🔴 አዲስ ዝማሬ "ዘወረደ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ zewerede

Пікірлер: 245

  • @Misneb
    @Misneb4 ай бұрын

    "ዘወረደ" ን ሰሰማው ድንገት ወደ ልጅነቴ ዘፈን ወደማይሰማበት ስጋ ቤቶች ተዘግተው ወደሚከርሙበት የዐብይ ፆም ወራት ወሰደኝ፣ ሁሉ አይፃፍም እንጂ .... አንቺንም ቤተሰብሽንም እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ! በበረከቱ ያኑራችሁ!❤❤❤

  • @eexx5392

    @eexx5392

    4 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት

  • @deaconmelakuberihun
    @deaconmelakuberihun4 ай бұрын

    ዘወረደ እምላዕሉ መድሃኒተ ኩሉ ወወረደ እምሰማያት ቤዛ ኩሉ ፍጥረት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሲስተር ሂዊ❤❤❤

  • @user-me2uu1oj8v
    @user-me2uu1oj8v4 ай бұрын

    ዘወረደ 🙏🙏🙏ጾማችን የተባረከና የተቀደሰ ያድርግልን አሜን 🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶቻችን 🙏 from 🇪🇷

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn4 ай бұрын

    አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb4 ай бұрын

    ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን አደረሳችው አደረሰን!!! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j4 ай бұрын

    እንኩዋን ለታላቁ ለዓብይ ፃማችን አደረሰን እነሆ "ዘወረደ " ብለን ጀምረናል ፃም ፀሎታችንን ተቀብሎ ለብርሐነ ትንሳኤው በሰላም ያድርሰን 👐👏 ሲስተር ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ድንቅ ነሽ እርጋታ ውብ ድምፅ💐💐💕

  • @user-tm2wo5jg5z
    @user-tm2wo5jg5z4 ай бұрын

    አሜን ፫ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas23413 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @alemsise6833
    @alemsise68334 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር በፀጋ በእድሜ ይጠብቅልን 🙏መልካም ጾም ይሁንልን 🙏🙏🙏

  • @hapashisara5897
    @hapashisara58974 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤

  • @hirurmareyam961
    @hirurmareyam9614 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሰላም አስፈጽሞ በሰላም ያስፈጽመን አምላከ ቅዱሳን ከእኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ 😢😢😢😢

  • @fikrtegesite9726

    @fikrtegesite9726

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 💒💞🙏

  • @bestebeste9913
    @bestebeste99134 ай бұрын

    አሜ አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን

  • @kokebgetaneh4689
    @kokebgetaneh46894 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @zinashgobenabali751
    @zinashgobenabali7514 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በአንድ ልብ ፆመን የመንግስቱ ወራሽ የክብሩ ቀዳሽ እንድንሆን የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን።

  • @hdjid988
    @hdjid9884 ай бұрын

    ዘወረደ እምሠማያት ላእሉ መዳኒተ ኩሉ ቤዛ ኩሉ ፍጥረት የኔ መድሀኔአለም እንደ ሀጢያቴ ሣይሆን እንዳተ ቸርነተት የኔ አባት ከእቅፍህ አትለየኚ የኔ አባት

  • @GenetNegtuGenetNegtu
    @GenetNegtuGenetNegtu4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለአብይ ፆም ✝️✝️❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @leli7704
    @leli77044 ай бұрын

    ዘወረደ እምላዕሉ መድሃኒተ ኩሉ ........................ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-wn5nq4lx1j
    @user-wn5nq4lx1j4 ай бұрын

    ዝማሬ መልኣክቲ የስሚዓልና።

  • @JONIRAYA
    @JONIRAYA4 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🥰🙏

  • @user-uv4bv4cd9e
    @user-uv4bv4cd9e4 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ሲሥተር

  • @user-xv3zl6mh7w
    @user-xv3zl6mh7w4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ።

  • @sekelaymaryamtube
    @sekelaymaryamtube4 ай бұрын

    ፆማችንንን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን

  • @abinetteshome9184
    @abinetteshome91844 ай бұрын

    ህውዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን....... ፆሙን በቅድስና የምንመላለስበት ያርግልን......

  • @kalkidan5311
    @kalkidan53114 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤😢😢❤❤❤

  • @user-sf7fm6ck4t
    @user-sf7fm6ck4t4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጣዕመ ዝማረ ያሰማልን

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha56574 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል ❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4644 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን,

  • @Ra7ilRa7il-gt4jx
    @Ra7ilRa7il-gt4jx4 ай бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @esromteshome7023
    @esromteshome70234 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤

  • @user-kq1vk9oq5u
    @user-kq1vk9oq5u4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!

  • @user-ln9cv2oi6d
    @user-ln9cv2oi6d4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @BEZAKEFELEW
    @BEZAKEFELEW4 ай бұрын

    አሚን አሚን አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amnhwwduw5258
    @amnhwwduw52584 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💗💗💗 ኦርቶዶክሳዊያን እኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ አደረሰን!!!

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤

  • @teferimerid2577
    @teferimerid25774 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤💯

  • @user-se9sk9hq4q
    @user-se9sk9hq4q4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @mekdesshiferaw829
    @mekdesshiferaw8294 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን። ❤❤❤

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed19614 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @weyesam7629
    @weyesam76293 ай бұрын

    EGZIABHER Yibarkish Tsegawun Yichemirilish

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh88334 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤

  • @rahelkidane3833
    @rahelkidane38334 ай бұрын

    Zmare Meleact Yasemaln Thomu Melkamun Fre Yemnaferabet Yargln

  • @ZemaritFasika
    @ZemaritFasika4 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሂዊ

  • @agerager3521
    @agerager35214 ай бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን እንኳን ለዓብይ ፃም አደረሰን

  • @lidacall9142
    @lidacall91424 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-yp4bz5pd3x
    @user-yp4bz5pd3x4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤ 🎉🎉🎉

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ዓለሜ የኛ እንቁ ❤❤❤❤እንኳን አደረሰን አደረሳቹሁ ኦርተዶክሳውያን❤❤❤❤❤❤

  • @belaydubai4285
    @belaydubai42854 ай бұрын

    ዝማሪ መላአክት ያሰማልን ፀገውን ያብዛልሽ

  • @rebkadesta7419
    @rebkadesta74194 ай бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ🙏🙏🙏🙏

  • @SalamSalam-qv5sb
    @SalamSalam-qv5sb3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ለዘላለም ያኑርልን❤❤❤❤❤

  • @arsemakdist5865
    @arsemakdist58654 ай бұрын

    Zimare mela'ekt yasemalin.

  • @user-cd3nl3ti7x
    @user-cd3nl3ti7x4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74604 ай бұрын

    ❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤ አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን ዘማሪት ሕይወት .የአገልግሎት ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክ 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @batriketema9061
    @batriketema90614 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad24214 ай бұрын

    ዝማሬመላእክትንያሰማልን❤❤

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መድኃኔዓለም ክርስቶስ ጸጋ በረከቱን ከዚህም በላይ ያብዛልሽ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🤲

  • @TsegeTsege-qj1vl
    @TsegeTsege-qj1vl4 ай бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa16484 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሒዊ

  • @selamethiopia8491
    @selamethiopia84914 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሲስተርየ እንኳን አደረሰን የተዋህዶ ልጆች በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን ቅዱስ እግዛብሄር❤

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi4 ай бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እንኳን አደረሳቹሁ አደረሰን 🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @alemayehug6858
    @alemayehug68584 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86024 ай бұрын

    ዘወረደ እንካን በእጉጉት የምንጠብቀዉ የሀብይ ፆም በሰላም አደረሳቹሁ የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከተይወች በሙሉ በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ እህትዋዬ

  • @Dnabiy
    @Dnabiy4 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

  • @elianameron1418
    @elianameron14184 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሂውየ ❤ ዘወረደ ብለን ሆሳዕና እንድንል... ለ ብርሀን ትንሳኤውም መድኀነዓለም ያድርሰን 🙏

  • @user-sl2nr5jq5u
    @user-sl2nr5jq5u4 ай бұрын

    ዘወረደ እምላዕሉ ፪ መድኃኒተ ኩሉ ወወረደ እምሰማያት ቤዛ ኩሉ ፍጥረት አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @liliyanadamu6861
    @liliyanadamu68614 ай бұрын

    Yene liyu tsegawun yabizalish yenewa

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube1494 ай бұрын

    ዘማሬ መላዕክት ያስማልን ሲስተር

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml4 ай бұрын

    Amen amen amen zmarye melakitiy ysemalin ❤❤❤

  • @TadelechT
    @TadelechT4 ай бұрын

    አሜን (3)❤

  • @fthawitnuwaye1293
    @fthawitnuwaye12934 ай бұрын

    Zewrde lemdhan blo😭😭😭🙏🙏🙏❤️❤️❤️✝️✝️✝️

  • @truneshabegaz1527
    @truneshabegaz15274 ай бұрын

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በድሜ በጤና ከነመላው ቤተሰብሽ ጋር ይጠብቅሽ !🙏

  • @sarakedana8798
    @sarakedana87984 ай бұрын

    አቤቱ ጌይታሆሕ ይቅር በለኝ 😢😢😢😢😢😢 ዝማሪ መላእክት የስመዔና 😢😢😢😢😢😢

  • @meazi2116
    @meazi21163 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ

  • @WeleteHana
    @WeleteHana4 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ኦ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ማረን ማረን 😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @filiposhaile7738
    @filiposhaile77384 ай бұрын

    Xega goyta bumulu adimki ysabki hafitey✝️✝️✝️ zmare melakti yesimealna hafitey ✝️🇪🇹✝️🇪🇷✝️💚💛❤

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እንኳን አደረሳችሁ በስላም አስጅምሮ በስላም ያስፈፃመን አምላካችን ለአገራችን ስላምን ያምጣልን

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 👏እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም አደረሳችሑ የተዋሕዶ ልጆች

  • @heremelawesene
    @heremelawesene4 ай бұрын

    አሜን (፫) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በእድሜ እና በጤና ያቆይልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @abraham.begosew
    @abraham.begosew4 ай бұрын

    ዘወረደ እምላዕሉ መድሃኒተ ኩሉ ወወረደ እምሰማያት ቤዛ ኩሉ ፍጥረት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሂዊዬ.........እንኳን አደረሳችሁ!!!

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena12134 ай бұрын

    እውነት ተባረኪ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @abaygirma3009
    @abaygirma30094 ай бұрын

    Zimare melayekit yasemalini 🙏🙏

  • @henokhh8991
    @henokhh89914 ай бұрын

    zmare melakti yesimealna zhaftey

  • @GetalemWubet
    @GetalemWubet4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን!ፍፃሜሽን ያሳምርልን!በሰላም ያስጀመረ አምላክ፡በሰላም አስፈፅሞ ለብርሃነ ትንሳኤው ያድርሰነ!

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat69674 ай бұрын

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤❤❤

  • @wardawarda4153
    @wardawarda41534 ай бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማል💚💛❤🌷🌷🌷🌷🌷💚👌

  • @sffhhtyughh936
    @sffhhtyughh9364 ай бұрын

    ❤❤❤ አሜን❤❤ አሜን እንኳዋን አደረሰን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sffhhtyughh936

    @sffhhtyughh936

    4 ай бұрын

    መዝሙርሽን እወዳዋለው ዝማሬ መለቆት።ያሰማልን

  • @yedenglemaryamlej
    @yedenglemaryamlej4 ай бұрын

    አሜን በእውነት ለህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛላሺ በእውነት እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremabuu1183
    @meskeremabuu11834 ай бұрын

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @user-ob6bw2gv9q
    @user-ob6bw2gv9q4 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ritayemariyam668
    @ritayemariyam6684 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏 የምወድሽ

  • @Meron-nm2wp
    @Meron-nm2wp4 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን የሰላም አምላክ ሰላምን ያድለን

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh38724 ай бұрын

    Ameen ameen ameen zimare melaktin yasemalin❤❤❤❤ehitachin❤❤❤❤❤❤

  • @TigisttLakew
    @TigisttLakew4 ай бұрын

    Zimare melakt yasemalin ❤️❤️❤️

  • @abeldemeke8207
    @abeldemeke82074 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሂዊዬ እውነት እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ❤😍🙏

  • @utty3720
    @utty37204 ай бұрын

    ዉድና የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን አምላካችን ❤❤❤

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon40644 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ እህቴ እግዚአበሔር ጾማችንን የይቅርታ የምህረት ያድርግልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በሰላም ጀምረን በሰላም ያስጨርሰን

  • @hulubersuhone1940
    @hulubersuhone19404 ай бұрын

    Zmari melayikt yasemalen

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን እኅታችን ክራር ከምታደርጉት በበገና ቢሆን የበለጠ ውብ ነበር❤

  • @workineshadugna
    @workineshadugna4 ай бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew85104 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከነቤተሰብሽ 🙏☝️ መልካም የፀሎትና የምልጃ ግዜ ይሁንልን ☝️ ቸሩ አምላካችን ልመናችንን ለቅሷችንን ሰምቶ ለሀገራችን ሰላሙን ፍቅሩን ይመልስልን 🙏

Келесі