አዳማ ላይ ፋቅር ሰራን🤩

Ойын-сауық

Пікірлер: 165

  • @user-rk9rh7rp5z
    @user-rk9rh7rp5z2 жыл бұрын

    እውነት የናተን ቪድዮ ደጋግሜ እያየሁ ይነጋል😍ስወዳችሁ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ🙏❤❤❤❤

  • @user-ct5cd4br8k
    @user-ct5cd4br8k2 жыл бұрын

    ሮዚ ሁሌም ኑልን ስራ ስንጨርስ ጭንቀታችንን የምንረሳውኮ በናንተ ነው እባካችሁ ሁሌም ኑልንንን ደስ እያለን እናያችኋለን

  • @zeharazehara2939
    @zeharazehara29392 жыл бұрын

    ናዙዬ ፍቅር ብቻቻቻቻቻ የታላቹ ናዙዎች ይመቻቹ አቦ❤❤❤❤

  • @kmloveadamaa8214

    @kmloveadamaa8214

    2 жыл бұрын

    እኔ

  • @zeharazehara2939

    @zeharazehara2939

    2 жыл бұрын

    @@kmloveadamaa8214 😘😘ውድድድ

  • @yefikirTube

    @yefikirTube

    2 жыл бұрын

    ያለፈ ነገር እንደማይቀየር አትርሳ ላወቀበት ሰው ግን ያለፈው ለወደፊቱ የራሱ የሆነ ትምህርት አለው

  • @makiyaahmad3724

    @makiyaahmad3724

    Жыл бұрын

    Me 🥰

  • @shawitdesta1992
    @shawitdesta19922 жыл бұрын

    ዋው ደስ ስትሉ በጣም ነው ኤምወዳችሁ ሁላችሁም በጣም ትማቹኛላችሁ

  • @user-tr3lu2rb1u
    @user-tr3lu2rb1u2 жыл бұрын

    ስታምሩ😂😍😍😍😍😍

  • @amanz9743
    @amanz97432 жыл бұрын

    yimechachu.... you're the goat

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha2 жыл бұрын

    እረ ስወዳቹኮ ሱስ ሆናቹብኝ ቀን በቀን ቪዲዮ ስሩ አደራቹን የተጨናነቀ አይምሮአችንን በናንተ ፈታ እናረጋለን

  • @wazircell4191

    @wazircell4191

    2 жыл бұрын

    የኔማርአይዞሽእኛምቀንይወጣልናልእነሱእኮእደኛብርአይዙምእኛምበዱባይፈታእያልንነው

  • @aynalemgadesha

    @aynalemgadesha

    2 жыл бұрын

    @@wazircell4191 እሺ እሺ አመሰግናለው በጣም እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @linahabshawit1144

    @linahabshawit1144

    2 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ አብሽር ሁሉም ያልፉል ጭንቀታችን አላህ በደስታ ይቀይርልን።በቃ እኛ በሰው ነገር እየተፎገርን እኑር መች ነው የኛ ተራ የምር አይ ስደት😢ደህና የራሳችን ግዜ ሳናሳልፍ ሰው ሀገር ላይ ቀረን

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    @@wazircell4191 ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    @@wazircell4191 ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!

  • @musidabdo5579
    @musidabdo55792 жыл бұрын

    ረሙ እንደምንም ብለሽ ስልክሽን ቀይሪ

  • @tmsgenamlakekbermsganalant3958
    @tmsgenamlakekbermsganalant39582 жыл бұрын

    እሮዚዬ የኔ ቆንጆ ያሠርሺውን ሻሽ ትርጉሙን ካላወቅሽው የሠዶማውያን መለያ ምልክታቸው ነው ኘሊሥ ጣይው

  • @senayittube857
    @senayittube8572 жыл бұрын

    Anich qabaxi lija 🌹🌹betasabi enahun

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara23952 жыл бұрын

    እኳን ደህና መጣችሁ😘እኔኮ በጣምነው የምታስቁኘ የምርኪኪ😂

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!

  • @feyiruztedi5179
    @feyiruztedi51792 жыл бұрын

    Tamiralachu 😍❤️🌹❤️😍❤️🌹❤️😍❤️😘😘😘😘Fikieachu yibzalachu

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын

    ግን ስወዳችሁ የኔ ነፃወች ደሞ እሚገርመው ሮዚየ የሰፈሬ የሀርቡ ልጅ♥

  • @fadeelafadeela9061
    @fadeelafadeela9061 Жыл бұрын

    ዋው💗💗💗👍👍👍

  • @AlamAlam-wg6de
    @AlamAlam-wg6de2 жыл бұрын

    Ene milew yekrstiyan weyis yemislim new yemtmegebut bandlayi ?

  • @Ethio806
    @Ethio8062 жыл бұрын

    Good bless all of you

  • @user-wo4fi7py1c
    @user-wo4fi7py1c2 жыл бұрын

    ፅብቅተይ ብጠዕሚ እየ ዝፍትወክ ሓፍትክም ካብ ትግራይ😍😍😍

  • @romi2171

    @romi2171

    2 жыл бұрын

    ካብ ትግራይ🤣ካብ ኢትዮጵያ በይ ማርዋ

  • @qatarbaby3993

    @qatarbaby3993

    2 жыл бұрын

    ጋል ትግራይ

  • @bentarabu3244
    @bentarabu32442 жыл бұрын

    ሮዚየ ግን ሁሌ የሚመላለስብኝ ጥያቄ አለ በፊት ወፍራም ነበርሽ እንደት ቀጠንሽ ልምድሽን አካፍይን ክክክክ

  • @nazatus3536
    @nazatus35362 жыл бұрын

    ፅጌ የትናትየኔቀበጥ❤😫

  • @romandessie356
    @romandessie3562 жыл бұрын

    Wow des tilalachu😍👍

  • @yefikirTube
    @yefikirTube2 жыл бұрын

    ያለፈ ነገር እንደማይቀየር አትርሳ ላወቀበት ሰው ግን ያለፈው ለወደፊቱ የራሱ የሆነ ትምህርት አለው

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu24942 жыл бұрын

    እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @user-qq5wf9po8i
    @user-qq5wf9po8i2 жыл бұрын

    የሮዘ ባሌ በል አይመሰልም እንዴ ፍቅርኛሞች አይደሉም አይሰተወቂም መሳሳም የለ ምን የለ ፏ ነው የምትረጉን ይመቻች

  • @aysha9628
    @aysha96282 жыл бұрын

    Yena susa honachu men yachilayel hager lagab naw bamedanw mayechu adew mena yashilayel is ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤❤❤❤❤😊😊😊🤣

  • @mohammedAli-xv3vj
    @mohammedAli-xv3vj6 ай бұрын

    እረሙና እሮዚ በምግብም ተመሣሠላችሁደ ከካፊሮችጋ

  • @hayatmohammed7913
    @hayatmohammed79132 жыл бұрын

    በርቱ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail20982 жыл бұрын

    ውድኣዝጎች😂😂እንኳንደና መጣቹ

  • @user-er4nb7ug9v
    @user-er4nb7ug9v Жыл бұрын

    ስወዳቹ፣ረሙ፣እናአ፣ሮዚ🌺🌺🌺🌺🌺🌸🌼🌼🌼

  • @AbebechKetema-mf8hi
    @AbebechKetema-mf8hi Жыл бұрын

    መቼም ባያቹ አይሰለቸኝም ፍቅር ናችው😊😊😊😊

  • @warqiitasama1921
    @warqiitasama19212 жыл бұрын

    sii wedachuu😍😍😍😍😍😍😍

  • @thameemat7006
    @thameemat7006 Жыл бұрын

    ማሸለይ

  • @alicoman2298
    @alicoman22982 жыл бұрын

    are yemechachu feta belu gen yemataw lay le lela geze cut bataregut men yemeslachuhal😄😄

  • @uh-huhhigh829
    @uh-huhhigh8292 жыл бұрын

    ረሙ ና ናታን ልቦች ናችሁ

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit90672 жыл бұрын

    Sewodachu

  • @tigtadele2424
    @tigtadele24242 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍😍😘😘😘

  • @makiaklil7001
    @makiaklil70012 жыл бұрын

    Ende seferachin metachu lemn sadewlulgn😁

  • @tms6349
    @tms6349 Жыл бұрын

    #challenge1 #እንዳትጠመጂ ፍቅር በማሉት እብደት መሳይ ሀያት በዋዤቀና ባልረባ የተራ ስሜት ልክፍት የእውነት ባልሆነ በባዶነቱ ከፍባለው እውቅውንና ዝናውን ተጠቅሞ ወደህይወትሽ መጥቶ ህይወትሽን ሊቀማሽ ለሚታትረው ለዛ ክፉ ልክፍት ላለበት አመለኛ ወጠጤ ከቶውንም እንዳትጠመጂ እህቴ ከኢስላም በላይ ስርአትና መርህን ያስተማረን አናውቅም። የፍቅርም ይሁን የህይወት መርሀችን ኢስላምን መቃረንም የለበትም! አየሽ አላህ ራሱ ስለፍቅር ሲያወራን መችነው ፍቅርን አደረኩኝ ያለን? አስታወስሽው? " በመሀከላቸው ፍቅርና እዝነትን ማድረጉ ከተአምራቶቹነው ""ያለውን የጌታሽን ቃል ካወቅሽ ከትዳር ኒካህ በፊት ፍፁም ፍቅር የለም የሚለውን ሀሳብ በልብሽ አጠናክረሽ ተቀበይ! ታዲያ የሆነ ግዜ የሚሰማን የሆነ ፍቅር የሚመስል አይነት ስሜትስ? ካልሽኝ ደግሞ እሱ መፈለግ እንጂ ፍቅር አደለም!! አትታለይ ገጣሚወች ስለፍቅር ዘፋኞቹ ስለ ሴትና ውበት ፊልሙሁላ ጅንጀናና ሀራም ብቻ በሚሰበክበት ግዜ እነዛ ነገሮች እውነት መስለውሽ ዘው ብለሽ ገብተሽ እንዳትጠመጂ ሁሉም አንችን ከቀጥተኛው መንገድ ሊያስወጡ የተፈበረኩ ተራ የሰው ልጅ ንግግሮችና ፈጠራወችናቸው!! እህቴ ሆይ ዘመንሽ እጅግ ከባዱ ዘመን ነው እኔ እሄንን ዘመን እፈራዋለሁ ስለፍቅር እያወራ የሚጠላሽ የበዛበት ስለአብሮነት እየሰበከ ባዶ እንድትቀሪ የሚሰራበት ከስብእናሽና ማንነትሽበላይ.... እልፎች ለደቂቃ ስሜታቸው እልፍ መጥፎን የሚሼርቡበት የተንኮልና የክፋትንሁሉ ጥግ እያየን ያለንበት ዘመን! በርግጥ ፀባችንም ይሁን ሙግታችን ከግዜው ጋር ሳይሆን በግዜው ውስጥ ከበቀሉ አራሙቻ ስነምግባርን ተላብሰው ህይወትሽንና ተክልነትሽን ወደቆሻሻና አረምነት የሚቀይሩትን እነዛን የሰው ትንሾች ነው አንቺ ግን እንዳትጠመጂ እንደው ልሞክረው ልየው ከዛ እወጣለሁ ብለሽ በፍፁም ወደዛ መንገድ እንዳታማትሪ! ለእውነተኛ ጥምረት የሚመርጡሽ እውነተኞችን የምትለይበት ዋናውነገረሸ በፍፁም ለነፍሳቸው እንደሚጠነቀቂት ላንቺ ጥንቁቅ መሆናቸውም ነው ቶሎ ለኒካህ የሚቸኩሉ ሀራምን የሚፈሩ የሆኑት.......!!! ከሶሻል ሚዲያው መንደር እስከ ሰፈር ጎረምሳሁሉ አንችንና አንቺን ሊያጠምዱ አንዱ በቻት ሌላው በጫት ውስጥ አድፍጠዋልና ለነፍስሽ እዘኚና ከመጠመድ ነፍስሽን ታደጊያት " አላህ ሆይ እህቶቻችንን ለተኩላወች አሳልፈህ አትስጥብን አንተ በሲትርህ ህትርልን ካንተበሆነ ጥበቃ ከተንኮለኞች ተንኮል አሮቅልን ያረብ🤲🤲 #Chalenge1 #እንዳትጠመጂ

  • @user-he1zy8gz7y
    @user-he1zy8gz7y11 ай бұрын

    Ende tetarekachu ende😊

  • @kaderawwal9920
    @kaderawwal99202 жыл бұрын

    ⚘⚘⚘⚘

  • @tipohosine6823
    @tipohosine68232 жыл бұрын

    ደስስትሉ አላህይጠብቃችሁ

  • @abarashsalma7350
    @abarashsalma7350 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @maremali610
    @maremali610 Жыл бұрын

    😂😂😂😁🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Rahma-iv8ig
    @Rahma-iv8ig Жыл бұрын

    ግን ስጋው እንዴት ነው ያኢላሂ ያማቼኋል

  • @Iptizam
    @Iptizam2 жыл бұрын

    ለምን የቤተሰብ youtube አትከፍቱም ካንዳቹ ቻናል ወደ አንዳችሁ ከምንመላለስ

  • @gshjhsfsthhs2323
    @gshjhsfsthhs23232 жыл бұрын

    ሰላም 💪💪👍👍👍😂😂😂

  • @tt-hb4yq
    @tt-hb4yq2 жыл бұрын

    መጣችሁ ድሞ ልታድክሙኝ🤣🤣🤣😂😂

  • @hawolatglta2608

    @hawolatglta2608

    2 жыл бұрын

    ምን ሆነሽ ደከመሽ😂🤣

  • @keyriyakeyriya6817
    @keyriyakeyriya681725 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagi_ta4075
    @dagi_ta40752 жыл бұрын

    Dz endi nat man yimechachu abo

  • @manientertainment1762
    @manientertainment17622 жыл бұрын

    Ena mn yetabes

  • @user-vj2zj4nf2l
    @user-vj2zj4nf2l2 жыл бұрын

    Nazuyen selam belulign

  • @mina3.711
    @mina3.7112 жыл бұрын

    Yimachachu

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u2 жыл бұрын

    *_ወንድሞቼ ማተባችሁን አጥብቁ እህቶቼም እድሁ አደራ ስጋ እዳያታላቹ_*

  • @abidiwaqa8357
    @abidiwaqa83572 жыл бұрын

    Adama yee

  • @user-zi5hj6qw1j
    @user-zi5hj6qw1j2 жыл бұрын

    ጵጌ የት ነሽ ማሪቱ

  • @tmsgenamlakekbermsganalant3958
    @tmsgenamlakekbermsganalant39582 жыл бұрын

    ውዶቼ በጣም ነው የምወዳችሁ ግን አንዳንዴ የምትጠቀሙትን ቃል ምረጡ

  • @thegestthegest6080
    @thegestthegest60802 жыл бұрын

    Leyou nachuu

  • @mahbobab5373
    @mahbobab53732 жыл бұрын

    Rozi ante minishino

  • @edentadesse2578
    @edentadesse25782 жыл бұрын

    Rozi and remu best couple ❤

  • @ziad1148

    @ziad1148

    2 жыл бұрын

    You are right

  • @ift22khfr66
    @ift22khfr662 жыл бұрын

    Yemachach

  • @zahramohammed1664
    @zahramohammed16642 жыл бұрын

    Brush lemun asefeleg 🤔

  • @thegestthegest6080
    @thegestthegest60802 жыл бұрын

    Uuuuuuuuu daneye sewede negerelenye eremeye

  • @haymanotzeleke8179
    @haymanotzeleke81792 жыл бұрын

    ፍቅር ሰራን አሰራሩን አታሳዩንም ይህ ነው የቀራችሁ

  • @fatimaali8197
    @fatimaali81972 жыл бұрын

    ሱሶቼ እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @user-fb9to7zh6c
    @user-fb9to7zh6c2 жыл бұрын

    ስወዳቹ ምን አለበት እደተከታታይ ድራማ በቀን በቀኑ ብሰሩ

  • @dottube74
    @dottube742 жыл бұрын

    Where are the girls???

  • @thtnaayalew7126
    @thtnaayalew71262 жыл бұрын

    Sending love from bishoftu💗

  • @wazircell4191
    @wazircell41912 жыл бұрын

    እኔምዱባይእየተዝናናሁነውይመቻቹ

  • @ሚጣ
    @ሚጣ2 жыл бұрын

    ሮዚየኔመርስውድሽ

  • @user-rq6nd7ri9u
    @user-rq6nd7ri9u2 жыл бұрын

    ዋውውውው ስታምሩ

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!

  • @sebli4388
    @sebli43882 жыл бұрын

    😘😘😘😘

  • @سادةساده
    @سادةساده16 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @wazircell4191
    @wazircell41912 жыл бұрын

    ሠላምለናተኦሮዚተከባበሩ

  • @Ruta688
    @Ruta6882 жыл бұрын

    ሰዎዳቹ😍😍

  • @asheberalemu161
    @asheberalemu1612 жыл бұрын

    አለም አቀፍወለድክ ያርግልክ

  • @user-fozeya
    @user-fozeya5 ай бұрын

    ቀፍፊወች ስታስጠሉ ደሞ ዝሙት ሰራን ብላችሁ ታወራላችሁ አታፉሩም ወይ አታምሩ ወይ አታፉሩ

  • @koketyoutube9789
    @koketyoutube97892 жыл бұрын

    damage kemetachu lagignach ibakachu sila mewedachu

  • @ziad1148
    @ziad11482 жыл бұрын

    Dasi sitiluu

  • @nattylircy8817
    @nattylircy88172 жыл бұрын

    አይ ሮዚ እብድ ነገር የመጬ እኮ ነው ምትመቸኝ

  • @rakkharran7702
    @rakkharran77022 жыл бұрын

    አይለያቹሁ ወላሂ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa82142 жыл бұрын

    ትርጉምን

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia112 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሀገራችን ሰላም አጥታለች አለህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የተራቡትን አብላልን የተጠሙትን አጠጣልን ያረብ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን

  • @MdRana-pb6et
    @MdRana-pb6et2 жыл бұрын

    ከፊሪ ለሚዲነዉ መቶኑቲ መሰለቹቀረቹ ኡኮ

  • @officialeyuel6817
    @officialeyuel68172 жыл бұрын

    Vlog le nebilnur tewulet

  • @haylmaryamhayle7971
    @haylmaryamhayle79712 жыл бұрын

    tsegerdayn ametuat esua nchi dimiktachiweu

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa82142 жыл бұрын

    ምን ማለት እንደሆን ታውቃላችሁ የፃፋችሁት

  • @samiramuhammad1409

    @samiramuhammad1409

    2 жыл бұрын

    Fiqir saren kkk

  • @romi2171

    @romi2171

    2 жыл бұрын

    ፍቅር ሰራን ተባ*ዳን ማለቷ ነው እኮ😜

  • @banshbansh4612
    @banshbansh46122 жыл бұрын

    አውክክክክክክክክክክክክ

  • @salamgalana6951
    @salamgalana69512 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😁😁😁

  • @tinaguta4332
    @tinaguta4332 Жыл бұрын

    sewedachu eko remu

  • @bezawittilahun4071
    @bezawittilahun40712 жыл бұрын

    እኔ ግን ይሀ ናታን የሚባለው ልጅ ቻርሊ ቻፕ ነው የሚመስለኝ

  • @zeynebdamte1506

    @zeynebdamte1506

    2 жыл бұрын

    ማለት

  • @zoechannel4209
    @zoechannel42092 жыл бұрын

    Modjo nuna legabzachu bemaryam

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam5712 жыл бұрын

    የሮዚ ባል ሰላም ነው ዘና ታረጉናላችሁ ወላ

  • @zeynebdamte1506

    @zeynebdamte1506

    2 жыл бұрын

    ባሏ ነው እንደ

  • @mhsenailmhsenail2098

    @mhsenailmhsenail2098

    2 жыл бұрын

    ባል😂😂😂

  • @rehmaemam571

    @rehmaemam571

    2 жыл бұрын

    ደስ ይሉኛል ከምር

  • @user-to7gx5lx5r

    @user-to7gx5lx5r

    2 жыл бұрын

    9

  • @jahrajahra3941
    @jahrajahra39412 жыл бұрын

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @tewahdofilmsandpictures
    @tewahdofilmsandpictures2 жыл бұрын

    ere badis video temelesln remu

  • @rakkharran7702
    @rakkharran77022 жыл бұрын

    ረሙ ለምን ህድ

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe.2 жыл бұрын

    er vido tolotol sera man ante wodwale atebel toltol poste😌

  • @tesfa9746
    @tesfa9746 Жыл бұрын

    Eremu teftachuhal

  • @user-mm1uz4fv5h
    @user-mm1uz4fv5h2 жыл бұрын

    remu ሙስሊም ነው እድ?

  • @user-wp2gl6hg2j
    @user-wp2gl6hg2j2 жыл бұрын

    አሠላማሊኩምሠላምናችሁ

  • @pawloseniguse8243
    @pawloseniguse82432 жыл бұрын

    አ እንዴት ነው ማምረው አላለችም።ይቺ የሆነች ....😂 11:31 ተመልከቱ

  • @arsemaarsema2862

    @arsemaarsema2862

    2 жыл бұрын

    Its for fun

  • @naemasaeid2355

    @naemasaeid2355

    Жыл бұрын

    Dase yelale

  • @kadijadedeso396
    @kadijadedeso3962 жыл бұрын

    Wayii gudi sega ye Muslim wayis ye Kirsten new?

Келесі