ድንግሌን ጨርሻለው!…ጉደኛዋ ቲክቶከር እና ኮሜዲያን እሸቱ ብዙዎችን ያስገረመ ቪዲዮ - በሰንቱ | YD TOM EBS

Ойын-сауық

ድንግሌን ጨርሻለው!…ጉደኛዋ ቲክቶከር እና ኮሜዲያን እሸቱ ብዙዎችን ያስገረመ ቪዲዮ - በሰንቱ | YD TOM EBS
#ydtom #ebs #ethiopianmovie

Пікірлер: 35

  • @hanakebede282
    @hanakebede2826 ай бұрын

    ሓሓሓሓ በእምዬ በአባቴ እንኳን ባልን ቀርቶ ልጄንም እተዋለሑ ከአመለጠች እናት አትገኘም

  • @hanakebede282
    @hanakebede2826 ай бұрын

    👍👍👍👍👍ምን እየበሉነው ልቦና የሚያጡት ወገኖቻችን ❤❤❤

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z6 ай бұрын

    ለድሀ ስጋ ቅንጦት ነው....እለስጋ መኖር ይቻላል.....እትግዙ ስጋ ካልበላችሁ እትሞቱም..... ነጋዴው ገዢ ሲያጣ ዋጋውን ያስተካክላል.... እለበለዛ እንዲሁ እያለቀሳችሁ ትኖራላችሁ....!!!

  • @samrawitalemayehu6036
    @samrawitalemayehu60366 ай бұрын

    Tomiyaaa ewnat betam telek temhiret yalew eñam yemeyazenanam naber yeleyale 1gna ❤❤❤❤berta yemacheh broyaa

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs6 ай бұрын

    እንኳን ደና መጣህ ቶም❤❤❤❤❤

  • @NahiTube1
    @NahiTube16 ай бұрын

    6:06 😂😂😂😂

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome5736 ай бұрын

    ሆ ምን ጉድ ነው እምየ እናቴን አስቀድማለሁ ።በሽተኛ ብሆኝ ባልሽ ወይስ እናትሽ የምትቀበልሽ

  • @mariaqibttiya1405
    @mariaqibttiya14056 ай бұрын

    Manyazewal he speak the truth

  • @dawithaddis6069
    @dawithaddis60696 ай бұрын

    ይመችህ

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim12386 ай бұрын

    😂😂😂 ይኼ ባል ሌላ ያገባል እናት ከሞተች አትገኝም ለማንኛው ለእሱ እናቱ እህቱ ..አሉለት😂😂

  • @user-tn1rf4wr8t

    @user-tn1rf4wr8t

    6 ай бұрын

    ሀቅነዉ❤

  • @emebetgeleta4525
    @emebetgeleta45256 ай бұрын

    ድንቅ ነው ተቀባይ ለሠጪው ባሪያ ነው የትጋ እንደሚገኝ ቢጠቅስልን መፅሐፍ ቅዱስ ላይ

  • @sudais-dm3ff
    @sudais-dm3ff6 ай бұрын

    zara gena bro 1dega negeger tenagere yewenete

  • @eagle4452
    @eagle44526 ай бұрын

    ማን ያዘዋል ወዳጂ ሰው በሰውነቶ ነው መከበር ያለበት ሙራልም እምነትም የሚያስተምረን ይህንን ነው ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ዝቅ ብሉ በበረት ያደረው እና ከድሆች ጋር የተቀመጠው ድሆችን ስለሚወደን እና ስላከበረን ነው ታድያ እሱ ያክበረውን ፍጥረት የምትከበረው ሲኖርክ ነው ማለት ምን ማለት ነው ሲቀጥል እራቆትህን እንደመጣህ እንዲሆ ትሂዳለክ ብዙም በ አለማዊ ነገር ላይ አትደገፍ ። ይህን ስል ስንፍናን እና ስራ መናቅን እየደገፍኩ አይደለም

  • @kerawdgebryes8056
    @kerawdgebryes80566 ай бұрын

    emaaa ga

  • @HiwotTamerat-tj3jl
    @HiwotTamerat-tj3jl6 ай бұрын

    እናቴ ጋር ምንም ጥያቄ የለውም እሷ ስለወለደችኝ ነው የተገኘሁት

  • @ziondaniel902
    @ziondaniel9026 ай бұрын

    በ መጽሐፍ ቅዱስ ሚስት እናትዋን አባትዋን ትተዋለች ይላል

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o6 ай бұрын

    soolu you are main

  • @pawliifeta
    @pawliifeta6 ай бұрын

    YD TOM

  • @tetetety3946
    @tetetety39466 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z6 ай бұрын

    ሞጣ ስለፋኖ እሉ ሲባል ስማሁ 🤣🤣🤣🤣

  • @user-dq1hv7zt4s
    @user-dq1hv7zt4s6 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @zemzmzemzm6347
    @zemzmzemzm63476 ай бұрын

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @ekoidev2856
    @ekoidev28566 ай бұрын

    እናቴ፡ጋ፡ነው፡የምሔደው

  • @berhangelan4070
    @berhangelan40706 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @mariyaamenu9004
    @mariyaamenu90046 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @mariaqibttiya1405
    @mariaqibttiya14056 ай бұрын

    ባሌ ጋር እሄዳለው ነው ያለችው እቺ ውርድ ደነዝ

  • @EA-rk5df
    @EA-rk5df5 ай бұрын

    አልበቃ በሎዋችሁ ከአጋዘን ታወዳድሩን 😂ለምን ፓርክ ውስጥ ያሉትን አጋዘኖች አትመክራቸውም, መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ አይቀልም ዙሪያውን ከመዞር 😏

  • @bayosh7590
    @bayosh75906 ай бұрын

    እረሞጣ ባሰበት አረጉድነው

  • @hirutlegesseyazew1276
    @hirutlegesseyazew12766 ай бұрын

    አንተ.ሞጣ.እሚሉህ.ሰዉ.እድሜ.መሰታወት.ነዉ.ቆም.ብለህ.እራሰህን.እይ ከልጅ.ልጆችህ.ጋር.ኘትጠማለቅ.ማፈርያ.

  • @hasenbonso3644
    @hasenbonso36446 ай бұрын

    hhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh

  • @wetetabay8588
    @wetetabay85886 ай бұрын

    Ere enenm subscribe argugn ee1000ebakachihu

Келесі