ደስ ይላል መስከረም - የአያ ሙሌ ቅኔ በአለማየሁ ታደሰ -ጦቢያ

ደስ ይላል መስከረም - የአያ ሙሌ ቅኔ በአለማየሁ ታደሰ -ጦቢያ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 56

  • @user-zf5uh3dw1w
    @user-zf5uh3dw1w2 жыл бұрын

    ቅዱስ ሰሎሞን ወዳጄ ሆይ ነይ ያላት ክብር ይግባትና ድንግል ማርያምን ነው ይሄም አይከፋም አሌክስየ በጣም ደስ ይላል አቀራረቡ ወኔው የሀገር ፍቅሩ 🇪🇹💒

  • @mesimykinig4367
    @mesimykinig43672 жыл бұрын

    የገበሬ ልጅ ነኝ አሌክሶ ዋው።

  • @peace4all178
    @peace4all1782 жыл бұрын

    This man is a person of integrity and he’s very talented. God bless you. Ethiopia shall prevail.

  • @user-zf5uh3dw1w
    @user-zf5uh3dw1w2 жыл бұрын

    የጦር ሜዳው ፋኖ ያ የኔ ዘብናና እውነት ነው👍🇪🇹

  • @mechegiya4247
    @mechegiya42472 жыл бұрын

    አሌክሶ የመድረክ ንጉስ ለልብስ የማትጨነቅ የተዝረከረክ ክክክክክክክ ግን ሙሉ ሰው ይመችህ ረጅም እድሜ ሙሉ ጤና የሰው ፍቅር ይስጥህ

  • @YaseenYaseen-hh5lp
    @YaseenYaseen-hh5lp2 жыл бұрын

    ምናለበት ሁሉም ሰው ክፋት ባይኖረው በገንዘብ ባንታለል ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-yf2yv7ux2s
    @user-yf2yv7ux2s2 жыл бұрын

    ዋውው እንዴት አይነት አቀራረብ ነው ከመጻፍ አይተናነስም አነባበብ። እናመሰግናለን

  • @azebtufa7389
    @azebtufa73892 жыл бұрын

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💯💯💯💯💯💢💢💢💥💥💥💥💥 እንኳን አደረሳችሁ አሌክስዬ መልካም ዘመን ለሁላችሁ ይሁን አገራችን ሰላም ይሁን

  • @mohammedsaniabass7297
    @mohammedsaniabass72972 жыл бұрын

    ትችላለህ

  • @asfaw8154
    @asfaw81542 жыл бұрын

    ጦ ቢ ያ ! የውቀት ምንጭ 🙏

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r2 жыл бұрын

    አሌክስና አርትስ ቲቪዎች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ 😘💚💛❤🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻 የአያ ሙሌን ነፍስ በገነት ያኑራት🙏💚💛❤

  • @tezazubireda3706
    @tezazubireda37062 жыл бұрын

    I have been very impressed and inspired by our real genius "አያ ሙሌ ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋየ" when I listened interviews about him after watching "ደስ ይላል መስከረም". I would like to strongly request ArtsTV and other related platforms to bring onboard more on Mulugeta Tesfaye to the public to learn from him, inspire the young and the elite ... and Hats Off and Regards! Tezazu B.

  • @tenkerzekasanches2257
    @tenkerzekasanches22572 жыл бұрын

    Alex you are one of a kind May God bless you 🙏🏿👌👏🏾

  • @tadeletochalo1146
    @tadeletochalo11462 жыл бұрын

    Thank you so much Alico ,that’s the place I grow up and I’m proud to serve my amazing country Ethiopian ( Ethiopian Soldier)🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59312 жыл бұрын

    ክብር ለመከላከያ ስራዊታችን ይሁን ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

  • @ermiyasnegatu8080
    @ermiyasnegatu80802 жыл бұрын

    Ethiopian Ethiopian Ethiopian

  • @genatworkugenetworku6227
    @genatworkugenetworku62272 жыл бұрын

    እፏ ልብ አርስ ❤ እናመሰግናለን

  • @shimelsaweke5467
    @shimelsaweke54672 жыл бұрын

    ደስ ይላል መሰከረም 'ከነዓን ኢትዮጵያ' አለማየሁ ታደስ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጥልን።

  • @user-yx3lx3mm3r
    @user-yx3lx3mm3r2 жыл бұрын

    የመንግስት ያለህ ያገር ያለህ ለወሎ ህዝብ ድረሱልን ድረሱልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mohammedmengesha4206
    @mohammedmengesha42062 жыл бұрын

    አለምየ የምንወድህ የምናደንቅህ እኮ በምክንያት ነው አያ ሙሌ ድንቅ አርጎ የከተበውን አንተ ደግሞ ነፍስ ዘርተህበት እኛ ጋር ስላደረስከው እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ....።

  • @abmo321
    @abmo3212 жыл бұрын

    አሌክስ ትችላለህ እኮ::

  • @dukamedia19
    @dukamedia192 жыл бұрын

    Alex best Ethiopian artist. Love and respect!

  • @hasetentertainmentg5591
    @hasetentertainmentg55912 жыл бұрын

    🌼🌼ቤቴ ጎራ በሉ🌼 እንኳን ለ ብርሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳች🌼🌼- ምንጊዜም አንዳችን ለሌላኛችን እንተጋገዝ _ሁላችንም ፈጣሪ እኩል አድርጎ የሰጠንን ቀን እናስብ _ ዛሬ ከፍ ያልን ቢመስለንም ነገ ዝቅ ማለት እንዳለ አንርሳ.ባለን አቅም እንተጋገዝ የኢትዮጲያን ሰላም ትንሳኤ ከሀገር ውጪ ያሉ ወደ ሀገራቸው የሚገቡበት ያጣ ሁሉ ጤናን ከሰላም ጋር የሚያገኝበት የድል ብሰራ የምናይበት የኬር አመት ይሁልን🌼🌼

  • @WaduTebeje
    @WaduTebejeАй бұрын

    ሙሉጌታ ተስፋዬ❤

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment1707 Жыл бұрын

    ደስ ይላል መስከረም! ገጣሚ ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ - አያ ሙሌ ወዳጄ ሆይ ተነሺ፣ ውበቴ ሆይ ነይ እነሆ ክረምቱ አለፈ፣ ዝናቡም አልፎ ሔደ አበቦች በምድር ላይ ተገለጡ፣ የዜማም ጊዜ ደረሰ የቀሪዮም ቃል በምድራችን ተሰማ፣ በለሱ ጎመራ ወይኖችም አበቡ፣ መአዛቸውንም ሰጡ ወዳጄ ሆይ ተነሺ፣ ውበቴ ሆይ ነይ እንዲል ንጉስ ሰሎሞን እንዲህ እንዳሁኑ መስከረም የጠባ ሰሞን ለብልሀቱ፣ ዉሃ ሙላቱ ሲጎድል ወቅት ስቆ፣ አዝመራ አሽቶ ሲያደላድል እዮሀ አበባዬ፣ መስከረም ጠባዬ እያሉ እንደ እንቦሳ እየቦረቁ፣ ወገል እያረቁ የተጣላ እያስታረቁ በገበሬ ሀውዛ ቱፍታ እየመረቁ ግንፍልታው እፍታው መረቁ በሸንበቆ ቅልጥም ዜማ እንደ ከራማ ጣት እስኪያስቆረጥም፣ በዋሽንት እያስረቀረቁ ወዳጄ ሆያ ተነሺ፣ ዉበቴ ሆይ ነይ ሲሉ ደስ ይላል መስከረም! እንደ ቢራ ቢሮ አበባ ለአበባ ዐደይ እንቡር እንቡር በፍቅር ለመክረም አዎ ደስ ይላል መስከረም! ተምሮ መታረም ወዶ ተዋህዶ፣ በሳቅ በጫወታ በለመለመው መስክ፣ በአንድ ለመረምረም ደስ ይላል መስከረም! ከንፈር ሽምያ አፍላ ፍቅር፣ በልብ ማህተም እስኪታተም እሙጷ፣ በአዴይ፣ በፀደይ፣ በከንፈር መፈራረም ደስ ይላል መስከረም! የሐምሌን ዶፍ፣ የነሀሴን ዉሽንፍር ሸኝቶ የአንጀትን በአንጀት ለመግለፅ ክራርን አንቺ ሆዬ ለኔ፣ የልቤ ምስለኔ፣ እያሉ ቃኝቶ ጥጃና ወይፈን፣ ሠደድ ሜዳ አሰማርቶ ማማ ሥር ተኝቶ በእምነት በፍቅር፣ በተስፋ ተቆራኝቶ መሀርን እያሰቡ፣ በስሜት እየሰበሰቡ በአጭር ታጥቀው እየከሰቡ ሠንጋ ለሠርግ፣ ለሚንዜ ጫጉላ እየሳቡ ሲላፉ፣ ሲላላፉ ደስ ይላል መስከረም! ብራ ነዋ! አዎ፣ እንግዲህ ብራ ነው እንጂ ብራ ጎማን ደህና ሰንብት፣ እንግዲህ ደርሶ ሽንብራ ተመስገን ነው እንጂ ቤዛ አለም እንግዲህስ እንኳን ክፉ፣ የክፉ ስሙ የለም ግንስ ባይሆን፣ ያላረሰ ያላደፋረሰ አረም ያልነቀለ፣ ያልተቀላቀለ ቅንድም ያበቀለ፣ በአንድ አብሮ ላይበላ ግዝት ነው ያለብን፣ ከአባት ከቅድመ አያት እስከ ላሊበላ ጠብቆ ያረሰ ሰው፣ እርፍ የነቀነቀ ወፍጮው እያገሳ፣ መስከረም ዘለቀ አዎ! ያላረሰ ጎበዝ፣ እርፍ ያልነቀነቀ በሐምሌ መባቻ፣ ተጣጥፎ ወደቀ፣ እያሉ እየዘፈኑ ሁሉም እንደየፈኑ፣ በየጥጉ በየጉድባው እያፈነፈኑ የኔ ቢጤዎችም የበይ ተመልካች ሆነው ሲድፈነፈኑ እዮሃ! ሞፈር ዉሃ፣ እዮሃ! አንዱ አባይ በረኅ አንዱ ጓለሞታ ጭን፣ በለኝ ልበልኅ ምን አለሓ ደስ ይላል መስከረም! በግርሻ'ጣይ ሰርዶ ነቅሎ፣ በሚያዚያ ንሽ ተርመጥምጦ በግንቦት ሐሩር ተቀቅሎ በፀሐይ አብስሎ፣ በዝናብ አብቅሎ ከወዳጅ ከዘመድ ተቀላቅሎ ባዝራ ከአህያ አዳቅሎ በባለ በርሸት ሽልም በቅሎ፣ ተፈናጦ አብሮ ገስግሶ ጅራፍ ግርፊያ ሆያ ሆዬ ፣ ቡሄ በሉ ተጫውቶ፣ ኪዳነ ምሕረትን አንግሶ ደግሞ በወሩ ለአስተሮዬው፣ ግሼን ማሪያም እመአርያም ደጀሰላም ደርሶ ለመሳለም "እዮሃ አበባዬ መስከረም ጠባዬ ዐደይ ለምለም ለኔ እንዳንቺ የለም" እያሉ ድልቂያ ከጀንበር መፍለቂያ እስከ ጀንበር መጥለቂያ አለላ ነቅሎ በሀር ሙዳይ ጀግና ሰውገዳይ፣ አካል እንጉዳይ እያሉ ሲያንጎራጉሩ ደስ ይላል መስከረም! ቡቃያው ጣል ከንበል ሲል ሽሩባዋ ወርዶ እንዲያ ሲዘናፈል ልቤ እንደበቆሎ ያድራል ሲፈለፈል በቀጭን ተሰርታ፣ ስትል ዘንከት ዘንከት ጃሎ ሲል ሊያነጋ፣ አገር በመለከት ለመስቀል ጠንስሶ በማድጋ ገንቦ፣ ለእንግዳ ቀንሶ በሞቴ አፈር ስሆን፣ እያለ ሲያጋፍር ጥርሰ እንጎቻ አስፍቶ፣ አሞጭ በመሰለው እርጎ ፍርፍር እንኳን ሳቅ ጨዋታው፣ ድብድቡ ልፊያው ድገሙኝ ያሰኛል፣ ሰፈፍ የለሽ መውደድ መደዱ በዜማ ሲቆረቆር ኩርፊያው ደስ ይላል መስከረም ! የሽንብራ እሸት እየጠረጠሩ የልጅነት ሚዜ 'ኧረ አይዋ ክንዴ' እያሉ እየጠሩ አብሮ ወፍ ጥበቃ፣ ማማ ላይ ተሰቅሎ ካፊያውን በገሳ፣ በአንድ ተጠልሎ እሳት አቀጣጥሎ፣ በቆሎ ጠባብሶ አየሁ አላየሁም፣ ሰማሁ አልሰማሁም፣ በላልቶ አፍ አብሶ ለስለሶ አስፈትሎ፣ የ'ናት ኩታ ለብሶ ላዋቂ ተልኮ፣ ለልጅ ተጎናብሶ ደስ ይላል መስከረም! እንደ ቢራ ቢሮ አበባ ለአበባ፣ ዐደይ እንቡር እንቡር በፍቅር ለመክረም ወፉ ከየጎጆው፣ እስከ መናጆው ንቡ ከየቀፎው፣ መረባ ከነ እርፎው በዐደይ ለምለም ህብር፣ ለመስከረም ክብር ቅዱስ! ቅዱስ! ቅዱስ! የዓመት አሥራት ሊያፈስ ሊያስገባለት ግብር ፣በዝማሬ ሲያብር አንጄት ሲበረብር ደስ ይላል መስከረም! ወዶ ተዋህዶ፣ ያንጀት ተፈቃቅዶ ባንድ አብሮ ለመክረም ለቅኔ ዘረፋው፣ ጠፈፍ ሲል ፈፋው የቆሎ ተማሪ፣ ያ ተመራማሪ የወላዲት አምላክ፣ የድንግል አዝማሪ ያ ደበሎ ለባሽ በእግዚትነ ማሪያም እባካቹህ እባሽ እባካቹህ ቁራሽ እያለ ሲለምን ከጥንቅሹ ቅንጥሽ፣ ማሩቴ ባይሰጠው አይቀር መደንገጡ፣ አራሽ አባ ወራሽ ማብላት የሰለጠው፣ የማይለወጠው በዐይኑ እየመዘነ፣ በልቡ እማይመርጠው ገሩ ባላገሩ፣ ያ ባለሞፈሩ፣ ያ ባለዘገሩ በሞቴ ነው ቋንቋው፣ ስሞት ነው ነገሩ ደስ ይላል መስከረም!

  • @ethiocomment1707

    @ethiocomment1707

    Жыл бұрын

    ወዶ ተወሕዶ፣ ያንጀት ተፈቃቅዶ አንድ ልብ አቅዶ አንድ ላይ ለመክረም ደስ ይላል መስከረም! ጥቅምትና ኅዳር፣ ቢያዋውል ምንጭ ዳር ታኅሳስና ጥር፣ ዐውድማ አስለቅልቆ፣ ጥሪትም ቢያስቋጥር የካቲት መጋቢት፣ መኸር አስከትቶ፣ ቢያበስል እንደ ዐቃቢት ሚያዚያና ግንቦቱ፣ ተርቲበኛው ቀርቦ፣ ወርዶ ራከቦቱ የላም ልጅ በዋንጫ፣ ቢቀርብ ሥልባቦቱ ሰኔ ሐምሌ ነሐሴ፣ እንደ ቄስ ምናሴ እያረበረበ፣ ደግሞ እየወረበ ሰማዩ በመብረቅ ታርሶ ሲስረቀረቅ ከራሱ እስኪታረቅ ሁሉም እንደ ግብሩ ሁሉም እንደ ሙያው አሥራ ሁለቱም ወር እዮሃ አበባዬ መስከረም ሲጠባ ያኔ ነው ገበያው ያኔ ነው መታያው ያኔ ነው ማባያው ሁሉም እንደ ስራው፣ በጊዜ እንደራሴ፣ የማር መሬት ርስት፣ ለወራትስር ሚዜ ስልጣን የሚመራው ግንቦት በጣይ ነዶ፣ ሞቆት ቢንጠራራ ሐምሌ በዶፍ ዝናብ ዉርጅብኝ ቢያቅራራ መቻል እንደ ሰጠው፣ ሁሉም እንደ አቅሙ አድሮ አደይ ሲፈነዳ፣ እዮሃ አበባዬ መስከረም ጠባዬ ብሎ ተደርድሮ ያነሳል ዋንጫዉን፣ ኪዳን መጠጫዉን ደግሞ ለዘንድሮ፣ ከርሞ መታጫዉን እያጫረ ተስፋ፣ ያልማል መጪዉን ደስ ይላል መስከረም! ተምሮ መታረም ወዶ ተዋህዶ፣ በሳቅ በጫወታ በለምለም መስክ ላይ፣ በአንድ አብሮ ለመክረም ጥበብ ሊያጎርስ ፈትፍቶ፣ ትምህርት ቤት አስከፍቶ ኮፋዳው ደብተር መያዣው ተሰፍቶ አንጀት አስሮ፣ ደረት ነፍቶ ጥሮ ግሮ፣ ደክሞ ለፍቶ የከርሞ ሰው ለመባል፣ አውቆ ካዋቂ ጎን ለመሰለፍ ለመስዋዕትነት ራስን አጭቶ፣ ለቀሪው ለማሳለፍ እርሳስ ጠርቦ፣ ኮቢ ወድሮ ወንድሜ ያዕቆብ ወንድሜ ያዕቆብ ተኛህ ሆይ? ተኛህ ሆይ? ደውል ተደወለ ደውል ተደወለ ተነሳ ተነሳ! ብሎ ተንደርድሮ እሱም እንዳባቱ፣ ጠብደል ያለ ባቱ እሷም እንደ እናቷ፣ ድርብ መቀነቷ ህልማቸዉን በደመነብስ እያማተሩ ወደ ትምህርት ቤት ሲገሰገሱ አማርኛው በኛው፣ በነኛ ደግሞ እንደዚያ መስተዋድድ መስተጋብር እያሉ ግስ ሲገሱ ደስ ይላል መስከረም! ሀ ግዕዝ ሁ ካብዕ ሂ ሳልስ ሃ ራብዕ ልጅ እንዳይራብ ሄ ሀምስ ህ ሳድስ ሆ ሳብዕ ያለ አንድ ሀሳብ እያሉ ተምሮ ደምሮ ቀንሶ፣ ራስን እንደ መቻል ምን አለና ምን ያስመቻል ሳለ ባልደራስ፣ አምባው የአምባ ራስ ቆፍጣናው ወታደር፣ ዘበናይ ዘብ ይደር ዓይኑን ከጠላቱ፣ ልቡን ካገሩ ልጅ ያገር ሰው መንቲያ፣ ያው እንደ ጡዋቱ ጣቱ ከቃታው ላይ የመይሳው ወንድም፣ የነ ደጃች በላይ የነ ራስ አሉላ፣ የሀብተ ጊዮርጊስ እምዬ አባመላ ያ ያገር ልጅ ባላ፣ ያ ያገር ልጅ ካስማ ዋ ብቻ! ዋ ብቻ! ባገር በድንበሩ በወገኖቹ ላይ አንድ፣ አንድ ብቻ ይስማ! ያኔ እሱን አያርገኝ ደፋር ወሮበላ ያኔማ ምን አለ ልቡን ቅዳሜ ሹም፣ ነብሱን ለቅበላ። አሁን ይሄን ግዜ፣ በየምሽጉ ስር ትጥቅና ዝናሩን፣ እየፈታ ሲያስር እኛ ተደላድለን፣ የሱንም ታድለን በሱ ተመክተን ስናድር ተኝተን የኛውስ የኛው ነው፣ የሱንም የሱንም ተክተን እንዲህ ስንዝናና፣ እንደምን ይኮራ የጦር ሜዳው ፋኖ፣ ያ የኔ ዘምናና! ገጣሚ ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ - አያ ሙሌ

  • @mekonnengebeyaw4246
    @mekonnengebeyaw42462 жыл бұрын

    ALexwe Man you are highly intelligent

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v2 жыл бұрын

    የኔ ሙሸራ ኢትዮጵያችን ተሞሽራለች በልጆቾ እግዚአብሔር ይመስገን ይጠፋሉ ያሉን ጠፉ ❤((

  • @josephbayu4457
    @josephbayu44572 жыл бұрын

    You're the best actor ❤

  • @R.A52
    @R.A522 жыл бұрын

    አሌክስ ስወድህ እኮ😍😍😍

  • @zerihunachamyeleh6472

    @zerihunachamyeleh6472

    2 жыл бұрын

    Hi endte nes mesky

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu75632 жыл бұрын

    Thanks 😊 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @hadiyaahmed6731
    @hadiyaahmed67312 жыл бұрын

    መገን አያ ሙሌ

  • @zedotube5662
    @zedotube56622 жыл бұрын

    God Bless My Country Ethiophia

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina2 жыл бұрын

    well done Alex. tikikil.

  • @mulatuayele6130
    @mulatuayele61302 жыл бұрын

    ........ የጦር ሜዳው ፋኖ ያ የኔ ዘብናና!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!1

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe Жыл бұрын

    እሰይ 💚💛❤️

  • @eyobgebremariam5451
    @eyobgebremariam54512 жыл бұрын

    Alex Alex alex you the best

  • @Makecomma
    @Makecomma2 жыл бұрын

    🤗

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g2 жыл бұрын

    waw kal yelgnm hagern kenhulu tefetrowa bahelwa...kulech adergo yegelesena woder yelalew getem new

  • @ysolnet
    @ysolnet2 жыл бұрын

    አሌክሳችን የምስራቁ ኮከብ ኮራንብህ ኑርልን!!!!! 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @gamingwithtntmns6564
    @gamingwithtntmns65642 жыл бұрын

    Alex; no word simply said intelligent

  • @esmaelgashu9818
    @esmaelgashu98182 жыл бұрын

    Can 100%

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y2 жыл бұрын

    አልክሶ ።

  • @abebssisay7271

    @abebssisay7271

    2 жыл бұрын

    አሌኮ

  • @user-jl4bk8xx1y

    @user-jl4bk8xx1y

    2 жыл бұрын

    @@abebssisay7271 እ

  • @bekelezenebe1340
    @bekelezenebe13402 жыл бұрын

    Alexo wustekey neh'ko

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu56742 жыл бұрын

    አዎ ደስ ይላል መስከረም አንተም ደስ ትላለህ በባላገሩ ላይ

  • @darguneejera3282
    @darguneejera32822 жыл бұрын

    ውድ አሌክ ከ10 ዓመት በፊት በጣዕም ልኬት ላይ ያነበብከውም ሆነ የማጀቢያ ቅንብር በእጅጉ የላቀ ነበር። ቅጂው ካለህ እባክህ ጫንልን።።።

  • @derejejordan1019
    @derejejordan10192 жыл бұрын

    አንተም ደስስስስስስስስስ ትላለህ Alexo

  • @esmaelgashu9818
    @esmaelgashu98182 жыл бұрын

    የመግቢያ ቲኬት የት ነው የሚገኝው ግን?

  • @abebssisay7271

    @abebssisay7271

    2 жыл бұрын

    የኔም ጥያቄ ነው እንዴት ነው መታደም የሚቻለው

  • @lidiyateklu7273
    @lidiyateklu72732 жыл бұрын

    የ አያ ሙሌ ቅኔ??

Келесі