዱ❤❤❤ጀግኒት ነሸ❤❤❤ አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤

  • @semanmuzyin7177
    @semanmuzyin717727 күн бұрын

    Tarike tekyre 🎉🎉🎉 selamshe yebza

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela75926 күн бұрын

    ዘርሽ ይባረክ።እንደአንቺ ያለ ሺህ ይወለድ።በሀቅ ከተሰራ እንዲህ ይባርካል።ይህ ተአምር ነው።

  • @tingritzwdie9266
    @tingritzwdie926626 күн бұрын

    ጀግኖች ናችሁ እግዛቢሄር ይርዳችሁ

  • @kedikausman190
    @kedikausman19027 күн бұрын

    በርቱ 🥰

  • @gelawdiwosteka9439
    @gelawdiwosteka943926 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤አዱ የልማት ጀግናችን።

  • @user-pk5ud6hr8g
    @user-pk5ud6hr8g26 күн бұрын

    ገና እናያለን ገና ከእግዚአብሔር አፍ ቃል ወቶዋልና በርቱ የእግዙአብሓርን ቃል ጀማሪዎች እንዳደረጋቹ ፈፃሚም እንዲያደርጋቹ ለአምላካችን ክፉ አንዳያገኛቹ እኛ ደግሞ እንፀልያለን

  • @Amir_529
    @Amir_52926 күн бұрын

    Madam Mayor You Are Truly Role Model And Inspirational THANK YOU

  • @user-up6lc2ec2k
    @user-up6lc2ec2k26 күн бұрын

    ስራቹ በጣም ድንቅ ነው አላህ ያግዛቹ

  • @zelalemafework2816
    @zelalemafework281627 күн бұрын

    Good job mayor Adanech 👍

  • @Addis-rv7bc
    @Addis-rv7bc27 күн бұрын

    Bravo👏👏👏👏👏👏

  • @mesfinseifu109
    @mesfinseifu10926 күн бұрын

    appreciate best leadership God help you!!

  • @yisihakgetachew6128
    @yisihakgetachew612826 күн бұрын

    ለኛ ለህዝባቹ እደሰራቹ አምላክ እግዚሐብሔር የቤታችሁን ስራ ይስራላቹ ጤናችሁን አምላክ ይጠብቅላቹ

  • @AdmasuAdmasu-ww1xc
    @AdmasuAdmasu-ww1xc26 күн бұрын

    ከተሞቻቾን እንደዚህ የባለቤትነት ስሜት በሚሰማቸው ከንቲባዎች ቢማሩ ህይወትን ቀላል ማድረግ እንደሚቻል ነው የሚታየው!!!!በየክልሉ ከተማ የምታስተዳድሩ ከንቲባዎች ከተማዎቻችሁን ከዘልማድ ሰፈራ አውጥታችሁ በማስተር ፕላን ወደሚመራው ወደመልሶ ማደራጀት እንቅስቃሴ ለመግባት ወደጥናት የምትገቡባት ጊዜ መሆኑን ትምህርት የምትወስዱበት ነው !!!ህዝብ የሚያስተባብረው ካገኘ ለልማት አስተዋፅኦ ለማድረግ የሚገድበው ነገር የለም።

  • @henokgizaw8450
    @henokgizaw845026 күн бұрын

    Good job abebe ❤❤❤😅😅😮

  • @YalewMamo
    @YalewMamo26 күн бұрын

    Good bless abeye

  • @TigestHailegabreal
    @TigestHailegabreal26 күн бұрын

    ምነው አነዳቼ ጉበዝ ቡሆነ የኔ ቆነጀ ከመጣቨ ጀምሮ ቡዙ ለዉጥ አይተናል ልጁችሸ ይባረኩ የደሀ አናት ነሸ የሂትዪጰያ አምላከ ይጠቡቅሸ

  • @danubeway
    @danubeway20 күн бұрын

    i love Ethiopians☺less talk, a lot of work

  • @TigestHailegabreal
    @TigestHailegabreal26 күн бұрын

    አልልልልል❤ይሄነነ ሰለሳየሸነ አናመሰግናለነ

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma187527 күн бұрын

    Respected Mayor Adanech, Your vision and commitments are an extraordinary and remarkable. I am grateful and appreciative. At the same time, you must introduce strict directives to maintain the cleanliness and protect the investment. The drivers don't respect the speed limit, they drink and drive, residents disposed trash as they wish etc last but not least a regular education about cleanliness on the radio, TV, schools, work places etc has to be given on a daily basis otherwise, I don't expect a change in Addis Ababa and in other Ethiopia cities. Citizens must demonstrate concern, otherwise they must pay penalties indiscriminately no poor or rich. Companies and individuals must stop putting advertising papers on electricity polls, walls etc Thanks,

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo677826 күн бұрын

    Amazing work 👏 Thanks

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat434626 күн бұрын

    Great job Madam mayor you are the best everything the best thing ever happened to our city is you being the mayor off Addis Ababa you are courage determine

  • @african-2000
    @african-200026 күн бұрын

    God bless #MAYOR_ADANECH_ABEBE ... God bless #ETHIOPIA'YE

  • @hayatsharafa1258
    @hayatsharafa125826 күн бұрын

    💚💛❤Bewuntu ehen mayet betam yasedstal bertu

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas26 күн бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉 jegnoch

  • @rediettadesse2828
    @rediettadesse28284 күн бұрын

    Good job

  • @hananabdena4051
    @hananabdena405126 күн бұрын

    Wow huger selamsh ybiza

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte581324 күн бұрын

    God help you. We are praying for you. Let the Lord help you to improve the economy

  • @cr7fansport845
    @cr7fansport84526 күн бұрын

    Yihe tiwilid tarik eyesera newu edilegnoch nachu bertu........weregnoch yawiru enesu yehager ediget yemayifelgu nachewu atismuachewu sirachulay bicha tikuret adirgu wuchi yeminayewun, yemininafikewun hagerachin lay eyeteseralin newu enameseginalen🥰🥰🥰😍🥰🥰🥰🥰

  • @user-wz1mc6qw8x
    @user-wz1mc6qw8x10 сағат бұрын

    የማይችሉት አይችሉም ሲላችሁ እናንተ ግን እንደምትችሉ እያሳያችሁ ናችሁ.በርቱ ሀገር የሚገነባ በወሬ ሳይሆን እንደዚህ ሰርቶ ማሳዬት ነዉ፡፡

  • @gelawdiwosteka9439
    @gelawdiwosteka943926 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariyamawit
    @mariyamawit26 күн бұрын

    ክብርት ከንቲባ ሀላፊነቶን በሚገባ እየተወጡ ስላለ አመስግናለሁ...እባክሆትን ህንፃዎችን ሲሰሩ ወደላይ ያሳድጉ ለሚመጣው ትውልድ መሬት መቆጠብ አለባችሁ የዛሬን ብቻ አንይ ❤

  • @rametotibeisso69
    @rametotibeisso6926 күн бұрын

    Arif now .ketema le nowery michu, tiru mohon alebet. hulum sawu wode Sira. tart tart enna wore hager bizum ayitekimem. practical job Example.

  • @dawit3322555
    @dawit332255526 күн бұрын

    Bertu

  • @afriman-fv7lg
    @afriman-fv7lg26 күн бұрын

    Gobez nesh gen betam zereja nesh amelekaketeshen ende deraretu adegew beza geze hulu ewedshal .ayet 😢😢😢😢

  • @hussenseid-re3wx
    @hussenseid-re3wx27 күн бұрын

    yset msale marshe keyarewa adanche enamsegnalen kalen betgbar bekrbu enayalen

  • @Sheba-zv1dw
    @Sheba-zv1dw11 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tomk5529
    @tomk552927 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @eyobmandefro8183
    @eyobmandefro818326 күн бұрын

    መርካቶና አውቶብስ ተራም ይታሰበት

  • @TsinatKassahun
    @TsinatKassahun26 күн бұрын

    ጀግኒት

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga37126 күн бұрын

    you y are so responsible person, bless you but I advise you, don’t plant palm

  • @Addis-rv7bc

    @Addis-rv7bc

    26 күн бұрын

    Why? It is beautiful

  • @gelawdiwosteka9439
    @gelawdiwosteka943926 күн бұрын

    መርካቶስ መቼ ይሆን እንዲህ ፀዳ ብሎ የምናየው ?

  • @Hkim185

    @Hkim185

    26 күн бұрын

    መርካቶማ 20 ዓመት ሞላ የሰዉን ገንዘብ ሰብሰበዉ ቁርጭም አርገዉ በሉ አዋ አልሰረቅንም ይሄዉ 100,000ብራቹሁን ዉሰዱ ይሉሃል ሲፋጠጡ ግን የዛሬ 20ዓመት 100,000ብር ዛሬ 20 እጥፍ በትንሹ ይመነዘራል ሰለዚህ ገንዘባቸዉን ቢመልሱላቸዉም ዋጋ የለዉም ሰለዚህ አበቤ እነዚህን የልማት ጠንቅ የሰዉ ቆሻሾቹን ታፀዳልን

  • @user-vl3ts4pn5b
    @user-vl3ts4pn5b26 күн бұрын

    የግረኛ መንገድ መብራት ቢታሰብብት

  • @mariyamawit
    @mariyamawit26 күн бұрын

    ካሜራ ማን ካሜራህን ወልውል ስራህን እየረሳህ ነው😊❤

  • @gelawdiwosteka9439
    @gelawdiwosteka943926 күн бұрын

    ሕንፃዎች ሲገነቡ ከያንዳንዱ ሕንፃ ጎን የመኪና ማቆሚያ (ፓርኪንግ ሎቶች) ግንባታም አብሮ ቢታሠብ።

  • @anbsaweagesa1059
    @anbsaweagesa105927 күн бұрын

    The asphalt work has roller mark , due to lack of compaction .lack of compaction will leads to a higher in-place air void .Higher air void could leads a decrese in fatigue life of the pavement, causes raveling and durablity problems.

  • @Hkim185

    @Hkim185

    27 күн бұрын

    ወንድም አንበሳዉ አነሳ ለኢትዬጵያ አሰፋል መንገድም በጭራሸ አያሰፈልግም። ለምን ብትል የፕላሰቲክ መንገድ ነዉ የፈለግከዉ ያህል ዳምጠዉ በመቀት ግዜ ይቀልጣል በቅዝቃዜ ግዜ ይኮማተራል ከዛ ይቦረቦራል ሰለዚህ ሁለት ዓመት ካገለገለ በኃላ ብቱቶ ይሆናል የፀሐዩ ጉዳይ ሳይሆን የአሰራራቸዉ የጥራት ጉድለት ተጨምሮ ሰለዚህ በዚህ ፕላሰቲክ መንገድ በፍፁም መሰራት የለብንም በተለይ የፕላሰቲክ ሬንጅ ከዉጭ ሰለሚገባ እኛ ትንሸ አናፍርም የጅቡቲን መንገድ በፕላሰቲክ ሰርተን ለምን ቀልጦ ተፈረፈረ እንላለን

  • @dagnekebede7853

    @dagnekebede7853

    27 күн бұрын

    CALL TO THE RE

  • @Hkim185

    @Hkim185

    27 күн бұрын

    ​@@dagnekebede7853 አቶ ደንቆሮ በግ ከአቶ አንበሶ አገሳ ጋራ ቁምነገር እያወራሁኝ ነበር መልሱን እየጠበቅሁ ነዉ እባኮትን ታገሱን

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x26 күн бұрын

    ጀግኖቻችን የተናገሩትን በሥራ የሚያሳዩ ናቸው። ወሬኞች ድንፋታችሁን አቁሙ። ከዚህ ዕድል ፈንታ የላችሁም።

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir961126 күн бұрын

    ድሃና ሃብታም እኩል ከሆኑ የድሃ ድሀውስ?

  • @ethiopianfrist3311
    @ethiopianfrist331127 күн бұрын

    በሙሉ ስሙ ጥርት አዲስን እንደ አዲስ ሚባል ስም የለም አዲስ አበባ ብላቹ በሙሉ ስሟ ትጠራ ከተማችንን አከተመ !!!

  • @Hkim185

    @Hkim185

    27 күн бұрын

    የድሮዋ አዲሰ አበባ በሰም ብቻ ናት ሸንት የሚሸናባት መርካቶ ቆመህ የአትክልት ተራን ግማት የምታሸትበት ልደታ ቆመህ የቆራን ሸቶ የምታሸትበት ግማታም መርካቶ አበቤች መጣችላቹህ ምድረ ሌባ በሙሉ መርካቶን እንገነባለን ብለዉ 20 ዓመት ገንዘብ ውሰድዉ ሰለዚህ አዲሰ አበቤች ብትባል ለአበቤች ታንሳባታለች ምድረ ምሰጋና ቢሰ ለምንድነዉ ይህቺ ሴትዬ የምትደግመዉ ለዚህ ሕዝብ አይገባኝም

  • @overcomer5608

    @overcomer5608

    26 күн бұрын

    Not for begger like.

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r22 күн бұрын

    እኔ በመስራታችሁ ቅሬታ የለኝም ግንንንንንን በልማቱ ምክንያት የምታፈርሱትን የግል ቤቶች ተግቢውን መሬትና ካስ ስለማትሰጡ ነው የኔ ተቃውሞ ።። ሰውን ሜዳ ላይ እየጠላችሁ መንገድ ብትሰር ዋጋው ምንድነው ። አስተካክሉ ደግሞ ፋስት ፍድን ደጋገምሽው ሰውን እኮ ፋስት ፍድ ሳይሆን ጤናማ አመጋገብ ማስተማር ነው ።።።አውሮፓውያን አሜሪካዊያን ተመልከቺ ፋስት ፍድ እየበሉ ምን እንደሚመስሉ እባክሽ አቁሚ ይሄን ፋስት ፍድ ፕሮፖጋንዳ👎👎👎👎

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe26 күн бұрын

    ፋኖኮ እየመጣ ነው😅😂🤣😅😂💚💪❤️

  • @meseretaklilu4687

    @meseretaklilu4687

    26 күн бұрын

    ታዳ ተስርቶ ይጠብቀዋላ ውበት ይጠላበታል እንዴ ሃሃሃ!!!!!

  • @OnlyActionET
    @OnlyActionET26 күн бұрын

    አቤት የ ብልጽግና ካድሬ ብዛት🤣🤣አኔኮ ምን ያህል ነው ሚከፍሉዋቹ በኮሜንት መስጫ እንዲ እንድትዋረዱ? #የ ከብት መንጋ ሆናቹህ እኮ 🐄🐄 🐄

  • @anonymous0050

    @anonymous0050

    26 күн бұрын

    I know bzu kadre ale gn yhe sra yemiyasmesegn adelem telaleh?

  • @OnlyActionET

    @OnlyActionET

    26 күн бұрын

    @@anonymous0050 This is propaganda to change direction. Just think outside of Addis Ababa. Tell me, in which region is there peace? Oromia, Amhara, Tigray, Gumz, Debub (South)? The country is in chaos, so do you think building a park is the right thing? They want to eat the money; this corridor, Lemat, is a cover-up to embezzle money. How many of us know that Abiy Ahmed has a PLC? And how many people know that Shimles Abiddisa is exporting gold and minerals from Ethiopia? Prosperity Party is a collection of bandits, thieves, and corrupt people. They need to be stopped before it's too late! #OneEthiopia #ProsperityMustGo

  • @OnlyActionET

    @OnlyActionET

    26 күн бұрын

    @@anonymous0050 This is propaganda to change direction. Just think outside of Addis Ababa. Tell me, in which region is there peace? Oromia, Amhara, Tigray, Gumz, Debub (South)? The country is in chaos, so do you think building a park is the right thing? They want to eat the money; this corridor, Lemat, is a cover-up to embezzle money. How many of us know that Abiy Ahmed has a PLC? And how many people know that Shimles Abiddisa is exporting gold and minerals from Ethiopia? Prosperity Party is a collection of bandits, thieves, and corrupt people. They need to be stopped before it's too late! #OneEthiopia #ProsperityMustGo

  • @OnlyActionET

    @OnlyActionET

    26 күн бұрын

    @@anonymous0050 This is propaganda to change direction. Just think outside of Addis Ababa. Tell me, in which region is there peace? Oromia, Amhara, Tigray, Gumz, Debub (South)? The country is in chaos, so do you think building a park is the right thing? They want to eat the money; this corridor, Lemat, is a cover-up to embezzle money. How many of us know that Abiy Ahmed has a PLC? And how many people know that Shimles Abiddisa is exporting gold and minerals from Ethiopia? Prosperity Party is a collection of bandits, thieves, and corrupt people. They need to be stopped before it's too late! #OneEthiopia #ProsperityMustGo

  • @OnlyActionET

    @OnlyActionET

    26 күн бұрын

    @@anonymous0050 ይህ ትኩረትን ለማስቀየር ፕሮፓጋንዳ ነው። ከአዲስ አበባ ውጪ አስቡ። ንገረኝ፣ በየትኛው ክልል ሰላም አለ? ኦሮሚያ፣ አማራ፣ ትግራይ፣ ጉምዝ፣ ደቡብ (ደቡብ)? ሀገሪቱ ትርምስ ውስጥ ናት ታዲያ መናፈሻ ና ህንፃ መገንባት ትክክለኛ ስራ ነው? ገንዘቡን ለመብላት; ይህ ኮሪደር ልማት ገንዘብ ለመበዝበዝ ሽፋን ነው። አብይ አህመድ የግሉ PLC እንዳለዉ ስንቶቻችን እናውቃለን? ሽመልስ አቢዲሳ ከኢትዮጵያ ወርቅና ማዕድን እንደሚልክ ስንት ሰው ያውቃል? የብልጽግና ፓርቲ የወንበዴዎች፣ የሌቦች እና ሙሰኞች ስብስብ ነው። ጊዜው ከማለፉ በፊት ማስቆም አለብን! #አንድኢትዮጵያ #ብልፅግናመሄድአለባት

  • @OnlyActionET
    @OnlyActionET26 күн бұрын

    አቤት የ ብልጽግና ካድሬ ብዛት🤣🤣አኔኮ ምን ያህል ነው ሚከፍሉዋቹ በኮሜንት መስጫ እንዲ እንድትዋረዱ #የ ከብት መንጋ ሆናቹህ እኮ 🐄🐄 🐄

  • @Coffee-do1gm

    @Coffee-do1gm

    26 күн бұрын

    ምቀኛና ቀናተኛ ኤርትራዊ ምን አግባው ስለዚህ! የልቁንም እየሞተች ያለችውን ህዝብ አልባ ኤርትራን ከአርባ አመት ጎድጋድ ማዋጣት እንጂ

  • @OnlyActionET

    @OnlyActionET

    25 күн бұрын

    @@Coffee-do1gm አንተ የብልጽግና ውሻ ,እንዳንተ ያሉ ከዳተኞች በህይወት መቃጠል አለባቸው። ሀገርና ህዝብን ለትርፍራፊ ምትሸጡ .እንደ ሰው ልቆጥርህ አልችልም ፣ የሺመልስ ተቅማጥ🤮🤮🤮

  • @OnlyActionET

    @OnlyActionET

    25 күн бұрын

    @@Coffee-do1gm አንተ የብልጽግና ውሻ ,እንዳንተ ያሉ ከዳተኞች በህይወት መቃጠል አለባቸው። ሀገርና ህዝብን ለትርፍራፊ ምትሸጡ .እንደ ሰው ልቆጥርህ አልችልም ፣ የሺመልስ ተቅማጥ🤮🤮🤮

  • @OnlyActionET

    @OnlyActionET

    25 күн бұрын

    @@Coffee-do1gm አንተ የብልጽግና ውሻ ,እንዳንተ ያሉ ከዳተኞች በህይወት መቃጠል አለባቸው። ሀገርና ህዝብን ለትርፍራፊ ምትሸጡ .እንደ ሰው ልቆጥርህ አልችልም ፣ የሺመልስ ተቅማጥ🤮🤮🤮

  • @OnlyActionET

    @OnlyActionET

    25 күн бұрын

    @@Coffee-do1gm አንተ የብልጽግና ውሻ ,እንዳንተ ያሉ ከዳተኞች በህይወት መቃጠል አለባቸው። ሀገርና ህዝብን ለትርፍራፊ ምትሸጡ .እንደ ሰው ልቆጥርህ አልችልም ፣ የሺመልስ ተቅማጥ🤮🤮🤮

Келесі