🔴 አዲስ ዝማሬ " የነጩ ዙፋን ጌታ " ዘማሪ ዲያቆን ገዛኸኝ ኤርባ @ZEMARIGEZAHEGNERBA

Музыка

ይህ የእኔ የወንድማችሁ የዘማሪ ዲያቆን ገዛኸኝ ኤርባ አዲስ የዩቲዩብ ቻናል ነው በዚህ ዩቲዩብ ቻናሌ ላይ የተለያዩ ዝማሬዎቼን እና መንፈሳዊ አገልግሎቶችን አስተላልፋለሁ like, share, subscribe በማድረግ እንዲሁም የደውል ምልክቱን በመጫን አገልግሎቱን ለሌሎች ያዳርሱ

Пікірлер: 27

  • @brookdebebe
    @brookdebebe3 ай бұрын

    '' ተስፋችን ተፈፀመ ትንቢታችን ተፈታ በበረት ተወለደ የልዑላኑ ጌታ አዳምን አምላክ ሊያደርግ የተገለጠው ንጉሥ በአምላክነት እኩል ነው ከአብ ከመንፈስ-ቅዱስ '' ያለ አንዳች ሽንገላ በግጥም ይዘቱ ብሎም የዜማው ፍሰት እጅግ የተወዋጣለት መዝሙርን ነው፡፡ ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ፡፡ ወንድማችን ዘማሪ ገዛኸኝ ኤርባ በርታ !!

  • @Anchenaena1213

    @Anchenaena1213

    2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @tarikuendale4328
    @tarikuendale4328Ай бұрын

    እጅግ ጥሩ የሆነ ዝማሬ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ዜማሬ መላዕክትን ያሰማልን !!!!

  • @burtuqandaneel2677
    @burtuqandaneel2677Ай бұрын

    አሜን አሜን ❤❤❤ዝማሪ መላክትን ያሰማልን

  • @user-qw2mv5bo6e
    @user-qw2mv5bo6e2 ай бұрын

    ብሰማ ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4udАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን እሜን አሜን

  • @azsx6046
    @azsx6046Ай бұрын

    Amen.Amen.Amen

  • @RomanGenet
    @RomanGenet2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማረ መልአክት ያሠማልን ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed19612 ай бұрын

    ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤🙏🙏🙏

  • @andinatworku78
    @andinatworku782 ай бұрын

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @helenhagosgirma5963
    @helenhagosgirma59632 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @kidanegebrmdhen270
    @kidanegebrmdhen2702 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi65872 ай бұрын

    Amen ❤❤❤

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena12132 ай бұрын

    አሜን ❤❤❤ ተባረኩ

  • @user-ym9yd5kt9o
    @user-ym9yd5kt9o3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር ይመስከን በርታ❤

  • @zenebeworku7127
    @zenebeworku71273 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-vw3mz5xo5h
    @user-vw3mz5xo5h3 ай бұрын

    Zemary deykon gzahgn enkan des alk zemarey malaket ysemalen ❤

  • @eliasshigutegicammo9897
    @eliasshigutegicammo98973 ай бұрын

    zmarie MELAEKTIN YASEMALIN !DINK ZIMARIE NEW! yebelete yemitagelegilibetin tsega yadelihe

  • @tameratkotu7519
    @tameratkotu75193 ай бұрын

    ገዝዬ ፀጋ ይብዛልህ

  • @hopethefuture2136
    @hopethefuture21363 ай бұрын

    Zimare Melaekitin Yasemalin.በርታ

  • @filiposhaile7738
    @filiposhaile77382 ай бұрын

    Xega goytan bumulu admka ysabka hawey zmare melakt yesmealna ✝️✝️✝️

  • @ferewyinmekonen2018
    @ferewyinmekonen20183 ай бұрын

    ዝማሬ መላክአክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ፀጋውን ያብዛልህ ዲያቆን ገዝሽ ።

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-vc1eg3zi9p
    @user-vc1eg3zi9pАй бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube2 ай бұрын

    ይሄ መዝሙር ስህተት ነዉ ሰማያት ተቀደዱ ድንግል ወለደችዉ ስንል በነፍስ አነጋገር እንጅ በስጋ የምትወልድ የዉሴፍ ሜስት ነች እና ሰማያት ቀዶ የሜል መዝሙር በስጋ ይሄ አይዘመርም ዘፈን ካልሆነ

  • @wendafrashtesfaye6716

    @wendafrashtesfaye6716

    2 ай бұрын

    የተወደድህ ወንድሜ/እህቴ መዝሙሩ ላይ የሰጠኸው/ሽው ሃሳብ ፍፁም ግልፅነት የጎደለው ከመሆኑ የተነሳ ምንአልባት ለሌሎች አንባብያን እንቅፋት የሚሆን መሰለኝ እና ሁላችን እንድንማርበት ኃሳቡ በግልፅ ቋንቋ እና በአጭሩ ቢነሳ ብዙ ወንድሞች መፅሐፋዊ ምላሽ እየሰጡ ያስተምሩናል ብዬ አስባለሁ። የጌታ ፍፁም ሰላም የቅዱሳን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።

  • @imdove7849YouTube

    @imdove7849YouTube

    2 ай бұрын

    @@wendafrashtesfaye6716 እኔ ተሳስቸ ነዉ የፃፍሁት አሁን ሳነበዉ ስህተት ነኝ ይቅርታ ይቅርታ ምርቃሽ አሜን አሜን አሜን

Келесі