አድርገህልኛልና አመሰግንሃለሁ | Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ| ethiopia | Ortodox Tewahdo sbket | November 10,2020
Ойын-сауық
#samuelasres #ortodox #sbket #ethiopia #tewahdo #christian
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © samuel asres
Click here Facebook page / memhrsamuel-asres
Пікірлер: 264
ይህንን ትምህርት ስንት ጊዜ ሰማሁት በሰማሁት ጊዜ ሁሌም እንደአዲስ ነው የማዳምጠው 🙏ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም እናመሰግኖዎታለን ድንቅ ትምሀርት ነው🙏አድርገህልናልና ለዘላለም እናመሰግንሃለን 🙏🤲 አሜን
@user-zs5qf2xi7c
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tewabechkassahun3850
11 ай бұрын
ይገባዋልንእኔም ሁል ቀን አመሰግነዋለሁ መልካም እሰሰተማሪ እግዚአብሔር ሊጠቀምብዎት ለአኢትዮኘያ ምናልባት አምላክ የተላኩ ይመስላል እግዚአብሔር ከአእርሶ ጉር ይሁን አሜን አሜን አሜን።
@megdelawitestifanos2407
10 күн бұрын
MM Mmm . mmM
Uffff ነፍሴን አረሰረስካት ነፍሴ ደርቃ ነበር ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን በቤቱ ያፅናክ🙏❤
የእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመነው ይባርክልኝ መምህር ለኛም ልቦናው ማስተዋሉን ያድለን የእውነት. ልቦና ይስጠን ይሄን የመስለን. የህይወት ምግብ ትተን እኛ የት ነን አቤቱ ልቦናዬን መልስልኝ
@user-fi8cs7is1d
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃል ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ትምህርትህ የተስበረ አጥንትን የሚያለመልም ነው:: በአንደበትህ ማር ይፍስሰበት:: ቃለ ህይወት ያስማህ🙏🙏🙏
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ይኸው አንተንም ለኛ እንደእርሳስ መቅረጫ እንድትሆነን ለእሱ የእጁ ሥራ ላደረገህ ለመድኃኒያለም ክብርና ምስጋና ይግባው፡፡ ያንተንም ፍፃሜ ያሳምርልህ፡፡
እዉነት እዉነት ነፍሴ ደርቃ ነበር ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህረችን በቤቱ ያፅናክ ❤❤❤❤❤
አድርገህልኛልና ለዘለዓለም አመሰግንሀለሁ👏👏👏ኡፍፍፍ ድንቅ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነዉ በልባችን ፅላት ያስቀምጥልን አይነ ልቦናችንን ያብራልን🤲🤲🤲
እወነት ነው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይስውርን አሜን አሜን አሜን
ሥለሁሉም፣ነገር፣ልዑል፣፣እግዚአብሄር፣የተመሠገነ፣ይሁን፣የተዋህዶ፣እንቁ፣፣ቃለህይወትን፣ያሠማልን፣፣በእድሚ፣፣በጠጋ፣፣ይጠብቅልን፣፣፣አጥንትን፣የሚጠገን፣ነብሥን፣፣የሚለመልም፣ የነብሥምግብ፣፣ተመገበናል!!እግዚአብሄርየየ፣ሆይ፣፣ተመሠጌንንንንን
የማይሰለች ህይወት የሆነ ቃል ሁሌ አዲስ!
እግዚአብሔር ልቦናየን አብራልን አምላኬ ሆይ አመሠግንሀለሁ እንደ ቸርነትህ አምላኬ መምህራችን እድሜና ፀጋዉን ያላብስልን አሜን🙏🙏🙏
የልቤ ሰው የህይወት ቃል ያሰማልንከትምህርቱ ዘወር ስል እንደ እሪያ እዚያው እጭቃዬ እመለሳለሁ
እመብርሀን ፀጋውን አብዝታ ከጤና ጋር ታድልልኝ ወንድሜ የተረጋጋና ልብን መንፈስን የሚያፅናና የተገራ አንደበት አሉክ ይብዛልክ ፀሎቶችክ እራሱ ስለሀፅያቴ የምታነብ የእግዚአብሔርን ቸርነትና ደግነት ፈትፍተህ የምታጎርስ ድንቅ መምህር ነክ ዘመንህ ይባረክ እመብርሀን ትጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሠማልን
አሜን ፫ ቃል ህወሃት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወደ መምህራችን
የሰማነውን፡በልባችን፡ያሳድርብን፡መምህራችን፡እድሜ፡ከጤና፡ይስጥልን፡ይሄን፡አደበት፡ለሰጠህ፡ክብር፡ምስጋና፡ይገበዋል፡የማይጠገብ፡አደበት፡ይህን፡ሁሉ፡ለሰጠን፡አምላክ፡ብቻ፡ተመስገን
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እግያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ እርሜይስጥልኝ ቃሉ ምግብ ነው ቃሉ ይጠግናን❤❤😢😢
አሜን አድርግእልኛልና ላዛላላም አምስግናለው አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲📖🇪🇹🙏ቃል እይዎት ያሳማልን አሜን 🤲🙌🏿🌾🙌🏿🌾🙌🏿🌾
ትምህርትወ ሱስ ነዉ ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግበዉም እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቅል ሕይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን
ብዙ ትምህርቶችህንና ፀሎቶቹን ዳውንሎድ አድርጌ ደጋግሜ እየተፅናናሁባቸው ነው
ጌታዬ ሆይ አድርገህልኛልና አመሰግንሃለሁ አሜን 🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለህይወት ያሠማልን እልብ የሚቀመጥ ከክፋት የሚያድን ትልቅ ትምሕርት
ቃለህይወትን ያስማልን መምህር ምነው ትምህርትህ አይተላለፍም በደህና ነው በጤና ይጠብቅህ ትምህርትህን ይናፍቃል
በእውነት እግዚ አብ ሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል አቤት መታደል ቃል ህይውት ያስማልን መምህራችን አሜን ፫
ቃለ ሕይሰት ያሰማልን ምስጋና ይሁን ለአእግዚብሔር ምስጋና ይሁን ላደረገልኘ ሁሉ አመሰግነዋለሁ ሁልጊዜ።
እኔ የሚገርመኝ አንበትህ። እውነት አንተ የተባረክህ ነህ። አመሰግናለሁ ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
አድርገህልኞልና አመሰግናለሁ እሱን ለምኖ ያፈረ የለም የምታስተምረው ትምህርት አጥንትን ዬለመልማል ቃለሂወት ያሰሜልን ፭5❤❤❤❤❤
እወነት ነው እግዚአብሔር ይመስግን አሜን አሜን አሜን መምህርቸን ቃል ሂውት ያስማልን ጤና እዴሜዎን ፈጣሪ አምላክ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪዬ ሖይ የሠማነውን መልካም ቄልሕን በልቦናችን አድርግልን ልቦና ሥጠን አቤቱ በቸርነትሕ አሥበን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !!! ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@birzaftekle8804
2 жыл бұрын
Kale hiwet yasrmalin
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
የመምህር ትምህርት በጣም ደስይላል እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ለሚያደርገልን ጌታ ሊመሰገን ይ
Amen Amen Amen
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏🙏🙏መጨረሻችንን አሳምርልንመምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
✝️"አድርገህልናልና ለዘላለም እናመሰግናለን "✝️🙏🙏🙏
እግዚአብሔር በፍጥረታት አንደበት የተመሰገነ ይሁን፫
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስለማወቀው እና ስለማላስተውልህ ድንቅ ውለታህ በህይወቴ ዘመን አመሰግንሃለሁ! አድርገህልኝልና ለዘለም አመሰግንሃለሁ! እሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🙏❤️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤💒❤💒❤💒❤💒❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💚💚
አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰❣️ እግዚአብሔር ፍቅር ነው
መምህር ቃለ ሂውት ያስማልን ትምርትህን በጣም ነው የምከታተለው ብዙ ተምሬአለሁ ተባረክ።
አሜንአሜንአሜቃልሂወትንያስማልን፣ንቁመምህራቺን
Ameen Ameen Ameen kale hiyewt yesemalen Tegawun Yebzelechuw Tebaraku ❤❤❤❤
አሜን፫ ይሁን ይደረግልን በእውነት ነው በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን
✝️✝️✝️አድርገህልናልና ለዘላለም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን ሰለ ማይነገር ሰጦታ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ቃለህይወት ያሰማልን
ጌታ ሆይ አድርገህልኛልና አመሰግንሃለሁ አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን ሪጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን: እመቤታችን ትጠብቅልን
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏🌷🌷🌷 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🌷🌷
❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺❤🥺አባቴ አለው በለኝ። ❤
እውነት ብስማህ እማልጠግብህ መምህሬ ቃለህወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏
@anthonyharris9363
Жыл бұрын
Woo 48695
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏❤
ዘመኑትን. ይባረክሎት❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልንን አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን መምህር
Kale hiwot yasemaln amen amen amen
አድርገህልኛልና ለዘላአለሙ አመሰግንህአለሁ ❤ በቅድስናህም ዘድ መልካምነዉና ስምህን ተስፍ አደርጋለሁ አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔርአምላክ ፃጋዉን ያብዛልህ እኛን በሰማነዉ ቃል መልካም ፍሬን እንድናፈራ ይርዳን አሜን አሜን አሜን
መምህሬ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን
Amen amen egzabher yimesgen 🙏🙏🙏🙏🙏
Amne amne amne
ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጸጋን ያብዛልህ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን
አሜን ወንድማችን የእዝአብሄር ፀጋ አይለየን።
✝️አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏 ምን ያልተደረገልን ነገር አለ ክብር መስጋና ለሱ ይሁን🙏🤲 አድርገህልናልና ለዘላለም እናመሰግንሃለን 🤲🙏❤ አሜን🙏🙏🙏ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏 ፀጋ በረከቱን ያብዛልዎ አሜን🙏
@hanan9702
2 жыл бұрын
በእዉነት ጰጋዉን ያብዛልን አባታችን አሜን አሜ አሜን
አድርገህልኛልና አመሰግንሀለሁ አሜን አሜን አሜን እጅግ የምጣፍጥ የህይወት ቃል እድሜና ጤናን ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀሉን በልቦናችን ያኑርልን አቤቱ ጌታ አምላኬ ሆይ ማስተዋልን ስጠን ማረን
አሜን 😢 ፈጣሪ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን 🤲 🙏
Kelhiwot,yasemalen memhier,egzabher.yamsegn. betam.tru temehertnew,zemenot yabarke amen amen amen!!!!!!!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ🥰🥰
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልንመምህራችንፀጋሁንያብዛልን እኛምየሰማነውን እዝበልቦናችንያብራልን።
@edenyeyisedenyeyis2388
2 жыл бұрын
ህመሜን ነካህው ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen kale hiwot yasemalen memrahachen
አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን መምህሬ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
Egziabiher segawn yabzalih amen
Amen Amen Amen mamehirachin kela hiyotin yasemalin yesemanewuni belibachin yasadirilin
Amen kalehiwoten yasemalen
የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒
✝️አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏 ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት በእውነት እናመሰግናለን የሰማነውን መልካም የእግዚአብሔር ቃል በልባችን ይጻፍልን አሜን 🙏 ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏
Amen amen kale hiwet yasemaln abate egzabher yibarkot betam tru tmhrt new 🙏🙏❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይህን ትምህርት በዘመኑ ላሉ መሪዎች እንዲደርሳቸው ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን!!! እግዚአብሔር ይታረቀን !!! ሕይወታችንን ያቃናልን!!!
ተመስገን አምላኬ አድረገህልኛልና ለዘላለም አመሰግናለሁ!!!
አድርገህልኛልና ለዘለዓለም አመስግንሀለሁ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደጋግሜ የምሰማው ትምህርት ነው ደስ የሚል መንፈስን የሚያድስ ልዩ ቃለ እግዚአብሄር ትምህርት እንዳስተማርከን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን
Kalehiwot yasemalen!
አሜንንአሜንንአሜንንቃልህይዉትያስማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
አድርጎልኛልና ሁሌም አመሰግነዋለሁ።አሜን አሜን አሜን
🙏 Amen ⛪ Amen ⛪ Amen ⛪
✝️አሜን🙏 እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏