Dagne walle ዳኘ ዋለ | ሐዲስ አለማየሁ - New Ethiopian Music 2022 ( office video )

Ойын-сауық

ዳኘ ዋለ | አዲስ አለማየሁ - Dagne walle Ethiopian Music 2022 ( office video )
#ethiopianmusic #dagnewalle

Пікірлер: 553

  • @user-zw1qd7cj8e
    @user-zw1qd7cj8e Жыл бұрын

    ፋኖው ወድሜን አጣሁት 😭😭😭 ጀግናየ የአማራህዝብ ሰላሙ ከተመለስ የወድሜ መሞት አይነደኝም ፈጣሪ ሆይ የወድሜን ደም መልስልኝ 😭😭😭

  • @sayedahmada8144

    @sayedahmada8144

    Жыл бұрын

    ማማየ ፈጣሪ ያጥናሺ ጀግና ስሙ ከመሬት በላይ ነው ሁላችንም ወንድሞቻችን አተናል

  • @zehara605

    @zehara605

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭

  • @user-mx9jk3tp9o

    @user-mx9jk3tp9o

    Жыл бұрын

    ሁላችንም ወንድሞቻችንን ገብረናል አይዞሽ ለነፃነታችን አይዞሽ እህቴ

  • @solomonlakew6344

    @solomonlakew6344

    Жыл бұрын

    Anchi yejegena ehet hulem des yebeleshe jegena FANO wendem selaleshe ayezoshe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BT-om1zl

    @BT-om1zl

    8 ай бұрын

    Ayzosh💔😭 ye wendemeshen nebes yimar Egziabher yasenash Ehitalem❤

  • @ameleworkmola2097
    @ameleworkmola2097 Жыл бұрын

    ከቴዲ አፍሮ ቀጥሎ በጣም የማከብርህ የምወድህ በርታ የአማራው ጀግና ምንም ቢመጣ እጅ አንሰጥም

  • @eden6668

    @eden6668

    Жыл бұрын

    Afe kuret yebeleleshe enem hule endeza nw yemlew

  • @Abrar5280

    @Abrar5280

    Жыл бұрын

    የኢትዬጵያ ጀግና ካላረከው አላከበርከውም።ከፍ አርጓቸው እንጂ አታሳንሷቸው፠

  • @mekdes5825

    @mekdes5825

    Жыл бұрын

    @@Abrar5280 እር ባክሺ አማራ ነት ማነው ዝቅታ ነው ያለው ይህንን ሂጂና ለሎሎቹ ንገሪቸው አማራ ነን ስትባሉ ለምን ያማችሆል

  • @Abrar5280

    @Abrar5280

    Жыл бұрын

    @@mekdes5825 ወያኔ ኢትዬጵየሠሽን፤አያቶችሽ አድዋ ድረስ ተዋግተው ፤ሞተው፤ቆስለው ያቆዩሽን ኢትዬጵያ ሲነጥቁሽ ወደሰፈርሽ ገፍተው ይኼ ነው ማንነትሽ ይሉሻል።ከዛ ከጫፍ ጫፍ እየሄዱ ሲዘሬፉሽ ኖሩ።ይሄንን ለመረዳት ሌላ ሀምሳ አመት ፈለግሽ?በነገራችን ላይ ወንድ ነኝ።

  • @user-cp4sj3mb6i

    @user-cp4sj3mb6i

    Жыл бұрын

    @@eden6668 ቨ

  • @mulutereftv3202
    @mulutereftv3202 Жыл бұрын

    ከሞት ያተረፈህ ለኛ እና ለቤተሰቦችህ ሲል ነው መድሃኒዓለም አሁንም ከፊት ከኋላህ ተራዲዔ መላእክት ይጠብቅህ ዳኝዬ!!!!😭😭😭😭😭😭

  • @genethchane5611
    @genethchane5611 Жыл бұрын

    ማሪያምን ዳኜ ጀግናው ስወድህ ለሀይማኖትህ እና ለሀገርህ ያለህ ፍቅር ክብር ጥግ ድረስ ነው ማሀተብህ ሲያምር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @zehara605
    @zehara605 Жыл бұрын

    ዳኝ የኔ ልዩ ሰወዲህኮ ዴሜ😍😍😍 ባለፈወ ዴበዴቡት ሲባል አሰበን ነበር ዴናከሆክ አላሀምዱሊላህ

  • @Hayat-vs7ld

    @Hayat-vs7ld

    Жыл бұрын

    እኔ ራሱ አስቤ ነበር

  • @eliasenigusr3672

    @eliasenigusr3672

    Жыл бұрын

    😔

  • @wondawkwondirad2760

    @wondawkwondirad2760

    Жыл бұрын

    "ዴመቁ ከዴሴ"

  • @birhanuwoldegebriel1340

    @birhanuwoldegebriel1340

    Жыл бұрын

    He is real amahara

  • @bayeasmare3402
    @bayeasmare3402 Жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ነህ ትችላለህ! በፊልም ስራ ላይ/በልብ ድርሰቶች ላይ ብሰራም ችሎታው እንዳለህ አልጠራጠርም ከእስራኤል።

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Жыл бұрын

    ዳዬ የኛ ድምፀ መረዋ የአማራ እንቁ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ 💚💛❤️

  • @hiwihiwi8360

    @hiwihiwi8360

    Жыл бұрын

    Amnee egzyabher yetebekew

  • @Degsewtube

    @Degsewtube

    Жыл бұрын

    አሜን ፫

  • @yesmiyesmi4601

    @yesmiyesmi4601

    Жыл бұрын

    Winet new

  • @takelege2172
    @takelege2172 Жыл бұрын

    ዳኝየ በጣም እንወድሀለን ንቅንቅ የለም # የጨነቀለት #የአባቱ ልጅ #ጥቁሬ

  • @ml.thebeyene2687

    @ml.thebeyene2687

    Жыл бұрын

    Love you my brother and thank you

  • @mulusewsimegn

    @mulusewsimegn

    Жыл бұрын

    ለብልበው

  • @addisualemnehworku2542
    @addisualemnehworku2542 Жыл бұрын

    ማርያምን ስወድህ ይህ እኮ ለእኔ ዘፈን አይደለም የማይጠገብ የቅዳሴ ዜማ ነው።ከጎንደር ሄጄ ዲማን አይቼ በረከትና ክብር ያገኘሁበት ቦታ ስታነሳው ይነዝረኛል!

  • @BT-om1zl

    @BT-om1zl

    8 ай бұрын

  • @amanueladdis
    @amanueladdis Жыл бұрын

    ሞቸ እወድሃለሁ ዳኘ❤️።

  • @ETEALMEDIA12
    @ETEALMEDIA12 Жыл бұрын

    በርታ ዳኘ ወንድሜ በጣም እወድሃለሁ አከብራለሁ የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ረጅም እድሜ እና ጤና አንድሰጥህ እመኛለሁ ።

  • @abelebe5035
    @abelebe5035 Жыл бұрын

    ጥቁሬ, የአባ ሰበር ልጅ የጨነቀለት....... የኢትዮጵያው ጀግና 💚💛❤👏

  • @user-ym3xk9xi4y
    @user-ym3xk9xi4y Жыл бұрын

    ድንቅ ስራ ዋዉዉዉዉ አዲስ አለማየሁ ፍቅር እስከመቃብር

  • @almi8018
    @almi8018 Жыл бұрын

    Dagnachin equan dehna honkln great reputation as always

  • @user-zo2vz5hn1d
    @user-zo2vz5hn1d Жыл бұрын

    የኔ ኩሩ አማራ ጎጃሜው ሽህ አመት ኑርልንክፉ አይንካህ ጀግየ

  • @yonatanmesfin7545
    @yonatanmesfin7545 Жыл бұрын

    "ድምጸ ነጎድጓዱ'' አንተም የዘመኑ አዲሳችን ነክ። Great thanks for legends there and you also!!!🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫶

  • @eskendir.tseaba2127
    @eskendir.tseaba2127 Жыл бұрын

    Hadis alemayehu የፍቅር እስከ መቃብር ከያኒ በጣም ጥሩ ገለፃ ነው ከስራው ጋር ማይረሳ ደራሲ ይገባዋል ሀገረኛ ባህሉን የጠበቀ ፀሀፊ ኢትዮጵያዊ ሌላ አምበሳ ነህ አንተ ዳኜ ክብረት ይስጥልን እርገጥ ቀድሜ ሰምቼው ነበር አንተም መልቀቅህ ጥሩ አረክ።

  • @almazworetaw3176
    @almazworetaw3176 Жыл бұрын

    ይሔ ድምፅህ ነው በተኙበት በህልማቸው ቆመውም ሲራመዱ በእውናቸው አየመጣ የሚያስበረግጋቸው እንኳን ተወለድክ 💚💛❤💚💛❤

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Жыл бұрын

    ድንቅ ድምፅ ነው ተሰምቶ የማይጠገብ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ጨምሮ ጨማሮ ይብዛልህ ❤❤❤

  • @kiyutube1
    @kiyutube1 Жыл бұрын

    ዳኜ ሳየው ገና ኢትዮጵያዊነቴን ይቀሰቅስብኛል

  • @Tube-oo4jp
    @Tube-oo4jp Жыл бұрын

    ዳኘ ዋለ የምወድህ የማከብርህ የአማራ ጀግና የዘሜ ወንድም

  • @mimitibebu2188
    @mimitibebu2188 Жыл бұрын

    Icon of Amhara!!

  • @Alem3434
    @Alem3434 Жыл бұрын

    ዳኘ ዋለ እናመሰግናለን የቅኔው መፍለቂያ ደብረ ኤልያስ😍😍😍😍😍😍😍

  • @tsedenia904
    @tsedenia9044 ай бұрын

    የኔ ድምፀ መረዋ ዳኝነት አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም ብቻ ኑርልን እንወድሃለን እኛ አማሮች 🦁❤❤❤

  • @Gjgdh-bv1le
    @Gjgdh-bv1le4 ай бұрын

    ❤❤❤ ዳኜ በጣም እንወድሀለን እውነት ለሀገርህ እና ለሀይማኖትህ ክብር አለህ 😢

  • @teddyamhara
    @teddyamhara Жыл бұрын

    ክቡር ዶክተር ሐዲስ አለማየሁ ብዙ ሰው በጸሐፊነት/በደራሲነት ያውቃቸዋል ግን ሐዲስ ሃገራቸው ገና ከወጣትነት ጀምረው ከጣልያን የተዋጉላት አርበኛ፣ በጎልማሳነት የመንግስት አስተዳደር ውስጥ በተለያዩ እርከኖች ያገለገሉ፣ በዲፕሎማትነት የለፉ በጣም ትጉህና ታታሪ ትህትና ያላቸው ትልቅ ሰው ነበሩ። ዳኜ የሐዲስን አበርክቶ በዚሁ ማስታወስህ ያስመሰግንሃል።

  • @BGNhospital
    @BGNhospital Жыл бұрын

    ልዩ ተሰጥዖ ያላቸው እንዲህ ውብ ስራ ይሰራሉ።Gifted Artist

  • @alexhabte8005

    @alexhabte8005

    Жыл бұрын

    እውነት ነው።ዳኘ ዋለ እውነትም የአባቱ ልጅ

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Жыл бұрын

    ዳኝዬ እግዚያብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አንተ ልዩ ነህ በብዙ ፈተና ውስጥ አልፈሃል ልክ እንደአማራ በርታ እኖደሃለን 🥰🥰🥰🥰🥰ዬ አማራዬ የቁርጥ ቀን ልጅ

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Жыл бұрын

    ጀግና የጀግና ልጂ ፈጣሪ ቅድስ ገብረኤል ካንን ይሁን ዳንየ እራስክን ጠብቅ ሰውበላ ጂቦች በዝተዋል ዘድሮ

  • @user-py4xv2nl3e
    @user-py4xv2nl3e2 ай бұрын

    እሚገርም ድምፅ ቃላት ያጥረኛል እዉነት የኛ ዳኘ ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @eldanahonelegn8960
    @eldanahonelegn8960 Жыл бұрын

    በጣም ምርጥየ ነዉ የዲማዉን ጊወርጊስ አምላኬ ለማየት ያብቃኝ ፍቅረ እስከ መቃብር ላይ በጣም ነዉ የወደድኩት

  • @user-ur2vv8nv6g
    @user-ur2vv8nv6g Жыл бұрын

    የኔ አንበሳ ያ ባቱ ልጅ ዳኒዋ የባዳዎች መዳኒት💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @saraticket8836
    @saraticket88364 ай бұрын

    ዳኜ ምረጥ ወንድማችን የኛ ጀግና በረታልን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alexandersolomon4132
    @alexandersolomon4132 Жыл бұрын

    ድምፅ ሲያስገመግም ያየሁት ባንተ እና ባንተ ብቻ ነው ትለያለህ !!!

  • @Mwa584
    @Mwa584 Жыл бұрын

    ወንድመለም እንኳን ተረፍክ👈👈💚💛❤😍🌹

  • @gojjamembiale4203
    @gojjamembiale42034 ай бұрын

    ዳኝየ ቃላት አጣውልህ የኔ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር❤

  • @eskendir.tseaba2127
    @eskendir.tseaba2127 Жыл бұрын

    Hadis alemayehu የፍቅር እስከ መቃብር ከያኒ በጣም ጥሩ ገለፃ ነው ከስራው ጋር ማይረሳ ደራሲ ይገባዋል ሀገረኛ ባህሉን የጠበቀ ፀሀፊ ኢትዮጵያዊ ሌላ አምበሳ ነህ አንተ ዳኜ ክብረት ይስጥልን በእርግጥ ቀድሜ ሰምቼው ነበር አንተም መልቀቅህ ጥሩ አረክ።

  • @kalabasrate2221
    @kalabasrate2221 Жыл бұрын

    I don't want say it anymore can't wait for dc show #tekure, much love bruh. Thank you please more about how to man up and how amharha man lived, how he build life and family, business life etc the way you speak touch more life... can't wait for what's coming next...KEEP bring the AMHARHA LIFE STYLE CODE ...ITS NEEDED negus tekura lol dammm now am going here this all day till next song dropped...much appreciated

  • @user-co4wm2so4k
    @user-co4wm2so4k Жыл бұрын

    ዳኘ ዋለ የዘመኔ ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿🇪🇹

  • @alai2771

    @alai2771

    Жыл бұрын

    💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @debrunegash9252
    @debrunegash9252 Жыл бұрын

    እናት የማታምጥህ ጀግኖች የመፍጠር ተሰጥኦ ያለህ: አንበሳ አማራ ዳኜ: እግዜር እድሜህን ያርዝመው:: በፈሪ የአራዊት መንጋ መጉላላትህ ያላቃጠለው አማራ አይኖርም :: ቀን የሰጠው ቅል: አለት ላይ ወድቆ መከስከሱ አይቀር

  • @GirmaB
    @GirmaB9 ай бұрын

    ዘራኛ አለመሆንህ ምርጥ ነው ሙሉ ኢትዮጵያዊ ሙሉ ሰው ነህ በታ በጣም አድናቂህ ነኝ በጣም ነው ምወድህ

  • @tsigehabtamu7511
    @tsigehabtamu7511 Жыл бұрын

    አንደኛ ሁሉም ነገር ቃል አይበቃውም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-ci7ix1nj7q
    @user-ci7ix1nj7q4 ай бұрын

    ደስ የሚል ስራ ነው ጀግና የጀግና ልጅ ነው ❤❤❤❤

  • @mulutereftv3202
    @mulutereftv3202 Жыл бұрын

    አንተ ማለት ቃላት የሚአጥረኝ ስለ አንተ ለማውራት ብዙ ነገሯ ስለሆንክ ነው ጥርስ ባገጠጡባት ኢትዮጵያ አቦ ተባረክ ሌላ ምን እላለሁ !!!!!

  • @nrof-r3v
    @nrof-r3v Жыл бұрын

    ዳኘ ዋለ የጎጃም ፥ የአማራ፥ የኢትዮጵያ ክስተት ። ጉዳት እንደደረሰብህ ሰማን ቆጨን በሰጨን። በጥሩ ስራ ስለመጣህ ደስተኛ ነኝ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe4 ай бұрын

    የኔ ጀግና የምኮራብህ ጋሻ መከታዬ የኔ ፍቅር❤❤😢😢😢

  • @user-mx9jk3tp9o
    @user-mx9jk3tp9o Жыл бұрын

    አቤት ድምፅ ዳኘ ለፋኖወቻችን ጥሩ ስራ እንጠብቃለን

  • @muluyezelalem8832

    @muluyezelalem8832

    4 ай бұрын

    ከእንድ አመት በኋላ ተሳክቷል

  • @yeduhatube9890
    @yeduhatube9890 Жыл бұрын

    ዳኝየ የኔ ጀግና ባንዳ አስጨናቂ እንኳን ደህና መጣህልን

  • @addisatalel3605
    @addisatalel3605 Жыл бұрын

    እእግዚአብሔር አምላክ ባለህበት ይጠብቅህ የእኔ አስተዋይ

  • @abby8509
    @abby8509 Жыл бұрын

    ዳኝ እንኳን ተረፍክ የበታችነት የሚሰማቸው ጉልበተኞች ነን የሚሉት ቅናት ድብን ስለሚያረጋቸው ነው እያፈነፈኑ ጉልበት እና ባለግዜነታቸውን የሚያሳዩን 💚💛❤️ የባሰ እድንጠነክር እድንበረታ ያደርጉናል

  • @user-rt7et5hw8w
    @user-rt7et5hw8w Жыл бұрын

    ዳንኝዬ የኛ ግርማሞገስ ባለ ድመፅ መረዋዉ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ የኔ ጀግና በጣም እንወድሐልን💖💖💖💚💛❤

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 Жыл бұрын

    ጥሩ እንድትሆን እንመኛለን አይዞህ.ትችላለህ በርታ ዳኜ

  • @seblekassa8411
    @seblekassa8411 Жыл бұрын

    የኢትዬጲያ ብርቅዬ ልጅ ኑርልን ይህ አስገምጋሚ ድምፅህ ሁሌም ይወደዳል ድንቅ ስራ ነው እድሜህን ያርዝምልን ጀግና ነህ !!!!!!!!!;

  • @user-ny7qm3xn1d
    @user-ny7qm3xn1d Жыл бұрын

    የቅኔው ባለቤት በተለይ የትዝታ. ድርሰቱ ያኔ የነበረውን ግዜ ቁልጭ ኡድርጎ እሚያሳይ መፀሐፍ ነው 3ግዜ ነው ያነበብኩት ከፍቅር መቃብር ይበልጣል

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Жыл бұрын

    ሰላምክ ይብዛልን ዳኝየዋ በርታ እራስህን ጠብቅ ከዳቢሎስ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔውዲ ንፍጠኞው አማራየ ንፍጠኛነቴን ሰወደውኮ በስላሴ እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ❤❤❤

  • @user-xn7kp7xo1u

    @user-xn7kp7xo1u

    Жыл бұрын

    አሜን ከስው ትኩላወች ይጠብቅልን🙏🏿ማዲየንማ በግዜ ቀርጠብን ሀዘናችን ጥልቅ ነው😢😢😢😢

  • @mimizeniwork4500

    @mimizeniwork4500

    Жыл бұрын

    አሜን. የአማራው እንቁ ኑርልን እንኳን ተረፍክልን ከስው አውሬዎች እመቤቴ ትጠብቅህ 🥰

  • @workuyismaw2713
    @workuyismaw2713 Жыл бұрын

    ወኔህ ናፍቆኛል ዳኘ አንድ እስኪ ጀባ በለን ወቅታዊ

  • @elubanaentertainment
    @elubanaentertainment Жыл бұрын

    ግሩም ስራ ነዉ ጀግናዉ ዳኘ የአማራዉ ትንፋሽ ወንድማለም ይሄ ስራኅ በአዉዲዮ በተለቀቀ ጊዜ ደጋግሜ እያለቀስኩ ሰማሁትና በጣም ሲስበኝ ፍቅር እስከ መቃብርን መፅሐፍ ገዝቼ እያነበብኩ እገኛለሁ! መፅሐፉም ታሪክ እምነት ጥበብ አንድ ላይ ሁነዉ የተጣመሩበት መፅሐፍ ነዉ። አንተም በያሬዳዊ ዜማ ስታቀርበዉ ደግሞ በጣም ቀልብን በሚስብ መልኩ ድምፅኅ ከዜማዉ ዜማዉም ከታሪኩ ጋር በሚገባ የተዋሃደ ለጀሮ በጣም ምቹ ያደርገዋል። ብቻ እራስኅን ጠብቅ እናመሰግናለን! እወድሃለንም!💌

  • @asfawgetachew4280
    @asfawgetachew4280 Жыл бұрын

    ጀግናዉ ወድማችን የዘሜ ቀኝ እጅ ነህ

  • @user-ff1kr9ub4b
    @user-ff1kr9ub4b4 ай бұрын

    አውነትዳኜዋለእንደሰምህ,ማንነትሀ,መልካም,ኢትዮጲያዊ,አግዛብሔር,ረጅምድሜያኖር,ምርጥኢትዮጲያን,ዘካሪነሀ

  • @alukonjo.3905
    @alukonjo.3905 Жыл бұрын

    ወድም አለም ደሜ እውነት ድምፁክ ይነዝረኛል ስወድክ ጀግናየ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ❤️❤️🩸🩸❤️‍🩹❤️‍🩹🩸🩸🩸👑👑

  • @beautyboss8391
    @beautyboss8391 Жыл бұрын

    ቃላት የለኝም 🙌🎵🔥🔥🔥

  • @bezaeshetu9048
    @bezaeshetu9048 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቅልን እመብርሀን እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ክፉህን አልስማ የኔ ጀግና

  • @hulusewasrie689
    @hulusewasrie689 Жыл бұрын

    ዳኝየ እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ❤❤❤

  • @loveethiopia273
    @loveethiopia273 Жыл бұрын

    ዳኝዬ ጎረምራማው መረዋው ድምፃዊና ጀግናው የአማራው ውድ ብርቁ ልጃችን:: እግዜአብሔር ይጠብቅልን በየሄድክበት ሁሉ 🙏💚💛❤️

  • @almawkibret2072
    @almawkibret2072 Жыл бұрын

    ድንቅ የጥበብ ሥራ ነው። ያረካል። ተባረክ ዳኜ ዋለ። በነካካ እጅህ ያልተዘመረለትን ተመስገን ገብሬን ብታስታውሰው!

  • @alemitugoshe804
    @alemitugoshe804 Жыл бұрын

    Wooow 🥰🥰🥰 fano 💚💛♥️ Amhara wede fit 💚💛♥️ selam le agerachin💚💛♥️🙏🙏🙏 teru sera new kante bezu entebek alen ❤

  • @user-qc9wl2yg7d
    @user-qc9wl2yg7d Жыл бұрын

    የኔ አደኛ ትለያለህ ዳኝዬ ሺ አመት ኑርልን

  • @nigusbekelezewde1357
    @nigusbekelezewde1357 Жыл бұрын

    ዳኘ ዋለ ጀግናው የኢትዮጵያ አለኝታ እነወድሃለን እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውርህ የሚገርም ድምፅ የምገርም ወኔ የሚገርምግጥም

  • @sofoniasmengiste9865
    @sofoniasmengiste9865 Жыл бұрын

    ደስ የሚል ስራ ነዉ፡ ጀግና የጀግና ልጅ ነህ።

  • @sintayehubekele3885
    @sintayehubekele3885 Жыл бұрын

    ዳኜ የኔ ድምፅ መረዋ ኑርልኝ እዲአቃጥላቸው የታባታቸው እዳሰቡት አልሆነላቸውም እደዚህ ሆነህ ስላየውህ ደስብሎኛል

  • @mesheshaayechew3234
    @mesheshaayechew3234 Жыл бұрын

    በርታ ጀግና የጎጃምን ሸለላ አሳምረህ የተካን ምርጥ አቅራሪ ነህ ፍርሃት ለራሱ ይፍራ ሞት አይቀርም። "ጀግናም ሚወለደው በሀፍረት ነው"።

  • @mesheshaayechew3234

    @mesheshaayechew3234

    Жыл бұрын

    ሞት ማለት ተዋርዶ መኖር ነው። ከዘላለም ባርነት የአንዲት ቀን ነፃነት።

  • @dejenalemayehu4833
    @dejenalemayehu4833 Жыл бұрын

    Congratulations Dagnu, yechenekele!!!

  • @azenegayenew1836
    @azenegayenew1836 Жыл бұрын

    ዳኝየ የእኔ ጀግና የእኔ እንቁ እግዚአብሔር በግርማ ሞገስ አጎናፅፎ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ❤❤

  • @kidistalex7784
    @kidistalex7784 Жыл бұрын

    ዳኜ የአማራው ልጅ ጀግናው ምርጥ ስራ ነው

  • @helenzerihun831
    @helenzerihun831 Жыл бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዋዋው አየ ድምዕ

  • @geneteva8084
    @geneteva8084 Жыл бұрын

    እግዚኣብሔር ያክብርልን ወንድማችን እናመሰግናለን በርታልን

  • @lastpridator
    @lastpridator4 ай бұрын

    አንደኛው የነፃነት ታጋይ ነህ በርታ አማራ ለዘላለም ይኖራል

  • @user-mx9jk3tp9o
    @user-mx9jk3tp9o Жыл бұрын

    እንደት እንደምወድህ ዳኘ ዋለልኝ ድምፀ መርዋ የአማራ ብሎም የኢትዮጲያ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ባለህባት

  • @aram4687
    @aram4687 Жыл бұрын

    ስወድህ እኮ ዳኝዬ

  • @habtomgetachew388
    @habtomgetachew388 Жыл бұрын

    Dagnachen, many thnaks !

  • @leweyehu_yirsaw
    @leweyehu_yirsaw Жыл бұрын

    ዳኜ እድሜና እና ጤና ይስጥህ! አስለቀስከኝ እኮ😭😭

  • @asresuasuu3150
    @asresuasuu3150 Жыл бұрын

    የኔ ንጉስ ንገስልኝ ዳኚየ ስወድህ እኮ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከጥላቶቻችን ❤❤❤❤❤💚💛♥

  • @theworldintheweek6850
    @theworldintheweek6850 Жыл бұрын

    ጎጃም ዕንቁ ውበት፣ የእንቅጫ የአክርማ፣ የጥበብ አውድማ፣ የማስተዋል አርማ፤ ከአንቺ ተለይቼ ከከረምኩኝማ፣ ህይወት ይብቃኝ ዛሬ እሽ በይኝ እማ። አይ ብርጭቆ አያያዝ፣ አይ አከናፈር፣ ዳኘ አባ ለብልበው የነ አበጀ በለው የነ በላይ ዘር፣ ልመጣ ነው እኔ፣ አሁን ከአለህበት፣ የዕውቀት መድኃኒት ጠላ ልጠጣበት፣ ከሱ ተለይቼ መኖርን ጠላሁት። ጠላ ትዝታየ፣ ማዕዛ ሰናዬ፣ አለህ ወይ በአገሩ ላስታውስህ በእንባዬ። ዝ ጠላ ከመወይን ጣይ ሙ፣ (ሀዲስ) እስኩ ድግሙ እስኩ ድግሙ፣ ይህን ጠላና ጠጅ የምትጠጡ ሁሉ፣ ጥሩ አይነት ጥሩ አይነት እጹብ ድንቅ በሉ። ዳኘ በት ዝታ ወሰወስከኝ፣ ቀንህ ይባረክ ወንድሜ!!!!

  • @samiraomal2034

    @samiraomal2034

    Жыл бұрын

    betam arfe geteme new wedem bezema betargelte degmo yebeltal arfe agelalte new👌

  • @tsigehabtamu7511
    @tsigehabtamu7511 Жыл бұрын

    ፍቅር እስከመቃብር ………የምር እግዚአብሔር ያክብርህ ከፍ በል

  • @agumasieendalamaw6294
    @agumasieendalamaw6294 Жыл бұрын

    ጀግና ጀግና ነው የሚያስታውስ በርታልን ሳተናው

  • @salmaula4787
    @salmaula4787 Жыл бұрын

    ዳኘ ያማራው እንቁ ደሜ እንወደሀለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @amanueladdis7904

    @amanueladdis7904

    Жыл бұрын

    ዳኛችን ድምጳችን..! በምን ቃል ልግለፀህ 🥰❤️🙏 አሁንም ጥበብ ደጋጋማ ትጎብኝህ

  • @zerhungetent5181
    @zerhungetent5181 Жыл бұрын

    ወንድሜን እህት አለሜን አይቻለሁ ከዚህ በላይ

  • @Ethiopiaethiopia881
    @Ethiopiaethiopia881 Жыл бұрын

    Dagne berta wendemachine adise sera nafkone nber thanks

  • @zmzmyasin1289
    @zmzmyasin1289 Жыл бұрын

    Yega jegna 💚💛❤

  • @user-oc1zt7xu5i
    @user-oc1zt7xu5i Жыл бұрын

    የኔ ጀግና ወንድም ዳኜዬ ድምጸ መረዋ ወይ ፍንክች በልልኝ እኛ አማራዎች ጥርት ያልን ባለታሪክ ነን በደንብ ንገርልንማ ለባንዳዎች ወንድም አለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ባትሆን ይቆጨን ነበር አማራዬ💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-td9bp2hj7g
    @user-td9bp2hj7g Жыл бұрын

    እውይ ነዘረኝ እኮ ዳኝዬ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን😍❤

  • @zionmequanent8190
    @zionmequanent8190 Жыл бұрын

    ዳኘ ወንድምአለም እንኳን አንጎራጉረህ ስትተነፍስም አለም ይሸበራል You’re the shining light on the darkness ⭐️⭐️⭐️🌷💕💕💕

  • @ewawa11412
    @ewawa1141210 ай бұрын

    የአማራውጀግና ትችላለህ ዘመንህይባረክ

  • @nebiyateasfha6098
    @nebiyateasfha6098 Жыл бұрын

    ውይ በስመአም እንባይነው የፈሰሰው አንተሰው ትለያለሕ አምላክ ይጠብቅሕ ተባረክ

  • @user-qs2rj7cs9z
    @user-qs2rj7cs9z Жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ 🥰🥰🥰🥰

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын

    ጀግናችን እንወድሀለን. ዳኘ ቀብራራው አማራ

  • @binihouse4457
    @binihouse4457 Жыл бұрын

    አርቲሥት ዳኜ ዋለ የሚገርም የዘለሠሠኛው ጌታ ነሕ

  • @user-ot7pk1un4p
    @user-ot7pk1un4p16 күн бұрын

    Dagnye Walle Egziabher yitebkih ene jegna💪💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-pd7my1ui2q
    @user-pd7my1ui2q Жыл бұрын

    ምንግዜም ዳኜ 💯👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤️

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu43029 ай бұрын

    አቤት ድምፅ አቤት ግርማ ሞገስ❤❤❤

Келесі