Dagi Man - Selamewa | ሰላሜዋ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

Ойын-сауық

Ethiopian Music : Dagi Man Featuring Fani Samri - Selamewa | ሰላሜዋ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hope_music_ethiopia
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #Ethiopia
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Hope Entertainment

Пікірлер: 3 300

  • @yemsienatetube3962
    @yemsienatetube39625 жыл бұрын

    ውይ የሳምሪና እና የፋኔ መጨረሻቸው አምሮ ሰምሮ ማየት የናፈቀው ላይክ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @mznana6353

    @mznana6353

    5 жыл бұрын

    Yameral segat aygbase

  • @HamzaAli-bd2ub

    @HamzaAli-bd2ub

    5 жыл бұрын

    Alegebagnim

  • @user-di1cl3pj1k

    @user-di1cl3pj1k

    5 жыл бұрын

    ይመርላቸው ደሞም ይውለዱ ይክበዱ

  • @user-ys6vb2bg9q

    @user-ys6vb2bg9q

    5 жыл бұрын

    ስወዳቸው

  • @birkegetu2804

    @birkegetu2804

    4 жыл бұрын

    ዉሁ ሁንተኝ ፍቅር

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic52855 жыл бұрын

    በአውነተኛ ፍቅር የተሰራ ምርጥ የአመቱ ሙዚቃ ምንም ማስመሠል የለለበት ይመቻችውእንደኔ የተመቸው ማነው ???

  • @user-pq2ho5kt2f

    @user-pq2ho5kt2f

    5 жыл бұрын

    እኔ ተመችቶኛል

  • @madeena9689

    @madeena9689

    5 жыл бұрын

    እኔ እኔ

  • @mimibedane7449

    @mimibedane7449

    5 жыл бұрын

    It's me. 💚

  • @user-ok6hh1vu3d

    @user-ok6hh1vu3d

    5 жыл бұрын

    እኔ ም

  • @fetabemartishow6289

    @fetabemartishow6289

    5 жыл бұрын

    Iwnetenya artefishan yalone

  • @user-hm3ce4gq2q
    @user-hm3ce4gq2q5 жыл бұрын

    ፋኒን የመሠለ ታጋሽ ዠምኛ ጨዋ አፍቃሪ ይሥጥሽ በሉኝ😍😘

  • @tube-tj4sp

    @tube-tj4sp

    5 жыл бұрын

    ይሥጥሽ ሀያቲ

  • @aminatmohammed9048

    @aminatmohammed9048

    5 жыл бұрын

    ይስጥሽ

  • @user-ds6pb6iq4x

    @user-ds6pb6iq4x

    4 жыл бұрын

    ሚጣ ቀጮ ሚጣየ ሰብስክራይብ አርጊኚ

  • @user-ps5si1oq9x

    @user-ps5si1oq9x

    4 жыл бұрын

    ይስጥሽ

  • @Lena-bw6ml

    @Lena-bw6ml

    4 жыл бұрын

    ይስጥሺ

  • @user-pi1dx4rm8k
    @user-pi1dx4rm8k5 жыл бұрын

    ለመጀመሪያ ጊዜ በእውነተኛ ፍቅር ሙዚቃሲሰራ አየሁ አይለያችሁ አላህ

  • @emzmoral1712

    @emzmoral1712

    4 жыл бұрын

    ❤❤❤❤💘💘💘💘

  • @user-er1rf2id2n
    @user-er1rf2id2n5 жыл бұрын

    ውዶቼ ዛሬ በጣም ደስስስ ብሎኛል እናቴ ጋር ተገናኛሁ እስኪ እናታችሁን የናፈቃችሁ ሁሉ ላይክ አድርጉኝ የደስታየን

  • @user-uu9cz5hy2k

    @user-uu9cz5hy2k

    5 жыл бұрын

    💓💓💓💓💓💞💞💞💞💞🌷🌷🌷እድሜና ጤና ለእናት

  • @JoytubeWBS

    @JoytubeWBS

    5 жыл бұрын

    👍👍👍እንኳን ደስ ያለሽ የደስደስ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @eduyedngllij9166

    @eduyedngllij9166

    5 жыл бұрын

    Emkuan des alesh mamaye

  • @samueldebamo8725

    @samueldebamo8725

    5 жыл бұрын

    ታድለሽ ፈጣሪዬ እኔንም በሰላም አገናኘኝ ከስስቴ እናቴ ጋር

  • @trngosemowa1258

    @trngosemowa1258

    5 жыл бұрын

    ዉይ መታደልሽ💜💜😘🇪🇹

  • @NeverGiveup-dx1qq
    @NeverGiveup-dx1qq5 жыл бұрын

    እኔ ቃላት የለኝም የሠራዊት ጌታ በህይወታችሁና በኑሮአችሁ ሠላምን ያምጣላችሁ 😘😘😘😘😘😘😘

  • @SaraSara-qx6cy

    @SaraSara-qx6cy

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @bahibhai1496

    @bahibhai1496

    5 жыл бұрын

    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🎵🎵🎵🎵❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋👄👄👄👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤘👍💘❤

  • @anaanannam9400

    @anaanannam9400

    5 жыл бұрын

    @@SaraSara-qx6cy a

  • @user-iu3gf4eq2j

    @user-iu3gf4eq2j

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-th8ix5gk3v
    @user-th8ix5gk3v5 жыл бұрын

    በጣም እጅግ የሚያምር ስራ ነው ለእፍቃሪወች እና ለተፈቃሪወች ትልቅ መልክት ያለዉ ነው በተለይ ሳምሪ እና ፋኒ የሙዚቃውን መልክት በደብ ይገልፁታል ምክንያቱም ፍቅርን በቃል ብቻ ሳይሆን በተግባር እየኖሩት ነው እና እስከ መጨረሻው ፍቅሩን ያብዛላችዉ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ ❤💛💚😍😍😍

  • @love-gp7of
    @love-gp7of5 жыл бұрын

    በሳምሪ ይሁንባችሁ መርቁኝ እድህ ያበደ ፍቅር ይስጥሽ በሉኝ

  • @rozatube9991
    @rozatube99915 жыл бұрын

    ወይ አረ መጀመራ ነኝ ደስ ሲል በሳምሪ እና በፉኒ ሞት ለይክ አርጉኝ የበደ ነወ ደሞ

  • @merilove8023

    @merilove8023

    5 жыл бұрын

    @ፉፋ የኔ ጣፋጭ 😀😀😀

  • @Tiyashow

    @Tiyashow

    5 жыл бұрын

    አርጋሌው

  • @yesvc3936

    @yesvc3936

    5 жыл бұрын

    🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @user-re3ln3eg1f

    @user-re3ln3eg1f

    5 жыл бұрын

    😍😍😍

  • @nininini1015

    @nininini1015

    5 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @meeraali1039
    @meeraali10395 жыл бұрын

    ዝም ብሎ 3.5k ላይክ ያምረኛል በናታቹ አይከፈልበት ስወዳቹ

  • @JoytubeWBS

    @JoytubeWBS

    5 жыл бұрын

    😀😀😀😀👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍አረኩሽ እኔም አማረኝ ሰብስክራይብ አርጊኝ ሆዴ

  • @meeraali1039

    @meeraali1039

    5 жыл бұрын

    ደግሞ ለሰብስክራይፕ አረኩ😂😂

  • @JoytubeWBS

    @JoytubeWBS

    5 жыл бұрын

    @@meeraali1039 ብርክ በይልኝ ሆዴ 10q😍😍

  • @susu4392

    @susu4392

    5 жыл бұрын

    እኔንም ሰብስክራይብ አድርጉኝ ላይኩን በግብዳው ተገጭተሻል

  • @officialseblezz6103

    @officialseblezz6103

    5 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia19915 жыл бұрын

    በቃ እነዚህን ልጆች ዝም ብለን እንውደዳቸው እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላቹ

  • @user-qg6tj9hp3i
    @user-qg6tj9hp3i5 жыл бұрын

    ፍጣሪ እንደ ሳሚራ ና ፋኒ ያለ እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን ጉሉ አሚን

  • @user-ln9ns8vy5j

    @user-ln9ns8vy5j

    5 жыл бұрын

    አሚን

  • @user-ff5fg5hd4i

    @user-ff5fg5hd4i

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @yidi4473

    @yidi4473

    4 жыл бұрын

    አሚን

  • @Lijgeni

    @Lijgeni

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @Lubapictures
    @Lubapictures5 жыл бұрын

    ከሰላም ተስፋዬ የሰርግ ክሊፕ ቀጥሎ የተመቸኝ በእውነተኛ የፍቅር ህይወት ላይ የተሰራ ክሊፕ ደስ ይላል ይመቻችሁ። እስኪ የእውነት ኑሮ እንኑር! ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!!!

  • @user-sj1uz9jx3l

    @user-sj1uz9jx3l

    5 жыл бұрын

    ያምራል

  • @helenhagos6205

    @helenhagos6205

    5 жыл бұрын

    wow samri fin betam des belgal

  • @user-zy4wk9kk7c
    @user-zy4wk9kk7c5 жыл бұрын

    ዋው በእውነተኛ ፍቅር ላይ የተዘፈነ ሙዚቃ እና ክሊፕ😍😘💖💗🌹💙

  • @masaretmasaret5516

    @masaretmasaret5516

    5 жыл бұрын

    ነፍጠኛዋ አማራ የጊወን ልጅ bata wadwchlw wudche

  • @user-yu1zj3bi8z
    @user-yu1zj3bi8z4 жыл бұрын

    ዋው ፋኒየም ሣምሪየም ሙዚቃውም ❤ምርጦች 😍እኔም ሕልም አለኝ እስኪ ይሳካልሽ በሉኝ አይከፈልበትም ድሕነትን ላሸንፍ 😥🙏🙏

  • @seidemm5895

    @seidemm5895

    4 жыл бұрын

    ይሳካልሽ ውድ

  • @user-pt5px6jg3j

    @user-pt5px6jg3j

    4 жыл бұрын

    Yasakalsh

  • @abebaabebaa8955

    @abebaabebaa8955

    4 жыл бұрын

    ያሳካልሽ

  • @bazawitkassahun3184

    @bazawitkassahun3184

    3 жыл бұрын

    ይሳካልሸ እህቴ

  • @Kuki_Bela
    @Kuki_Bela5 жыл бұрын

    እስኪ አሁን ማ ይሙት ሳምሪን የጂጂ ልጅ ናት ብሎ ማመን አልከብድም? የሁለት አለም ሰዎች🤷‍♀️

  • @miminigussie4971

    @miminigussie4971

    5 жыл бұрын

    Abat degu bedenib new yasadegat. 💟

  • @jojoiberahem7046

    @jojoiberahem7046

    5 жыл бұрын

    አይባልም የስኬትዋ ምንጭ እናትዎ ናት አዎ እመን የጂጂ ልጅ ናት

  • @miminigussie4971

    @miminigussie4971

    5 жыл бұрын

    @@jojoiberahem7046 siket liela migibarina ethics liela. Egna yalnew sile genze or siket sayhon sile siriatachew kutibinetachew ena sewin bezeru sayhon bemaninetuna befikir ayayaz liyunetachewin new. Lijitua wistua tilacha sileliele. Demgibatua rasu dess yilal. Enat tebiyewa ye make up bizat teledifam wistua yalew yezer tilacha afuan kefita kemitisadebew sidib ga amed mogesuan ansitotal. Gebah?

  • @Kuki_Bela

    @Kuki_Bela

    5 жыл бұрын

    Jojo Iberahem በመልክ መመሳሰላቸው እንዳለ ሆኖ ንግግርና ተግባራቸው ግን ለየቅል መሆኑ በጣም ያስገርማል:: አንተ(ቺ) እንዳልከው የናቷ ልጅ ብትሆን ኖሮ ሳምሪን የምናያት ከዮኒ ማኛ ጋር ወይ ከሌሎቹ ጂጂን ከመሰሉ የፌስ ቡክ አርበኞች ጋር ነበር :: ግራም ነፈሰ ቀኝ ሳምሪ የፍቅር ሰው ስትሆን ጂጂዬንም ምሮልን በቅርቡ የልጅ ልጇን በፍቅር የምታሳድግበትን ግዜ ደግሞ ለማየት ያብቃን ደጉ ፌስቡክ ሌላ ምን ይባላል::

  • @user-zt2lb3rv4i

    @user-zt2lb3rv4i

    4 жыл бұрын

    @@jojoiberahem7046 Yimechish jojoye

  • @twakegelila8251
    @twakegelila82515 жыл бұрын

    ሳምሪ እና ፋኒ ኦኦኦኦኦኦየሚገርም ነው ጅጅ ፅናቱን ይስጥሽ እኛ ደስስ ብሎናል ሳምሪን የመሰለች ወርቅ ስለሰጠሽን አንች ግን በሰው ደስታ ስለማትደሰች የራስሽ ጉዳይ በበኩሌ አመሰግናለሁ

  • @user-hx2pe6ig8w

    @user-hx2pe6ig8w

    5 жыл бұрын

    ይቅር ይበልህ ወይም ይበልሺ በሰው ይህወት መግባት ሀጢያት ነው እናም አይባልም ምንም ትሁን እናትና ልጅ መቸም አይራራቅም

  • @brtkanbaye6720

    @brtkanbaye6720

    5 жыл бұрын

    ወይኔ. ሙዚቃው ደስ ስሲል ታምራላችህ ማሮች

  • @hananlve4066
    @hananlve40665 жыл бұрын

    በሳምሪና በፍኒ ሞት ለኔም እንደዝህ የሞቀ ፍቅር ይስጥሺ ብላችሁ መርቁኝ 😒😍

  • @mhretzewdumhret811

    @mhretzewdumhret811

    5 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @medinamuhamed8515

    @medinamuhamed8515

    5 жыл бұрын

    አላህ ይስጥሽ ማር

  • @user-vc4gz5un1i

    @user-vc4gz5un1i

    5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይኒያሽን ያድልሽ እህቴ

  • @user-sh6we9vt7o

    @user-sh6we9vt7o

    5 жыл бұрын

    የሞቀ ፍቅር ይስጥሽ

  • @user-yr3sn1jf8o

    @user-yr3sn1jf8o

    5 жыл бұрын

    አላህይሥጥሺአሥከመጨረሻ

  • @love.youmam4128
    @love.youmam41285 жыл бұрын

    ኣቦ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላቹ። ዘፍኝም በርታ ደስ ይላል

  • @metaa110

    @metaa110

    4 жыл бұрын

    Enam sewdach

  • @mesifkr-or2lc3qb2g
    @mesifkr-or2lc3qb2g5 жыл бұрын

    በውነተኛ ፍቅር የተዘፈነ ስለሆነ አንደኛ ነው ሳምሪ ፋኒ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁንላችሁ ማሮች

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i5 жыл бұрын

    "ከአንድ እራሷ በላይ እያሰበች ለኔ ወርቄን አቃጥየ ሌላ አላይም ባይኔ" WoW ምርጥ ሙዚቃ አቦ ይመቻችሁ👍👍👍

  • @tig346

    @tig346

    5 жыл бұрын

    ዋወ በጣም ደስ ይላል የኔ ቆንጆውች ሙዝቃውም በጣም ነው የሚያምርው

  • @user-ux1bo3xh4f

    @user-ux1bo3xh4f

    5 жыл бұрын

    👍👍👍

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i5 жыл бұрын

    በእውነት ዘፋኙ እራሱ ምርጥ ዘፋኝ ነው ሊበረታታ ይገባል በርታል ወንድማችን

  • @sabahaile840
    @sabahaile8405 жыл бұрын

    Wow!! What a Beautiful Couple 👏👏👏 This Couple is a Perfect Example of Relationships . A Beautiful Couple Made From Heaven !!! Amen 🙏 "May God Bless you Both"

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.215 жыл бұрын

    ዋው አሪፍ ዘፈን እና አሪፍ ነገር አሳያቹኝ ሳምሪ ፋኒ ሰላማቹ ይብዛ ስትተቃቀፉ ሊፍቱ ተዘጋባቹ ብዬ ወይኔ እንዴት እንደሆንኩኝ

  • @user-vp4ue7we6z
    @user-vp4ue7we6z5 жыл бұрын

    በናታቹሁ ላይክ አድርጉኝ አምሮኝ ነዉ አይከፈለበትም ሳምሪ ፋኒ ያበደ ነዉ ዋዉ😍😍😍😍😍😍👌👍

  • @susu4392

    @susu4392

    5 жыл бұрын

    Subscribe adrgign

  • @Tiyashow

    @Tiyashow

    5 жыл бұрын

    @@susu4392 Adirigalewu enenim Ariginy

  • @susu4392

    @susu4392

    5 жыл бұрын

    Eshy

  • @JoytubeWBS

    @JoytubeWBS

    5 жыл бұрын

    @@susu4392 አረኩሽ አርጊኝ

  • @samrawit5314
    @samrawit53145 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ነው ሳምሪ ና ፍኒ ማነው እንደኔ ዘፈኑ የተመቸው👉👍👍💕💕እኔ ተመችቶኛል

  • @user-ux1bo3xh4f

    @user-ux1bo3xh4f

    5 жыл бұрын

    እኔ ☝☝☝👍

  • @mobileshop3150

    @mobileshop3150

    5 жыл бұрын

    እኔ

  • @user-ff2wf8sl6g

    @user-ff2wf8sl6g

    5 жыл бұрын

    እኔ

  • @tidawisha7753

    @tidawisha7753

    5 жыл бұрын

    እንም ተመችቶኛል ክልፑም በርቱ ከዚህ በላይ እንተብካለን

  • @user-le2nu7sl7e

    @user-le2nu7sl7e

    4 жыл бұрын

    እኔ

  • @user-pg6yk3sb5y
    @user-pg6yk3sb5y5 жыл бұрын

    ጥሩ ስራ ነው በእውነተኛ ፍቅር የተሰራ ስለሆነ ጥሎብኝ ውድጀዋለሁ 😆😍😘

  • @gamingwithtntmns6564
    @gamingwithtntmns65644 жыл бұрын

    Beautiful beautiful couple! May the Almighty bless your love! ♥️♥️♥️♥️Dagi, you have a wonderful voice!

  • @user-md9gn2ov2r
    @user-md9gn2ov2r5 жыл бұрын

    እደኔ የስው ደስታ እሜስደስተው ማነው በላይክ አሳዮኝ

  • @woyini2675
    @woyini26755 жыл бұрын

    አሪፍ ስራ ነው ሳምሪና ፋኒ ፍቅር እስከ መቃብር ተመኘሁላችሁ

  • @gdg8314

    @gdg8314

    5 жыл бұрын

    ዋውበጣምያምራል

  • @woyini2675

    @woyini2675

    5 жыл бұрын

    @@gdg8314 በጣም

  • @umurayan6079

    @umurayan6079

    3 жыл бұрын

    ቃላት የለኝም ሳምሪየ ያሰብሸው ይሳካልሸ ።የፍቅር ተምሳሌት f & s 💔

  • @helenbb2077
    @helenbb20775 жыл бұрын

    Wow nice couple of the best this year true love samri&fani😍💖🇪🇹

  • @zinatsaid525

    @zinatsaid525

    4 жыл бұрын

    ዋውውውው

  • @melatg6907
    @melatg69075 жыл бұрын

    The signer's voice is 👌 and the couples are so cute because they are real couples not just for the clip😍😍😍.

  • @user-iu5sm5cc1q
    @user-iu5sm5cc1q5 жыл бұрын

    ሳምሪና ፋኒ ፍቅርን ያብዛላቹ ምድር የጠበበችው ፍቅር በማጣት ነውና ፍቅር ሰላም ለመላው የሰው ዘር ሁሉ ይሁን

  • @user-pg3mh6fj3z

    @user-pg3mh6fj3z

    5 жыл бұрын

    Amen

  • @tgetholoveetholove208

    @tgetholoveetholove208

    5 жыл бұрын

    Amen

  • @belayneshbelaynesh2205

    @belayneshbelaynesh2205

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-mx5eg7ui8y

    @user-mx5eg7ui8y

    5 жыл бұрын

    ኪያ ቆንጆ እናቱን ወዳጅ tube አሜን

  • @user-ux1bo3xh4f

    @user-ux1bo3xh4f

    5 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @maletanawerku8601
    @maletanawerku86015 жыл бұрын

    በሳምሪና በፋኒ ሞት እርጉዝ ፡ነኝ የ 7 ነኝ ላይክ አምሮኝ ነው

  • @hiyabhaylu9212

    @hiyabhaylu9212

    5 жыл бұрын

    Kkkkkk

  • @user-td4be8uh9q
    @user-td4be8uh9q5 жыл бұрын

    በስደት ያላችሁ እህት ውድሞቼ ፈጣሪ ይጥጠብቃችሁ ሥራችሁን ያቅልላችሁ የመዳምን ኦድ ያራራላችሁ ለሀገር ምድራችሁ ያብቃችሁ ማለነው ስደት እንደኔ ምርር ያለው ዳጊ ድምፅ በጣም ቆንጆ ነው ሳምሪና ፈኒ ዋውውው ተመችቷኛል

  • @rozamuahmud1657

    @rozamuahmud1657

    4 жыл бұрын

    አሚን እህቴዋ ሀላችንንም ለሀገራችን ያብቃን ስደት ያልመርርው የለም ያኡክቱ

  • @Dali1991
    @Dali19915 жыл бұрын

    Dagi my bro' hahah supper🔥🔥🔥 keep on going..forever hahahah

  • @genetgeryeiamproudoftigray3032
    @genetgeryeiamproudoftigray30325 жыл бұрын

    ዋውውውው ሳምሪየ እና ፋኒየ በገጉት የሚጠብቀው የነበርኩ በጣም ደስስ ይላል ይመታቹ አቦ Pls give me like guys

  • @yesa5230
    @yesa52305 жыл бұрын

    ቻዉ የሃገሬ ልጆች በቅርብ ቀን 💚💛❤ 👈በላይክ ቻዉ በሉኝ 😘😘😘

  • @samrawittadu9111

    @samrawittadu9111

    5 жыл бұрын

    ቸው

  • @asthirasthir792

    @asthirasthir792

    5 жыл бұрын

    ዋው ያምሬ

  • @rashidarashida5566

    @rashidarashida5566

    5 жыл бұрын

    ወደየት

  • @user-ks8ys4xe2e

    @user-ks8ys4xe2e

    5 жыл бұрын

    መልካም ጉዞ

  • @workeyethiotube432

    @workeyethiotube432

    5 жыл бұрын

    ይመችሽ ገጨሁሽ ምርጥ ያገር ልጅ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w5 жыл бұрын

    የአመቱ ምርጥ ዘፈን የአመቱ ምርጥ ክሊፕ ዋውውው በእውነተኛ ፍቅር ላይ የተሠራ ክሊፕ ዘፈን

  • @wediasmaraasmarabella5889
    @wediasmaraasmarabella58895 жыл бұрын

    Daughter gege kiya Good job Like Ethopia music am Eritera Much love ❤️

  • @mabezashalemu5659
    @mabezashalemu56595 жыл бұрын

    ሳምሪዬ እድለኛ ነሽ የእውነት አፈቃሪ ባል በማግኝተሽ የኔ ውድ ሁሌም ደሰተኛ ሁኚልኝ

  • @xxaa6523

    @xxaa6523

    5 жыл бұрын

    😙😙😙😙😙😙😙😙😙😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💝💝💝💝💝💝💝👍🇰🇼

  • @user-bp7pe3sr2d
    @user-bp7pe3sr2d5 жыл бұрын

    ዋውውው ያበደነው የኔ ምርጦች ፋኒዬ እና ሳምሪዬ ሰወዳችህ ❤ነው እስኪ በስምሪ ሞት ይዣችሀለሁ ላይክ ግጩኝ 👍👍

  • @JoytubeWBS

    @JoytubeWBS

    5 жыл бұрын

    አረኩሽ👍👍👍👍አንቺም ሰብ አርጊኝ ፎቶዬን ተጭነሽ

  • @user-bp7pe3sr2d

    @user-bp7pe3sr2d

    5 жыл бұрын

    @@JoytubeWBS እሽ ማማዬ

  • @bahibhai1496

    @bahibhai1496

    5 жыл бұрын

    😍😍😍😍🎁🎁🎁🇧🇯💔💔💔💔💔💔💔💔🎵🎶💋💋💋❤❤❤❤❤❤👍👍

  • @user-xx4qq2vf2v
    @user-xx4qq2vf2v5 жыл бұрын

    ምርጥ ስራ😍😍

  • @rahwazeray5470
    @rahwazeray54705 жыл бұрын

    I love Etiopian music Editor 💯👏👏👏

  • @khalidmohammed9701
    @khalidmohammed97015 жыл бұрын

    ፋኒ ፍቅር መስጠትም መቀበልም ያንተ ልዮ ስጦታ ነው በቃ ሰቶ መቀበልን ትችልበታለህ

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l5 жыл бұрын

    *ዝፍኖ ዝም ነው አልግባኝም ግን ስምሬየ ፍኒ የምትውዱኝ ላይክ አጋጭኝ ድህና እድሮልኝ!*

  • @jerry-usalem7083

    @jerry-usalem7083

    5 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkkkk

  • @hanakedane3530

    @hanakedane3530

    5 жыл бұрын

    Me too

  • @meriyemphiphins6544
    @meriyemphiphins65445 жыл бұрын

    Wow baay'ee Naatii tooltuu waaqqaayyoon jaallaalaa keessan siif haa baayiisuu

  • @ethiopiaethio9607
    @ethiopiaethio96075 жыл бұрын

    Omg I can’t believe how it’s beautiful song🙏🙏🙏samiriyeeee and fani luv u

  • @shareefkhan1697

    @shareefkhan1697

    5 жыл бұрын

    _bbhih

  • @shieldpups2952

    @shieldpups2952

    3 жыл бұрын

    @@shareefkhan1697 g

  • @truthforall2673
    @truthforall26735 жыл бұрын

    በቃ ጂጂ የሳምሪ እናት እራሷን አጠፋች በቅናት 😃😃😃🤪🤪

  • @user-qp6hd1we7p

    @user-qp6hd1we7p

    5 жыл бұрын

    አይቀርም ክክክክክክ

  • @Tube-jx6ox

    @Tube-jx6ox

    5 жыл бұрын

    Tsega Media እኔም እያልኩ ነበር😂😂😂😂😂

  • @user-bd7hk2sw1r

    @user-bd7hk2sw1r

    5 жыл бұрын

    ክክክክክክክ

  • @withjhoni9701

    @withjhoni9701

    5 жыл бұрын

    አሪፍ ቻናል ነው ተቀላቀሉት በርግጠኝነት ይመቾታል

  • @messibirahan8595

    @messibirahan8595

    5 жыл бұрын

    Kkkkk ባደርገችው ሀገራችን ሰላም ትሆን ነበር

  • @ashuahu363
    @ashuahu3635 жыл бұрын

    አርፍ ነው በርቱ ዘንድሮ ላይክ እና ኮሜንት ደበረኝ ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት።

  • @user-xb9js8vh6c
    @user-xb9js8vh6c5 жыл бұрын

    ወይኔ ስታምሩ የኔ #ሽኮሪና የፍቅር #አምላክ ፍቅርን ያብዛላችሁ አምላኬ ሆይ እንደዚህ አይነት ❤ፍቅር ስጠኝ 💓 አሜን3🙇

  • @user-qp6hd1we7p
    @user-qp6hd1we7p5 жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉዉዉ ድምፅ ብሎ ዝም ነው ሁሉም ያምራል አሞልቶካን

  • @user-ls8so4hh2t
    @user-ls8so4hh2t5 жыл бұрын

    እውነት ምርጥ ዘፈን ነው አዲስ ዘፈን አይመስልም ልክ ሰምቼ የኖርኩ ያህል ቶሎ ጆሮ ይገባል ሳምሪዬ ስወዳቹ

  • @user-zz4wi6zf4p

    @user-zz4wi6zf4p

    5 жыл бұрын

    እኔ ደብቄው ነውኮ ግን ቆጨኝ

  • @njfdjuyrd9330
    @njfdjuyrd93305 жыл бұрын

    ለሳሚሪና ለፍኒ ስል ላይክክክክክ ስወዳቹ ትልቅ ቦታ ያድርሳቹ ፈጣሪ ያረብ

  • @azebazeb3242
    @azebazeb32425 жыл бұрын

    ዋው ምርጥ ነው ይመቻችሁ

  • @gsbsjbdhxh6194
    @gsbsjbdhxh61945 жыл бұрын

    Wow በጣም ደስ ይላል የኔ ውቦች ስወዳቹ አቦ ሰላማቹ ብዝት ትርፍርፍ ይበል በጣም እወዳቹሀለው ማሮች

  • @user-cb9ez1yk3e
    @user-cb9ez1yk3e5 жыл бұрын

    ሳምሬ ፈኔ ስታምሩ ሙዚቃውም ክሊፑም ተመችቶኛል እነ ሳምሬን የምትወድ በሳምሬዬ ሞት ላይክ

  • @sadiasadia6702
    @sadiasadia67025 жыл бұрын

    ያምራል አገራችንን ሰላም ያርግልኝ የታሰሩትም አማራዎች ይፈቱ ለምቱትም ነፍስ ይማር አገር ሰላም ያርግልን መልካም ነገር አሰማን

  • @user-sf4mw7cn5v

    @user-sf4mw7cn5v

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @meazasayed1558

    @meazasayed1558

    5 жыл бұрын

    Amen Amen

  • @teshayamengdhjsjd4631

    @teshayamengdhjsjd4631

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-nm4xl4eu2e
    @user-nm4xl4eu2e5 жыл бұрын

    ዉድየምወዳቺሁ አሪፍስራነዉ በርቱልኝ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @mekdishow3117
    @mekdishow31175 жыл бұрын

    Wow betam desss yelale bertu Egziabehir yetebekachehu

  • @user-vr2pc8uy5t
    @user-vr2pc8uy5t5 жыл бұрын

    ሳምርይ እና ፋን በጣም ነው እምወዳቺሁ ፍቅራቺሁ ይብዛ ስታምሩ ሁሉ ነገር በልጅነት ሲሆን እንዴት ደስ ይላል 👌👌

  • @jonathanwube4916

    @jonathanwube4916

    5 жыл бұрын

    Ate dngay ras

  • @SaraSara-bf4fj

    @SaraSara-bf4fj

    5 жыл бұрын

    💔💔💔💔💔💔💔💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓 ሳምሪ ፋኒ ሰላማቹ በዝት የበልልኝ

  • @user-pv7hc5qk4s
    @user-pv7hc5qk4s5 жыл бұрын

    wooooooowooooooowoooooow በጣም ቆንጆ ስራነው ፋኒያችን በዘፈኑ ውስጥ ሚስትክን አይተናታል ሸጋ ስራነው በርቱልን ገና ብዙ እጠብቃለንለን ግን ላይክ ቅብርጥስዮ እያላቹ የምትዘባጥሩ ሲበዛ ቀሽሞች መሆናቹን እወቁ።።

  • @saragatchw8229
    @saragatchw82295 жыл бұрын

    Samryaaa wooow amazing God bless you

  • @emuahmed3215
    @emuahmed32155 жыл бұрын

    Betam arif music new it feels so nice song

  • @JoytubeWBS
    @JoytubeWBS5 жыл бұрын

    የሳምሪና በፋኒ ፍቅር ደስ የሚለው ማነው እረጅም እድሜና ጤና ለነሳምሪና ለፋኒ ለሁላችሁም የኢትዮጵያ ህዝብ ተመኘውላችሁ #ደስ ብሏችሁ ላይክ እና ሰብስክራይብ አርጉኝ እኛው እንረዳዳ😍

  • @afrodan7980
    @afrodan79805 жыл бұрын

    Who ever is reading this, you are awesome, beautiful, strong, unique......... fight life like crazy. No loss , No weakness , No negativity. Remember everyday is a new day to start over ! Don't give up! Never! keep fighting for you dream. Hustle! 👊

  • @dashmahra5460

    @dashmahra5460

    5 жыл бұрын

    Afrodan wow ❤

  • @Ad-mb7ob

    @Ad-mb7ob

    5 жыл бұрын

    Thanks

  • @helloaddis4457

    @helloaddis4457

    5 жыл бұрын

    Tu est vraiment belle habesha

  • @afrodan7980

    @afrodan7980

    5 жыл бұрын

    Je vous remercie

  • @helloaddis4457

    @helloaddis4457

    5 жыл бұрын

    @@afrodan7980 👌

  • @hannahone2533
    @hannahone25335 жыл бұрын

    ዋው ተሠምቶ አይጠገብም

  • @user-jb5ob4pe5b
    @user-jb5ob4pe5b5 жыл бұрын

    ደሥሥሥሥሥ ይላል ድምፅሕ ያምራል ተመችቶኛል

  • @Lubapictures
    @Lubapictures5 жыл бұрын

    For the second time Naturally Realistic clip Bravo nice.

  • @user-ug1bt2gj3y
    @user-ug1bt2gj3y5 жыл бұрын

    እውነት ሳምሪ እና ፋኒ አስቀናችሁኝ ለኛም እደዚህ አይነት ትዳር እዲወፍቀን ዱአ አርጉልን

  • @kwabebe6913
    @kwabebe69135 жыл бұрын

    የፍኒና የሳምሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው ውይ ስወዳችሁ በእውነተኛ ፉቅረኛሞች የተሰራያመቱ ምርጥሙዚቃ ዋውእስኪ እንደኔ የሳምሪና የፍኒፉቅር የሚያስደስተው ላይክ በላይክ ያርገኝ

  • @user-id6zq6gd8l
    @user-id6zq6gd8l5 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱልን ዘፍኙም ጥሩ ድምፅ አለው ሳምሪ ፍንይ በጣም ደስስ። ትላላቹህ በውነት የተስራ ምርጥ ስራ ነው

  • @kanaeth2235
    @kanaeth22355 жыл бұрын

    በጉጉት የጠበኩት እነ ሳምሪ ስላሎበት ሳምሪዬ ሳይታውቀሽ ታዋቂ ሆነሽ እኮ የእናትሽን አፍ አይቶ እግዚአብሔር ገና ይረዳሻል ጂጂ ውደቀትሽን ነበር የምታሞርተው አሪፍ ስራ ነው።

  • @user-yw2ys5mn9x
    @user-yw2ys5mn9x5 жыл бұрын

    የጂጂ ኪያ ልጅ በመሆንዋ አዝናለው የእኔ ምርጥ። ከእባብ እንቁላል የተገኘት ምርጥ ልጅ ስወዳቹው

  • @JoytubeWBS

    @JoytubeWBS

    5 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አርገኝ በፍቃደኝነት

  • @user-qk6ow1he5m

    @user-qk6ow1he5m

    5 жыл бұрын

  • @oromiyabirthoromo1916

    @oromiyabirthoromo1916

    5 жыл бұрын

    የእባብ. ጥቅሙን. የሚያውቀው. የእባቡ. ወዳጅ. ነው. መርዙ. መድሀኒት. ነው. ........።።።

  • @TNTN-cp4ij

    @TNTN-cp4ij

    5 жыл бұрын

    @@JoytubeWBS በትክክል.

  • @hanaalume9095

    @hanaalume9095

    5 жыл бұрын

    እዉነት የጂጂ ልጂ ነች ይገርማል

  • @leiletkasaydessalge9390
    @leiletkasaydessalge93905 жыл бұрын

    Wow ቆንጆ ነው በጣም ❤❤

  • @user-qe3ji8yx4e
    @user-qe3ji8yx4e5 жыл бұрын

    ያምራል 💗

  • @hiwotelove6423
    @hiwotelove64235 жыл бұрын

    ዋው ደስ ሲል በፋኒና በሳምሪ ፍቅር Like አድርጉኝ💘💘💘💋💋💋😍😍😍

  • @user-dm3gh6qo4r

    @user-dm3gh6qo4r

    5 жыл бұрын

    TefetNo Malef ያን ያክል የሚካበድ አይደለም

  • @hiwotelove6423

    @hiwotelove6423

    5 жыл бұрын

    @@user-dm3gh6qo4r ayi harif new👌

  • @loveoromia7964

    @loveoromia7964

    5 жыл бұрын

    Wwww nice

  • @loveoromia7964

    @loveoromia7964

    5 жыл бұрын

    More works

  • @loveoromia7964

    @loveoromia7964

    5 жыл бұрын

    F &S

  • @aminatbentaumi1459
    @aminatbentaumi14595 жыл бұрын

    በፋኒ ሞት ላይክ ግጩኝ😉እናተኮ አታፍሩም እንደት በሱ ብቻ ትሉ ይሆናል🤔😜🙄😂😂😂

  • @JoytubeWBS

    @JoytubeWBS

    5 жыл бұрын

    👍👍👍😀ሰብ አርጊኝ አንቺም ፎቶዬነሰ ተጭነሽ

  • @user-qd7gp9gz4t

    @user-qd7gp9gz4t

    5 жыл бұрын

    😂😂😂👍አደረጉሽ

  • @JoytubeWBS

    @JoytubeWBS

    5 жыл бұрын

    @@user-qd7gp9gz4t አመሠግናለሁ ቆንጆ😍😍

  • @jamilajamila6175

    @jamilajamila6175

    5 жыл бұрын

    Kkkkkkkk

  • @aminatbentaumi1459

    @aminatbentaumi1459

    5 жыл бұрын

    @@user-qd7gp9gz4t ይመስገነው😉😂

  • @zarehmjuyg3456
    @zarehmjuyg34565 жыл бұрын

    ዋውውውውው ፈጣሪ ፍቅራችሁን ለዘላለም ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ ውለዱ ከበዱ

  • @user-pi1dx4rm8k
    @user-pi1dx4rm8k5 жыл бұрын

    ዋው ፈጣሪ ይጨምርላችሁ ደስ ትትሉ

  • @AGESarsema
    @AGESarsema5 жыл бұрын

    እስቲ ለሰው ደስታ ምክንያት እንሁን። ደስ እንዲለኝ ያለምንም ምክንያት ሰብስክራይብ አድርጉኝ።

  • @yeabsratube3802

    @yeabsratube3802

    5 жыл бұрын

    አድርጉኝ አድርጌሻለሁ

  • @sidalove7123

    @sidalove7123

    5 жыл бұрын

    በነሳምሪ በጣም ደስ ብሎኛል አድርጌሻለሁ

  • @tigistyanu2229

    @tigistyanu2229

    5 жыл бұрын

    አደረኩሽ

  • @AGESarsema

    @AGESarsema

    5 жыл бұрын

    @@yeabsratube3802 ሰብስክራይብ ካደረኩሽ ቆየው ቄንጆ

  • @AGESarsema

    @AGESarsema

    5 жыл бұрын

    @@sidalove7123 አመሰግናለው ውዴ

  • @mamacitatube1780
    @mamacitatube17805 жыл бұрын

    ዎው የበደ ነው ዳጊ ድምጽህ አሪፍ ነው ሳምሪና ፋኒ ፍቅራቹን ያብዛላቹ።

  • @asnemar2892
    @asnemar28925 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ እሚል ክሊፕ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ

  • @yemanekidane2984
    @yemanekidane29845 жыл бұрын

    Beautiful video and song

  • @user-mf8of3sx5s
    @user-mf8of3sx5s5 жыл бұрын

    አንደኛ ነኝ እስኪ የሳምሪ & ፍኒ ቲሞች ላይክ ግጩኝ በነሱ ፍቅር ይሁንባችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @JoytubeWBS

    @JoytubeWBS

    5 жыл бұрын

    👍👍👍ገጨውሽ አንቺም ግጪኝ ፎቶዬን ነክተሽ

  • @workeyethiotube432
    @workeyethiotube4325 жыл бұрын

    ይመቻችሁ ሳምሪይና ፋኒ ምችት ብሎኛል ክሊፑ እነሱን ያላችሁ ላይክ ሳትገጩኝ እንዳትወጡ። ስወዳችሁ ላይክ ለሰጠኝ ይኸው ሽልማቱ👉🌹🌹🌹🌹

  • @tigehabesawit7489

    @tigehabesawit7489

    5 жыл бұрын

    እብድ ይግጭሽ

  • @workeyethiotube432

    @workeyethiotube432

    5 жыл бұрын

    @@tigehabesawit7489 ምናጠፋሁ ምርጥ ያገር ልጅ እናንተን ያኑርልኝ ዘና ፈታ ወጪ በኔ ክሊፕ ከነሳምሪ ይመቻችሁ!!!

  • @hasset7582

    @hasset7582

    5 жыл бұрын

    @ሀበሽ Tube አድርጌአለሁ የኔንም ቤተሠብ ሁኑ

  • @hilanaebara8039
    @hilanaebara80395 жыл бұрын

    woow arif new 👍👍👍👍

  • @zamzaamabdallaa4740
    @zamzaamabdallaa47405 жыл бұрын

    Wwwaahuuu Muziqaa mayatii awadiim ginii yenatii ayahutii baxaam dasii ilal Very good samir and faanii bartuu👍

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube5 жыл бұрын

    ፍቅራቹ እስከመጨረሻ ይፅና በቅርቡ ደሞ ፊልም ላይ እጠብቃቹሀለን

  • @masoodhbdkhan5112

    @masoodhbdkhan5112

    5 жыл бұрын

    ሳምርዬ እና ፋኒ ስላሉበት ዋው ደስ ብሎኛል አይለያቹ ውዶቼ❤

  • @mariamrmeich6417

    @mariamrmeich6417

    5 жыл бұрын

    የኔ ማኛዎች ፍቅራችሁ ይብዛ ማማየ በጣም ሀሪፍ ብቃት አለሽ ጠክሪ ግን ጂጂ ን እዳትቀርቢያት ይዛሽ ነው የምትሞት ምንም እናትሽ በትሆን እሷ ክብሪት ናት

  • @user-tk8po5ee9v
    @user-tk8po5ee9v5 жыл бұрын

    ታምራላችሁ በዚህ አጋጣሚ ሳምሪ ምንም አይን አርቲ ፊሻል ነገር ስለማትጠቀሚ አድናቂሽ ነኝ

  • @juharseyed3555

    @juharseyed3555

    5 жыл бұрын

    Siks

  • @user-fv4qe2uh9q
    @user-fv4qe2uh9q5 жыл бұрын

    Woooow betaam dessss yilal bewunt fikirachun yabizaw

  • @user-gc5ri8ts3w
    @user-gc5ri8ts3w5 жыл бұрын

    ፉኒ ሳምሪ በጉጉት ስጠብቀው የነበርው ሙዝክ ዋውውው ምርጥ ስራ በርቱ ምርጣቼ 👍😘😘😘😘💚💛❤

  • @hawahawa1434

    @hawahawa1434

    5 жыл бұрын

    ዋውውው በጣም ታምራላችሁ

  • @halimahalima3792
    @halimahalima37925 жыл бұрын

    ወይኔ ደስ ሲል በሳምሪየ ሞት ሰላም ግቢ በሉኝ ነቅርብ ከናፍቋት እናቴ እና ሀገሬ ጋር እድገናኝ S&f ዉስጤ ናችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ

  • @user-xb8oq4jn9h
    @user-xb8oq4jn9h5 жыл бұрын

    Woooww arif new

  • @user-yn2cc7fe2j
    @user-yn2cc7fe2j3 жыл бұрын

    ዋውውውውውው ያበደ ነው ይመቻችሁ አቦ

  • @ayinetayyee8315
    @ayinetayyee83155 жыл бұрын

    WOW bexama temechitonyali setamaru samriye and faniye sewedachu iko bertu dagim konjoo merta newu😍😘😘

  • @deberitudubai8143
    @deberitudubai81435 жыл бұрын

    እመቤት ድንግል ማርያም ፍቅራቹ መቼም አይለያቹ ማሩቼ ስታምሩ ድንግል በዘፋፋዋ ቀሚሷ ትሸፍናቹ እውዳቸዋል

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu52045 жыл бұрын

    Wow Beautiful

  • @abebayegle1495
    @abebayegle14955 жыл бұрын

    በእውነት dislike የምታደርጉ የሰራዊት ጌታ ንሮችሁን እደዚሁ ቁልቁል ያድርገው ቆይ ምኑ ለይ ነው ጥፋቱ እነዚህ እቁ የሆኑ ወጣቶች ምናቸው ይጠላል ለነገሩ አበሻ ቅናት ክፋትና ምቀኝነት ነው የሚጠነሠው አሁን እደውም የበለጠ ማበረታታት ነው ያለብን ወደፊት ገና ከፍ ብለው በ አለም መድረክ ለይ መነጋገሪያ እደሚሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም Fani& Samri long life you& your Family good bless you

  • @user-uo8pf4eb3c
    @user-uo8pf4eb3c5 жыл бұрын

    ሰላሜዋ ለኔ ፍኒና ሳምሪ ናቸው እድህ እደቀላል ሳያቸው ሰላሜን ይመልሱልኛል የምትሉ እደኔ

Келесі