🔴 አዲስ ዝማሬ “ የበዛ ነው ጸጋህ “ አንቀፀ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት

Ойын-сауық

🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ 20 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
👇 👇 👇
• አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
🔴 አዲስ ዝማሬ “ የበዛ ነው ጸጋህ “ አንቀፀ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ​⁠‪@-mahtot‬

Пікірлер: 182

  • @27media27
    @27media27Ай бұрын

    የድሬዳዋ ኆኅተ ሰማይ ቅድስት ማርያም አንቀጸ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን በሙሉ መላእክት ያሰማልን የጻድቁ የአቡነ ዜና ማርቆስ በረከታቸው ይደርብን

  • @user-ul3ms1qk4p

    @user-ul3ms1qk4p

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @endalksisay6088
    @endalksisay6088Ай бұрын

    እውነት ከልብ ከምወዳት ሰንበት ትምህርት ቤቴ ይህንን የመሰለ መዝሙር በመስማቴ ከሚባለው በላይ ደስታዬን መግለጽ እስኪያቅተኝ ድረስ ደስ ተሰኝቻለሁ በዚህ ዝማሬ ላይ በተለያዩ ነገሮች የተሳተፋችሁ በሙሉ የምታገለግሏት እናቴ ድንግል ማርያም ትባርካችሁ በእድሜ በጤና ትጠብቅልን ።

  • @yeabseransemu2496
    @yeabseransemu2496Ай бұрын

    አምላከ ዜና ማርቆስ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

  • @yemeserachgebrewold3053
    @yemeserachgebrewold3053Ай бұрын

    የአንቀጸ ብርሃን ፍሬዎች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። የአቡነ ዜና ማርቆስ በረከታቸው ይደርብን።ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @samsonsimeneh1141
    @samsonsimeneh1141Ай бұрын

    ከደስታዬ የተነሳ እንባዬ ከአይኖቼ ፈሰሱ። ይህ የትልቅ ፍሬ ጅማር ነው። እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በቤቷ በበዛ ጸጋና በሞገስ ታጽናችሁ። ከጻይቁ አባታችን ከአቡነ ዜና ማርቆስ በረከት ያሳትፈን። የቅዱሳን መላእክት ዝማሬን ያሰማልን አሜን። በርቱ

  • @felegeabew12
    @felegeabew12Ай бұрын

    አንቀፀ አብርሃን ሰንበት ት/ት ቤቴ፣ዛሬ ላለሁበት ህይወት መሠረቴ ፣ይሄው ደምቆ ታየ መንፈሳዊነቴ፣የመንፈስ ፍሬዎችሽ በምስጋናው ማማ ቁመው በማየቴ፣ለዚህ በቅተው ማየት ነበረ ፀሎቴ፣መች በከንቱ ቀረ ይህ ሁሉ መሻቴ፣በአንቺ ተፈጽሟል አንቀፀ ብርሃን ድንግል እመቤቴ።ብዬ ልገልጸው ሻትኩ እልፍ ሆናችሁ ልብን በሚመስጥ ጥዑመ ዜማ ስታመሠግኑ በማየቴ።እግዚአብሔር አምላክ ልክ እንደ ቁጥራችሁ እልፍ ምስጋናን ታቀርቡ ዘንድ ፀጋና ሞገስ ይሁናችሁ፣እ/ር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @felegeabew12

    @felegeabew12

    Ай бұрын

    አባ ብርሃነ ኢየሱስ የአንቀፀ ብርሀን ሰ/ት ት/ት ቤት ፍሬ።

  • @user-hj3be9nm2q
    @user-hj3be9nm2qАй бұрын

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያስማልን ይህ ነው ዝማሬ የሽብሽባው እርጋታቸው አሁንላይ የሚታዩት ዝማሬዎች የዘፈን ውዝዋዜ እስኪመስል ነው እያየን ያለነው እባካቹ ማኅቶት ሁሌም እንድህ አጥት የሚያለመልም ዝማሬ የነብስ ምግብ አቅርቡልን 5:03

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828Ай бұрын

    ውብ ዝማሬ በውቦቹ የሰንበት ት/ቤት ወጣቶች አምላከ ተክለ ሃይማኖት ወአባ ዜና ማርቆስ ይጠብቃችሁ ተወዳጅች ሆይ!!! በጣም ነው የምታምሩት የጥንት የጥዋቱን የሰንበት ት/ቤት ስርአት ስላየሁ እጅግ ኮራሁባችሁ እመ አምላክ ትጠብቃችሁ ውብ ዝማሬ 🙏

  • @yeabseransemu2496

    @yeabseransemu2496

    Ай бұрын

    Amen🙏

  • @EliasMegabi

    @EliasMegabi

    Ай бұрын

    ❤❤❤8❤

  • @EsayasTesema
    @EsayasTesemaАй бұрын

    ምን ይባላል ዝም ብሎ ብቻ እግዚአብሔርን ማመስገን ነው ። እግዚአብሔር አምላክ ከጣዕሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን።

  • @giftitolera596
    @giftitolera596Ай бұрын

    💕💕 ድንቅ አደረገልን💕💕 ክብሩን ሁሉ የአባታችን አምላክ እግዚአብሔር ይዉሰድ 🙏 🙏🙏

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTubeАй бұрын

    አባ ዜና ማርቆስ ከክፎ ጠብቀን ተዋህዶ መሆን በኢየሱስ ስም እንዴት ደስ ይላል

  • @anketsebirhan6076
    @anketsebirhan6076Ай бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @danielsamuel9746
    @danielsamuel9746Ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመቤታችን ትጠብቃችሁ 🙏🙏🙏 ሌላም መዝሙሮችን እንጠብቃለን

  • @tersite858
    @tersite858Ай бұрын

    ልጆቼ እንዲህ አምሮባችኹ ስላየኋችኹ ዸስ ብሎኛል ፍፃሜያችኹን ያሳምርላችኹ። እኛ በነበርንበት ዘመን የመጀመሪያዎቹ ሰማንያ ላይ ከባድ ፈተና ነበር ድሬ ላይ

  • @DaniAyichew
    @DaniAyichewАй бұрын

    የአንቀጸ ብርሀን ፍሬዎች ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እጅግ ድንቅ የሆነ ዝማሬ ነው ❤❤❤❤ በነገሮች ሁሉ ያገዘን የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን የእናቱ የእመቤታችን እና የጻድቁ በረከት አይለየን ተባረኩ

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709Ай бұрын

    ይበል የሚያሰኝ ነው በርቱልን።የብሸባው እርጋታ ሥርዓቱን የጠበቀ ነው።ገና ብዙ እንጠብቃለን-በተለያዩ ቋንቋዎች።ምልክት ቋንቋ መጠቀማችሁ ከተደራሽነት አንጻር በእውነት ግሩም።ብዙም ያልተዘመረላቸውን ቅዱስ ማሰባችሁ ያስመሰገናችኋል።የስዕል ቅንብሩ ግሩም ነው።በይበልጥ ደግሞ ቢካተትበት ጥሩ ይሆናል።ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ።

  • @mahletnikola560
    @mahletnikola560Ай бұрын

    Yemejemeriyaw yesenbet tmhrt betachn zmare endet des yasegnal....emebrhan keljua ga tmesgen!🙏

  • @solomonmolawork8890
    @solomonmolawork8890Ай бұрын

    በእውነት በዚህ ድንቅ ስራ የተሳተፋችሁ ሁላችሁንም እግዚአብሄር አምላክ ከጣእሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችሁ🙏🙏

  • @allfilm4360
    @allfilm4360Ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን እድሜን ከጤና ጋር ይጨምርልን በእውነቱ ጥዑም ዝማሬ ነው በርቱ

  • @befkerermiyas3354
    @befkerermiyas3354Ай бұрын

    የእናታችን የእመቤታችን ልጆች እንዲህ አይነት ጣዕም ያለው ዝማሬ እንዳሰማችሁን አጥንትን እንደ አበባ የሚያለመልመውን የመላእክትን የቅዱሳንን የሕፃናቱን የፍፁማኑን ጥዑም ዝማሬ ያሰማችሁ የእመቤታችን ወዳጇ ከሆኑት ከአቡነ ዜና ማርቆስ ረድኤት እና በረከት ያሳትፈን በምልጃቸው ሀገራችንን ይጠብቅልን❤❤❤

  • @ezentemenfesawi5005
    @ezentemenfesawi5005Ай бұрын

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ፈጣሪ ገድሉን አጣፍጠዉ ዘመሩ ለሰንበት ትምህርት ቤት የሚሆን ዛሬላይ የሚወጡ መዝሙሩች አሳፋሪነታቸዉ እየበዛነዉ 🙏

  • @user-by2qo1nf9x
    @user-by2qo1nf9xАй бұрын

    አጥነትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አንቀፀ ብርሀን ሰንበት ትምህርት ቤቴ 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @mekonenendale
    @mekonenendaleАй бұрын

    እውነት ነው እጅግ የበዛ ነው ፀጋው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድም እህቶች ደስ የሚል ዝማሬ ነው በርቱልን ❤

  • @tezuymaryamleje375
    @tezuymaryamleje375Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ዝማሬ ሰ/ት/ቤታችን የሚታይ ፍሬ ለትውልድ የሚሸጋጋር ዝማሬን አበረከተች ቀጣይም ድንቅ ዝማሬዎችን ከሰ/ት/ቤት ፍሬዎቻችን እንደምናገኝ ተስፋ እናደርጋልን ድንግል ማርያም ከነ ልጇ አትለየን የአባታችን የአቡነ ዜና ማርቆስ በረከታቸው ይደርብን ፡፡

  • @michaeltadesse3678
    @michaeltadesse3678Ай бұрын

    እንዴት ያለ ግሩም ዝማሬ ነው ❤

  • @tigistberihun8788
    @tigistberihun8788Ай бұрын

    ሰንበት ትምህርት ቤቴ ❤አምላከ ዜና ማርቆስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @user-qb5pg3wp3p
    @user-qb5pg3wp3pАй бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በእውነት ❤️

  • @KasechAsrat
    @KasechAsratАй бұрын

    ምን አይነት ዝማሬ እንደሆነ ብቻ ቃላት የለኝም በርቱልን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን❤

  • @user-mt8uu1sk9n
    @user-mt8uu1sk9nАй бұрын

    የድሬዳዋ ፍሬዎች በአገልግሎት የበረታችሁ ወድም እህቶቼ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያስማልን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፃዲቁ አባታችን ዜና ማርቆስ ይጠብቋችሁ።

  • @AsterAweke-qy2hd
    @AsterAweke-qy2hdАй бұрын

    ስለ ሁሉም የእግዝአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን።

  • @sabageda
    @sabagedaАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአባ ዜና ማርቆስ ብርክት ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤

  • @IhiteAnduamlak-ec1wk
    @IhiteAnduamlak-ec1wkАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከአብነ ዜና ማርቆስ ረድኤት በረከት ያካፍለን እውነትም የበዛ ነው ፀጋህ

  • @MeronBelew
    @MeronBelewАй бұрын

    እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፡፡አብርሒ አንቀጸ ብርሐን

  • @zazzubireda
    @zazzubiredaАй бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @FikreKore-ye8mh
    @FikreKore-ye8mh26 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል ያባ ዜና ማርቆስ በረከታቸው ይደረባቹ

  • @ManniSG-kn4ij
    @ManniSG-kn4ijАй бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ተባረኩ

  • @emulakew4759
    @emulakew4759Ай бұрын

    ድሬዎች ብዙ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ

  • @Tsegayekiflu
    @TsegayekifluАй бұрын

    ሰንበት ትምህርትቤቴ❤❤❤

  • @gftwi4643
    @gftwi4643Ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏 ድንቅ ስራ👍👍👍👍

  • @dagmteshome4425
    @dagmteshome4425Ай бұрын

    እጹብ ድንቅ ነው ተባረኩ የበረሃዎቹ💞🙏💞

  • @yeabseransemu2496
    @yeabseransemu2496Ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @BirukYemam-my7mv
    @BirukYemam-my7mvАй бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏😊😊😊👏👏👏👏👏👏

  • @EyasuWana
    @EyasuWanaАй бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን!!

  • @bisratmekonnen8924
    @bisratmekonnen8924Ай бұрын

    ድንቅ ዝማሬ! የአባታችን በረከት አይለያችሁ! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!

  • @mariyamhadhaakoo
    @mariyamhadhaakooАй бұрын

    Elelelelelelelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 Elelelelelelelelelelelelelel

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551Ай бұрын

    የዲዲ የማርያም ፍሬዎች በርቱ። በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459Ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦችን🙏🙏🙏♥️♥️♥️🌷🌷🌷የአባታችን የቅዱስ አቡነ ዜና ማርቆስ ረድኤት በረከታቸዉ ይደርብን አሜን፫🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️🌷🌷🌷

  • @eyerushabtamu7674
    @eyerushabtamu7674Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏❤

  • @kidistkassa4064
    @kidistkassa4064Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-ch8ue3cs6f
    @user-ch8ue3cs6fАй бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @elroitube27
    @elroitube27Ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @esmelalemmhretu4123
    @esmelalemmhretu4123Ай бұрын

    እህት ወንድሞቻችን ቃለ ሕይወት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአባታችን የአቡነ ዜና ማርቆስ ረድኤት በረከት አይለያችሁ አይለየን በቤቱ ያጽናልን እኛንም ለዚህ ዓይነቱ የመዝሙር ምስጋና ክብር ያብቃን

  • @HiwotMulugeta-zk9mf
    @HiwotMulugeta-zk9mfАй бұрын

    በርቱልን እግዛብሄር ይመስገን ይህን ማየታችን

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTubeАй бұрын

    ዝማሪ መላክት ያሰማል❤❤❤❤❤🎉

  • @BahareSeyfu
    @BahareSeyfuАй бұрын

    የኆህተ ሰማይ ቅድሰት ማርያም ካቴድራል አንቀፀ ብርሐን ሰንበት ት/ቤት ድሬ ዳዋ መዘመራን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የፃዲቁ አባታችን የአቡነ ዜና ማርቆሰ በረከት ይደርባችሁ አሜን

  • @kidist-welete-mikael
    @kidist-welete-mikaelАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ufeuy1059
    @ufeuy1059Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-to9pz6vr9x
    @user-to9pz6vr9xАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @sarongirma2662
    @sarongirma2662Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አንቀጸ ብርሃኖች 🙏🏾

  • @user-uj7ys7qu2q
    @user-uj7ys7qu2qАй бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን ወንድምና እህቶቼ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @WeleteHana
    @WeleteHanaАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    Ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዞልን

  • @birukabi7016
    @birukabi7016Ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🤲

  • @WubeHabtamu
    @WubeHabtamuАй бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤🙏

  • @meseretedayewu708
    @meseretedayewu708Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @dawitkibru9077
    @dawitkibru9077Ай бұрын

    የበዛ ነው ጸጋህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የቅዱስ ዳዊትን ዝማሬ የተቀበለ አምላክ የኛንም ዝማሬ ይቀበለን

  • @muleyemaryamlij2375
    @muleyemaryamlij2375Ай бұрын

    ዝማሬ መላዐክት ያሰማልንን እንቁ የድሬዳዋ ዘማሪዎች

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673Ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉👏👏👏👏👏

  • @SamirawitKassahun
    @SamirawitKassahunАй бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🥰

  • @mistremekonen2305
    @mistremekonen2305Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችን ይባርክልን👏👏👏👏

  • @danaszdire3709
    @danaszdire3709Ай бұрын

    ድሬዳዋ ኆኅተ ሰማይ ቅድስት ማርያም ክርስትናን ያገኘሁብሽ የልጅነቴ ሚስጥረኛዬ የልቤ የቅርቤ ሁሉ ነገሬ ዘማሪዎቻችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @HewanDebebe
    @HewanDebebeАй бұрын

    Zimer melekt yesamalin

  • @Aberatadesr
    @AberatadesrАй бұрын

    ዝማሪ መልኣክት ያሰማልን

  • @MatiwosBetru
    @MatiwosBetruАй бұрын

    ዘመናቹ የተባረከ ይሁን

  • @MamenGebregiorgis
    @MamenGebregiorgisАй бұрын

    ሰበት ትምህርት ቤቴ አባ ዜና ማርቆስ ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-cp4ot6zx7v
    @user-cp4ot6zx7vАй бұрын

    Zmeari melaekt yeasemealn

  • @ኪዳነምህረት9930
    @ኪዳነምህረት993023 күн бұрын

    🌿🌿🌿🌿🌿እልልልልል

  • @mulle21
    @mulle21Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @Mekdm16
    @Mekdm16Ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @tamekibru2854
    @tamekibru2854Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @AlemBelew-dw8vq
    @AlemBelew-dw8vqАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአንቀፀ ብርሃን ሰ/ት ቤት ፍሬዎች ከጠላታችን ዓይን ያውጣችሁ።

  • @yeabseransemu2496

    @yeabseransemu2496

    Ай бұрын

    Amen🙏

  • @fanuelashagre7061
    @fanuelashagre7061Ай бұрын

    ድንቅ ዝማሬ ነው ከናንተ ብዙ እጠብቃለን

  • @mariyamhadhaakoo
    @mariyamhadhaakooАй бұрын

    Zemare malkte yasamalen ❤

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329Ай бұрын

    ዝማረ መላዕክትን ያሰማልን የጻድቁ አባታችን አቡነ ዜና ማርቆስ በረከታቸው ረድኤታቸው ይደርብን ምልጃቸው አይለየን በቤቱ ያፅናችሁ

  • @henisoleyanatube3671
    @henisoleyanatube3671Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አንቀጸ ብርሃን ሰንበት ትምሕርት ቤት የእናቴ ልጆች🙏❤

  • @user-cu9kz5om7p
    @user-cu9kz5om7pАй бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mak56yene
    @mak56yeneАй бұрын

    የአንቀጸብርሃን ፍሬዎች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ZemariSamuelTekleOfficial
    @ZemariSamuelTekleOfficialАй бұрын

    ድንቅ ነው❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @Rahel-ov9we
    @Rahel-ov9weАй бұрын

    ተባረኩ

  • @user-do4jz5xi1f
    @user-do4jz5xi1fАй бұрын

    Dnk zmare zmare melak yasemaln 🙏🙏🙏

  • @binyamgetachew8647
    @binyamgetachew8647Ай бұрын

    ድንቅ ዝማሬ የአባታችን በረከት አይለያችሁ። በርቱ ከዚህም በላይ እንጠብቃለን።

  • @MahiderMuche-je3mv
    @MahiderMuche-je3mvАй бұрын

    እሰይ እልልልልል..... ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967Ай бұрын

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤❤❤

  • @Haymi-rt9sv
    @Haymi-rt9svАй бұрын

    Zemari melakt yasmalne❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cp4ot6zx7v
    @user-cp4ot6zx7vАй бұрын

    Zmearie melaekt yeasemealn❤❤❤❤❤❤❤llllllllllll

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7deАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዘምራን።

  • @genetgenet649
    @genetgenet649Ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏👏👏🥰🥰

  • @ManniSG_1914
    @ManniSG_1914Ай бұрын

    አምላከ ዜና ማርቆስ ያክብራችሁ ❤

  • @Zi12197
    @Zi12197Ай бұрын

    ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን 🙏

  • @user-jc2oq5qd7o
    @user-jc2oq5qd7oАй бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rg3sw8ki1c
    @user-rg3sw8ki1cАй бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

Келесі