ደስታው ወደ ሀዘን ተለወጠ: ለመጋባት ቀን ቆርጠናል: ሚሊየነሩ ተጠቅሞ የጣለውን ኮንዶም በተመሳሳይ ግዜ ነው የተጠቀምነው

Ойын-сауық

ደስታው ወደ ሀዘን ተለወጠ: ለመጋባት ቀን ቆርጠናል: ሚሊየነሩ ተጠቅሞ የጣለውን ኮንዶም በተመሳሳይ ግዜ ነው የተጠቀምነው

Пікірлер: 2 900

  • @ethiomeznagna12
    @ethiomeznagna12Ай бұрын

    Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን

  • @user-dh3bp1oz8f

    @user-dh3bp1oz8f

    Ай бұрын

    kkkkk

  • @nunuadmsu1455

    @nunuadmsu1455

    Ай бұрын

    የአ.አ ሴቶች አብደዋሉ፣እንኳንም የከፈለ ሀገር ልጅ ነኝ😅😅😅

  • @SaraGeetana

    @SaraGeetana

    Ай бұрын

    ሲጀመር ያዲስ አበባ ልጆች ቢሆኑኖሮ እንደዝህ የወረደና ቀሽም ነገር አያደርጉም ነበር በጣም የዘቀጠ አስተሳሰብ ነው

  • @abebamail3599

    @abebamail3599

    Ай бұрын

    Enezh balegewoch yett keflhager newu tewoldwu yadgut betam chelmma nachewu legnzb blewu yihn qoshsha sera leman liyastmru newu...behig yiteyequ

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    Ай бұрын

    ዮናስ ሰውየውን ጥፋተኛ ልጅቷን እውነተኛ አድርገህ ቅዱስ ቅዱስ ሲያጫውትህ ነበር ስለዚህ አሁን ይሄው ከሁዋላዋ ስንት ሴራ እንዳለ አወክ አይደል አሁን አንተ ለውነት የቆምክ ዩቱበር ከሆንክ ሁለቱን አጭበርባሪ ሴቶችና ዶክተሩን ለፍርድ ማቅረብ ይኖርብሀል ይሄን ካላደረክ የብዙ ሰው ቤት እንደሚፈርስ እና አንተም ፍታዊ ያልሆንክ ሰው መሆንህ የሚረጋገጥበት ጉዳይ ነው ማለት ነው

  • @user-zb1ff1sl9o
    @user-zb1ff1sl9oАй бұрын

    ዶክተር ለህግ ይቅረብ የምትሉ 👍 አርጉ

  • @ayelechmengesha3081

    @ayelechmengesha3081

    Ай бұрын

    ዶክተሩ ለሕግ መቅረብ ብቻ ሳይሆን ከሕክምና ሙያ አገልግሎት ሞያ መታገድ ያለበት ወንጀለኛ ነው

  • @zeinabahmed863

    @zeinabahmed863

    Ай бұрын

    የውነት ነው እንዴ

  • @tsigenigatu3922

    @tsigenigatu3922

    Ай бұрын

    ​@@zeinabahmed863 እውነት ብለሀል ለማመን የሚቸግር!!

  • @addiswassie8467

    @addiswassie8467

    Ай бұрын

    Exactly, a doctor goes to jail.

  • @beleteshkiflay9259

    @beleteshkiflay9259

    Ай бұрын

    Doctor m

  • @merofeqru2796
    @merofeqru2796Ай бұрын

    ዶክተሩ ለሕግ መቂረብ አለበት የምትሉት በላይክ አሳዩኝ

  • @esayasberhane5454

    @esayasberhane5454

    Ай бұрын

    Yes you are right my sister

  • @BekelechDemissie

    @BekelechDemissie

    Ай бұрын

    ❤❤

  • @nuriyaboqojji

    @nuriyaboqojji

    Ай бұрын

    Yes

  • @user-bg6fz3ek8c

    @user-bg6fz3ek8c

    Ай бұрын

    Betam le hege yrkreb

  • @Miruta8890
    @Miruta8890Ай бұрын

    ሁለት ምስክሮች ስለተገኙ ሃኪሙ ባስቸኮይ ለህግ ቀርቦ ማስተማሪያ ይሁን

  • @sanasana2935
    @sanasana2935Ай бұрын

    ልጁ የዛችንም ልጅ አይቀበልም በጣም ነው የሚያስጠላው ጨምላቃዎች በጣም።ያሳፍራል

  • @user-dk3lo4fn2e

    @user-dk3lo4fn2e

    Ай бұрын

    ሆሆሆ😂 ጉዳችን ፈላኮ

  • @Hundumak
    @HundumakАй бұрын

    ለምን በዚህ ወንጀል የተባባራቸውን ዶክተር ለህግ አታቀርቡም ??

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tqАй бұрын

    ይሔ ዶክተር የስንት ሰው ሕይወት የሚያበላሸው ለሕግ ይቅረቡ።

  • @munirahassen3760

    @munirahassen3760

    Ай бұрын

    ለሕግ ይቅረቡ

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8uАй бұрын

    ወይ የዘንድሮ ሰራተኛ ልጅ መስረቅ ሳያንሳቸው በተጣለ ኮንዶም ፊልም መስራት በጣም ይገርማል ወይ ዘንድሮ ያልሰማነው እንጂ የማይሰራ የለም ሀገሬ ላይ ውይይይይ

  • @haimanotBerihun
    @haimanotBerihunАй бұрын

    ወድሜ እች ልጅ ጎደኛዋን ያስደበደበችዉ ናት ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም ምንም ስላልሆነች ነዉ ስላልተሰካላት ነዉ አተጋር የመጣችዉ

  • @serkserk1091
    @serkserk1091Ай бұрын

    ዮኒ እባክህ ዶክተሩንም ሁለቱንም ልጆች ለህግ አቅርባቸው። ይህ ነገር ዝም ብሎ ከታለፈ ሌሎችም ይህንን እያደረጉ የብዙ ሰው ህይወት ይበላሻል። የብዙ ቤት ትዳር ይፈርሳል። ዶክተሩ ለህግ ይቅረብ። ይሄ ትልቅ ወንጀል ነው።

  • @user-hi6hk1hv5l

    @user-hi6hk1hv5l

    Ай бұрын

    ትክክል ወላሂ ይህ ዶክተር ለህግ መቅረብ አለበት

  • @emebetyesfaye4853

    @emebetyesfaye4853

    Ай бұрын

    እውነት ነው በምር

  • @MeeryemMeryem

    @MeeryemMeryem

    Ай бұрын

    Awo welahi balege nachew mn aynet zemen new yalenew yarebi subhanellah 😭😭 wejelachn beza ahuns

  • @Biki-fd3dl

    @Biki-fd3dl

    Ай бұрын

    ትክክል 🤨🤨

  • @newcyberia3330

    @newcyberia3330

    Ай бұрын

    Awo betam kebad wenjel newuko yihe be egziabher endi ayinet dirget endisfafa nw miyadergut😢😢😢😢hoooo

  • @serkserk1091
    @serkserk1091Ай бұрын

    ሰውየው ሁሉንም ለህግ ያቅርባቸው። እነዚህን ወንጀለኞች የመንከባከብ ግዴታ የለበትም።

  • @Tmesgne

    @Tmesgne

    Ай бұрын

    አዛዘነኝ የምር 😢😢ይሄ ለሱ ትልቅ ፈተና ነው

  • @Hundumak

    @Hundumak

    Ай бұрын

    በትክክል ።ማንም ኮንዶም አንስቶ አርግዞ ስለመጣ የመቀበል ግደታ የለበትም ። በዚህ ሁኔታ የሠፈሩ ሴት ሁላ ለባለሀብቱ ልጆችን ልፈለፍሉ ነዋ😂😂😂😂

  • @MerhawiBrhan

    @MerhawiBrhan

    Ай бұрын

    Serkserk Eunetu nw gazetegna setoch bcha mredaw wenjelegnoch nachew we'd higi yhdu

  • @melattmelatt9105

    @melattmelatt9105

    Ай бұрын

    ጨምላቃ ሁላ ያችኛዋስ ስለምትወደው እንበል ይችኛው ነገሮችን አመሰቃቅላ ልጂቷን ሌላ እንድታስብ አደረገቻት ይቺኛዋ በጣም ወንጀለኛ ነት

  • @user-yz7zy7wb3j

    @user-yz7zy7wb3j

    Ай бұрын

    😊😊😊😊

  • @sanayttesfalidettesfaldet8655
    @sanayttesfalidettesfaldet8655Ай бұрын

    ወይ መድሃኔአለም እድሜ ከሰጠን የማንሰማው የለ ጉድ ይህ በጣም በጣም አጸያፊ ስራ ዶክትሩ ሆነ ልጅታ ለህግ ይቅረቡ

  • @jamilahali910
    @jamilahali910Ай бұрын

    ሁለቱም ሴቶች የወለዳችሁት አይባረክ በማያውቀውነገር ሂወቱን ምስቅልቅል አደረጋችሁት ወልዳችሁ አትሳሙ😢😢😢

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8nАй бұрын

    ዶክተሩ መታሰር አለበት የመሀይሞች ሀሳብ ተከትሎ የሰው ህይወት ይበጠብጣል😢😢

  • @user-tz7nv1of8o

    @user-tz7nv1of8o

    Ай бұрын

    እነዚህ ምን መሃይም ናቸው ለገንዘብ የሞቱ

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    Ай бұрын

    እኔ ምለው እንደዚህ አይነት ሥራ እኮ ኤሮፖ በጣም ውድ ነው በጣም በ ጥንቃቄ በተደረግበት ኡኔታ ነው ሚስራው 😳ምን አይነት አስራር ቢኦን ነው 😳ምን አይነት ልጅ መውለዳቸው እንዴት ያውቃሉ 😳😳

  • @melessechdegu

    @melessechdegu

    Ай бұрын

    ለምን ለዶክቶሩ ምስጥሩን ካልነገሩት ስራው እኮ ነው

  • @user-db5mj1eo6v

    @user-db5mj1eo6v

    Ай бұрын

    በጣም

  • @user-mp1pu1rt2q
    @user-mp1pu1rt2qАй бұрын

    ወይ ጉድ እነዚን 2 ሰወች ከዶክተሩ ጋር ለህግ አቅርቦቻዉ ምንም በማያቀዉ ነገር ልጁ መጨነቅ የለበትም እነዚ ለገንዘብ ብሎ እንደዚ አይነት ነገር ሌላዉ ከነዚ ምን ይማራል ለህግ መቅረብ አለባቸዉ የምትሉት ላይክ ላይክ

  • @user-uv5co1gp4t

    @user-uv5co1gp4t

    Ай бұрын

    Betekekl doktru yeah sewy telatu new

  • @MulunaLewi

    @MulunaLewi

    Ай бұрын

    IT'S IMPOSSIBLE THAT IS NOT HE'S BABY. ...HE'S SPERMS NOT BENN CLEN IN TIMELEMATR.......

  • @Yosa87538

    @Yosa87538

    Ай бұрын

    3ቱን ወደ ህግ ውሰዳቸው ይህ ስራህን ጥያቄ ውስጥ ያስገባል

  • @MebTube252

    @MebTube252

    Ай бұрын

    የወንድ ዘር ኮንዶም ላይ 5 እስከ 10 ደቂቃ ነዉ የሚቆየዉ በጥሩ ሙቀት (temperature) ከቆየ ብቻ ነዉ 48 ሰዓት ሊቆይ የሚችለዉ እና ቢሆን እንካን ሀለተኛዋ ልጅ በሱ ልታረግዝ አትችልም በደንብ ምርመራ ማስደረግ አለበት እነዚህ አጭበርባሪዎች

  • @user-if2ti4jq1p

    @user-if2ti4jq1p

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dhАй бұрын

    ውይ ውይ ውይ ይቅር ይበላችሁ ስውዬው አሳዘነኝ ሞራሉ ይነካል እባክህን ለሌላውም ትምህርት እንዲሆኑ ለህግ ይቅረቡ ለ Dr ቃለ መጠይቅ አድርግለት

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8dsАй бұрын

    እነ ዚህ ሴቶች ጤነኛ አይደሉም በተለይ ይቺ ሰይጣን ናት ከሌላ ሰው አርግዘው የሰውዬው ነው አያሉ ነው ሁለቱም ይመርመሩ ወይ ዘድሮ የማይሰማ ነገር የለም ዶክተሩን ማሳሰር ነው ወድሜ ፈጣሪ ይርገዳክ 🎉🎉🎉🎉

  • @mulunehta22
    @mulunehta22Ай бұрын

    ዶክተሩ ተጠያቂ ነው ። ያለ አባት ፈቃድ ማድረግ አአልነበረበትም ።

  • @mekditropical1066

    @mekditropical1066

    Ай бұрын

    Echi leje gin rohi midiya lay yehon lejen weda leju alfelgeshim beluwate tama tsebele lay yagegemechew ena demo lila guwadegnachew esuwan weduwate gin tamo wechi hedo metakem albhe tebelo leterfem lalterfem echelslew belo deno yemtawen atmselem ???? Demtsuwa midiyawe gin yewshet hula meslgni yekerta gin

  • @haimanotdebabe4372
    @haimanotdebabe4372Ай бұрын

    በጣም የሚገርም ነው ዶክተሩ በህግ መጠየቅ አለበት በጣም ከባድ ወንጀል ነው እየተሰራ ያለው ወይ ኢትዮጵያ ሀገሬ

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    Ай бұрын

    🤔እኔ የግረመኝ እነዚህ ልጅች ቤት ውስጥ ስራተኝ ከኦኑ ተመላላሽ አደሉም 🤔እንዴት ዶክሩን አገኝ 🤔ዶክተሩ ስውየውን ያውቀዋል በጀርባው የኦነ ነግር አለ

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria2115Ай бұрын

    መልካም ውርደት የልጁን ህይዎት በጠበጣችሁ ኧሯ ፈጣሪ ፍሩ ሀብት ትላለች ኤጭ ሀብትና ሴት እኛም ከናንተ ጋር እንመደብ ይሆናል ልጁ ምንም ነገር ጥፍታ የለበትም አዋረዳችሁን😢😢😢😢

  • @user-lv9ru5qr4s

    @user-lv9ru5qr4s

    Ай бұрын

    በጣም በእውነቱ 😢😢ተቆጠርን አብረን

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ouАй бұрын

    እኳን አደረሳችሁ ለብረሀነ ትንሳኤው ውድ የተዋህዶ ልጆች አንደምን አላችሁ የማንሰማው ጉድ የለም እግዚኦ😢

  • @user-se8zu2cb1m
    @user-se8zu2cb1mАй бұрын

    እቺኛዋ ደግሞ ትገርማለች አይናውጣ ናት አነጋገሯ ሁሉ ያናድዳል ብቻ ይሄ ሰውዬ በጣም እሚጎዳ ይመስለኛል

  • @user-uv5co1gp4t

    @user-uv5co1gp4t

    Ай бұрын

    Kelel asefry zegoch temwel metemk alebachew temwal

  • @basazenlegesse549
    @basazenlegesse549Ай бұрын

    ወንድሜ አነት ጎበዝ ጋዜጤኛ ነህ:: እንደዚህ አይነት ባለጌዎችን ባታቀርብ ጥሩ ነው::

  • @user-qc6sv6xz4m
    @user-qc6sv6xz4mАй бұрын

    እነዚ የገጠር ልጆች ደፋር ናቸው የነዚህ ደግሞ የባሱ ደፉሮች ናቸው ማረን ጌታየ

  • @AnnoyedBeachVacation-lq8fn
    @AnnoyedBeachVacation-lq8fnАй бұрын

    ህይወቱን ለዚህ የዳረገች የቤቱ ሰራተኛ ነች ገመናዉን አዉጥታ ፈተና ዉስጥ የጨመረችሁ እግዚአብሔር ፈተናዎቹን በመልካም ይለዉጥልህ እነዚ መዘዘኞች

  • @kidu623
    @kidu623Ай бұрын

    ሁሉም ለህግ መቅረብ አልባቸው በተለይ ዶክተር ተብየው ።ልጆቿን ይቀበል ሁለቱንም ያባር

  • @goodwork8046
    @goodwork8046Ай бұрын

    እረ ስውይው እባክህ ወደ ህግ ሂድ ይህ እስገድዶ ከመድፈር አይተናንስም ጋዜጠኛው አልገባውም አነዚህ ወንጀለኞችን መስማት እራሱ ያማል እኔ ክመጀመርያው ተናግሬአለሁ እስር ቤት እንደመውሰድ በግድ እንዲያገባት ማድረጋችሁ ትልት ጥፋት አረ ዘመዶቹ ታደጉት በመተት ካልሆነ በአንድ ቀን አገባለሁ ማለቱን በጣም ይገርማል ጋዜጠኛው ህግ የሚይውቅ አልመሰለኝም ሁለቱም ዶክትር ተብየውም ወደ ህግ አቅርቡአቸው ጋዜጠኛ ትልቅ ጥፋት አጥፍተሀል ፍትህ ለዚህ ሰውየ!!!

  • @Aleye-tx3br

    @Aleye-tx3br

    Ай бұрын

    ትክክል ፅንሱ ፅንሱ ይላል እንዴ ይሄ እኮ ለገንዘብ ሲባል በመተት የተረገዘ ነው ጋዜጠኛ ተብየው በሰውየው ህይወት እየቀለድክበት ነው ትንሽ አስብ እንጂ ወደ ህግ ውሰዳቸው

  • @user-ok4vr7tg8x

    @user-ok4vr7tg8x

    Ай бұрын

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዚህ ሰውየ አተልጅ ህግ የሚባለውን ነገር ሰው ሲጠራ ሰምተህ አታውቅም የወጀለኛ ተባባሪ እንደሆክ ታውቃለሀ የማነም መሞከሪያ ላብላቶሪ አደረጋችሁት ጥሩ ትቀልዳላችሀ

  • @user-gt8nu6rs6y
    @user-gt8nu6rs6yАй бұрын

    ካዜጠኛው፣ቅነው፣ባልየው፣ልጅንያሳድግልህ፣ወላሂልዩነህ፣አላቅልሽም፣እዳልካት፣አለመቅረትህ፣አላህይጠብቅህ፣ደግነት፣ሰውንመረዳት፣ትልቅ፣ሀብትነው❤

  • @user-jt9vv7sf2x
    @user-jt9vv7sf2xАй бұрын

    ሰውዬው እዳይቀበል በእውነት የራሳቸው ጉዳይ 😢😢 እነዚህ የንብረት ያሰከራቸው ነገ ኩላሊቱንም ይሸጠና ይገድሉታል ስለዚህ እራሱን ከህግ ጋር እራሱን ያድን ። 3ቱም ለህግ ይቅረቡ ❤❤❤❤❤

  • @SaSa-oq2ml

    @SaSa-oq2ml

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @mulukassa5774
    @mulukassa5774Ай бұрын

    ይበልህ አብዝተዋል ሰዉየውን በጣም በዛበት ሁለቱም ወንጀለኞች ናቸው አቀበጥሀት ወደ ህግ

  • @abrhamaregawi7599
    @abrhamaregawi7599Ай бұрын

    በባህል ይሁን በሃይማኖት ማይፈቀድ ነገር ለህዝቡ መጥፎ ትምህርት ነው ወደ ህግ መቅረብ ኣለባቸው

  • @user-zf6zl2zh4p
    @user-zf6zl2zh4pАй бұрын

    ለህግ ይቅረቡ ከነ ደኩተሩ የሶዉ ሂወት የበጥቦጡ ኖዉ ኣለ ፉቃዱ ልሃብት ብሎዉ ፋትህ ለሶዉዮዉ😢😢

  • @argetoall6484
    @argetoall6484Ай бұрын

    ልጆችም ዶክተሩም ለህግ ይቅረቡ ሰውየው ባላሰበው ነገር እሂን ይሀል አጣብቂኝ ውስጥ መግባት የለበትም ምን ጉድ ነው ለህግ አቅርበህ አሳየን

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605Ай бұрын

    ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ የኛውድ ነቢ❤ ስ,ዐ,ወ,❤

  • @fetiyam5965

    @fetiyam5965

    Ай бұрын

    S.a.w

  • @abdiitahir7690

    @abdiitahir7690

    Ай бұрын

    SAW

  • @user-ko7od7zu1i

    @user-ko7od7zu1i

    Ай бұрын

    saw

  • @user-ru6up4iv4k

    @user-ru6up4iv4k

    Ай бұрын

    S.A.w

  • @user-mp2li6io8f

    @user-mp2li6io8f

    Ай бұрын

    ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @lilimulu5020
    @lilimulu5020Ай бұрын

    የኔ አባት አሳዘነኝ እቺ ጋደኛ ተብየዉ እና ደኹተር ተቢዮዉ በህግ ዎጋቸዉ ማግኘት አለባቸዉ የሚትሉ👍

  • @HshwqiHsuauw

    @HshwqiHsuauw

    Ай бұрын

    TKUKLU..ECY..BLGY..MUKGA.NACHU..DOKTER.TBYWE.DAMO

  • @user-ru6up4iv4k

    @user-ru6up4iv4k

    Ай бұрын

    ህግ የለም ሀገራችን ራሱ ባለሀብቱ እርምጃ ቅጣት ይውሰድባቸው

  • @user-dz9zu8nf9j
    @user-dz9zu8nf9jАй бұрын

    መቀጣት አለባት የሰው ህይወት አበላሽታለች

  • @BelueTereda
    @BelueTereda15 күн бұрын

    ሰዉየው መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርከው በዚህ ልክ መቀበሉ ያስደንቃል!

  • @hanaworku1181
    @hanaworku1181Ай бұрын

    ከመጀመሪያውም ሰውዬውን እዳ ውስጥ መክተት አልነበረብህም የባሰ መጣ። አይዞህ ጋዜጤኛው። የሚያዋጣህ ሁለቱንም ሴቶች ለህግ ማቅረብ አለብህ። ወንጀል ነገር ሁልጊዜም በህግ መዳኘት አለበት። ዋናው ነገር ተንኮለኛውን ዶክተር ለህግ አቅርብ እባክህ። 🙏🙏🙏።

  • @mimim2844
    @mimim2844Ай бұрын

    የውኒ የኔውንድም ከዝህ ነገር ውስጥ ውጣ ይሄነገር በአንተ ላይ ጉዳት ያደርሳል እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች አደራ ውንድሜ❤❤❤❤❤

  • @alexalem-nt5sv
    @alexalem-nt5svАй бұрын

    አነዚህልጆች በጣም በለጌዎችናቸው ይህሰ ቀላል ነው ለሀበት ብሎ ሌላ ክፉነገር እንኳንላደረሱበት እግዝአብሄር ይጠብቀው 26:55

  • @aberashnegash5323
    @aberashnegash5323Ай бұрын

    እባክህን ወንድሜ እ/ር ለህግ መቅረብ አለበቸው!!!!

  • @MeserakEshetu-ck1io
    @MeserakEshetu-ck1ioАй бұрын

    እኔ የምልህ እነዚህ ልጆች በህግ መጠየቅ አለባቸው ዶ/ሩም መጠየቅ አለበት, ሰውየው ግን በጣም ያሳዝናል የእውነት , ደግሞ አለመግደላቸውስ ተመሰገን ነው , ዲኤንኤንም ያሰመርምር !

  • @user-jt9vv7sf2x

    @user-jt9vv7sf2x

    Ай бұрын

    በትክክል አሁንም አያሳምኑም 😢😢😢

  • @ekram576
    @ekram576Ай бұрын

    ይቺናት የዛችንም ህይወት ያበላሸችው ባለጌ

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020Ай бұрын

    ኢሄ ጉዳይ በጣም ነው ያስገረመኝ በጣምም ነው ያሳቀኝ እዚ ጋር ዋናው ወንጀለኛም ተንኮለኛም ዶክተሩ ነው በውጪው አለም እንደዚ አይነት ነገሮች ካለወንድዬው ፍቃድ በፍፁም ክልክል ነው ወንጀልም ነው ስለዚህ ወንጀለኛው ዶክተር በህዝብ ፊት መቀጣት አለበት ፊቱ ሳይሸፈን በዚ አይነት የስንቱ ሰው ሂወት ተበላሽቷል ሲቀጥል ሰው ለገንዘብ ሲል ልጅን መጠቀሚያ ማድረግ አግባብ አይደለም ለሴቶች ልብ ይስጠን

  • @yeshitareke8004
    @yeshitareke8004Ай бұрын

    አቤቱ ማረን የማንሰማው የለ ለብር ብላችሁ ህይወታችሁን ማበላሸት ለሱም ዱቡዳ ነው ምን አይነት ፈተና ነው የገረመኝ የጓደኛዋ ነው የእሷን እያወቀች እንዴት እንደዚህ ታደርጋለች አገራችን ወዴት እየሄደች ነው😢😢😢

  • @user-zs9ix2hc5b
    @user-zs9ix2hc5bАй бұрын

    እስቲ ላይክ አረጉኝ እናቴናፍቃኝነዉ

  • @user-yo3lc3sr6c

    @user-yo3lc3sr6c

    Ай бұрын

    እድለኛነሽ እናት ስላለሽ ፈሪን አመስግኝ እኔስ አልታደልኩም😢😢😢

  • @sarabarkot1646

    @sarabarkot1646

    Ай бұрын

    ለምን ዶክተሩ አይጠየቅም

  • @user-zs9ix2hc5b

    @user-zs9ix2hc5b

    Ай бұрын

    ​@@user-yo3lc3sr6c አይዞሺ ዉዴ

  • @Kamila-zr9qg

    @Kamila-zr9qg

    Ай бұрын

    እኔም ንፍቅ ብላኛለች አረኩሽ ደስ ይበልሽ የኔ ቅመም❤❤❤

  • @cgf8399

    @cgf8399

    Ай бұрын

    አብሺሪእህታችን ሁላችንምነን አላህበስላምያገናኘን ከሙላዉቤተስቦቻችን ያረብብብ

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7lАй бұрын

    ዮኒ መጨረሻቸውን እየተከታተልክ አሳውቀን

  • @fatuma7299
    @fatuma7299Ай бұрын

    ለነዝህ አትድከም ውድሜ ባለጌ ናችው የራሳችው ጉዳይ ገደል ይግቡ የሱንም ሂወት አበላሹት ያሳዝናል ደም ታልቅስ

  • @ManyalewDamena
    @ManyalewDamenaАй бұрын

    እደእውነት ልጆቹን ሀብታሙ ይበል ግን እናቶችን እደተገላገሉ ከነዶክተሩ ጋር ለህግ ቀርበው ይባረሩ ልጆቹ አባታቸው ጋር ይደጉ።

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727Ай бұрын

    ሃኪሙን መንገር አለባቸው ምን አይነት ሃኪም ነውእንዲህ አይነት ህገወጥ ስራ የሚሰራ ሰው እውቀቱን በስርአቱ ወንዱንም ሴቱንም በህጋዊ መንገድ መስራት ሲችል እንደዚህ አሳፋሪ ስራ የሚሰራ በህግ ይጠየቅ የምትሉ እባካችሁ ላይክ አርጉ ይረዳል።

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    Ай бұрын

    😒😒እኔ ህኪም አለ አልልም በ መተት ነው ንግግ ር ዋን አልስማሽም መዳኔትም አለች 🤔አዑን ስውየውን ራሱ ያጠራጥራል ፍቅሩ በ አንዴ ፍቅር በ ፍቅር ኦነ 😳😳😳

  • @munirahassen3760

    @munirahassen3760

    Ай бұрын

    ዉንት ነዉ🎉

  • @solomonabate9272

    @solomonabate9272

    Ай бұрын

    😂😂😂😂 የብራዚልፊልም ላይ ኩረጃ😅😅😅 ነው ሚመስለው

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    Ай бұрын

    @@solomonabate9272 😳😳ማለት

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659Ай бұрын

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ቅመሞቼ አበረታትን ❤❤❤❤❤

  • @user-wy3zn8hw3q

    @user-wy3zn8hw3q

    Ай бұрын

    አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤

  • @AFa-ct6wo

    @AFa-ct6wo

    Ай бұрын

    አሜን ላሁላችን ፈጠሪ ይጠብቅን

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045Ай бұрын

    እግዚኦ መሀረነክርስቶስ!!! ፈጣሪ ከእናንተጋር ይሁን!! ከባድ ነዉ የሚወራዉ ነገር። ደኩተሩ ነዉ ወንጀለኛዉ ለእኔ ወደ ህግ ይቅረብ።

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888Ай бұрын

    ትልቅ ስህተት ሰራህ የደረሰችን ሴት በእንደዚህ አይነት በጓደኝነት ክህደት ተፈፅሞበት መንገር ማለት የሁለት ሰው ሂወት አድናለሁ ብለህ የሁለት ሰው ሂወት ማጥፍት ነው ያደረከው በጣም ትልቅ ትልቅ ስህተት ነው የሰራህው እግዚአብሔር አምላክ እስከነ ጥፍቷ ያትርፍት ልጇን ያትርፍላት።

  • @user-wg5lv7kv9l
    @user-wg5lv7kv9lАй бұрын

    ሰውየውን ያለፍላጎቱ ማስገደድ ሆነ እኮ ዶክተሮ መጠየቅ አለበት እነሱም በህግ ይጠየቁ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bqАй бұрын

    ወቸው ጉድ ምን አይነት ተአምር ነው ሀገራችን ላይ እየተደረገ ያለው ጉድ መጨመላለቅ ይባላል ይሔ ዮኒ ጀግናው በርታ❤❤❤ዶክተር ተብየው በህግ መጠየቅ አለበት ስነ ምግባር የጎደለው ዶክተር

  • @menalulegese5280
    @menalulegese5280Ай бұрын

    Yonne, please 🙏 justice for this guy !!!

  • @hikmaJamal-pv2nq
    @hikmaJamal-pv2nqАй бұрын

    ማሻ አላህ በጣም ምርጥ ሰው በአሁን ሰዓት እንደዚህ አይነት ሰው አይገኝም 🎉

  • @user-vu1vg7xc4m
    @user-vu1vg7xc4mАй бұрын

    በቃ አሁን ከቁጥጥር ውጭ ሆኛለው እኔ እንዲህ የሆንኩኝ ባሐታሪኩ እንዴት ይሆን ኢትዬ ውስጥ ያሉ ሰራተኛች ወጥ ረገጡ እኮ ወዴት አቤት እንበል ሲፈልጉ በሰው ትዳር ይገባሉ ሲፈልጉ ደግሞ እንደዚህ አይነት ለጆሮ የሚዘገንን ስራ ይሰራሉ

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kkАй бұрын

    ይሄሰውዬ እነዚህን ልጆች ቢገላቸው አላዝንም

  • @Ggg-gz3vu

    @Ggg-gz3vu

    Ай бұрын

    እኔም😂😮

  • @user-bq3kc7td7q

    @user-bq3kc7td7q

    Ай бұрын

    እውነት ነው ቢገላቸው

  • @MeremalyuAlyuahmed

    @MeremalyuAlyuahmed

    Ай бұрын

    ወየዉ በገደላችዉ እኔ በበኩሌ ደሥ ይለኛል

  • @demwezeassefa5221

    @demwezeassefa5221

    Ай бұрын

    ፍትህ ለሰውዬው እነዚህ ሴቶች ለአንቺ ሲሆን ትክክል ለሷ ሲሆን ስህተት የሚሆነው???አንተ ተረጋጋ ብልህ ሁን እነዚህ ሴቶች በጋራ የሸረቡትሴራ ነው ስለዚህ ሐጀመሪያ ወልዳ DNA ይመርመር ከዘያ በህግ መጠየቅ መጠየቅ አለባቸው የሠው ህይወት እና የልጃቸውንም ህይወት ነው እያበላሹ ያሉት እባክህ ብልህ ሁን!እንዴ ቆም ብለህ አስብ ነገ ይሄ ሁላ ሀብትህ ገደል ይገባል ያፈራኽው ንብረት አይመለከታቸውም በውጭ እርዳቸው

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765Ай бұрын

    እኔ ደግሞ ይህቺኘዋ ናት ይህንን ሁሉ ጉድ ያመጣችው ቢያንስ እሳ እስክትወልድ ቢጠበቅ ጥሩ ነበር ይሄ የኔ አመለካከት ነው እና ፈጣሪ ሁሉንም ያስተካክለው ነው የምለው 🙏🙏🙏

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399Ай бұрын

    He is a nice guy I wish them the best

  • @serkserk1091
    @serkserk1091Ай бұрын

    የባለሃብቱን ህይወት እያመሳቀሉበት ነው። ወንጀለኛዋ ለህግ ትቅረብ

  • @nanikalifa1903

    @nanikalifa1903

    Ай бұрын

    ውሸታቸውን ነው የሱ ልጆች አይደሉም።የሰፈር ጎረምሳ ነው ያስረገዝዋቸው DNA ይታይ።በፍፁም አላምንም።

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    Ай бұрын

    እኔ ግን እነዚህ አገርቤት ያሉ ሰራተኞች ሁሉንም ለማለት ፈልጌ አይደለም እንድትረዳኝ ማለት ምን ማለት ነው እኛም አረብ አገር ስንት ድካም መከራ እያስተናገድን ነው የምንኖረው ባገርሺ ላይ ተቀምጠሺ ታማርሪያለሺ አልፈሺ ተርፈሺ ሀብታምን ለማደን የተጠቀመበት ኮንዶም አክ ትፍ እናንት ዘግናኞች እነዚህን ዘቅዝቆ ነበር ሁለቱንም በርበሪ ማጠን

  • @Fafi51296

    @Fafi51296

    Ай бұрын

    በጣም አሥጠሊታ ናቸው ሰው ቆሻሻ አንሥቶ ይጠቀማል ኤጭ ባለጌ ። ​@@user-zb2zf6yp1l

  • @shewayebelay2249

    @shewayebelay2249

    Ай бұрын

    Koshashoche

  • @bintmoha3172

    @bintmoha3172

    Ай бұрын

    ከተወለዱ ቡሀላ እራሱ ልጆቹ ዲኤን ኤን ይመርመሩ ከሌላም ሊያምጡ ይችላሉ

  • @user-jz9vc2pv4n
    @user-jz9vc2pv4nАй бұрын

    በእውነት ከልቤ ነው የሞት ፍርድ ቢፈረድባችሁ እራሱ ደስ ይለኛል ደሞ እራስ በራሳቸው እኮ የቅናት መንፈስ ይዟቸው ልታስገድላትና እሷ ልትገባ ቱቱቱቱ አይ አንች ዓለም ምን አይነትትውልድ ሆን መፈጠሬን ጠለሁት

  • @yeshumnshebiru5564
    @yeshumnshebiru5564Ай бұрын

    እባክህን ልጄ ለእንደዚህ አይነት ነገር ባትተባበር ጥሩ ነው ምክንያቱም እነዚህ ልጆች አላማቸው ገንዘቡን መቀራመት ነው ስለዚህ ከዶክተሩ ጀምሮ ለህግ መቅረብ አለባቸው ይሔ ትውልድ አስተማሪ ታሪክ አይደለም አንተም በግለሰቡ ላይ የምታደርገው ጫና ብትተው እና ወደ ህግቢቀርቡ የኔ ሐሳብ ነው ሰውየው በጤና አይመስለኝም

  • @habtemichael485
    @habtemichael485Ай бұрын

    ጀግናው ጋዜጠኛ ስራህ ቀና እንዲሆንልህና ሰው ባንተ ላይ ቀና ኣመለካከት እንዲኖሮው በመጀመርያ ማድረግ ያለብህ ፩፣ ወንጀለኛው ዶክቶርና ወንጀል የሰሩት ሰቶችን ኣያይዘህ ወደ ፖሊስ ማስረከብ ነው ያለብህ። ፪፣ ቀጥሎ ልጆቹ ከተወልዱ በሃላ የዲ ኤን ኣ ምርመራ ተደርጎ የየልጆቹ ኣባት ማረጋገጥ። ፫ ፣ ባለ ሃብቱ ምንም እንካ ኣባት መሆኑ ቢረጋገጥም መቀበልና ኣለ መቀበል መብቱ ነው። ምክንያቱ ሴቶቹ ላይ በካል ኣልደረሰባቸውም። ፬፣ እውነት ልጆቹ ከሆኑና በሰብኣዊ ርህራሄ ከተቀበላቸው ለሴቶቹ ሳያስጠጋ ባሉበት ቦታ ቀለብ እየሰጠ እሱ ግን የመረጣትና የወደዳት ማግባት ይችላል ወይም ከሁለቱ ወንጀለኛ ሴቶች ከፈለለገ መርጦ ማግባት ይችላል። ፭፣ በመጀመርያ ማጣራት ያለብህ ነገር ቢኖር ግን እውነት ይህ ዶክቶር ተብየው መኖሩና ወይም ራሳቸው በሰሩት ጥበብ ተጠቅመው ያረገዙ መሆናቸውን ቀዳሚ ተግባርህ መሆን ይገባል። ባለ ሃብቱ ቅን ስለሆነ ምንም ሳታጣራ ሴቶቹ እያንጠለጠልክ ማምጣት ግን በነ ኩሌ ፍት ሃዊ ኣይደለም። ምክንያቱ ወንጀለኞቹ ሳይቀጡ በቀላሉ የሚታለፉ ከሆነ ሌሎች ሴቶች ወንጀል መድራቱ ይቀጥሉታል። ( ይህ ሃሳብ ላንተና ለህዝቡ ምክር እንጂ እንደ ተቃውሞ ኣድርገህ ኣትውሰደው) Your prior responsibilities are you must bring the criminal doctor and the criminal woman to the police. Such actions will refrain other women from repeating the same criminal action.

  • @user-fe7cq8hj3r
    @user-fe7cq8hj3rАй бұрын

    ወድማችን ይች ትሆናለች የመግደል ሙከራ ያረገችባት እሺ ትጠቀቅ አሁንም ሥራቸው በጣም ከባድ ነው ለሠውየው ፈጣሪው ይገዘው

  • @rahmahmoh3796

    @rahmahmoh3796

    Ай бұрын

    ሊሆን ይችላል

  • @TgAy-cw4xc
    @TgAy-cw4xcАй бұрын

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ወዬኔ ከዚህ በሁላ ሰራተኛን ማን ያምናል እግዞ አምላኬ ወዴት እየሄድን ነዉ እባካችሁ ዶክተሮ ወጀለኛ ነዉ ወንድሜ ዶክተሮ እ ለፍርድ መቅረብ አለበት

  • @sabasltan8311
    @sabasltan8311Ай бұрын

    Wey god ere Egziabher fru ljochu nachew yemiyasaznun

  • @menetewabtekeste3600
    @menetewabtekeste360016 күн бұрын

    ይቺ መሐይም ምን አይነት አስተሳሰብ ነዉ እኔ ሰራተኛ አልቀጥርም እላለሁ አረኡኡ እነኝኽ ማፈርያዎች ናቸዉ ይኽን ያደረገ ዶክተር ለኽግ ይቅረብ

  • @hamdaahamd7104
    @hamdaahamd7104Ай бұрын

    እነዚህ ሰው ሳይሆን የአይምሮ ሰራቂ ናቸው ሀብታሙ ቻላቸው ተቀበል

  • @Hundumak
    @HundumakАй бұрын

    ምክር ለጋዜጠኛውና ለሀብታሙ ሰውዬ። ሁለቱንም ሴቶችና ዶክተሩ ለህግ ይቅረቡ። ሰውዬ ለመጀመርያዋ ልጅ ብራራላት ሌላም መጣች። ልጆቹ በማደጎ በሰውዬው ሀብት ማደግ ይችላሉ ያውም እሱ ከፈቀደ። በተረፈ ሰውዬ ላይ ትልቅ ወንጀል ተሠርቶበታል ። በህግ ይቀጡ። በሀገራችን ያልተሰማ የክፋት ጥግ በሁለቱ ሴቶቾ ተንኮል የተሠራበት ወንድማችን ፍቶህ ይሰጠው።

  • @user-ez4kk3nj9c

    @user-ez4kk3nj9c

    Ай бұрын

    ይህ ነገር እንደቀላል መታየት የለበትም በሀገራችን ተሰምቶም ታየቶም የማታወቅ ነገር ነው በህግ መጠየቅ አለባቸው ይለመዳል እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢

  • @user-gz2tr5uc5v

    @user-gz2tr5uc5v

    Ай бұрын

    አው በትክክል

  • @yerokhiwetyerok6179

    @yerokhiwetyerok6179

    Ай бұрын

    ባለጌዎች ለሕግመቅረብ አለባቸው ባሕላችንም ቢሖን አርክሰውታል የሰውየውንም ሞራል ገለዋል።ከነዶክተሩ በሕግ መቅረብ አለባቸው።

  • @user-nl4xx4po1t

    @user-nl4xx4po1t

    Ай бұрын

    ትክክክል

  • @shewayebelay2249

    @shewayebelay2249

    Ай бұрын

    They need his money he has the right to sue them 😮😮😮😮😮

  • @user-lx3wg2zl3q
    @user-lx3wg2zl3qАй бұрын

    እነዚህ ሰዎች የገንዘብ ፍቅር እንጂ ሌላ አይደለም አሁንም በውኔው አይደለም አነዚ ሰወች በህግ መጠየቅ አለባቸወ ወንጀሎኞች ናቸወ በተሰብ የለውም አንዴ ፀበልም መሄድ አለበት ለቀጣይም አደጋ አለው ልጆችም ድኤኔን መመር አለባቹዉ በጣም ከባድ ወንጀል ነዉ ወደህግ መሄድ አለበት የዚህ ያህል ሞኝ ነዉ እንዴ ድፍረታቸው በጣም አደገኛ ነገር ነው ቤተሰቦቹን ይሄ ሰወዬው መተደግ አለባቸው

  • @shewaneshsemuya-yd1jr
    @shewaneshsemuya-yd1jrАй бұрын

    ፈጣሪየ አይንሽ 😮ጆሮሽ ነዉ በለኝ😮እግዜኦ ብልግእና😮እረዶክተሩ ለሕግ ይቅረብልን😮ሁለቱ ሴቶችም ጭምር ለሕግይቅረቡ😮😮😮

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733Ай бұрын

    ዶክተሩ በህግ መጠየቅ አለበት ምክንያቱ የሰውየውን ፈቃድ መጠየቅ ነበረበት ሰውየው ፍቃደኛ ሲሆን ነው በወንዱም በሴትዋም ስምምነት ይፈፀማል ዶክተሩ ለህግ ይቅረብ ሰውየው ግን በጣም አሳዝኖኛል ጋዜጠኛው ግን ጭንቀትህ በጣም ተጨንቀህ ነበር ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ነገር ውስጥ አትግባ ላንተም አደጋ አለው ራስህን ጠብቅ

  • @user-jv5zf4zb3f
    @user-jv5zf4zb3fАй бұрын

    ዶክተሩ በትክክል መቅረብ አለበት በእውነት

  • @yeshaayfokru4480
    @yeshaayfokru4480Ай бұрын

    ዶክተሩ በህግ ይጠየቅ!!

  • @ggdhggd7916
    @ggdhggd7916Ай бұрын

    እነዚህ ሰራተኞች ጉደኞች ናቸዉ ሰዉይዉን ይሆነ ነገር አሰቦ በት ነዉ እና ከነዚህ ጉደኞች ገላግለዉ አደራህን በጣም አሰፈሪዎች ናችዉ ጉደኞች ናችው በፈጣሪህ ይህንን ያደረገ ዶክተር ይእድሜ ልኩን መታሰር አለበት እነዚህ ሰራተኞች መታሰር ነዉ ያለባችዉ ዛሪ እዚህ ሰዉይዉ ላይ ነገም እራሳችሁ ላይ ሰለሆነ ባጭሩ መታገት ነዉ ያለበት ይዝች ጠንሳሾ እኔ እንጃ ይከብዳል አፅያፊ አፅያፊ አሳፉሪዎች ድዱሩይዎች ናችሁ ባለጌ ነሸ ልጅን ዉልደሽ ሰጭዉ ያሳድገዎል አንቺ ግን ድሩይነትበን ቐጥይበት ባለጌ ባለጌ ነሽ

  • @MelatSime
    @MelatSimeАй бұрын

    በጣም ነው ያዝንኩት ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።ግብረ ሰዶሜዉያን ሆን ቁጫ አልን ኢትዮጵያውያን ፡ግን ወዴት እየ ሄድን ነው፡ነውር እኮ ነው ፡እሱ ሳይፈል ይህ ሁሉ ፈተና ምንድ ነው እሱ ምንም ጥፍት የለውም

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057Ай бұрын

    በእንቁላሉ ጊዜ ተረቱ ደረሰ ወደ ህግ ቦታ መወሰድ ሲገባት ስንት ናዳ ሲወርድበት ነበር አሁን ምን? አየህ ሃኪሙን ጨምሮ በህግ እንዲጠየቁ መደረግ አለበት ተለፍቶ ነው እንጂ በአቆራጭ ይደብራል ክብር የሚባል የለም ቲሽ

  • @widneshigethaun8008
    @widneshigethaun8008Ай бұрын

    ብር ከሆነ ልመና ዉጡ or ኑ ተሰደዱ ዉጡ የሰዉን ሕይወት አታመሰቃቅሉ 😭😭😭 በጣም ያሳዝናል ለቤተሰብ ክብር መጨነቅ ቀራ በቃ uuff ልጅቱ ስታምጥ የኔ አብሮ ማማጥ የኔ እናት እግዚአብሔር ይድረስልሽ 😭

  • @Rachel-sm1ny
    @Rachel-sm1nyАй бұрын

    ሁለቱንም ጥግ ጥጋቸውን አስይዞ ይቀልባቸው ሰውየው ነጻ ይውጣበት

  • @user-if2ti4jq1p

    @user-if2ti4jq1p

    Ай бұрын

    ይሄ ከአንድ የህክምና ባለሞያ የማይጠበቅ ስነምግባር ነዉ የጁን ማግኘት አለበት ይሄ ቀላል አይደለም ሰዉን ከመግደል አይተናነስም

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753Ай бұрын

    ዮኒዬ ጀግናችን ለነዚህ ጥቅመኞች ያንተ ልፋት አሳዝኖኛል በርታልን አንተን አላህ ይክፈልህ አንድ ነገር ላንተ ሳይከፍሉ የነዳጅ የምናምን ሳይሰጡህ ልፋትህ ለነገሩ አላህ ታገኛለህ ከሰዉ ምኔ ይጠበቃል

  • @trhastesfay1706
    @trhastesfay170619 күн бұрын

    እግዛኦ አቤቱ ማረን ምንድነው ጉዱ😢

  • @antana3982
    @antana3982Ай бұрын

    ማርያምን ስውይው ብጣምንው ያሳዘዘንኝ

  • @user-bz1vq1tg6z
    @user-bz1vq1tg6zАй бұрын

    ሁለቱንም ለህግ ያቅርባቸው ዞር ብሎ እንዳያያቸው የሚወዳትና የሚያፈቅራትን ያግባ እነዚህ ለጥቅም ነው የቀረቡት

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967Ай бұрын

    ወይኔ እነዚህ ባለጌዎች ለሕግ ይቅረቡ :: ይህ በቀላሉ መታየት ያለበት ጉዳይ አይደለም:: ከባህሉም ከወጉ የወጣ ብልግና ነዉ ::የሰላማዊ ሰዉዬ ኑሮን በመበጥበጥ ለሕግ ይቅረቡ :: እነዚህ ማፍያዎች ናቸዉ::ዶ/ር ተብዬዉ በእዉነት ያሳፍራል

  • @user-ds8is7og3e
    @user-ds8is7og3eАй бұрын

    እግዚኦ ምን አይነት ዘመን ነው ፈፈጣሪዬ ማረን

  • @meazasibhatu8849
    @meazasibhatu8849Ай бұрын

    እቺ ልጅ በጣም የገንዘብ ወዳች ነች ንጹህ ፍቅር የላትም ጉዳት እንዳታደርስባቸው ከባድ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ደኩተሩ ንን በ ጣ ም በ ጥ ጣ ም ውንጀለኛ ነው ። ያስደበደበቻት ጋደኛዋ ልትሆን ንችላለች ምክንያቱም በጣም የቅናት መንፈስ ያላት ትመስላለች ።አንተ ባል ደግም ንፁህ ልብ ነው ያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ የተጣለ ዘር ኣንስታ ለግሬ ያበቃችልህ እግዚአብሔር ይባርክህ የተባረከ ትዳር ያፍርግላቹ

  • @Alac96-qz2ui
    @Alac96-qz2uiАй бұрын

    አኡዙቢላሂ ምናይነት ጊዜ ደረስን

  • @mesitube1985
    @mesitube1985Ай бұрын

    ዶክተሩም ልጅቷም በህግ ይጠየቁ ምን አይነት ተኮል እግዚኦ ልጅቷንም ልታስገድላት የነበረችው ይችው ትሆናለች መሀርና ክርስቶስ የሰውየውን ህወት አበላሹት እሰው አፍ ዶሉት እግዚያብሄ ይርዳህ ወድሜ

  • @MebTube252

    @MebTube252

    Ай бұрын

    የኔም ሀሳብ እንደዛ ነዉ

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegneАй бұрын

    የምተጠቅሙተንቅድድ አድረጋቺህአጥባቺህጣሉ የሚናድድ ሀፂተም ነወረም ከባላቺን ያፋነገጠ ነወ ወጀል ባለዩወቺ

  • @rahelmulugeta1924
    @rahelmulugeta1924Ай бұрын

    Yonas, you are a very good actor, producer & director. Amazing!!!

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215Ай бұрын

    ወይኔ ይች አዲስ አበባ ስንቱን ጉድ ችለዋለች ልቦና ይስጠን የሀጢያታችን ብዛቱ

  • @eexx5392

    @eexx5392

    Ай бұрын

    በጣም እንደዛ ያለ ሀገር አይቸ አላቅም

  • @melber7957

    @melber7957

    Ай бұрын

    Amaroch nachewa! Dero ayatichachew le shermutena neber sesefru yeneberut! Zare demo condom lemelekakem agerun eyatabebut new

  • @tsegshTube5kk3g

    @tsegshTube5kk3g

    Ай бұрын

    እንደዚህ አይነት ተስምቶ ታይቶ አያቅም😢

  • @zinetaragie6261

    @zinetaragie6261

    Ай бұрын

    አወ አድስ አበባ እማይሠራ ጉድ የለም እሳት እዳይወርድብን እፈራለሁ

  • @user-wy3zn8hw3q

    @user-wy3zn8hw3q

    Ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል

  • @yeshyesh1879
    @yeshyesh1879Ай бұрын

    ማርያምን አሁንስ ሴትነቴም አስጠላኝ ሰውም አምኖ መቅርብ ፈራሁ ምንጉድ ነው የምናየው የምሰማው ቆይ ምናይነት አስተዳደግ ሚኖራቸወ ነው በፈጣሪ እንደው ያስቀራችሁ ክፉ እናጋሪወች

  • @user-kv2gv2cb1k
    @user-kv2gv2cb1kАй бұрын

    በርታ ወንድሜ

  • @haregwointefera3039
    @haregwointefera3039Ай бұрын

    እርባክህእነዚአውቀው ነው አትስማበል አርፈህ ተቀመጥ ተዋት ለጥቅምብለው ነው እትግባበት ሐኪሙተይዞ መጠየቅአለበት ነፍስበላዎች ናቸው አትግባበት ይቅርታ

  • @user-qc6sv6xz4m
    @user-qc6sv6xz4mАй бұрын

    ዶክተሩም ተጠያቂ ነው ህገወጥ ስራ እየሰራ ነው

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694Ай бұрын

    በእግዚአብሔር ስም ምን ጉድ ነው ኢች አራማኔ ናት ጎደኛዋ ተባዩዋ 😢😢ልጅቷ ጤነኛ አይደለችም በእግዚአብሔር 😢😢😢

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318Ай бұрын

    ዮኒዬ በናትህ ዶክተሩ ለህግ አቅርበው ስታስጠላ ይቺ አውሬ ናት እዴ ለማደጎ ትስጠው ምድነው ምታወራው አርግዣለው ምን አይነት ዘመን ነው እግዚኦ ውርደታም የራስሽ ጉዳይ ነው ተዋት ምን ታስፈራራለች እዴ ዶክተሩ በናትህ አሲዘው

  • @MhamadBeb-ip8vv
    @MhamadBeb-ip8vvАй бұрын

    ወንድሜ እቺልጅ ዱርዬ የላከችው እቺ እራሷናት የላከችው ብር ከፍላ ያስደበደበቻት ጠርጥር

Келесі