ወላጆች እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም |Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | September 4,2021

Ойын-сауық

#samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©
click here facebook page
/ memhrsamuel-asres

Пікірлер: 183

  • @besufkadfikremariam411
    @besufkadfikremariam4112 жыл бұрын

    መምህራችን ትምህርቶችህ በጣም ደስ የሚሉ የማይሰለቹና ነፍስን የሚያነቃቁ ናቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን🙏🙏🙏

  • @user-fg4zr7pd4l

    @user-fg4zr7pd4l

    2 жыл бұрын

    የሚሰለች ትምህርት የለም እኮ ውዴ

  • @user-zs2ix8sr4b
    @user-zs2ix8sr4b2 жыл бұрын

    መምህሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የእግዚአብሔር ቃል ያሳርፋል ሁሌም ከክርስቶስ አፍ የወጣውን ንፁህ ወንጌል ስለምታስተምር ጌታ ዋጋህን በሰማይ ይክፈልህ ይህን ያደረገ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ኢትዮጲያን ይጠብቅልን

  • @aydahalie8084

    @aydahalie8084

    2 жыл бұрын

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsehayworku2675

    @tsehayworku2675

    Жыл бұрын

    @@aydahalie8084 I

  • @madinasaeed7251
    @madinasaeed72512 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zinashesisay4305
    @zinashesisay43052 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ትምህርትህን ሥሠማ ጉልበቴ ይበረታል ተሥፋየ ይለመልማል ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ !!!!!

  • @user-ki9yq2jv6u
    @user-ki9yq2jv6uАй бұрын

    አሜን፫እግዚአብሄርየተመሠገነይሁን፣፣የተዋሄዶ፣እንቁ፣ቃለህይወትንያሠማልን፣፣የሠማነውን፣በልቦናችንያሣድርብንአሜን፫

  • @anakhanded485
    @anakhanded4852 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ለኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @masaretmasaret9195
    @masaretmasaret91952 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልን መምእራችን ቃል ህወእት ያስማልን

  • @AMEN12728
    @AMEN127282 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን። ተባረክ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @alemseteegaradisu6666
    @alemseteegaradisu66662 жыл бұрын

    መምህሬ ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያጎናፅፍልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ እያስተማረን ነዉና እግዚአብሔር ይመስገን ፍፁም ልቤ እርጋታ ያገኛል በዚህ አስጨናቂ ጊዜ ልብ የሚያሳርፈዉን ቃል እንስማ ሰምተን እንዳንጠፋ ማስተዋል ያድለን 😢 አምላኬ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ልቤን ከቃልህ አይኔን ከመስቀልህ አርግልኝና አንተን ብቻ ልከተል:: እርዳኝ መድሀኒቴ ተቅበዝባዝ ሁኘ አለሁና አድነኝ 😢😢

  • @likeyeleshmekonnen2840
    @likeyeleshmekonnen28402 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ልብን የሚያሳርፍ ስብከት እድሜ ይስጥህ

  • @edenghebregergis3929
    @edenghebregergis392927 күн бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmalna hawena 🙏

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr7 ай бұрын

    Ersu ayrsana be ewnetm❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤Hagerachnin Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊

  • @wasantesfaye2482
    @wasantesfaye24822 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r2 жыл бұрын

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእውነት መምህራችን ፀጋውን እና እድሜውን ይጨምርሎት

  • @milatdagenw4852
    @milatdagenw48522 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቂ ውድ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን በእውነት ❤️❤️❤️👏

  • @Aaa-xt9sg
    @Aaa-xt9sg2 жыл бұрын

    አሜን (3) ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አቤቱ አተ በቸርነትህ አስበን ሰብስበን 😥

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 жыл бұрын

    ✝️አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏እፁብ ድንቅ ትምሕርት በወእውነት ሁሌም የምሰማው የእግዚአብሔር ቃሉ የተሰበረ አጥንት የሚያለመልም አይን የሚያበራ ልቦናን የሚከፍት በእውነት ቃላት ያጥረኛል❤🙏እግዚአብሔር ስሙ በምድር በሰማይ የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏🙏🙏 መምህር ፀጋውን አብዝቶ ደራርቦ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏 ልአዑል እግዚአብሔር አገራችን ሕዝቧን ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 жыл бұрын

    ✝️ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @aynalemgebre8061
    @aynalemgebre80612 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን መንግስቶን ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-zl3qe8gb8b
    @user-zl3qe8gb8b Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @arsimasima21211
    @arsimasima21211 Жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልክ መምህ ረጅም እድሜ ይስጥልን ነብስን የሚያለመልም ትምህርት ነው

  • @tayechtayech5922
    @tayechtayech59222 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን መምህራችን

  • @user-cr4oh1es1c
    @user-cr4oh1es1c2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-cs7si9nt9i
    @user-cs7si9nt9i2 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአቤር አምላክ በርሜና በጤና ይጠብቀወት

  • @geujrhrhhd1274
    @geujrhrhhd12742 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክትያሠማልንመምህራችን ፀጋውንያብዛላቸሁ

  • @masaretmasaret9195
    @masaretmasaret91952 жыл бұрын

    ቃለ ህወት ያስማልን መምራችን ፀጋ ያብዛልን በጠና በእድመ ያቆይልን እግዚአብሔር

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 Жыл бұрын

    አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @tube8531
    @tube85312 жыл бұрын

    Mengste semay yawrsln zemenot ybarek🙏🙏🙏

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold37982 жыл бұрын

    ቃሌ ህይወት ያሰማልን ፀጋውንም ያብዛልን ለመምህራችን

  • @user-wx5rs4nj2f
    @user-wx5rs4nj2f2 жыл бұрын

    Kal hiwot yasemalen Memiherachn tsegaw yabzalot🤲👏 tium ye egziabeher kal nefsin yasarifal libenm yadisal 🙏✝️ temesgen Amlake yihen kalihn end Adamet sila Aderekgn 🙏✝️❤️

  • @birtukanadisalme3659
    @birtukanadisalme36592 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ያውርስልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @xakdiqudhe9827
    @xakdiqudhe98272 жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v2 жыл бұрын

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tsgawin Yabizaleh wongal be anet anedebet wongal yetafital!!!

  • @sadassal259
    @sadassal2592 жыл бұрын

    ቃል ህወት ያሰመለን መምሄህር

  • @selamasefa6049
    @selamasefa60492 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋዉ ይጠብቅልን ሁሌ በጌታ ደስ ይብላችህ አለን አምላካችን አሜን🙏🙏🙏

  • @kidistmitike717
    @kidistmitike7172 жыл бұрын

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እግዚያብሔር አምላ አገራችንን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-pj4ck9tg3j
    @user-pj4ck9tg3j9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለህወትን ያሰማልን ምህራችን ጰጋዉን ያብዛልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-jc1zg3rz8x
    @user-jc1zg3rz8x2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @eliyasemiru5857
    @eliyasemiru58572 жыл бұрын

    ማምራችን በእውነት አጥንትን የምአለመልም ቁስልን የምአክም ጉልበትን የምአበሬታ ህዎትን የምቀጥል እንባን የምአብስ ትምህርት ነው ። ቃለ ህዎትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልልን። እግዚአብሔር ተናገረኝ እኔም ሰማው ። ቃሉ እውነት ነው።አሜን

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene7832 жыл бұрын

    በአንተ እድሮ ለአስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን፣ልክ ነው መ/አለም አይተወንም አምላክ ሃገራችንንይጠብቅልን ።🙏🙏🙏🙏🙏

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu21712 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @romamcdo1513
    @romamcdo15132 жыл бұрын

    አሜን፫ ቃለህወት ያሰማልን መምህር በድሜ በፀጋ ይጠቡቅልን

  • @shewitsium5514
    @shewitsium55142 жыл бұрын

    Amennnnnnn qal hiwet yasemaln.

  • @atsede7592
    @atsede75922 жыл бұрын

    Kalehiwot yasemalen memherachin 🙏

  • @selamshow4352
    @selamshow43522 жыл бұрын

    Amen qal hiwet yasemaln

  • @shwyshwy5929
    @shwyshwy59292 жыл бұрын

    Amen kal hiwetin yasmalin

  • @user-kk4nw8mf5h

    @user-kk4nw8mf5h

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u2 жыл бұрын

    መምህሪችን ቃል ህይወት ያስማልን የስማነውን በልባሽን ያሳድሪብን

  • @anakhanded485
    @anakhanded4852 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @user-vr8ny3vo3l
    @user-vr8ny3vo3l2 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አንደበትህ ይባረክ ፀገው ይብዛልህ

  • @kidstkidst4672
    @kidstkidst46722 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጽጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጽጋ ይጠብቅልን🙏🌼

  • @user-qx2bp3rt5r
    @user-qx2bp3rt5r2 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ሳሙኤል🙏💖

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @meaza3339
    @meaza33392 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ በአለህበት ቦታ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏

  • @muradmurad5637
    @muradmurad56372 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg43012 жыл бұрын

    መህር ዘመኖት ሙላ ይባረክ

  • @selamethiopy7575
    @selamethiopy75752 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንክን ያርምልን በረታአ

  • @ababomsaya9694
    @ababomsaya96942 жыл бұрын

    amen amen amen amen amen amen amen 🙏💔💖

  • @user-ij3si9ms4p
    @user-ij3si9ms4p2 жыл бұрын

    Amen Ameen Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin abbatachin egzihaber yibarikilin Madanite eyyesus kiristos ante atitewegni yene abbati🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rt7il8ew5c
    @user-rt7il8ew5c2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe64722 жыл бұрын

    አሜን መአምሕር በእውነት የሕወትን ቃአል ያሰማአልን

  • @ariamsalem7473
    @ariamsalem74732 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ቃለ ህይውት ያስማልን🤲🤲🤲

  • @yetaytebeke5873
    @yetaytebeke58732 жыл бұрын

    Amen egzabhere rezeme edme ketena yesteline memhere kalihewte yasemaline 🙏❤️🙏

  • @ashenafibekele8929
    @ashenafibekele89292 жыл бұрын

    Amen kale hiwete yasemalen

  • @hanaendualem8261
    @hanaendualem82612 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን 🙏

  • @habilenebebe8178
    @habilenebebe81782 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ትምህርቱ ብርታት ይጣል ተባርክ

  • @amakelechseyum1666
    @amakelechseyum1666 Жыл бұрын

    ልጄና መምህሬ:- ቀለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @hulgyzyabegetadesybelachu8735
    @hulgyzyabegetadesybelachu87352 жыл бұрын

    HULGEZY BEGETA DES YBELCHU DEGMA ELALHU DES YBELCHU AMEN EGZYABHYR YMESGEN KALEHYWT YASMALN MEMHR SAMUEL

  • @hiwothiwothiwot3832
    @hiwothiwothiwot38322 жыл бұрын

    memerachin kal Hiwot yasemalen bexam Enmesegenalen 💔🙏💔

  • @rozaroza24144
    @rozaroza241442 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene83722 жыл бұрын

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ሉኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @awlachewtekeleendreyas3839
    @awlachewtekeleendreyas38392 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፣ እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @user-ul3kz8qc3o
    @user-ul3kz8qc3o2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏

  • @selamderebe8957
    @selamderebe8957 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይዉት ያሰማልን መምህራችን

  • @edenjon1756
    @edenjon17562 жыл бұрын

    Kale hiwotene yasemalene

  • @user-lg5mj3ow8n
    @user-lg5mj3ow8n2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @tube1255
    @tube12552 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mimiyusuf200
    @mimiyusuf2002 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-tm7uo2hp8t
    @user-tm7uo2hp8t2 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያስማልን መምህር

  • @eliastsegaye2000
    @eliastsegaye20002 жыл бұрын

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን!!

  • @alemsherwe279
    @alemsherwe2792 жыл бұрын

    ጸጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c2 жыл бұрын

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ✝️✝️✝️🙏🙏🙏❤❤❤

  • @sayetsayet4637
    @sayetsayet46372 жыл бұрын

    Egziabher yemesgen amen 🙏qelhiwotin yasemalin eeelllllellll amen 🙏🙌👏❤♥

  • @melatenugus3460
    @melatenugus34602 жыл бұрын

    Kalhiweten yasemalne memeher

  • @user-xb7ld3jk5g
    @user-xb7ld3jk5g3 ай бұрын

    መምህር ይባርክህ

  • @selam.megrsa3528
    @selam.megrsa35282 жыл бұрын

    Amen.Amen.Amen

  • @yodishiferaw3379
    @yodishiferaw33792 жыл бұрын

    Amen Amen

  • @geujrhrhhd1274
    @geujrhrhhd12742 жыл бұрын

    እግዚአብሔርይመሠገን አባታችን

  • @solomon4306
    @solomon43062 жыл бұрын

    እግዚእብሄር ከሰውኛ በላይ ነው

  • @tube2602
    @tube26022 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሠማልን አሜን

  • @SaraSara-ch6oq
    @SaraSara-ch6oq2 жыл бұрын

    kale hiyoweten yasemalin

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate10262 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr7 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊

  • @yttu4980
    @yttu49802 жыл бұрын

    ለመምህርች ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @raheldebresion765
    @raheldebresion7652 жыл бұрын

    መምሕር ሁሌ ስታስተምር ከውስጨ ስቅስቅ ብየ ነው የማለቅሰው ወንድሜ የግዝኣብሄር ልጂ ጽልይልን እግዝኣብሄር ይቅር እንዲለን ጸልይልን

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse35952 жыл бұрын

    Amennnnn yezmneh kuter yetbareke yehun

  • @user-hr5no9wy7q
    @user-hr5no9wy7q2 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @merongorga5541
    @merongorga55415 ай бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @user-te6tn5mb8r
    @user-te6tn5mb8r2 жыл бұрын

    ቃልህይወትያሰማልን

  • @hana10837
    @hana108372 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @semretkahsay8434
    @semretkahsay84342 жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

Келесі