ድርቀትን የሚያመጡና ድርቀትን የሚያስወግዱ ምግቦች

Пікірлер: 146

  • @girmtsiontesfayhagos2143
    @girmtsiontesfayhagos21432 жыл бұрын

    ስለ የደም ዓይነት O ስብዕና (ባህሪያት) በተስፋ እየጠበቅን ነው ። አክብሮትና ምስጋናችንን እናቀርባለን ። ✋ 👍

  • @manalebeshwoldekidan921
    @manalebeshwoldekidan921 Жыл бұрын

    አቦ ተባረክ ፀጋውን ያድልክ ሳይንስን ከሃይማኖት ክብርነት ጋር አድርገህ ስታስተምር እጅግ ድንቅነው ተባረክ

  • @user-wl6zn3hk9q
    @user-wl6zn3hk9q2 жыл бұрын

    በዘመንህ ክፉ አይንካህ ይህን የምታረገው ጥረት ዋጋህ በእግዚአብሔር ዘንድ ነው ተባረክ ዘርህ ይባረክ እጅግ እናመሰግንሀለን💐💐💐

  • @fantateshale3805
    @fantateshale38052 жыл бұрын

    የኔ ልጅ በጀመሪያ እንደምን ከርመሀል ።የምትስጠው ትምህርት በጣም እጅግ አስፈላጊ ትምህርት ነው ።ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀትህን ይባርክልህ።ተባረክ።

  • @greekshemtov7995

    @greekshemtov7995

    2 жыл бұрын

    You are onderful man

  • @bezaadmasu4602

    @bezaadmasu4602

    Жыл бұрын

    እናመሰግናለን።

  • @dehabbahta8549
    @dehabbahta8549 Жыл бұрын

    በማሰቀደም። ሰላምታ። ይድረሰህ። እኔ። በጣም ነው። ምመርቅህ። በአንተ። ብዙ። ነው። የተማርኩት። ጠቅሞኛል። ተባረክ። ለስንት። ሰው። የጠቀምከው

  • @leyaleya4383
    @leyaleya43832 жыл бұрын

    ሰላም ወንድማችን በእውነት የምትሰጠን ትምህርት ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን እድናገኝ ስላረከን ከልብ እናመሰግናለን እግዚሐብሔር እድሜና ጤናን ይስጥህ

  • @etsegenetzemelak2565
    @etsegenetzemelak2565 Жыл бұрын

    መልካም ወንድም እዲህ ይመክራል እግዜር ይስጥልን !!!!

  • @tgibest6079
    @tgibest60792 жыл бұрын

    ወንድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @shakiramohamad3359
    @shakiramohamad33592 жыл бұрын

    አላህ እድሜን ጤና ይስጥልን ወንድም አላም ሰላምህ ንዝት ይበል ለምልካም ስራህ ሰው አይከፍልም አላህ ምንድን ይክፈልህ

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife91682 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏

  • @haimanotalemu6624
    @haimanotalemu66242 жыл бұрын

    በትክክል ወንድሜ በርታ አይዞህ እግዚአብሔር ይመስገን በጥሩ ሁኔታ ገለፅካው።

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen32122 жыл бұрын

    ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ኑርልን ጎበዝ በርታ 🙏❤️

  • @tobiazeru8355

    @tobiazeru8355

    2 жыл бұрын

    Bless you.

  • @nigisthagos8804
    @nigisthagos88042 жыл бұрын

    እግዚያብሄር ይባርክህ አእምሮአቸውን የሸጡ ብዙ አሉ ልብ ይስጣቸው

  • @richoyonas3932
    @richoyonas39323 ай бұрын

    wondme God Bless u!! Betam Betam Tru Timhirt New

  • @bettybongerandreash433
    @bettybongerandreash433 Жыл бұрын

    ታባርክልን በጣም ጥሩ ትምህርቶች ነው የስጠህን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @redwanbeshir3846
    @redwanbeshir3846 Жыл бұрын

    ሰላም ነን ሰላም ሁንልን ሰላምህ ይብዛልን

  • @bezabelayneh5747
    @bezabelayneh5747 Жыл бұрын

    ተባረክ

  • @asratlemcha1843
    @asratlemcha1843 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይስጥህ ተባረክ ጥሩ ምክር ነው

  • @abrehettesfamariam5269
    @abrehettesfamariam52692 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለሚገባው በጣም በጣም ጥሩ መግለጫ ነዉ የሰጠኸው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @gigihailemicael288
    @gigihailemicael2882 жыл бұрын

    ወንድሜ በጣም ነው የምናመሰግነው፡ በጣም አደንቅሀለሁ፡ በርታ

  • @gashawbeyene1614
    @gashawbeyene16142 жыл бұрын

    በጣም ከልብ እናመሰግናለን

  • @girmtsiontesfayhagos2143
    @girmtsiontesfayhagos21432 жыл бұрын

    ስለ ምትሰጠን ሳይንሳዊ ትምህርቶች ከልብ አመሰግናለሁ ። 👍 👍 👍

  • @aregashgelaye7554
    @aregashgelaye75542 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ታሜ

  • @user-jr9gp5lp6l
    @user-jr9gp5lp6l2 жыл бұрын

    ወንድሜን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe38212 жыл бұрын

    ሰላም ዶክተር እናመስግናለን እውነት ነው ፣እግዝአብሄር! እውቀትክን ይባርክው!

  • @mamebirhanu6233
    @mamebirhanu6233 Жыл бұрын

    Yena geta egzyaber yebarke teamarte keamgebe yeblte new nurelane

  • @shewashewa9131
    @shewashewa9131 Жыл бұрын

    Geta Eyesus Abizito Yibarkih

  • @abebawoldeyes9871
    @abebawoldeyes98712 жыл бұрын

    ቀይ ስር ብዙ ሰው አይፈልገዉም።በጣም የሚያረጋጋ ሆኖ አግኝቸዋለሁ አመሰግናለሁ!!

  • @sadaaman1903
    @sadaaman1903 Жыл бұрын

    ደስ.የሚል.ትምህርት.ነው.በረታ

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta63822 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን

  • @ghirmainegash6075
    @ghirmainegash60752 жыл бұрын

    Thank you GOD bless you too.

  • @Tirhas2861
    @Tirhas2861 Жыл бұрын

    Egziabher edmena tena ysth🙏🏽🌺

  • @tiruneshwogayehu2499
    @tiruneshwogayehu2499 Жыл бұрын

    tebarek zerhe yebarek

  • @yemisrachmeshesha8899
    @yemisrachmeshesha88992 жыл бұрын

    ብዙ ስውች ሠገራ መቆጣጠር አይችሉም በማይሆን ግንኙነት የተነሳ(scientifically prove)👍

  • @leylaawol3739
    @leylaawol37392 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይባርክ

  • @hanayared2222
    @hanayared2222 Жыл бұрын

    Egziaber yibarkih

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @amelakaza8655
    @amelakaza86552 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @fatumamuzemil1629
    @fatumamuzemil16292 жыл бұрын

    Yesemal

  • @lubabaahmed3304
    @lubabaahmed3304 Жыл бұрын

    Wuyyyyy dokteryeee betammm namesegnalen

  • @mimmitassew7256
    @mimmitassew72562 жыл бұрын

    Tebarek betam tru tmrt new berta wendeme

  • @tiruneshwogayehu2499
    @tiruneshwogayehu24992 жыл бұрын

    Tebarek

  • @foziyajamal1142
    @foziyajamal11422 жыл бұрын

    እናምስግ ናልን

  • @SalamSalam-bi1fz
    @SalamSalam-bi1fz2 жыл бұрын

    ሰላምካ የብዛሓዮ ፈጣሪ! ብዙሕ ነመስግነካ! 😘

  • @erkabneshwolde2428

    @erkabneshwolde2428

    Жыл бұрын

    አየሰማሞ

  • @whfsd9168
    @whfsd9168Ай бұрын

    Edimee.inaxenaa.yisxilnn.abiziitoo👍👍👍

  • @abeterubelay6751
    @abeterubelay6751 Жыл бұрын

    ይሰማል

  • @ferehiwotneguse7127
    @ferehiwotneguse7127 Жыл бұрын

    Thank you

  • @marthabelachew4053
    @marthabelachew40532 жыл бұрын

    Thank God bless you

  • @ghirmainegash6075
    @ghirmainegash60752 жыл бұрын

    የምታዘጋጀው ትምርቶች በሂወታችን በጣም ጠቃሚ እየሁኑ ስለ አገኘሁዋቸዉ። ሳላመሰግንህ ማለፍ አልወድም። እግዚአብሔር ይባርክልን።በዚኅ አጋጣሚ ምናልባት ከተቻለ ስለ prostate በሽታ እንዴት እንደ ሚመጣና እንዴት ማዳን እንደ ሚቻል ብታስተምርን በትህትና እጠይቃለኁ።

  • @sanlast5009
    @sanlast50092 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን የኛ ወንድም

  • @genettesfamichael1905

    @genettesfamichael1905

    2 жыл бұрын

    አንተ ክቡር ሰው እግዚአብሔር ያክብር ህ ተባረክ ላንተ የሚሆኑ ቃላቶች ያጥሩኛል ባጠቃላይ ተባረክልኝኝኝኝኝ

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail64988 ай бұрын

    ወንድሜ አጠቃቀሙን አስረዳን የቀይስር እና የሠላጠውን እባክህን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @fatumamuzemil1629
    @fatumamuzemil16292 жыл бұрын

    Seiam wenedma Ayisemame

  • @zeytunaabdulmajid2088
    @zeytunaabdulmajid20882 жыл бұрын

    Aysemam

  • @tseghish
    @tseghish2 жыл бұрын

    Thank you so much

  • @asterakalu5842
    @asterakalu58422 жыл бұрын

    እግዚአበሔር አብዝቶ ይባርክህ ብዙ እውቀት ቀሰምኩኝ

  • @amelakaza8655
    @amelakaza86552 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya5762 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ወንድሜ

  • @soe96563
    @soe965632 жыл бұрын

    yes we hear you

  • @lemlemargaw5524
    @lemlemargaw55242 жыл бұрын

    U are so sweet and my doctor ♥ ❤

  • @TeferaQwabc
    @TeferaQwabc2 жыл бұрын

    Yes

  • @asnaa6872
    @asnaa68722 жыл бұрын

    Thnks

  • @alemuejerssa521
    @alemuejerssa5212 жыл бұрын

    Aysemam iko.

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 Жыл бұрын

    Selam Lante Yihun Tame Endet Dese Yilal Betam Dese yemil Timrte new

  • @yonaschota6302
    @yonaschota63022 жыл бұрын

    ትምርትህ አስደናቅነዉ አጠናክሬ ቀጥልበት

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema59392 жыл бұрын

    Betam Girum timihirt new be dirket esekayalehu edmena Tena yisttihe libe anjete reserese beteley beteleye ke Egziabher hig wuchee leminadergew sira Getanim askeyimen egnam tesekayten enasazinalen Geta yirdan Tebarek mulu Tena yadilihe!!!

  • @sinnithm.6972
    @sinnithm.69722 жыл бұрын

    ተባረክ ወንድም እስቲ የፓስታ ነገር መላ በለኝ ከነማጋ ነው ሚመደብ በጣም ፓስታ ነው ሚወደው ደም ሃይለኛ ጋዝ በሆዴ ውስጥ ኣለ ሆዴ ሁሌ እንደተነፋች ናት እንደ ካስ

  • @alexanderedwinstrele7235
    @alexanderedwinstrele72352 жыл бұрын

    Tebark bzu tetekmyalhu bante temhrt

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya5762 жыл бұрын

    አዎ ይሰማል

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun97952 жыл бұрын

    ,ሰለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን 0 ስብህና ትምህርት እንጠብቃለን

  • @serkalemabadi584
    @serkalemabadi5842 жыл бұрын

    Aysmame

  • @MeftheCliForum
    @MeftheCliForum2 жыл бұрын

    yes

  • @user-hu1xv2do4q
    @user-hu1xv2do4q2 жыл бұрын

    የኦ ስብእና ከኤ ይስማማል መሰለኝ እኛ ቤት ሁሉ የደም አይነት አለ ግን እኔ ኤ ነኝ የምንግባባው በተለየ ሁኔታ የምንዋደደው ከኦ ደም ነው በጣም ትግስተኛ ናት ስወድሽ ጓዴ😘😘❤❤ ታሜ የኦ በትግስት እንጠብቃለን ጓዴ የኔን አወቀች የሷ ለማወቅ ጓጓች😄😄 ወንድማችን እናመሠግና!!

  • @ermiashailu5422
    @ermiashailu5422 Жыл бұрын

    በመጀመሪያ ሳይንስን ከሃይማኖት ጋር አጣምረህ ለሰጠህው ትምህርት አድናቆቴን ልገልፅልህ እፈልጋለሁ። በመጨረሻ ልጠይቅህ የምፈልገው 1. ለድርቀት መፍትሄ ከሆኑት ነገሮች አንዱ የድንች ልጣጭና ሰላጣን አብሮ መብላት ነው ስለዚህ የድንቹ ልጣጭ ጥሬው ነው ወይስ የተቀቀለው የድንች ልጣጭ ? 2. ቀይ ስር ተፈጭቶ የሚጠጣው በስሎ ነው ወይስ ሳይበስል ?

  • @serkalemabadi584
    @serkalemabadi5842 жыл бұрын

    Sealm new

  • @shhshsj5832
    @shhshsj58322 жыл бұрын

    ቀይ ስር እንኮን ለድርቀት ለጤነኛም ጥሩ ነው ወንድሜ ግን ልምድ የለንም

  • @hannysenafe
    @hannysenafe Жыл бұрын

    💯💯💯🙏

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya5762 жыл бұрын

    እኛም እንወድሃለን እናከብርሃለን

  • @redwanbeshir3846
    @redwanbeshir3846 Жыл бұрын

    አሁን ይሰማል

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba90232 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️🍀🤜🏽🤛🏽

  • @ahlamyesuf7538
    @ahlamyesuf7538 Жыл бұрын

    Ysmale

  • @meazateshale3103
    @meazateshale31032 жыл бұрын

    ወንድሜ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምታቀርበው እድሜ ይስጥህ።የቀይ ስር ጥሬውን ነው የሚፈጨው?

  • @EthioFamilyTube

    @EthioFamilyTube

    2 жыл бұрын

    በትክክል ጥሬውን

  • @sikosilo9914
    @sikosilo99142 жыл бұрын

    ታሜ የደም አይነት O በጉጉት እየጠበቅን ነው

  • @redwanbeshir3846
    @redwanbeshir3846 Жыл бұрын

    ይሰማል ተንክው

  • @kijizike6274
    @kijizike62742 жыл бұрын

    ይሠማል

  • @asfasheadere2930

    @asfasheadere2930

    Жыл бұрын

    z

  • @enateneshbelay4469
    @enateneshbelay44692 жыл бұрын

    ሰላም ላንተ ይሁን ፣ ተልባን ፈጭቶ በምን በላው ምግብ ውስጥ እየነሰነስን ብንበላ ችግር አለው ፣ቢያንስ በሻይ ማንኪያ ፣ ስለምላሽክ አመሰግናለሁ

  • @pinkandmorepink
    @pinkandmorepink2 жыл бұрын

    አረ ሴቶቺ ተጠንቀቁ ገደል ይግባ ዋናው ጤናቺሁን ጠብቁ thank you bro

  • @suzankassa9719
    @suzankassa97192 жыл бұрын

    እናመሰግንለን ወንድም የደም አይነት ቢ ፕላስ የስኳር ተጠቄ የሆነ ሰው መጠቀም ይችላል የቀይስር ውሃ ? እና ደግሞ ቀይስሩ ተቀቅሎነው ወይንስ በጥሬው መልስህን እጠብቃለሁ

  • @mercybest7924
    @mercybest79242 жыл бұрын

    ቀይ ስር ልጦ ከትፎ መብላት ሞክሬዋለሁ ይሰራል ሌላው መጠየቅ ምፈልገው የደም አይነቴ A+ ነው ለድርቀት የምጠቀመው የሳማ ቅጠል በአንድ ኩባያ አሙቄ በማር ነበር አሁን ማሩን መተው እንዳለብኝ ነው ምክንያቱም ማር ለብቻው በቀዝቃዛ ውሀ ተበጥብጦ ነው ሚጠጣው ብለሀል ሳማ ቅጠሉ ሁሌ ያድንልኛል መጠቀም መቀጠል እችላለሁ አይደል?

  • @almazgezahegn329
    @almazgezahegn3292 жыл бұрын

    Ysmal

  • @eyobabety9199
    @eyobabety91992 жыл бұрын

    እውነትህን ነው ሻጋታ ዝብኔ ሰዎቼ ይበላሉ ሽታው በጣም ያስጠላል

  • @soe96563
    @soe965632 жыл бұрын

    Is hemorrhoid similar to constipation?

  • @fantugetachuw3482
    @fantugetachuw34822 жыл бұрын

    ወንድሜ የቀይ ስር ጁስ ስጠጣ ካንዴም ሁለቴ አስመለሰኝ ምን ልጨምርበት?

  • @taddeseasege985
    @taddeseasege985 Жыл бұрын

    ድሞጽ

  • @neimaneima-og1fv
    @neimaneima-og1fv2 жыл бұрын

    ❤️🙏❤️

  • @deenatsige3583
    @deenatsige3583 Жыл бұрын

    ሰላም እንዴት ነህ

  • @emueimrantube2357
    @emueimrantube23572 жыл бұрын

    እንቅልፍ አለመተኛት ምን ድነው ችግሩ ከሳምንት አንድ ቀን ነው የምተኛ አይመጣልኝም

  • @selamawitkaley7616
    @selamawitkaley76162 жыл бұрын

    Ende cake tadya bemen enesra? I love cake

  • @letebrhanbayru2045
    @letebrhanbayru20452 жыл бұрын

    ድምጽ

  • @abeterubelay6751
    @abeterubelay6751 Жыл бұрын

    የኔየደምአይንት ኦነው አሁን ጭቅላቲን ትኩሳት ያመኛል እባክህ ንገረኝ

  • @banchamlakmekonnen8713
    @banchamlakmekonnen87132 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ

Келесі