ለእናቷ የ 130 ሺ ብር ወርቅ አደረገችላት /ለኔ ብለሽ ክፍል 1/

Ойын-сауық

በዚህ ፕሮግራም ላይ ወ/ሮ ቃልኪዳን ግርማ አባቷን በጦርነት ካጣች ቦሃላ እያስቸገረቻት ለፍታ ያሳደገቻትን እናቷን ሳታስበዉ አመስግራትና ባልተጠበቀ ስጦታ ሰርፕራይዝ አድርጋታለች
ይህ ሰለሞን ድርአዲስ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ አስተማሪ አዝናኝ ለተቸገሩት የምንደርስበት የበጎ አድራጎት ስራዎች የሚሰሩበት ቻናል ነዉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ስለተከታተሉን ስለሚከታተሉንም እናመሰግናለን
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ www.youtube.com/@Solomon.ayen...
እነዚህን ቪዲዮዎች ይመልከቱ
• አፍቃሪ አይመርጥም በፍቅሩ ሲቀና| ...
ዘንድሮ በሰላም የደረሰዉ መሳሪያ የጫነ አዉሮፕላን ነዉ / አዲስ ኮሜዲ ኮሜዲያን ምናለ ያረጋል
• ዘንድሮ በሰላም የደረሰዉ መሳሪያ የ...
በተጨማሪም እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ
Facebook profile.php?...
Instagram solomon__diradd...
Telegram t.me/SolomonDir
#solomondiraddis #abelbirhanu #lovestory #Ethiopian #funny #comedy

Пікірлер: 591

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu42886 ай бұрын

    የይዲዲያ ግርማና ለቃልዲን ግርማ እናት ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት፣ የአየር ሀይሉ አብራሪ ግርማ ነፍስዎ በአፀደ ገነት ይረፍ፣

  • @tsehayhagos1491

    @tsehayhagos1491

    6 ай бұрын

    የጀግና ሚሰት😢ጀግና ናት ልጆችሸ እግዚአብሔር ዪባርክልሸ ተባረኪ እድሜ ና ጤና ዪሰጥሸ ።

  • @tsehayhagos1491

    @tsehayhagos1491

    6 ай бұрын

    ጀግናው ባልሸ ኢትዮጵያን አሰከብሮል እኛ የለረር ሰዎች ሁሌ ነው የምናስታውሰው የአየር ኃልና የኢትዮጵያ ሰራውት ሚሊሻ በጠቅላላው ጦሩ የኢትዮጵያ ባለ ውለታ ነው መሪዎቹ ግን በሜዳ ነው የጣሎቸው ሁሉን በአገር ነው አሁንም በአንድነት ለኢትዮጵያ እንቁም ሁሉ በአገር ነው በፀሉት በምልጃ እግዚአብሔር እንጠይቀው ትልቅ መልክት ነው የሰጠችው በየእምነታችን እንፀልይ ተባረኩ ።

  • @letebrhanambaye2155

    @letebrhanambaye2155

    6 ай бұрын

    you' guys make me cry really really

  • @user-bz4yz2my4u

    @user-bz4yz2my4u

    6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ለሁሉም ዋጋ ይከፍላል።

  • @user-vc3mw5bk6c

    @user-vc3mw5bk6c

    5 ай бұрын

    😂❤@@tsehayhagos1491

  • @user-kv2ny4md5h
    @user-kv2ny4md5h6 ай бұрын

    የኔም እናት ጀግና ናት ለፍታ ነው ያሣደገችኝ አላህ ያቆይልኝ አንችም ጀግና ነሸ በርች

  • @user-jk5ch1qn7z

    @user-jk5ch1qn7z

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amansew
    @amansew6 ай бұрын

    "ጀግና እናት" ቆንጆ ፕሮግራም እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @SuleymanAli93

    @SuleymanAli93

    6 ай бұрын

    አማን ሰው

  • @amansew

    @amansew

    6 ай бұрын

    Weye wendme selam bualehu​@@SuleymanAli93

  • @abdulla3678

    @abdulla3678

    6 ай бұрын

    አማን ሰው ጠፋህ ❤❤❤❤❤

  • @titiyoutub6254

    @titiyoutub6254

    6 ай бұрын

    አማንዬ አለህ ጠፍህ

  • @aragshange-rk3iw

    @aragshange-rk3iw

    6 ай бұрын

    🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አማን የኔ ምርጥ

  • @altudz4055
    @altudz40556 ай бұрын

    በጣም 😥😥ምታሳዝነኝ ባሏ ሞቶባት ልጆቿን ምታሳድግ እናት የኔ እናትም እንደዚ ነች😥 ያኑርልን ያሉትን እናትቶች የሞቱትን ነብሳቸውን ይማር🤲

  • @RozaAmha
    @RozaAmha6 ай бұрын

    በህይወቴ እንደዚህ ቀን ተደስቼ አላውቅም እግዚአብሔር ይባርካችሁ የጀግና ልጅ ጀግና ነው። ኮራሁባችሁ እግዚአብሔር ለእናታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @susu-jo5nh
    @susu-jo5nh6 ай бұрын

    እረጅም እድሜና ጤና ያለአባት ያደገ ያውቀዋል በአለም ላይ ላሉ ጀግና እናቶች እረጅም እድሜ

  • @zeynebmohammed6458
    @zeynebmohammed64586 ай бұрын

    እውነት ነው ምርጥና ጀግና እናት የሴት ወንድ ነች አይደለም ለልጆቻ ለኔም ምርጥ ጎረቤቴና ታላቅ እህቴ መካሪዬ ነች ያንሳታል ከአልማዝ በላይ ነች ሰኒ ልዩ ነች እረጅም እድሜ እመኛለሁ ።

  • @zuzuadme3491
    @zuzuadme34916 ай бұрын

    ምንኛ መታደልነው እናትና አባት ስጋ ከፊለው ልጆቻቸውን ትልቅደርጃ አድርሰው ልጆች ደርሰው ቤተሰብን በዝህመልኩ የደስታ እንባ ሲያስነቡ በጣም ደስ ይላል ስቶቻችን ነን ለናቶቻችን ወለታ ያልመለስን😢

  • @gentandhabty

    @gentandhabty

    5 ай бұрын

    ሰብስክራይብ አድርግልን ቤተሰብ ሆነናል

  • @abbyyene4048
    @abbyyene40485 ай бұрын

    ይጨምርላችሁ ለእናታችሁ ያንስባታል ይህ ሁሉ ቢደረግም የሧን ውለታ የሚመልስ የሚስተካከል በዝህ ምድር ለይ የለም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ🙏👏👏

  • @sitotawdesalew6171
    @sitotawdesalew61716 ай бұрын

    ስንት የማይረባ ነገር ሰዉን በTV ሲያሳዩት ይዉላሉ፡፡ ብሮ አንተ ግን ጀግንነትህ ቀጥሏል ይመችህ ፡፡

  • @user-cz3hw7sw2m
    @user-cz3hw7sw2m6 ай бұрын

    ሶል ጀግና በርታ አንተን በቅርበት ስለማቅህ እዚህ ደረጃ መድረስ ጎበዝ ይህ ነው ሰው ማለት አመሰግናለሁ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን

  • @Solomon.ayenew

    @Solomon.ayenew

    6 ай бұрын

    አሜን!በጣም እናመሰግናለን።

  • @mkdsmads5271

    @mkdsmads5271

    6 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-ff2mh1nf2u

    @user-ff2mh1nf2u

    6 ай бұрын

    ​@@Solomon.ayenewበጣም አድነቂህ ነኝ ወድሜ❤❤

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq6 ай бұрын

    ግን ለእናትየው ከልጅትዋ ከተሸለሙት ወርቅ ይበልጥ የወንዱ ልጃቸው የእውነት ሆኖ ቢሸለም ይበልጥ ያስደስታቸው ነበር ።ሌላ ሰበብ ፈጥራችሁ እናትየውን ማምጣት ይሻል ነበር ።

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj6 ай бұрын

    ነፍስ ይማር 😢😢የእናት ውለታ አስለቀሱኝ ስለሀሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq6 ай бұрын

    ለመላው እናቶች እድሜና ጤናን ይስጥልን❤!

  • @abebayegezehagn2148
    @abebayegezehagn21486 ай бұрын

    እውነትም ጀግና እናት ነሽ እውነትሽን ነው እናቴ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ያከበረ ይከበራል እናታችሁን በማክበራችሁ ፈጣሪ ያክብራችሁ።

  • @user-ji5rq3yh2s
    @user-ji5rq3yh2s5 ай бұрын

    በጣም ልብ የሚነካ ፕሮግራም ነው ሰውን በህይወት እያለ እንደዚህ ፍቅርን መገላለፅ ምንኛ መታደል ነው? ሰለሞን እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @tadelelemma2103
    @tadelelemma21036 ай бұрын

    ዋው በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ተጀምሮ እስከሚያልቅ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የምር ላረፉትም ጀግና አባታችን ነፍስ ይማር ለናታችንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ ለልጆቹም የናታችሁን ክፉ አያሳያችሁ ሁሌም ተደሰቱባቸው ያንስባቻዋል ጀግና እናት

  • @tube8360
    @tube83606 ай бұрын

    የኔ ማር በጣም ያስዛናል ለአባትሽ ነፍስ ይማር😢😢😢 ለእናት ይገባታል ❤❤❤❤❤

  • @user-ry5eg9fw4f

    @user-ry5eg9fw4f

    6 ай бұрын

    የኔ ማርበጣም ያሳዛናል ለአባትሽነፍስይማር😢😢😢ለእናትሽይገባታን❤❤❤❤

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe88786 ай бұрын

    የምትገርም እናት እና በጣም ደሰ የሚል ቤተሰብ ደስታሽ ፍፁሞ ሙሉ ይሁን ዘመንሽ ይባረክ ።በእንባ ነው አይቼ የጨረስኩት የአገር ኩራት ነሽ

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene80266 ай бұрын

    ነፍስ ይማር ጀግና ቢሞት ጀግና ይተካል የጀግኖች እናት የእግር ባለውለታ ብዙ ፈተና ሰዎችን አልፎ እንዲ ለቁም ነገር ማብቃት በጣም ደስ ይላል የእናትን ውለታ ብዙ ነው እግዚአብሔር እነዚህ ቤተሰቦች ፍቅርና ሰላም ይስጣችሁ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @samuel_nardi
    @samuel_nardi6 ай бұрын

    ጎበዝ እንዲ ነው የጀግና ልጅ አናትሽንም ነፍ አመት ያኑርልሽ አባትሽንም ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልሽ ዋጋ ከፍሎ ማሳደግ እንደዚ የስከብራል: ክብር በብዙ መከራውስት እያለፉ ልጆቻቸውን ለሚያሳድጉ እና ላሳደጉ የኢትዬጵያ እናቶች

  • @helenayele6541
    @helenayele65416 ай бұрын

    የጀግና ሚስት ጀግና ናት የጀግና ልጅ ጀግና ነው ይህንን ለሀገሩ አጥንቱን ከስክሶ ደሙን አፍሶ መቃብር የሌለዉን ወታደር እናዋርዳለን አሳዳጊ የበደለን እኔስ ከጀግናው ሰራዊት ጎን ነኝ እናንተስ❤❤❤❤❤❤

  • @abusheta8672
    @abusheta86725 ай бұрын

    ጀግና እናት ነሽ በእውነት ይገባሻል። ውለታሽን አስበው ሰርፕራይዝ ያደረጉሽ ልጆችሽም ሁሉም ጀግኖች ናቸው። ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ !!!

  • @zion6498
    @zion64986 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ🎉 የወታደር ቤተሰብ መሆን በራሱ የሚሠማ ስሜት አለ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ❤

  • @tsigewedage6557
    @tsigewedage65575 ай бұрын

    እድሜ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥሽ ቃልዬ ቃላት የለኝም በህይወትሽ አይጉደልብሽ ሁሌ ሙሉ ያድርግልሽ

  • @Tube-kr7ru
    @Tube-kr7ru6 ай бұрын

    እሼቱ ጋር ያደረከዉን እንተርቢዉ ሺህ ግዜ ነው ያየሁት እዉነት ሳላደንቅህ አላልፍም እኔም በብዙ ጥረት ፈተና ዉስጥ ነኝ እኔም አንድ ቀን እንደሚሳካ አልጠራጠርም አድናቂህ ነኝ ሰሎሞን በርታ ጠንክር

  • @Mmmmmmmiturfv
    @Mmmmmmmiturfv6 ай бұрын

    ኦኔ በጣም ነው ያዘንኩት ያባትየውን ፎቶሳይ የኔእናት አንቺ ጀግና ነሽ ልጆችሽም ጀግኖች ናቸው አባታቸውም በጀግንነት ነው ያለፉት በጣም የታደለ ቤተሰብነው እረጁም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ያባታችሁን ነብስ ይማር

  • @ayulegeseabeje96
    @ayulegeseabeje965 ай бұрын

    የራሴን ታሪክ የምሠማ ነው የመሠለኝ። ጀግና እናት

  • @user-py9nt1no3c
    @user-py9nt1no3c5 ай бұрын

    ቃልዬ እናታችሁ ጀግናና።ረጅምእድሜና ጤና ተመኘሁ። ተባረኩ።ይገባታል!!!!!!!!ት!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahletmekonnen7621
    @mahletmekonnen76216 ай бұрын

    እግዚአብሔር ስለሁሉ ይመስገን!! ጀግና እናት ረዠም እድሜና ጤና ይስጥልን!!!!

  • @destakebede6889
    @destakebede68896 ай бұрын

    "የእ/ርን ስም የሚጠራ እርሱ ይድናል" አንቺ ጀግና እናት ዋጋሽ በሰማይ ትልቅ ነዉ የጀግናው ወታደር ሚስት ብቻ ሳትሆኚ የጀግኖች ጀግና የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ልጅ ንግግርሽ የተቀመመ ብቻ ምን ልበልሽ ዘመንሽ ትውልድሽ ብሩክ ይሁን።

  • @tewodroswubalen4110
    @tewodroswubalen41106 ай бұрын

    ድንቅ ቤተሰብ እግዚአብሔርን ያከበረይከብራል ጌታ እኮነው❤❤❤❤

  • @user-py9nt1no3c
    @user-py9nt1no3c5 ай бұрын

    ቃልዬ እናታችሁ ጀግናና።ረጅምእድሜና ጤና ተመኘሁ። ተባረኩ።ይገባታል!!!!!!!!ት!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetbihonegn7499
    @genetbihonegn74996 ай бұрын

    ሰኒዬ ይገባሻል በልጆችሽ ይህንን ምስክርነት እንደማየት ትልቅ እድል የለም ልፋትሽን እግዚአብሔር ቆጥሮታል መጨረሻቸውን ያሳምርልሽ እውነትም ጀግና ነሽ ቃል በደንብ ገልፃዋለች

  • @Netsi-ug8ru
    @Netsi-ug8ru6 ай бұрын

    ቃልዬ የኔ ተንሻ አብራደግ እደዚህ አደገሽ ለዚህ መብቃትሽ ጌታ ይባረክህ በጣም ነው ያኮርሺኝ እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ 😢 በዚህ አጋጣሚ ሰላየሁሽ ደስ በሎኛል ( ፈርጁት የብርቃ ልጅ ከደዘ )

  • @workuemebet7106
    @workuemebet71065 ай бұрын

    የጀግና ቤተሰብ ጀግና ነው ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏የወታደር ልጅ መሆን ጉዳቱንም ጥቅሙንም አውቀዋለሁ

  • @saronendeshaw9509
    @saronendeshaw95095 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ እስጣቸው የምትሉ ላይክ ሽር አድርጉ❤❤

  • @yetanawmoged5108
    @yetanawmoged51086 ай бұрын

    በጣም ልብ ይነካል ግን ደግሞ መታደል ነው እናትን እንደዚህ ማመሰገን።

  • @ashenafiayano5968
    @ashenafiayano59686 ай бұрын

    እናንተ የተወደዳችሁ የተባረካችሁ ልጆች፡ በጣም ኮራሁባችሁ፡ ተባረኩ እናታችሁ ይገባታል፤ የሄዳችሁበት ርቀት የሚገርም ነው፡፡ ተባረኩ ፤ የበለጠ ከፍ በሉ፤ እወዳችሁዋለሁ፤ ሰኒ እንኩዋን ደስ አለሽ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood60336 ай бұрын

    ማሻአላህ እናት አባት የመሰለ በዚህ አለም የለም በእናትና አባቴ የፈለገ ቢሆን አልደራደርም የእውነት ጀግና እናት ባልዋን ልጆችዋን ብዙ መሰዋት ከፍላ ለዚህ ደረሰች በጣም ደሰ የምትል እናት ሰነምግባርዋ በሃገርዋ የኮራች ጀግና ሚሰት የልጆቹም ሰነምግባራቸው በጣም አሰለቀሰኝ ታሪካቸው እናት አባቴም ቢምቱ አላህ የጀነት ያድርጋቸው የእናት አባት ያለው የታደለ ነው እነሱ ሰታጥዋቸው ቤት ባዶ ነው ምርቃታቸው ድምፅቸው መሰማት በጣም የተደሰትኩት የመጨረሻዋ ድካምዋ ሰኬት ላይ ሲውል አላህ እድሜ ጤና ይሰጥላችሁ

  • @wionshetgetachew5595
    @wionshetgetachew55956 ай бұрын

    ሰኔዬ የኔ ጀግና እግዚአብሔር የልፋትሽን ውጤት አሳምሮልሻል በጣም ነው ደስ ያለኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ።

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa90586 ай бұрын

    እኔ በምን ቃል እደምገልፃችሁ አላውቅም የጀግና ሚስት ይገባሻል ክብር እጅግ በጣም ኮራውባችሁ የተባረካችሁ ቤተሰብ ናችሁ በእውነት እኔም ተረበሽው ውስጤ ደስታም ሃዘንም ገባኝ ይሁን አይዟችሁ ሁሉም ለበጉ ነው.

  • @derejegirma4847
    @derejegirma48476 ай бұрын

    እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ ክብር ይስጣችሁ የወታደር ቤተሰብ በመጽናታው ተጽናንተው እዚህ መድረስ ጀግንንነት ነው

  • @user-sv7je3py1i
    @user-sv7je3py1i5 ай бұрын

    የኔ እናት እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ❤❤❤❤ እርጅም ዕድሜ ይስጦት የኔ ቆንጆ ስጦታው ይገቧታል በትክክል ስንት ምስዋትነት የከፈለች እናት ነች 😢😢😢😢

  • @etonegat6564
    @etonegat65646 ай бұрын

    እማየ ንግግራቸው ሲያምር ጀግና እናት

  • @hirutabay7408
    @hirutabay74085 ай бұрын

    እ/ር የረዳት እናት ደግሞም የታደላቹ ልጆች እ/ን አመስግኑት ደግሞም ማምዬ ፊትሽን ሬት ተቀቢ አለመሠልቸት የኛ ጀግና ቤተሠብ

  • @HaymanotGcherqos
    @HaymanotGcherqos6 ай бұрын

    ክብር ና ሞገስ እድሜ ና ጤና ለእናቴ ይሁን ለእናቶች ሁሉ ይሁን ጥሩና አስተማሪ ታሪክ ነዉ እናመሰግናለን።።።

  • @aschebogala7673
    @aschebogala76736 ай бұрын

    እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እናቴ ክብር እና ምስጋ እናተ ዝቅ ብላችው እኛ ልጆቻችው ቀና ብለን እድንሄድ ላደረጋችውን እናቶቻችን ይሁንልን የእናቶችን ውለታ ምንም አይነት ቁስ እና ማቴሪያል አይከፍለውም ብቻ ግን የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ የሆነው እግዚአቤሔር ውለታችውን ይክፈልልኝ እናቶቻችን

  • @ayenewumoges5967
    @ayenewumoges59675 ай бұрын

    ብዙ ጀግና እናቶች አሉ ያንች ግን ከሁሉም ይለያል ይበልጣልም

  • @misraktekle4264
    @misraktekle42645 ай бұрын

    እንባዬ አልቆም አለኝ ኡፍፍፍ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa98536 ай бұрын

    እህ የኔ ጀግና እህት ለማየ ከይህ በላይ ይገባታል እረ አቅፊ ከሳምካት 12 አመቴ በጀዋል በቪደዋ ነበር አብይ ዘጋን ለማየ ያሳታል እማየ እወድሽ አለሁ የኔ እናት ብቻ ሳኮኒ የልጀም እናት እማየ እረጅም እድሜ

  • @genettesema8908
    @genettesema89086 ай бұрын

    እጅግ ደስ የሚል ነገር ነው እናት ተመስግና ተመስግና አያልቅም በጣም ደስ ይላል የጀግና ሚስት ኩራት ሊሰማት ይገባል ልጆቹም ደስ ይላሉ ያደረጋችሁት በጣም ያስመሰግናችኋል እረዥም እድሜና ጤናን ለቤተሰቡ ተመኝሁላችሁ።

  • @letebrhanambaye2155

    @letebrhanambaye2155

    6 ай бұрын

    Masallah Masallah Allah with you Allah taker you Allah gave to you Loing Life with you family

  • @letebrhanambaye2155

    @letebrhanambaye2155

    6 ай бұрын

    l m amazing about that.

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick25615 ай бұрын

    እናቴ የጀግና ሚስት ነዎት እድሜና ጤና ይስጥዎት ለእርስዎ ደሞ ለልጆችዎት እድሜና ሰጥተዎት ይኑሩ❤❤❤

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf5 ай бұрын

    ሥንት ጀግና እናቶች አሉ ልጆችም የጀግና ጀግና ሥለእውነት ብርቱ ቤተሠብ

  • @simegneterefe7513
    @simegneterefe75135 ай бұрын

    ሁሉም በእርሱ ሆነ። እግዚሃቤር ይመስገን ስለሁሉም ነገር።

  • @weldegiorgistsegay6341
    @weldegiorgistsegay63415 ай бұрын

    ከሻለቃ ግርማ ጋር ሻምበል ፀጋይ የሚባል የአንድ ልጅ አባት ሙተዋል እግዝያብሔር ነብሳቸው በገነት ይኑራቸው ።

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen77385 ай бұрын

    ደስ እያልን አዳመጥኩ የደስታ እንባ ስቅስቅ ብዬ አነባሁ❤

  • @user-pf7qk5ui9h
    @user-pf7qk5ui9h6 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹህ እናት እኮ አለም ናት ሺ አመት ያኑራት ❤️👏 የእኔም እናት ያለ አባት ነው ያሳደገችኝ ጠቁራ ከስታ ብዙ ነገር ሆና አራት አመት አረብ ሀገር ሰርቼ ቤት ነው የሰጠዋት ❤

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu18285 ай бұрын

    አይ እኛ የስንቱ ጀግና እዳ አለብን ምን መረገም ነው? ማነው ጀግኖቻችንን እንዳናከብር አዚም የጣለብን ለኢትዮጵያና ለህዝቧ ለከፈሉት የህይወት መሥዋዕትነት ቤት እንኳን እንዴት ይነፈጋቸው ክቡር ሆይ! ለነጻነታችን ለክብራችን ለከፈሉት የደም መሥዋዕትነት በበኩሌ እጅግ አከብሮታለሁ ቸሩ መድኃኔዓለም በተከፈተ ገነት ሽቱ በተርከፈከፈበት ቅዱሳን ባሉበት ያሳርፍዎ🙏 ክብር ተከብረው ላስከበሩን ጀግኖቻችን ሁሉ ይሁን እናቴ እርሶም የጀግና ጀግና ስለሆኑ የተባረኩ ልጆችዎን በፍቅር በክር አሳዩን ዕድሜ ጤና ይስጥልን ልጆቹም ጀግኒት እናታችሁን ስላከበራችሁ ክብር ይስጣችሁ ዘራችሁ ይባረክ የፕሮግራሙ አዘጋጅም የዘመናችን ጀግና ነህ ተባረክ በርታ ሀገሬ ስገባ እንደማይህ አምናለሁ💚💛❤🙏

  • @emnetkefa6323
    @emnetkefa63235 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ነብስ ይማር ስም ከመቃብር በላይ ነው ክብር ለአገራቸው ክብር ለሚሞቱት የኢትዮጵያ ወታደሮች ማምዬ ይገባዎታል ከዚህም የበለጠ እንዲያዩ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ፈጣሪ ይስጦት❤❤❤❤😊

  • @HalanAbara
    @HalanAbara6 ай бұрын

    ኦፍፍፍፍፍፍ መን አይነት ታሪክ ነው 😭😭😭😭😭😭እንደ ዛሬ ባየሁት ተደስቼ አልዉቅም መታደል ነው 🎁🎁🎁🎁🌹🌹🌹

  • @user-sd4wx2mp9r
    @user-sd4wx2mp9r6 ай бұрын

    በጣም ደስ የምትይ ልጅ ወደድኩሽ ልጄ ያስብሽው ይሙላልሽ እናትሽን እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤❤❤

  • @sinte4959
    @sinte49596 ай бұрын

    ጌታ ምስክሬ በእንባ ነው አይቼ የጨረስኩት። the same history that I have. በህይወት እያለች ነጋ እንዳይቆጨኝ ለእናቴ የሆነ ነገር ማድረግ አለብኝ።

  • @user-nx4jq5zv4i
    @user-nx4jq5zv4i6 ай бұрын

    የቃልን እናት እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥልን

  • @tigestderibaw7507
    @tigestderibaw75076 ай бұрын

    በፈጣሪ ትናት ልጁን ነበር አይቸ በጣም ደስብሎኝ አላየሁትም ነበር በጣም ጀግኖቺ ነቹህ ሁላቹህም ተለፍቶ ለዉጥ ሲመጣ በጣም ደስ ይላን

  • @gravitymobile5767
    @gravitymobile57673 ай бұрын

    ጀግና እናት አምላከ ተክልዬ እድሜና ጤና ይስጥሉኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cp8mn1eu3z
    @user-cp8mn1eu3z6 ай бұрын

    እንደዚህ አይነት እናት በደንብ ልትመሰገን ይገባል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ ያባታችሁንም ነፍስ ይማርላችሁ ለሀገሩነው የተሰዋው ክብር ይገባዋል

  • @tsehayabera-wk3to

    @tsehayabera-wk3to

    5 ай бұрын

    ኡፍፍፍ ጀግና እናት የሁለት ጀግና ልጆች ሆናችሁ ኮራሁባችሁ ቃልዬ በበሽተኛ ጎኔ አስለቀሣችሁኝ ይሁን የደስታ እምባ ነው እናታችሁን እረጅም እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ

  • @Semanshe
    @Semanshe6 ай бұрын

    ምን ብዬ እደምኮምትም ጠፋብኚ ብቻ ቀሪ ዘመናችሁን በፍቅር በጤና ኑሩልን❤❤❤❤❤❤

  • @dawitenyew1675
    @dawitenyew16756 ай бұрын

    ወንድማችን አንተ የሁላችን አራያ የሆንህ የዘመኑ ጀግና ነህ በርታልን ከክፉ ይጠብቅህ ኮርቸበሀለው በዩትቭ በኩልሞ ከጅምሩ እንዲህ አይነት መልካም እና ለሀገር ክብር ሲሉ ዋጋ የከፈሉትን ሰወች እንደዚህ ባለ ባማረ መልኩ ማቅረብ መታደልና ከላይ የተሰጠ ካልሆነ ለሁሉም የማይቻል ነውና እግዚአብሔር በክብር በሞገስ አዚህ አድርሶሃልና አሁንሞ ይጠብቅህ ለበዙዎቻችን ትምህርት ነህና እናታችንንም ቀሪውን ዘመንዎን በጤና በክብር ያኑርልን

  • @MeklitShumte
    @MeklitShumte6 ай бұрын

    ቃልዬ በእውነት ገና በፊት ሳውቃችሁ ታስቀኑኝ ነበር ሰኒዬ እድሜና ጤናን ያድልሽ

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja42956 ай бұрын

    ሰኔ እግዚሐቤር ስላሰበሽ ይህን ታላቅ ነገር ስላደረገልሽ ጌታ ይክበር ክብሩን ይወሰድ እጅግ ደስ ነው ያለን ቃልኪዳን አና ወድምሽ ስላደረጋቹት መልካም ነገር እግዚሐቤር በትልቅ በረከት በማያልቅ በረከት ይባርካቹ ለበረከት ለትውልድ አስተማሪ መልክት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantayefonja4295

    @fantayefonja4295

    6 ай бұрын

    ፋንታዬ ነኝ

  • @Yeneworkterefe
    @Yeneworkterefe6 ай бұрын

    😭😭😭 እፍፍ የኔ እናት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ። የአባት ሞት ከባድ ነው። በ ወ/ሮ ሰናይት ውስጥ የኔን እናት አየኋት እና እሪሪ ብየ አለቀስኩ ። የእውነት በጣም ጀግና እናት ነች።❤❤❤

  • @romanmergia7618
    @romanmergia76186 ай бұрын

    የኔም አባት ወታደር ነበር ልክ እንደ እናንተ ሶስት ነን ሁለት ሴት አንድ ወንድ እና ልጆች ነበርን ግን አባታችን በጦርነት ነው የሞተው እና እናታች ጀግና ነች ለራሶ ሳትኖር እኛን ያኖረች እናት ነች በጣም ለእናቶች ክብር ይገባቸዋል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም አልቻልኩም እኔ የመጨረሻ ነበርኩ ግን አባቴን አላቀዉም

  • @africanwomen916
    @africanwomen9166 ай бұрын

    ውድ ደግ የኢትዮጵያ ልጅ ፡ እንኳን፡ፕሮግራምህን፡ተዋወቅሁ፡፡ መልካምን ሰው፡፡አደባባይ በክብር፡ በማውጣትህ ፡ ክብር ይግባህ፡ ምክንያቱም እድለኞች፡ናቸው፡፡ ምን ማለት፡ እንደሆነ፡ ሲናገሩ፡ አይተናል፡፡

  • @EthioAmerica2024
    @EthioAmerica20246 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ሳይሆን የገደለሽ በላ ጀግኖች ለሃገራቸው ተሰውተው ቤተሰቦቻቸው የሚረሱባት ሃገር አፈ ጮሌዎች ስልጣን ላይ ሆነው ከነዘመድ አዝማዶቻቸው የሚዘርፏት ሃገር። ክብር ለኢትዮጵያ አንድነት ለተሰዉ ጀግኖች💚💛🧡🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @alexenyew7599
    @alexenyew75996 ай бұрын

    ነብስ ይማር አንች ማለት እደለኛ ነሽ ለናትሽ ቢንስ እንኳን ለናትሽ አለሁልሽ ደረስኩልሽ ብለሻታል አንችም ክብሩን ይውስድ መዳህኔለም እድምና ጤና ይስጥልሽ

  • @enbakobababu9196
    @enbakobababu91965 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው መልካሙን ያልብሳቹህ

  • @edel1883
    @edel18836 ай бұрын

    የኔ ጀግና እናት ሻማት ኑሪ ማማዬ ክብር ለናቷች እና ላባቶች የእውነት እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😰😰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra66106 ай бұрын

    ለቤትህ አዲስ ነኝ ዶኪ ትዩብ ላይ ነበር ማቅህ

  • @derejemogus4550
    @derejemogus45506 ай бұрын

    ደስ የሚሉ እናት ጠንካራ ቆንጅዬ እመቤታችን ጤና እድሜ ትስጦት❤

  • @mesfindebebe7723
    @mesfindebebe77236 ай бұрын

    ማየት አቃተኝ እኮ እንባዬን ማቆም አልቻልኩም ይሄ መታደል ነው ❤

  • @beferdusisay277
    @beferdusisay2776 ай бұрын

    በጣም ምርጥ እናት ትልቅ የጽናት ተምሳሌት ደስ የሚል ፕሮግራም እንባ እየተናነቀኝ ነው ያየሁት!!

  • @hayatetupe1790
    @hayatetupe17906 ай бұрын

    😢😢ደስታነሀዘን ሆነብኛ እኔራሱ ማሻአላህ እረጂም እዲሜ ይስጣችሁ

  • @HhgHuf-zb3re
    @HhgHuf-zb3re6 ай бұрын

    ነፍስ ይማር ለናታችሁም እድመሜና ጤና ይስጥላችሁ😢😢❤❤

  • @saronzakaryas1111
    @saronzakaryas11116 ай бұрын

    ጠንካራ እነት ይገባታል እግዚአብሔር ራዥም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እነት

  • @rahelzegeyezewudu1511
    @rahelzegeyezewudu15116 ай бұрын

    ጅግና እናት ጅግና ልጆች ፍቅራችሁን መድሀኒአለም ይጠብቅላችሁ መልካም ቤተስብ ለሀገርም ክብር ነው ።

  • @mulugetateka9308
    @mulugetateka93085 ай бұрын

    ልጅትዋ እግዚአብሔር ይባርካት ለእናት የሚገባትን ክብር ለእናትዋ ስለሰጠች በፕሮግራሙ መጨረሻ ያየሁት ባንዲራ ግን ለኔ የጀኖሳይድ ወንጀል ያውም ከባእድ ጋር አብራ የፈፀመችብኝ አገር አርማ በማየቴ ደስታየን በረዘብኝ

  • @user-bt8vg6ue6q
    @user-bt8vg6ue6q6 ай бұрын

    ጀግና እናት የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ተባረኩ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-vv4xc1ke8y
    @user-vv4xc1ke8y6 ай бұрын

    እምየ ከልቤም ልቤ ናት እስትፋስ ክፉዋና አያሣየኝ ስላሰ ዋሤ አልቀይርሽምና አች ነስ ነፍሴ እናቴ ❤❤❤❤❤መልካምነት ደግነት ቅንነት ሁሉነገር መማሪ ያ ተህይወት ሰሌደ ናት ግን ህይወት እስትፋስ ስንል ቀላል ነዉ ብታልፍም የኛ እሥትፋስ ይቀጥላል አልንጅ እስትፋሴ አላገኘሁላትም ለናቴ መልስ አይቻልም እሷን መዉለድ ስጧታም ዉስጥን እሷን አይተካትም ሁሉም ቃል ገዘብ ነዉ እናም እናቱን የሚወድ ጀግና ሠዉ እወዳለሁ እና ፈጣሪ ደብቆ ነዉ እናትነትን ያበሰረሽ ያሠታል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምስገን

  • @one-qd6ic
    @one-qd6ic6 ай бұрын

    በፈጣሪ ስም እንዴት ንፅት ያሉ ጀግና እናት ናቸው ፈገግታቸው ብቻ ይበቃል ❤❤❤❤❤

  • @mulufekadu
    @mulufekadu6 ай бұрын

    ቃልዬ በጣም ደስ ይላል የኔ ቆጆ እኔ ያ ፓይለቱ ልጅ አስበውና እግዚአቤር እድሚ ዘመኑ ሁሉ የተባረከ ይሁንለት የኔ ጀግና

  • @newmobile227
    @newmobile2276 ай бұрын

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ እንኳንም በአካል እያሉ ገለፅሽላቸው ይህ ለሁላችንም ትምህርት ነው

  • @africanwomen916
    @africanwomen9166 ай бұрын

    ጀግና እና፡እድሜውን ያድልሽ ክብር ይግባሽ፡ልጆሽም ይባረኩ፡፡፡፡እንኳን አደረሳችሁ፡፡

  • @getayakalalene-tq4js
    @getayakalalene-tq4js5 ай бұрын

    ለመላው እናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-hf7tp5de3y
    @user-hf7tp5de3y5 ай бұрын

    ❤😢😢😢 enkan lezi abekish lesu yamenut endazinw egziabher yalmkiarts yebarkachuuuu

  • @firewbekelewmariam75
    @firewbekelewmariam756 ай бұрын

    እጅግ በጣም እድለኛ እናት ኖት የልጆቾን ምስግና በሕይወት ሆነው በመቀበሎ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @wondwosenbedasso6351
    @wondwosenbedasso63516 ай бұрын

    ምን አይነት ፍቅር ነው እንዳለቀስኩ ጨረስኩት ❤😢

  • @ephremephrem3905
    @ephremephrem39055 ай бұрын

    የጀግና ባለቤት ጀግና እናት

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa68576 ай бұрын

    ክብር ለኖቶቻችን እድሜና ጤና.ይስጣቾ

  • @dfggdghhj8061
    @dfggdghhj80616 ай бұрын

    እኔም😢አባቴን ያጣናዉ8አመቴነዉ እናቴ ብቸዋን ሆና6ልጄችን ያሳደገችዉ እኔምእናቴን ማመስገን እፈልጋለሁ😢

Келесі