Depression ውስጥ ላለመግባት ማድረግ ያሉብን ነገሮች @DawitDreams l ዳዊት ድሪምስ
የ 21ኛው ክፍለ ዘመን መሀይም
Join us as our expert guide takes you on a journey towards mindfulness and presence. Discover practical strategies to cultivate awareness and fully engage with each moment of your life.
Whether you're feeling overwhelmed by stress, struggling with anxiety, or simply seeking greater joy and meaning, this video is for you. Learn how to let go of distractions, release attachment to outcomes, and find peace in the here and now.
Don't miss out on this opportunity to unlock the power of the present moment. Hit play and start your journey towards a more mindful, purposeful life today!
Subscribe for more empowering lessons on personal growth and development.
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/DawitDreamsTelegram
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity
Пікірлер: 77
የሀገራችን ንጉስ ዳዊት ባንተ ምክንያት. ብዙ ጀግኖች አወቅን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋይ ይስጥልን
@user-ki1tk6jm5e
14 күн бұрын
L
@davedgobe
14 күн бұрын
❤
ይህን ት/ት ከአስር አመት በፊት ባገኘው የበለጠ ይጠቅመኝ ነበር ግን አሁንም አልሀምዱሊላህ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ ዴቭ
አላሕ አንተን ስለሰጠን አልሐምዱሊላሕ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሽህ አመት ኑርልን ድንቅ መካሪያችን 👋👋👋
Dave blessed man❤
እግዚአብሔር ይባርክ አንደበትህን እግዚአብሔር ትውልድ ያፍራ ተባረክ❤❤❤
የኛ የዘመናችን ጀግና እድሜ ጤና በዛላይ የበለጠ ጥበብን ተመኝተንልሀል we love you❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ ዳውት ❤❤❤❤❤❤❤❤
መደሰት ማለት ለኔ ከእራብ አልፎ ጥጋብ ላይ መድርስ አይደለም ለኔ መደሰት የራሰን ህይወት ወስጀ ተስፍ ለቆርጡ ሰዎች ትምህሪት መሆን ለምን ደስታ ከፍት እንዳለ በተግባሪ ማሳየት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከ8 አመት በፊት ባገየሁት ት/ት አሁንም አረፈደም ተባረክ
Dear Dawit, I would like to thank you for your great taught.
ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤❤❤❤
Life coach dawit dreams thanks ❤❤❤
thank youDave.
Bro Dteam is not easy let wework together welcome Our leadership Dreaming if u are depressed
Thank you
Dave betame nwo mena mesgenwo thank yuo gve me same advas bay averthneg 🙏
waww dave my teacher life
ትላያሌ ዋልሕ ❤️❤️❤️
@xa5016
3 күн бұрын
ምን ለማለት ፈልገሽ ነው
እናመሰግናለን
Take you ❤❤❤❤❤
WE are very lucky to have you in our life❤❤❤
Hi Dawit dream family I like the 20mnts education always Amazing 🙏💯
እናመሰግናለን 🙏🙏
ዴቭ እናመሰግናለን በጣም ት/ት እያቀሰምከን ስልሆን💪
Amazing
ማወቅ ማለት ለኔ መልካም እይታ,የተፈጠሩ ችግሮችን በመልካም አስተሳሰብ መቀየሪ ብቻ የዕውቀት ገደብ የለውም
እስካሁን እያስተማርከን የነበረውን ትምህርት በዚህ ቪዲዮ ባጭሩ ሙሉውን ማገናዘብ ችያለው ማለት እችላለሁ መፅሐፍህን ደግሞ በቅርቡ ገዝቼ አነበዋለሁ
ደቭዬ ሁለተኛ መፅሐፍ ታትሞዋል ወይስ ገና ነው እኔ ያንተን መፀሐፍ ከ10ጊዜ በላይ በተደጋጋም አንብበዋለዉ በጣም ለዉጥ ሰራሰ ላይ አይቻለዉ እኔ መፀሐፉን 2013 የገዛዉት በውቅቱ ህልማችሁ በተደጋጋም ግርን ውረቀት ላይ ፅፋችሁ በተደጋጋም አንብቡ እያልክ ነበረ በዉቅቱ አሩንጋዴ ውረቀት አጥቼ አሩንጋዴ ቅጠል ላይ ፅፍ በተደጋጋም እያነበብኩኝ ነበረ ከሁለት አመት ቦኃላ እያንዳንዱ የፃፍኩት ነገር እውን እየሆነ እየመጣ ስለሆነ እኔ እራሱ ማመን እያቃተን እየፈራው ነኝ አሁን ሚለነር ሆኛለዉ ደቭዬ በጣም አመስግናለዉ።
@user-os1df8pi2i
16 күн бұрын
የመፅሀፍ ስም ምንድነው
@TinsaebirhanuTinsae
16 күн бұрын
@@user-os1df8pi2i ትልቅ ህልም አልኝ
ደስ ይላል
The best of best like me my teacher😊
እናመሠግናለን ❤❤❤
wendema lechanalehi adsi negi gn beka gena kemgebata befeti nwo mekrhi yewodedkuoti ena betam thank yuo 🙏🙏🙏🙏🙏
❤ዲፕረሽን፡ ከሚያጋጥሙን ነገሮች ሚመጣ ሳይሆን፡ ለነገሮች በምንሰጠው ትርጓሜና እሱን ተከትሎ ኣእምሮኣችን ሚገባ ህሳቤ ሚከሰት ፡የ ኣስተሳሰብ ውጤት ነው። ኣስተሳሰባችን ስንቀይር ብቻ ነው የዲፕረሽን ስሜት እንደልብስ ሚቀየረው።❤🎉🎉
አረ ወንድም ተባረክ
ከልብ አመሰግናለሁ
Nice
Dav we love you 🌿💍🌿
አመሠግናለሁ
Wawoooooooow deve amsginalo buzu Nagar tamarkuu inda inya huci ye alen yixaqamal
(Philippians 4:8) Finally, brothers and sisters, whatever is true, whatever is noble, whatever is right, whatever is pure, whatever is lovely, whatever is admirable-if anything is excellent or praiseworthy-think about such things. በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ጭምትነት ያለበትን ነገር ሁሉ፥ ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ መልካም ወሬ ያለበትን ነገር ሁሉ፥ በጎነት ቢሆን ምስጋናም ቢሆን፥ እነዚህን አስቡ፤
❤❤❤❤❤❤❤❤
wow
❤❤❤
ውዴ❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Wuste yegeba timrt new.fetari edme ketena yistih dawit dreams
❤
🎉🎉
❤❤❤❤❤
Helam menor tiru new fetar yerdagn
❤❤❤❤❤❤❤
ዴቫ ❤❤
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
Very good😅
Dawit Allah yitebkh 21 k/z jegina neh .
@user-fg7mm7bl9l
17 күн бұрын
Gene dav tesasteh new weys behlm 1birr=1dollar
ሀገር እዳልገባ ፍርሀት ጭንቀት ህመም በስደት😢😢😢😢 ለሀሳቤ ቁርጥ ሀሳብ አልሰጥም መዋዠቅ እእእእእ😭😭😭
@danTadios
4 күн бұрын
እዚ ምን አለ ለምን ትመጣለሀ ምነ አለ እኔ ዙምባቤም እንኳን ብሄድ
10 Q
አይ አቶ ዳዊት መመኘትህ ጥሩ ነዉ አንድ ዶላር እና አንድ ብር አደርጋለሁ ስትል ደስ ይላል አርሴም ትወደዋለች አርሴማ ጥሩ ተምኝ ትላለች ።ግን ዴቪዬ ጥሩ የዉ ማለትህ 1ብር >ከ100 ዶላር ብትልም ደስ ይላል ግን እንድያዉ አንተ ስትጀምር 1ዶላር 27 ብር ነበር ዛሬስ ብለሆ ጠይቅ ወይስ እኔነኝ ገልብጬ የማዬዉ 1ዶለር እኮ 120ብር ብር ነዉ ነፍቃ እንኳን ይሁን።
1milion birr አለኝ ግን ሀገረ ገብቼ ምን መስራት እንዳለብኝ ስለማላቅ አረብ ሀገር ቁጭ ብያለው ምክር ሀሳባችውን ስጡኝ😢
@xa5016
3 күн бұрын
በዚህ ሰዓት 1 ሚሊየን በጣም ትንሽ ነው ከብሩ የበለጠ የስራ ሀሳብ ካለክ ግን ቀላል ነው ወይም በድፍረት መግባት ነው
waww dave my teacher life
wow
❤❤❤