አደ’ን’ዛዥ ዕ’ፅ ማዘ’ዋ’ወሬ ያመጣብኝ ጣጣ! ባለቤቴን በአ’ሽ’ሽ መለወጤ ያንገበግበኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 000

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59312 ай бұрын

    የሚገርም ታሪክ ነው እኚህ ሴት መርጠው ህይወታቸውን እዚህ ላይ መጣላቸው ያሳዝናል ወጣቱ ትውልድ ከዚህ ይማር ወጣትነት ከባድ ነውና እግዚአብሔር አምላክ ትውልዱን ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልን🙏🏾

  • @chaltuaddisabebakegna265

    @chaltuaddisabebakegna265

    2 ай бұрын

    ልጅነት እዳ ነው ካላወቅክበት

  • @romangina5121
    @romangina51212 ай бұрын

    ሜዴያውግን መቀመጫ ሶፍ ቤኖረው ይሄወበር ያጨናንቃል እሰቴዶሙን እባክህ አሳምረው ቤያንሰ ሰው ዘናብሎ የሜቀመጥበትትትት❤❤❤❤❤❤

  • @zewditu1735

    @zewditu1735

    2 ай бұрын

    በትክክል

  • @trhastekle2543

    @trhastekle2543

    2 ай бұрын

    እውነት አስተውለሻል እንዃን ለወፍራም ለቀጭንም አይሆንም ረጅም ሰአት አስቀምጦ እያስለፈለፈ😏 ቁጠባ መች አጣ 🤔

  • @user-rp8sz7bm8x

    @user-rp8sz7bm8x

    2 ай бұрын

    Yes

  • @tsigenigatu3922

    @tsigenigatu3922

    2 ай бұрын

    ብዙ ጊዜ ተነግሮታል። አስተያየት የሚያነብ አይመስለኝም። አስተያየቱ ግን ትክክል ነው።

  • @SamrawitGirma1

    @SamrawitGirma1

    2 ай бұрын

    በጣም ትክክል ነው እዮሀ በጣም ብዙ ተመልካቾች ያለው ስለሆነ የ እንግዳ መቀመጫውን ማሳመር አለበተአለም ሰገድ በጣም እንወድሀለን በርታ

  • @samrawitsamuel5726
    @samrawitsamuel57262 ай бұрын

    የኔ እናት ምስኪን ናት በጣም አካሌን እግዚአብሔር ይቆጣጠረው ማለት ትልቅ ነገር ነው

  • @mube8885

    @mube8885

    2 ай бұрын

    በ እውነት አሚን ❤❤❤❤❤

  • @AlamuAbra
    @AlamuAbra2 ай бұрын

    አለምሰገድን የምወድ እድሜና ጤና ይስጥው በሉ እስኪ ይህን ጀግና ጋዜጠኛ❤❤❤❤

  • @hanaethiopia1059

    @hanaethiopia1059

    2 ай бұрын

    አሜን 🙏🏽 በጣም ነው የምወደው የማደንቀው::👍🏽✊🏽

  • @AlamuAbra

    @AlamuAbra

    2 ай бұрын

    @@hanaethiopia1059 🥰🥰🥰🥰

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    2 ай бұрын

    በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ አለም ሰገድ እድሜና ጤና ይሰጥክ ደርባባ ምርጥ ጠያቂ የተርጋጋ ሰው

  • @AlamuAbra

    @AlamuAbra

    2 ай бұрын

    @@TigistTeklehaymanotGebreselass 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-kf9uf7bo6g
    @user-kf9uf7bo6g2 ай бұрын

    ሰይፉ EBS አለምሰገድን ጋብዝልን ይጠየቅልን በላይክ እንጠይቅ❤❤❤❤❤

  • @natyotesfaye6466

    @natyotesfaye6466

    2 ай бұрын

    ሰይፉ ፋንታሁን ጋር የሚቀርቡትኮ በፖለቲካ የተብኳኩ ሰዎች ናቸውኮ

  • @user-kf9uf7bo6g

    @user-kf9uf7bo6g

    2 ай бұрын

    ውይ ነው እንዴ

  • @Gggg-gl8hp

    @Gggg-gl8hp

    2 ай бұрын

    ትክክል የኔው ለእውነትና ለሀግሪ የሚሰሩትን አያቀርብም

  • @leiladavid.2632

    @leiladavid.2632

    2 ай бұрын

    አለምዬ በቂ ነዉ 😀❤💪🙏

  • @JohnJohn-gt4zv

    @JohnJohn-gt4zv

    2 ай бұрын

    ሰይፉ በአለምሰገድ ፕሮግራም ይቅረብ 😂

  • @YeneKasa
    @YeneKasa2 ай бұрын

    ሴትየዋ ሲሳዝኑ የኔ እናት እግዚአብሄር ይርዳዎት

  • @fitsummesfin3409

    @fitsummesfin3409

    2 ай бұрын

    You are right very sad story

  • @user-ie3qr5lc7n
    @user-ie3qr5lc7n2 ай бұрын

    የሱስ መጨረሻው ውድቀት ነው ሁላችንንም ፈጣሪ ያሳምርልን 🙏

  • @ethopiagr

    @ethopiagr

    2 ай бұрын

    አሜን😢😢😢

  • @ethiopialove2772

    @ethiopialove2772

    2 ай бұрын

    አሜሪካ መጥፊያም ነው ማዳኛም ነው ስንት ወጣቶች ጠፍተውበታል አሁንም ትልቅ ችግር አለ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @georgisewoldu

    @georgisewoldu

    2 ай бұрын

    ማነህ (ሽ) ታዛቢ ጦጣ

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    2 ай бұрын

    የሰው እጣፋንታ የትም ቢሄድ አይቀየርም።ብዙ ወጣቶች በቀላሉ የሚታለል ባህሪ አላቸው።

  • @lemlem3313

    @lemlem3313

    2 ай бұрын

    @@ethiopialove2772 ድራግ ከሸጥክ እማ መጨረሻህ አያምርም ግን ምን አለበት እግዚአብሔርን ፈራሒ ሁነህ ተምረህ ሰው መሆን ትችላለህ።

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage2 ай бұрын

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው። ሌላው እንዲማርበት ፕሮግራሙ ላይ መቅረባቸው መልካምነታቸውን ያሳያል። አብዛኛው ሰው ከእሱ የህይወት ታሪክ ስህተት ሌላው እንዲማርበት አይፈልግም። ረጅም እድሜ እና ጤና ለወይዘሮ ማርታ ተረፈ።

  • @abeykinyozi6653

    @abeykinyozi6653

    2 ай бұрын

    Yes alemeferde ejame honene keja betache enemarebetalene ayeferede newe ehetie

  • @ethiopiayoutube5356

    @ethiopiayoutube5356

    2 ай бұрын

    ድንቅ እይታ

  • @kidesttagey8182
    @kidesttagey81822 ай бұрын

    ማዘር አረፈደም ንሠሀ ገብቶ ፈጣሪን መለመን ነው ሁላችንም ያላወራነው ሀጢት ስት አለ ማዘርዬ

  • @abeykinyozi6653

    @abeykinyozi6653

    2 ай бұрын

    Temaribetalshe lelawe megemerya erashe nesha gebie hulachenme hateyatja Nene hateyate telke tenshe ayeleme

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    2 ай бұрын

    🎉🎉🎉❤❤እዉነት ነዉ

  • @ethiomimitube7507

    @ethiomimitube7507

    2 ай бұрын

    እውነት ነው ውዴ ደምሪኝ

  • @ethiomimitube7507

    @ethiomimitube7507

    2 ай бұрын

    ​@@abeykinyozi6653ደምሩኝ ውዶች

  • @korichafantaye1135

    @korichafantaye1135

    2 ай бұрын

    Tekekele

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew63422 ай бұрын

    ሲያሳዝኑ ጊዜያቸው ሴጣ በላባቸው አይዞን የኔ እናት እግዚአብሄር መልካም ነው እራሶን ይጠብቁ ነገም ሌላ ቀን ነው ❤❤🎉

  • @danatube7955
    @danatube79552 ай бұрын

    ሶፎ ግዙ ሰው ዘና ብለው ይቀመጡ አልተመቻቸውም እኮ

  • @user-kd9bq7vg8g

    @user-kd9bq7vg8g

    2 ай бұрын

    እንግዛ በይ ወሬ ብቻ ኡፉፍቱ😂

  • @foursisters3582
    @foursisters35822 ай бұрын

    እህቶች ላሰችግራችሁ በአሏህ አያቴ ሞተብኝ በዚህ ሮመዶን የማንኛችሁ እድሚደርሰ አይታውቅምና ዱአ አድርጉለት😢😢

  • @JdhhdJahhshs

    @JdhhdJahhshs

    2 ай бұрын

    Allah jente yiwofkachew

  • @user-nj6fl8dn5g

    @user-nj6fl8dn5g

    2 ай бұрын

    Allah jent ferdosn yewfkew eht

  • @sn-jn3eg

    @sn-jn3eg

    2 ай бұрын

    አላአህ ይረሀማቸው የኔ ውድ አላአህ ሶብረ ይስጥሽ የአያት ሞት አቀዋለሁ ያገበግባል😢😢😢

  • @zeynibadaoud9686

    @zeynibadaoud9686

    2 ай бұрын

    አላህ ይዘንላቸው አችንም አላህ ይሶብርሺ 😢😢😢😢😢

  • @hulugebchanel6659

    @hulugebchanel6659

    2 ай бұрын

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጂኡን እብሽሪ አላህ የጄነት ይበላችሁ

  • @elsakasshun8643
    @elsakasshun86432 ай бұрын

    እኝ እናት በጣም ምስኪን እናት ናቸው በወጣትነት ጊዜ ማስተዋል አለብን እንዳትሸወድ እማዬ በህይወት ስላሉ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel66592 ай бұрын

    እስኪ ዛሬ ይለፍልኝ ላይክ ስጡኝ የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ አይከፈልበትም 🥰👍❤❤😢😢

  • @mare7241

    @mare7241

    2 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mare7241

    @mare7241

    2 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kenenia1894

    @kenenia1894

    2 ай бұрын

    እማችሽ

  • @solomonyilma1167

    @solomonyilma1167

    2 ай бұрын

    565​@@mare7241

  • @manutd6773

    @manutd6773

    2 ай бұрын

    ​@@mare7241😅😅😅😅😅😅😅p7uuuuuuuuu7u7u7uuu

  • @Haregi849
    @Haregi8492 ай бұрын

    የሚያሳዝን ነገር ነው ምን አይነት ጓደኛ እንዳለን መመርመር እና መጠንቀቅ ጥሩ ነው እናቴ ህይወቶን በከንቱ አባከኑት ግን የማይሳሳት ሰው የለም ከዚህ ብሀላ ያለዎትን እድሜ እግዚአብሔር የተባረከ ያድርግሎት

  • @seblealemtsehay6207
    @seblealemtsehay62072 ай бұрын

    አሌክስና ባልደረቦቹ በጣም እናመሰግናለን። ልብ ያለው ልብ ይበል !! እንደቀላል የሚታይ ታሪክ አይደለም ። ብዙ ወጣቶች እና ታዳጊዎች እንደቀላል እየገቡበት መውጫው እየቸገረ ነው።

  • @BetelTekl

    @BetelTekl

    2 ай бұрын

    እውነት ነው በተለይ ውጭ ሀገር ሲኖር ህግን ማክበር ስርአት ያስፈልጋል ጋደኛም መጠንቀቅ ።

  • @martazewde1658
    @martazewde16582 ай бұрын

    አለምዬ ዛሬ ብዙ ወጣቶችና ጎልማሶች ትምህርት እሚያገኙበት ነው ብዬ አስባለሁ!!

  • @meseretdibabe8020

    @meseretdibabe8020

    2 ай бұрын

    በጣም

  • @user-es3ru3if8g
    @user-es3ru3if8g2 ай бұрын

    ከሱስ ምንም ጥሩነገር አይገኝም ሁላችንንም ከሱስ ይጠብቀን ፈጣሪ አንድ ወንድሜ ሱስ ውስጥ ነው እስኪ ፀልዩልኝ እንዲተው😢

  • @woinshet5669
    @woinshet56692 ай бұрын

    እኔ አንድ ነገር ልበል አንዳንድ ሰዉ የሚሰማዉ በጐደሎዉ በአጣዉ ጆሮ ነዉ ነገር ግን እናቴ ንግግር ዉስጥ ብዙ ያልተነገረ እዉነት ከባድ ነገር አለ እድለኛ ሰዉ እንደሆኑም ልናገር እወዳለሁ እዚ ስራ ላ የተሰማሩ ሰዎችን ይገሏቸዋል ለዚ ነዉ እድለኛ ያልኩት ቀሪ እድሜዎ የተባረከ ይሁን.

  • @fengebi9715

    @fengebi9715

    2 ай бұрын

    Legebaw tirit yale yehiwot timhrit new

  • @sabaghumbot5485

    @sabaghumbot5485

    2 ай бұрын

    እውነት ነው በጣም እድለኛ

  • @Melat5uy9er8r
    @Melat5uy9er8r2 ай бұрын

    አለም ሰገድን የምትወዱ እስኪ👍

  • @fetlehagos8768
    @fetlehagos87682 ай бұрын

    ወይ ዓለምሰገድ ዛሬ ደግሞ ለኛና ለልጆቻችን እንዲሁም ለልጅ ልጆቻችን ጥሩ ትምህርት ነው ያቀረብክልን ለሰማ ሳይሆን ላዳመጠ በጣም ነው የተከታተልኩት እዚህ አገር ከልጆቼና ከልጅ ልጆቼ ጋ ስለምኖር ከልቤ አመሰግናለሁ።

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile2 ай бұрын

    እናታችን እዉነቱነ ነዉ ቁጭ ያረጉት ምንም ሳይጨምሩ እኔም በዝሁ መነገድ ካናዳ ከገባሁ ሁለት ወር አልሞላኝም ዱአ አርጉልኝ ክርስትያን ወገኖቼ ጸልዩልኝ

  • @misrakroyer234

    @misrakroyer234

    2 ай бұрын

    Ayzoshe hulu melkam yehonal !!!

  • @rahelmoges9403

    @rahelmoges9403

    2 ай бұрын

    አረ አትጨናነቂ አይዞሽ ለፈጣሪ ስጪ

  • @demekechgonfa-is2yi

    @demekechgonfa-is2yi

    2 ай бұрын

    Canda is very good country my sister

  • @asnabelayneh7228

    @asnabelayneh7228

    2 ай бұрын

    @ ዘይነብ ምርጫሽን አስተካክይ ከመጥፎ ጏደኛ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው ! ስራሽ ትምህርትሽ ቤተሰብሽ ቤተ ክርስቲያን ፀሎት በርቺ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ

  • @arditube5698

    @arditube5698

    2 ай бұрын

    አይዞሽ በርቺ የሚነገርሽን ሰሚ ብር ያዢ ስፖንሰር ቤት ከሆንሽ ቶሎ ራስሽን ቻይ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21482 ай бұрын

    ላይክ ያንሰዋን ለዚህ ትሁት ጋዜጠኛ👍👍አለምዬ ስወድህኮ ኑርልን🙏🥰

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.7932 ай бұрын

    ግልፅነቷ እና ርጋታዋ የዋህነቷ፣ ይስባል አይዞሽ ማዘርየ ዋናው በህይወት መኖር ነው ።

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    2 ай бұрын

    ለክ ነው ዋናው አለመሞት ነው። ነገ ራሱ ተስፋ ነው።

  • @umnathanthan
    @umnathanthan2 ай бұрын

    ወበሩ ግን አልተመቻቸውም የኔ እናት ሁሉም።አልፏል እግዝያብሄር ቀሪ ዘመኖት ይባርክሎት

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    2 ай бұрын

    ደህና ምቹ ሶፋ አዋጥተን ብንገዛለት ጥሩ ትምህርት እያገኘንበት ነው።

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v2 ай бұрын

    እማዬ አሁንም እራሶትን ጠብቁ ንሰሐ ግቡ ጾም ጸሎት አይለዮት እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @MesiMesi-jy2rt

    @MesiMesi-jy2rt

    2 ай бұрын

    ንሰሀ ገቡ መናዘዝ ንሰሀ ነው

  • @user-fz8fx8ly7d
    @user-fz8fx8ly7d2 ай бұрын

    ማዘር በጣም ደስ ይላል ንግግሮት ጨዋታ አዋቂ❤

  • @atamenta6019
    @atamenta60192 ай бұрын

    የነኔ ወንድም ሰዉ አስወረደኝ ወይ ሰዉ ሞተብኝ ስትባል ወደሚቀጥለዉ አጀንዳ አይገባም "በጣም አዝናለሁ" ይባላል

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia10592 ай бұрын

    እህቴ በጣም ግልጽ እና የዋህ ነሽ:: እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ በደግ አይነቹ ይመልከትሽ::🙏🏽

  • @selamselam2225
    @selamselam22252 ай бұрын

    ወይ ጉድ ሰዎች በወጣትነት የሚወስኑት ዉሳኔ በጣም ይገርማል እኔን የወለደችኝ እናት ምንም ሳትናገር አዲስ አበባ ሄጄ ልምጣ ብላ እንደወጣች አልተመለሰችም ሰዎች እንደሚሉት ከሆነ በባህር ወደ አረብ ሃገር እንደሄደች ይናገራሉ በዛ ጊዜ እኔ እና ታናሽ ወንድሜ በጣም ህፃናት ነበርን ወንድሜ በያም በዛ ቢባል የአንድ አመት ልጅ ቢሆን ነዉ እና ይህቺን እናት ሳያት እሷን ነዉ ያስታወሰኝ በርግጥ በዘመናችን ስናድግ ምንም የጎደለብን ነገር የለም አባታችን እንዲሁም ያሳደገችን እናት የእናት ፍቅር ሰጥታን ነዉ ያደግነዉ ዛሬ አባታችን ባይኖርም እሱዋን ግን እየተንከባከብን በፍቅር እንኖራለን ይሄ እንግዴ እሷም ከተሰደደች 30 አመት ሆነ…..ይህን ሁሉ ያልኩት ለምንድነዉ መሰላችሁ ሴቶች ከወንዶች የበለጠ ሃላፊነት አለብን ዉሳኔዎችን ስንወስን በሃላፊነት ይሁን እኛ በቸልተኝነት የምንወስነዉ ዉሳኔ የብዙ ሰዎችን ሂወት ሊያበላሽ ይችላል፡፡

  • @liyagemeda2368

    @liyagemeda2368

    2 ай бұрын

    በትክክል አምላክ ካረዳን በስተቀር እድሜልክ ነው ሚከተለን። የኔ እናት ከእናንተ ይልቅ በናፍቆት በፀፀት ተሳቃ የምትኖረው እርሷ ናት እኔ ምስክርኝ። ሁሉ ነገርሽ ነው ሚሰቃየው በሰላም ለቤተሰብ ሰቶ መሰድ እራሱ እራስን ነው ሚጨርሰው። አምላክ በጤና አቆይቶ ያገናኛቹ

  • @helenalamin9762

    @helenalamin9762

    2 ай бұрын

    አይዞን ምክንያቱን የምታቀዉ እሶ ቡቻ ናት ሰላም ያገናኛችሁ😊

  • @S.m543

    @S.m543

    Ай бұрын

    ታሪክሽ ያሳዝናል እህቴ እንደወጡ የሚቀሩ ብዙ ሰዎች አሉ ከሁሉም አንዳንድ ሰው በመሰለኝ ስለሚያወራ ማመን ከባድ ነው። እንደ እናት ሆና ያሳደገችሽ እናት ከወለደች እናት ትበልጣለች በዚህ እድለኛ ነሽ። ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ።

  • @selamselam2225

    @selamselam2225

    Ай бұрын

    @@S.m543 amesegenalew 10q

  • @gabrielag9538

    @gabrielag9538

    13 күн бұрын

    I'm sorry you had that experience 😢

  • @etsegenetw5840
    @etsegenetw58402 ай бұрын

    በጣም ቅን እና ግልፅ እናት ናቸው ፣ ሰውን ማስተማር ብለው ታሪካቸውን አጋሩ ።ረጅም እድሜ እመኝሎታለው 🙏

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu46902 ай бұрын

    ይህ መምህር ተስፋዬ ባስተማረን እኔ እንደሚስለኝ አዙር አከርንት መንፈስ ይመስለኛል አሁንም ንስሃ ገብተው ወደአምላካችን መጠጋቱ ብዙ ትርፍ ያስገኛል ብዬ አስባለሁ

  • @HanaHana-wp1ur

    @HanaHana-wp1ur

    2 ай бұрын

    እውነት ነው እግዚአብሔር ለሁላቺንም ማስተዋሉን ይስጠን ❤❤❤

  • @altudz4055
    @altudz40552 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ከስህተቱ ተምሮ እንደዚ ሲሆን ደስ ይላል 🤲🥰🤲

  • @jdcell63
    @jdcell632 ай бұрын

    ወጣትነት አስተውለን ካሆነ መጨረሻው እንዲህም አለ እግዚአብሔር ቀረ ዘመንዎትን የንሰሐ ያድርገው ለወጣቱ ትልክ ትምህርት ነው😢

  • @fadilabdo1547
    @fadilabdo15472 ай бұрын

    ዘሬ ተድዬ አደኛ ነኝ በለይክ አስደስቱኝ ስወደቹ ዉድ የአገሬ ልጆች

  • @user-kd9bq7vg8g

    @user-kd9bq7vg8g

    2 ай бұрын

    ላይክ እውቀት አይሆንም አትበይው ምግብ አይደለም አጁዛ

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde34312 ай бұрын

    የ ኬንያው ሂወት እኔም የነበርኩበት ነው እሷ በነበረችበት ጊዜ እኔም ኬንያ ነበርኩ በጣም ትዝታዬን አመጣቸው😢

  • @sholayeyejemu2303

    @sholayeyejemu2303

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-tl6gl8nk5o

    @user-tl6gl8nk5o

    2 ай бұрын

    እስካሁን ኣልሞትክም ፡ ናይሮቢ ኣውቅሃለው።

  • @mehbobamahnooba

    @mehbobamahnooba

    2 ай бұрын

    አይባልም ቀልድም ከሆነ እውነትም ​@@user-tl6gl8nk5o

  • @huseinhajj8868

    @huseinhajj8868

    2 ай бұрын

    She have any children's in Kenya ???

  • @c2beca272

    @c2beca272

    2 ай бұрын

    ​@user-tl6gl8n😅😅😅

  • @georgisewoldu
    @georgisewoldu2 ай бұрын

    ማርቲ እግዜር ይባርኮት ኬንያ ከኣሜሪካ ተመልሰው እናውቃቸዋለን በመለስ ኔትዎርኮች ከኣዲስ ኣበባ ተባረን በኤርትራ ኬዝ ኬንያ ስንኖር ቢርበንም ያበሉን ነበር ኢስሊ ቁስሊ ምንለው ቦታ ነበር ጤና ይስጡዎት መልካም እድሜ እንመኞሎታለን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97382 ай бұрын

    ጋዜጠኛ አለም ስገድ ታደስ / አለምዬ የ ትእግስት @ የአዛኞች @ የጨዋ አንባሳደር ከልቤ እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻

  • @hanaethiopia1059

    @hanaethiopia1059

    2 ай бұрын

    አሜን 🙏🏽

  • @yelmabekle9857
    @yelmabekle98572 ай бұрын

    እጅግ እጅግ አስተማሪ ታሪክ በጣም ጥሩ ሴት ናቸው

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe80202 ай бұрын

    ትልቅ ትምህርት ትውልድን የሚያድን ነው ብዬ አስባለሁ እህታችን እናመስግናለን❤❤❤

  • @user-jf8vn6tj3v
    @user-jf8vn6tj3v2 ай бұрын

    ቀሪዉን ዘመንዎት የተባረከ ይሁን የተናገሩት ለሰደተኛ ትምህርት ነዉ

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema98342 ай бұрын

    ሰዎች ሰው የሚኖረው በተፃፈለት እጣ ፈንታው ነው። እና የህይት ውጣ ውረዱን ተማሩበት ብሎ ሲቀርብ የሚጠቅመንን ወስደን መማሪያ ማድረግ እንጂ ወቃሽ እና መካሪ መሆን ልክ አይደለም ሕይወት በእድሜው ሙሉ የመከረውን እና የቀጣውን ሰው ከጠቀመ ተማሩበት ያለን ሰው የተገላቢጦሽ መናገሩ አላዋቂነት ነው።

  • @mitu-hn9kf

    @mitu-hn9kf

    2 ай бұрын

    ትክክል👏🏾👏🏾👏🏾

  • @user-rq3rm9in5z

    @user-rq3rm9in5z

    2 ай бұрын

    ሂድ ደነዝ እህያስ🧠⛏️🐺🐺🐺👈🏽 እንተን ብሎ እጣ ፈንታ ጠንቃይ👹⛏️ፈጣሬ የስውን ልጅ ሲፈጥር ከእንስሳ ለየት እድርጎ ነው....ፈጣሬ ያንተን ህይወት እንድትመራ እንድታመዛዝን እይምሮ ስጥቶህል .... በህይወታችን ለመጥፋትም ሆነ ስክስስ ፋል ለመሆንም ምርጫው የራስህ ነው እንጂ ፈጣሬ ድራግ ውስድ ጥፋ ብሎ እጣ ፋንታ እይስጥህም ....👈🏽 እንደ ቤተሰቦቻችን እስተዳደጋችን እይነት ሁላችንም ጥሩም ሆነ መጥፎ ነገሮች በህይወታችን ቢኖሩም ህይወትህን ለማስተካከልም ሆነ ለማጥፋት ምርጫው ውሳኔው በ1ኛነት የግለስቡ ነው 2ኛ ደግሞ ቤተስብህ እና እስተዳደግህ ነው 3ኛ ደግሞ ውሎህ እና እካባቢህ ወሳኝነት እለው....👈🏽… እና እንተ ጅል ስውዬ እጉል መካሬ እትሁንብን ...እቦ እትጃጃል🧠⛏️

  • @user-rq3rm9in5z

    @user-rq3rm9in5z

    2 ай бұрын

    @@mitu-hn9kf ገለቴ ደንቆሮ🧠⛏️ መንጋ… ምኑ ነው ትክክል...???

  • @tameratgutema9834

    @tameratgutema9834

    2 ай бұрын

    @@user-rq3rm9in5z ያንተ እጣ ፋንታ ደግሞ ሳያስተውሉ ሳያመዛዝኑ ቁጭ ብሎ መሳደብ እና ማንጓጠጥ ነው ልክ እንደ ባለጌ ለነገሩ እኮ እራስሕ ተናግረኸዋል አስተዳደግሕን ቤተሰብሕን ነው የምትመስለው ማርች የሖነ ጭንቅላት ይዘሕ በድፍረት ሚዲያ ላይ እየወጣ ስትሳደብ እንደገባኝ አልታይም ብለሕ ነው ጨዋ ቢያሳድግህ ያን ሁሉ ስድብ ባላወረድክብኝ ያውም ነፃ ሃሳብ ብቻ በመሰንዘሬ ለነገሩ ደናቁርቶች ተሳድበው እንጂ በጨዋነት መናገር አና ማሳመን አይችሉም

  • @user-rq3rm9in5z

    @user-rq3rm9in5z

    2 ай бұрын

    @@tameratgutema9834 ሌላው ደንቆሮ መጣ🙄🤣ማነህ እንተ ውታፍ ነቃይ እንቦጬ 🧠⛏️እቃጣሬው እስቲ ወጥ እትሁን ካልገባህ ዝም በል እስኪ.... "🤐ዝም ያለ እፍ ዝምብ እይገባበትም...."😂

  • @feven1919
    @feven19192 ай бұрын

    አለምዬ በቀን በቀን ያንተን program በጉጉት ነው የምጠብቀው ለመድኩህ መሰለኝ አሁን አሁንማ ታላቅ ወንድሜ አብረን የምንኖር እየመሰለኝ ነው ጌታን ስተኛ እየሰማው ስነሳ እንደዛው እና ወንድምየው በጣም ነው የምወድህ

  • @retasa7652
    @retasa76522 ай бұрын

    መገንዘብ መውደድ የጥፋት ሁሉ ስር ነው የፈለገውን ነገር ብናልም እግዚአብሔር ፣የማናመልከው ከሆነ ጥበቃ የለም በቃ መባከን ብቻ ብቻ ነው

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v2 ай бұрын

    እለምዬ እውነት ትልቅ ት/ም ነው የስጡት ችግሩ ግን የኛ ስው እሳት ያቃጥላል ስትለው ነክቼ ልየው ባይ ስለሄነ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ❤❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban57142 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ አላህ ከዚህ ድርጊት ጠብቆኝ ሰርቼ ለመኖር ላበቃኝ ምስጋና ይድረሰው።

  • @TruthEz

    @TruthEz

    2 ай бұрын

    የጥበብ መዠመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ፤ ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሣፅን ይንቃሉ (መፅሀፈ ምሳሌ ፩ ፡ ፯)። 👉🏾📖🤔

  • @zuzumedia3401
    @zuzumedia34012 ай бұрын

    ማነው ከዚህ በፊት በቀረቡ ልጆች ክርክር በጣም የሳቀ😅 ህፃኑ ድኤንኤ ተምርምረው እስከምሰማ ቸኩያለው

  • @zenidemirew3569

    @zenidemirew3569

    2 ай бұрын

    😂

  • @user-vo3ut1gg6n

    @user-vo3ut1gg6n

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂በሚገርምሽ ሁሌነዉ የምስቀዉ ከልክሌዉ አለሁ ያለችዉና በሰላም ነዉ ያለዉ የአለምየ ጥያቄ🤣🤣🤣🤣🤣 በእዉነት በጣም ነዉ የምስቀዉ

  • @kkmbia2393

    @kkmbia2393

    2 ай бұрын

    “ከለከልኩት “ ያለችዉስ she is so innocent

  • @user-js6gr2de4s
    @user-js6gr2de4s2 ай бұрын

    እማይ ቀሪ እድሜዎት ከክርስቶስ ጋራ ይሁን ንሰሃ ይግቡ ዋና ነገር እሱ ነው ንሰሃ የሃጥያት ማስተሰረያ ነው ብዙ ትውልድ አበላሽተዋል በእግዚያብሔር ፊት አለ ሁሉ የሰሩት ዛሬ ለንሰሃ እድሜ የተጨመረሎት ሰው ኖት በድያለሁ ማረኝ ይበሉ እግዜያብሔር መሃሪ ይቅርባይ ነው

  • @amykussa7270

    @amykussa7270

    2 ай бұрын

    Amen your right ✅️

  • @Milky-sr3mv

    @Milky-sr3mv

    2 ай бұрын

    100% very true

  • @arsemakassa9210
    @arsemakassa92102 ай бұрын

    እዮሃ ምርጦች ናችሁ አለምሰገድ በጣም ምርጥ ኘሮግራም ነው በዚሁ ቀጥል

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile2 ай бұрын

    የዛሬዉ ይለያል እድሜ ይስጦት

  • @user-lw3qy3en2h
    @user-lw3qy3en2h2 ай бұрын

    የሚገርም story ነው be car full ppl ከዚ በላይ life witness የለም for real . deporte ከመደረግ በራሰክ ፈቃድ ticket ቆርጦ መመለሰ የአምሮ ጤና ነው

  • @MikeTesfu-cd3kf

    @MikeTesfu-cd3kf

    2 ай бұрын

    What kind of language. You mix up bull

  • @regatbesrat8897

    @regatbesrat8897

    2 ай бұрын

    😂😂😂​@@MikeTesfu-cd3kf

  • @Kushaitopia

    @Kushaitopia

    2 ай бұрын

    Confused,maybe pipehead 😂

  • @mube8885

    @mube8885

    2 ай бұрын

    @@Kushaitopiaእውነቱን ነው 😢😢😮😮

  • @user-ny3dz4yk7j
    @user-ny3dz4yk7j2 ай бұрын

    ማዘር ከተናገሩት ውስጥ"አካሌን ፈጣሪ እንዲቆጣጠርልኝ"

  • @elenif2749
    @elenif27492 ай бұрын

    እማማየ እግዚአብሔር ይስጥልን ታሪክወን ስላካፈሉን ለብዙ ሰው ትልቅ ትምህርት ነው ::

  • @hirut7396
    @hirut73962 ай бұрын

    ሱስ ውጥላል እንጂ አያሳድግም እናታችን ወደ ፈጣሪ መመለሶት ደስ ይላል ስደተኞች ከእነዚህ እናት ተማሩ ለተሰደድንበት አላማ ጠንክረን እንስራ እንጂ እኛንም ቤተሰባችንንም እሚያዋርድ ነገር ውስጥ አንግባ 😢

  • @tigistobssie4341
    @tigistobssie43412 ай бұрын

    መቼም ጆሮ አይሰማው የለ !!!

  • @bekelemisrak1288
    @bekelemisrak12882 ай бұрын

    እናታችን እረጅም እድሚ ከጤና ይስጥልን

  • @abrahamwu4385
    @abrahamwu43852 ай бұрын

    ወገኖቸ ከእናታቺን ምን ተማራቹ በኮመንት አሳውቁኝ

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye88992 ай бұрын

    እይ በጣም ያሳዝና በዛን ጊዜ የገብ ኢትዮዽያኖች ትልቅ ባታ ላይ ነው ያሉት ዛሬ እናታችን በትልቁ ተሸውደዋል ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    2 ай бұрын

    እንዳዉም በዛን ግዜ የገቡት ብዙም የተመቻቸው አይደሉም።

  • @yenayena8676
    @yenayena86762 ай бұрын

    ለብዙዎች ትምህርት ነው ወጣት ሆይ ከዚህ ተማሩ

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240Ай бұрын

    እናቴ እግዚአብሔር ይረዳሽ ጥሩ መልእከት❤❤🙏🙏

  • @samiahussein3458
    @samiahussein34582 ай бұрын

    She is very honest, but life beat up very hard hard at the same time she’s strong woman God,be you my I love you

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu2 ай бұрын

    ምቹ ሶፋ ያስፈልጋል አለምዬ እናዋጣ እንዴ?

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid67632 ай бұрын

    የምናከብርህ የምንወድህ አለምሰገድ ይህን ትልቅ ሚዲያ ይዘህ እንኳን ለተጋባዥ እንግዳ ለራስህም ሰውነት የማያመች እኮ ነው እኒህ እናትስ ያለ ምንም ምቾት ነው የምታስወራቸው

  • @hassenabagibee371
    @hassenabagibee3712 ай бұрын

    plz አለም ሠገድ እባክህ የወ/ሮ ማርታን አብሮ አደግ ነ ን

  • @helendemissie9980
    @helendemissie99802 ай бұрын

    ውይ ምስኪንየኔ እናት ሲያሳዝኑ 😢 እንኳንም በእስር አልተንገላቱ , እድሜና ጤና ይስጦት ❤

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q2 ай бұрын

    ወይ ጉዱ ባለውበት state እንዲህ ሲወራ ይበልጡኑም ደግሞ አበሾች በዚህ አይነት አጢያት ተሰማርተዋል ሲባል በፍፁም እውነት አይ መስለኝም ዛሬ በእኚህ ሴት አረጋገጥኩ

  • @user-ox1py6lu8m
    @user-ox1py6lu8m18 күн бұрын

    በጣም የሚገርም የሚስተምር ታረክ እናታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa81562 ай бұрын

    ማንም በራሱ አይመካ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ በጣም አሳዝነዉኛል ምክንያቱም ገና ወደፊት በማለት ዛሬ የሚጦር የለም ቤት አልገዙ ዘመድ በላዉ ሮጠዉ አይሰሩ እድሜ ቀደመ በጣም አሳዝነዉኛል ወጣቶች ይህን አይተዉ ሊማሩ ይገባል እንጂ ባይተቹ ደስ ይለኛል አንተ ግን የተባረክ ሰዉ ነህ።

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera68082 ай бұрын

    ትልቅ የህይወት ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ይሰመርበት በተረፈ እናታችን ከባድ ሂወት ነው የመሩት አለምዬ ይቅርታ ስለጤናቸው ለምን አልጠየካቸውም አተነፉፈስ ላይ በግልጵ የሚታይ ችግር አለ እባክህ መረዳት ካለባቸው እንርዳቸው 🙏

  • @lemlem3313
    @lemlem33132 ай бұрын

    ወይ አምላኬ ይመስገን ይህንን ሁላ ሳላይ 40 አማቴ በአሜሬካን አገር እኖራለሁኝ። 29 አመት የኢትዮጵያ ዜግነቴን አልቀይርም ብዮ ግን ወደአገር ቤት ልመጣ ብዬ ፓስፖርት በጣም አስቸገሩኝ ወያኔዎች ። ከዛ የአሜሬካን ዜጋ ሆንኩኝ።

  • @user-ew7jt9sr7z

    @user-ew7jt9sr7z

    28 күн бұрын

    ለፍላፊ

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete63632 ай бұрын

    ፕሮግራሞች እሚቀርቡት ልንማርበት መረጃ ልናገኝበት ነው ኢትዮጵያውያን እረ ምን ሆነን ነው የስድብ መዓት አትፍረድ ይፈረድብሀል ጉድ እኮ ነን

  • @fereselamtadesse5753
    @fereselamtadesse57532 ай бұрын

    እግዚአብሔር በጣም ይወዶታል እድሜለንሰሐ ሰቶታል ንሰሐገብተው ይቁረቡ ያለፈውን እርሱት ጤነኛኖት ትልቅሐብት ጤናነው በርቱ እናቴ

  • @alem7337

    @alem7337

    2 ай бұрын

    አውነት ነው

  • @tarikbekele6395
    @tarikbekele63952 ай бұрын

    Very good lesson. She is very brave to come out and telling us her story . Thank you so.mcuh for sharing.

  • @berketdereje1381
    @berketdereje13812 ай бұрын

    በጣም ጠንካራ እናት ጀግና ፈጣሪ ረጅም እድም ይስጦት

  • @mercy2579
    @mercy25792 ай бұрын

    በጣም በጣም የሚገርም የሚያስተምር ታረክ እናታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን።

  • @selamhailu1990
    @selamhailu19902 ай бұрын

    በጥሞና ሰማሃቸው አሳዘኑኝ ግን ደግሞ ጠንካራና ግልፅ ናቸው ለሚሰማ ትልቅ ትምህርት ነው በህይወቴ የሚያሰፈራኝ ነገር ነው በህይወት መውጣታቸውም እድለኛ ናቸው

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia39352 ай бұрын

    እስማሪ ይሆን ውይይት ነው እናምግናልን የህይወት ውጣ ውርድን ቅንጦት ነገሮችን በህይውታችን ላይ ድባል ምርት ጎጂ እንድሆነ ያስተማረ ድእስ ይሚሉ እናት ናእችው ንግግራቸው ድእስ ይላል ቀሪ ሳምንት እግዚአብሔር ክእርሶ ጋር ይሁን እሜን እድሜውን እሁን በእግባቡ እይተጥቅሙበት ነው ❤❤❤ ።

  • @Fiker123
    @Fiker1232 ай бұрын

    ‼️‼️ወንድሜ አለም ሰገድ አሉ ከሚባሉ ፕሮግራም አቅራቢዎች አንዱ ነህ ብዙ አስተማሪ የሆኑ ተጠያቂዎችን ታቀርባለህ ። ግን ለአንተም ይሁን ለተጠያቂዎች ምቾት ይሆን ዘንድ ቢሮህ ውስጥ ሶፋ አስገብተህ የሰዎቹንም የአንተንም ምቾት አግኝ እላለሁ 🙏

  • @saraamagreedavid6763

    @saraamagreedavid6763

    2 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-wc7ui7pv4d
    @user-wc7ui7pv4dАй бұрын

    እፍፍፍ የኔ እናት ይህ ሁሉ ፈተና ግን ጀግና እና ጠንካራ ናቸዉ በጣም እግዚአብሔር ከ እርሱ ጋር ይሁን🙏🙏🙏

  • @user-yv2gd3tp9d
    @user-yv2gd3tp9d2 ай бұрын

    በጣም ነው ያዘንኩት ወጣትነት አስቸጋሪ ነው ከጎንህ ቤተሰብ ከሌለ ከባድ ነው የሁላችንም እድል የሚበላሸው በዚህ እድሜ ነው

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd2 ай бұрын

    አዲት ሠባራ ሶፋ ኘታቹ ነው እማማን ወበር ላይ አስቀምጠህ የምታሰቃያቼው አድ ሠአት ሙሉ ተሠቃዬ ውይ

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed86722 ай бұрын

    በጣም ደስ ።የሚሉ ናቸው ደሞ ግልጽ ሰው ኖት ❤❤❤

  • @mamytube3905
    @mamytube39052 ай бұрын

    ለመዳም ቅመሞች ትልቅ ክብር አለኝ በርቱ

  • @fireheart2986
    @fireheart29862 ай бұрын

    She taught us a good lesson.

  • @tttwo2861
    @tttwo28612 ай бұрын

    አገር እንቢ አልፈልግም አልቀበልም አትልም. ይሄ ታሪክ በየአገሩ እየኖራችሁ በለው ቁረጠው ፍለጠው ለምትሉ መማሪያችሁ ነው. ባለታሪኳ ከስህተትዎ ይማራሉ ብዬ አስባለሁ.

  • @alihalawi1317
    @alihalawi13172 ай бұрын

    አለምዬ ስወድህ የ ኔ ትግስተኛ ይሄ ለብዙ አኑ ትምህርት ነዉ ማዘርዬ ፈጣረ ሌላ እድል ሰቶታል

  • @tsitigray8006
    @tsitigray80062 ай бұрын

    Thank you for sharing🙏🏿

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54852 ай бұрын

    በጣም አስተማሪ መልእክት መልካሙን ሁሉ እመኛልሻለሁ።

  • @yadituluu4574
    @yadituluu45742 ай бұрын

    I appreciate you to share your life experience for us hay guys we have to learn so many things from this story, thank you again

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia10592 ай бұрын

    I am very interesting to watch Eyoha media! You are doing amazing job 🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽💜🇪🇹

  • @mitu-hn9kf
    @mitu-hn9kf2 ай бұрын

    በስማም ገራሚ ታሪክ በተለይ ስደት ላይ ላለ ሰዉ የኔ ናት ውይ ደስ ሲሉ በጣም አስተማሪ ነዉ የዋ ናቸው ማንም ይሄን ታሪክ ግልፅ ሆኖ አያወራም ይሄ ታሪክ ለኔ አንደኛ ነው

  • @stelalegesse5875
    @stelalegesse58752 ай бұрын

    A'm really sorry that so sad ,but thank you so much for telling us your story that is a good advice GOD BE WITH YOU

  • @user-hg4si4gy8w
    @user-hg4si4gy8w2 ай бұрын

    አረ አለምዬ ሶፋ ግዛ አብረን ነው የተጨነቅነው ምንም አልተመቻቸውም በተረፈ ለኛ አስተማሪ ነው ደስ ይላል ወጣትነት ከባድ ነው

  • @hanukonjo5266

    @hanukonjo5266

    2 ай бұрын

    Eko😂

  • @melatmelkamu8405
    @melatmelkamu84052 ай бұрын

    This is very interesting men

  • @birukhaile5430
    @birukhaile54302 ай бұрын

    Thank you

  • @LaketchTiko
    @LaketchTikoАй бұрын

    ወይይይይ ማርታ እንኳንም በህይወት አየሁሺ ሰሰማሺ ከመሽም ቢሆን ከህይወት ተምረሻል እጂ እዳች የመከርኩት አልነበረም ሲዴያጐ ሁለት ጊዜ ሄጄ ፈልጌሸ ነበር ማንነቴን ታውቂአለሺ ከኬንያ እሰከ አሜሪከ በቅር ብ እንገናኛለን

  • @MimiMisi-sk6sp
    @MimiMisi-sk6sp2 ай бұрын

    የኔናት የድሮ አራዳ ግን ወደፈጣሪ በመመለሶ አድናቂዎ ነኝ እየሱስ ጌታ ነው አሜን

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ማሰተዋልን ሰጠን

  • @mudayshow8081
    @mudayshow80812 ай бұрын

    እንግዴ ልብ ያለው ልብ ይበል እሄ ሕውይወትን የሚለዉት ነው በጣም እናመሰግናለን እናታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @agddag4626
    @agddag46262 ай бұрын

    Wow God bless you mama

Келесі