ድንገት የ4 ዓመት ልጅ ኖረን - ሊሃ አበደች

Ойын-сауық

አዲስ ለሆናቹ subscribe በማድረግ የፍቅር ቤተሰብ ❤️❤️❤️
👇ሁሉም መረጃዎች ለማግኘት ከታች ያለው link ይጫኑ👇
linktr.ee/Sam_and_liha
INSTAGRAM
________________________________________________
SAM AND LIHA - / p.s.y.c.h.o_couples
SAM -
s.a.m_novak?utm...
LIHA - liha_nigussie?u...
________________________________________________
HASHTAG
________________________________________________
#samandliha #psychocouple #habeshacouples #ethiopia #vlog #habeshacouplesgame #prank
best couples in ethiopia, habesha couples ,couples #rophnan , rophnan, prank
new prank, habesha couples, couples, rophnan music
________________________________________________
#poland #Maldives #Denmark #Australia #NewZealand #United States #Namibia #Switzerland

Пікірлер: 200

  • @SAMANDLIHA
    @SAMANDLIHA2 жыл бұрын

    ውድ ቤተሰቦቻቹ LIKE & share our video አዲስ ለሆናቹ subscribe በማድረግ የፍቅር ቤተሰብ All social media links 👇👇👇 linktr.ee/Sam_and_liha?ltsid=ccaab6c4-8604-40b8-bc58-d5d2edccb301 Instagram - LIHA - instagram.com/liha_nigussie? Instagram - SAM - instagram.com/s.a.m_novak?

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 Жыл бұрын

    የኔቆንጆ ሊያ ቤተሰብ በትኖ ሌላ ቤተሰብ መመስረት አይቻልም ልክነሽ አሰሰተማሪነው በርቱ

  • @trezanegazi5801

    @trezanegazi5801

    Жыл бұрын

    She is very right wonderful answering she doesn’t disturb. Anybody relationship have a baby you’re very smart. Good luck. It is ready to learn even though it is prank, but you have to learn

  • @bethelhemketemakassie718
    @bethelhemketemakassie7182 жыл бұрын

    ሳም እኮ ፕራንክ አያርግ እውነት ጀግና🧡❤️እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅላቹ🧡❤️

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️

  • @ama7626
    @ama76262 жыл бұрын

    የምር አድናቂሽነኝ ልጅን የሚያክል ነገር ትተው ወደ ሌላ የሚያዮ ምርጥ መልክትነው🙏🙏❤

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    Ewunet new 🙏❤️❤️❤️

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio57082 жыл бұрын

    ልጅቷ ምርጥ ልጅ ናት ልጅህን አሳድግ አለች

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️

  • @user-if8vx3xw3s
    @user-if8vx3xw3s2 жыл бұрын

    የኔ ምርጦች ፈጣሪ በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ❤️❤️

  • @misirtube9206
    @misirtube9206 Жыл бұрын

    እኔኝን ጥንዶች እንደ እኔ በፍቅር የምወዳቸው ማነው? እናቴን በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @Alem-jd7iy
    @Alem-jd7iy2 жыл бұрын

    በመከራ ነው የሰማሁት ድምፅ አስተማሪ ብራንክ ነው 👍👍

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Жыл бұрын

    ሊ ግን ከአንቺ በፊት ለሆነ ነገር አምነሽ ተቀብለሽ ስለሁኔታው ተረጋግተሽ መረዳት ሶልሽን መፈለግ ለመወሰንም በመጀመሪያ መረዳት አለብሽ እዚጋ ልጅ እንጂ ሌላ ነገር አልመጣም ልጅ ፀጋ ነው።ብዙ ጊዜ የአገራችን ወንዶች ድብቅ የሚሆኑት ለዚ ነው።አምኖ ተጨንቆ ሲነግርሽ ተረጋግተሽ መረዳት አለብሽ ልጅ አብሮ በመኖር ሳይሆን በአጋጣሚ ሊመጣ ይችላል ።

  • @kidistabera4699
    @kidistabera46992 жыл бұрын

    ሊሀትመቸኛለች ቢዚነኝ በስራ ግን ከፍቸ ቢድዮ አችሁን የሠማሁ ስሰራ አብረዉኝ ያሉት ይስቃሉ 😂😂😂ለምን አቁመሽ አታይም የ1ሰአት ብሩን ለኛ ለቀሽ ይሉኛል የምር ያን ያክል ትመቹኛላችሁ ከኢትዮጲያ ዪቱበሮች1_3ምርጫየ ዉስጥ አላቹ በርቱ 😍😍😍

  • @foziyahusen8130
    @foziyahusen81302 жыл бұрын

    ስወዳቹ አገር ስመጣ ባገኛቹ ደስ ይለኛል

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    Egnam 🥹

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Жыл бұрын

    አዝጎች ሰወዳቹሁ አገረ ሰገባ ባገኛቹሁ ደሰ ይለኛል ኢሻ አላህ ወደ ጎንደር ከመሄዴ በፊት አገሬ

  • @Bilen439
    @Bilen4392 жыл бұрын

    Liha gn gn endene yala bahr alesh i swear lvu much ❤️❤️❤️

  • @asmaal8638
    @asmaal86382 жыл бұрын

    በጣም ነው ምወዳቹ ፣ማደንቃቹ ፣ማከብራቹ፣ፕራንኮቻቹምይመቹኛልአስተማሪ ና እዝናኝ ናቸው ግን እባካቹ አማርኛ እራሱን የቻለ ቋንቋ ነው እንደዚ ጥገኛ አታድርጉት በቻላቹት ያህል ጥርት አድርጋቹ ለማውራት ሞክሩ በተረፈ ፍቅር ናቹ❤️❤️❤️❤️

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    Eshi 🙏🥰🥰🥰

  • @madeenat6340
    @madeenat6340 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆወች ሁለት ቆጆ በጣምምም ነው የምወዳቹ ምርጦች 🌹

  • @seli1719
    @seli1719 Жыл бұрын

    ወይኔ ሊየ😀ሰራልሽ፣ it is embarrassing to found yourself in such situation but having a baby by itself doesnt make love or beautiful family though ppl should really think twice before having a baby.

  • @yag2181
    @yag21812 жыл бұрын

    ድምጽ ጥራት የራቀና የማስተጋ ነግር አለው።

  • @chalturegasa
    @chalturegasa2 жыл бұрын

    Wudoche ye ethiopia liyuwoche be guguti entabekalen 😍😍😍💚💛❤❤❤❤💖💖💖

  • @tube-gj5vu
    @tube-gj5vu2 жыл бұрын

    ወይኔ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ግን እሷን ሳይ ላለቅስ የሆነ ነገር እያነቀኝ ነው ያየሁት በጣም የምወዳቹ ጥንዶች አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በተረፈ ቲንሽ የድምፅ ችግር አለ ይመቻቹ😘💙💘

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sarad7173
    @sarad71732 жыл бұрын

    i think she knew it was a prank and was really trying hard to collect her emotion

  • @sebletmene8539
    @sebletmene8539 Жыл бұрын

    ትክክል ነሽ ጉበዝ

  • @Miko16459
    @Miko164592 жыл бұрын

    ❤ ምርጦች ፍቅራቹ እስከ ዘለአለም ይሁን !!! ❤

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    Amen 🙏❤️

  • @selam1244
    @selam12442 жыл бұрын

    ግን እኮ አሰተማሪ ፕራክ ነው ከምር

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ow3ox5lh9j
    @user-ow3ox5lh9j2 жыл бұрын

    ምርጥ አስተዋይ ነሽ ውዲ

  • @almazethio4434
    @almazethio44342 жыл бұрын

    ማርያምን እደት እዳሳዘነችኝ ቅስሞን ስብር አደረካት እፍ ፍቅር ከባድ ነው ውስጦ ምን ያክል ስብር እዳለ እኔ ተረድቻታለሁ 😥ግን ፕራንኩ አስተማሪ ነው 👏👏

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    🥰🥰🥰

  • @muredaworku3497
    @muredaworku34972 жыл бұрын

    የኔጀግና ስደት ላይ ነኝ ስመጣ ባካል ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    Enem des yilegnal love

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki562 жыл бұрын

    ፕራኩ እውነት ለመናገር አስተማሬ ነውበፍቅር ውስጥ ትልቁ ነገር መተማመን ከሳ በፊት ላለው ነገር አያስጨንቅም ምክንያቱም ያለፈ ታሬክ ቢሆንም ግን ፍቅር ውሰጥ እንደዚአይነት ማለቴ ልጅ ነበረኝ ሲባል ይረብሻል ሚስትዬዋ መልስሽ ደስይላል ፍቅራችው ደስ ይላል ቤተሰብ😘😘😘🙏

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️

  • @maryaasmar582

    @maryaasmar582

    2 жыл бұрын

    She look stupid if she think like that really.

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires472 жыл бұрын

    ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ😘😘😘

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️

  • @hiruttesfaye3327
    @hiruttesfaye33272 жыл бұрын

    Selam wedohie endat endat endemwidahiew lehaye betam naw yemwodeshi♥️♥️♥️♥️♥️

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Жыл бұрын

    I know I understand you very well you don’t want to destroy anybody relationship specially, if somebody have a baby shoe, you very smart good luck. I learn from your guys show me anything even though it is a prank but good example.

  • @edomfeleke8568
    @edomfeleke85682 жыл бұрын

    ምላሽ እንጠብቃለን ሊሃዬ

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o2 жыл бұрын

    የተመታ ፕራንክ ወይኔ ሳም ምላሹ ከባድ ነው ሊያ እንጠብቃለን❤

  • @hymeasefa6587
    @hymeasefa65872 жыл бұрын

    መጣችሁ ተናፍቃችሀል ዉዶቼ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ዉድድድድ

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    Amen 🙏❤️

  • @annalizasanchezmartinet9046
    @annalizasanchezmartinet90462 жыл бұрын

    አረ ቶሎ ልቀቁልን የኔ ተወዳጆች 😍💐

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-xq2bw5kb7p
    @user-xq2bw5kb7p2 жыл бұрын

    የኔዉዶች በርቱ አስተማሪ ነገርነዉ ከምር ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    🥰🥰🥰

  • @zowiyetemesgen3599
    @zowiyetemesgen35992 жыл бұрын

    Demo salelew yalefikut fikrachu betam yaskenal agebtachu leji lemesam yabokachu

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o2 жыл бұрын

    ሠላማችሁ ብዝት ይበል

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit59542 жыл бұрын

    የኔ ፍቅር 🥲የት ልትሄጂ ነበር ግን ቆይ 😒አቤት ምላሽ ጠብቅ አባቴ 👌ሊሃ ብድርሽን መልሽ ባይ ነኝ

  • @deni-km5nn
    @deni-km5nn2 жыл бұрын

    Lihuyen ataskefabgn! Videoachun salay nw like maregew beteley liha betam arif deresa lay huna mayet efelgalew arif sew nech ML!!❤

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    🥰🥰🥰

  • @hiwottegisut5943
    @hiwottegisut59432 жыл бұрын

    I waiting you guys

  • @janlanetsehay76
    @janlanetsehay76 Жыл бұрын

    ሲበዛ እራስሽን ትወጂያለሽ ደበርሽኝ እወድሽ ነበር. ልጆ የጌታ ስጦታ ነዉ ለም እሱ ካልሰጠሽ መወለድ አችይም እና አስተዉሉ የምታወሩትን ምንም ምክንያት ሊኖርሽ አይገባም እና

  • @zowiyetemesgen3599
    @zowiyetemesgen35992 жыл бұрын

    arif nw gin tinesh yikbdal liha gin endi atnadji yeh eko just prank ena feta beye anechim eko seritesheletal ketay bemigerm prank entebekishalen eshi

  • @metmeti5511
    @metmeti55112 жыл бұрын

    Lihaye🥺 this girl deserves the world ewnet. But the last part got me 🤣🤣 "lijek gar" 😂😂

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    🥹❤️❤️❤️

  • @ShasuYohanes-if1ee
    @ShasuYohanes-if1ee Жыл бұрын

    በጣም ነው ምወዳቹ

  • @user-jo5qk8eb4k
    @user-jo5qk8eb4k2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂የኔ እናት አሳዘነችኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Dinamohamed2235
    @Dinamohamed22352 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቃችኃል ቪደወ ሁልግዜ ለመልቀቅ ሞክሩ በተርፈ እወዳችሃለሁኝ 😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵ ለዘላለም ትኑር🇪🇹

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️

  • @somaiaan3664
    @somaiaan36642 жыл бұрын

    ወይኔ ስወዳችሁ ወላሂ ከልቤ ነው 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝 አይለያችሁ

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    Amen 🥹❤️❤️❤️❤️

  • @rahelalamu6210
    @rahelalamu62102 жыл бұрын

    WOW 👏

  • @saronsamuel2102
    @saronsamuel21022 жыл бұрын

    Abrachu nw ende mtnorut

  • @user-od3kf1ce4c
    @user-od3kf1ce4c2 жыл бұрын

    ሴት ነሽ የምር አይምሮ ሰፊ የሆንሽ ሊቅ ጎበዝ የዉለደችልህ ጋር ሂድ

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w2 жыл бұрын

    Wel Leya &Sam sewdch ka leba new selmch bezte yebelelgh

  • @neguseshet4203
    @neguseshet42032 жыл бұрын

    እየጠበቅን,ነው,ምርጦች

  • @enutub6784
    @enutub67842 жыл бұрын

    damo macha ne chibsi mimasalw lamangnhumi yimachachu💃💃💃💃

  • @kamilaatube1007
    @kamilaatube1007 Жыл бұрын

    ምርጥ አስታማሪ ፕራንክ

  • @abmane6010
    @abmane6010 Жыл бұрын

    Yemer sewedachu ❤❤❤❤❤ sen sera atandate wa

  • @baayushnedesaa671
    @baayushnedesaa671 Жыл бұрын

    Goo አለች እዉነትሽ ነዉ 😅

  • @saraseid-ds8qw
    @saraseid-ds8qw Жыл бұрын

    ሊሀ የኔ ጀግና ቤተሰብ በትነህ ሌላ ቤተሰብ

  • @user-ll3ij9cf7p
    @user-ll3ij9cf7p2 жыл бұрын

    ውይይይ ስወዳችሁ እኮ የኔ ማር ድንቅ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu11742 жыл бұрын

    ሊያዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንዳሳዘንሽኝ

  • @user-oc8fh1tc1y
    @user-oc8fh1tc1y2 жыл бұрын

    prank በጣም ነው ሚያምርባቹ♥♥♥

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    🥰🥰🥰

  • @selam3999
    @selam39992 жыл бұрын

    Lihayyyy yene mare edite eko edmewdshi eko 🥰🥰🥰🥰

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    🥰🥰🥰

  • @neguseshet4203
    @neguseshet42032 жыл бұрын

    መልካም,ምሽት,ይሁንላችሁ,የሰላም,የፍቅር,የደስታ,በጣም,ደስ,እምትሉ,ጥዶች,ናችሁ

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mahletgetachew1048
    @mahletgetachew10482 жыл бұрын

    የማን ቤትነው ግን ይሄ ??ራሳቹ ምትሰሩበት ቤት አደለም አደል??

  • @musxafahusen1322
    @musxafahusen13222 жыл бұрын

    ስወዳቹህ

  • @zamzamzamzam7194
    @zamzamzamzam71942 жыл бұрын

    ግን ልምንድነው መድጃው እና መኝታችሁ አንድ ላይ ሆንሳ?

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki562 жыл бұрын

    ግን የትነበር ልትሂጂ የነበረው 🚶‍♀️🚶‍♀️🚶‍♀️🚶‍♀️

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo12212 жыл бұрын

    ውይ ፈዘዘች እኮ የኔ እናት😥😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😣

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke2 жыл бұрын

    ወይኔ ይሄ ፕራንክ ግን ያስፈራል

  • @TGST645
    @TGST645 Жыл бұрын

    አንተ ዋ በእሷ አትመጣ የኔ ውድ ነገር በጣም ነው የምወድሽ ሊ

  • @redietmasresha5059
    @redietmasresha50592 жыл бұрын

    good job sam

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    🥰🥰🥰

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa5022 жыл бұрын

    ናፍቃችሁናል ውዶች በጉጉት ነው እምጠብቀው

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    💕💕

  • @yemiasrat
    @yemiasrat2 жыл бұрын

    She's smart

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    🥰🥰🥰

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta56562 жыл бұрын

    እውይ ስወዳችሁኮ 💔♥️💔♥️👌👌

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥹

  • @mariamfanta5656

    @mariamfanta5656

    2 жыл бұрын

    @@SAMANDLIHA ♥️🤝💔❣️❣️👍💔♥️ፍቅር ብቻ......

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe2 жыл бұрын

    የትዤሽ ሊህድ እልጂህጋ ክክክክክ

  • @alemsere5864
    @alemsere58642 жыл бұрын

    ምርጥ ጥንዶች ሠላማቹ ይብዛ

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @bitaniyaawoke8968
    @bitaniyaawoke89682 жыл бұрын

    hule new endee emitabdut😄😄😄😄

  • @masaratmasarat3220
    @masaratmasarat32202 жыл бұрын

    Wow❤❤😍😍

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    🥰🥰🥰

  • @jemaneshoumer2358
    @jemaneshoumer23582 жыл бұрын

    እሄን ያክል አታምነውም ማለት ነው ጉድ

  • @AbigiyaSisay-jo5qv
    @AbigiyaSisay-jo5qv Жыл бұрын

    Liha pls shash ateseri ayamrebeshm selemewedsh nw menegresh ok🤭

  • @mahletmahi505
    @mahletmahi5052 жыл бұрын

    ሳም በናትህ እደዚሀይነት ፕራንክ ይቅርባችሁ ሊሀየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @galeraya1795
    @galeraya17954 ай бұрын

    ❤❤

  • @user-si5zb9jh5c
    @user-si5zb9jh5c2 жыл бұрын

    ማርያምንበ ጣም ነው ምወዳቹ😘❤

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️

  • @meseretgetinet6221
    @meseretgetinet62212 жыл бұрын

    Maroche 🥰🥰🥰

  • @mhmoud6320
    @mhmoud63202 жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉ

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    🥰🥰🥰

  • @selma5801
    @selma58012 жыл бұрын

    ሰውን ከወደዱ ከነኮተቱ ነው ማነሽ ገለቴ ሀሀሀሀ

  • @semagntsega7885
    @semagntsega7885 Жыл бұрын

    Ehe mn aynet fkr new,like yehone chigr simeta ekaka ferese chaw emibalbet.....,sigemer kanchi befit letefeter kstet ehen yakl mamrershi lesu MNM fkrk endelelesh ena,legizew achafari behuala fertachi mehonshin new yasayegn,kanchi behuala bihon offcourse liyaleyay ychilal yaw endeye mannetachin biwesenm malet new,kanchi befit lehone neger gn yaderegshiwu neger eras wedadnetshin yasayal

  • @henoktibebe2043
    @henoktibebe2043 Жыл бұрын

    ግን ቁም ነገር ስታወሩ እንዴት ነው ምትተማመኑት

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube2 жыл бұрын

    ስወዳችሁ ማሮች ❤❤በርቱ

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @wubyeyemikimiki779
    @wubyeyemikimiki779 Жыл бұрын

    Praki siseru mayk texekemu demxachuh minm.aysemam

  • @marshamarsha6958
    @marshamarsha69582 жыл бұрын

    Weyyy sewdachehu egzabhet fekrchehun yabezaw

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    Amen 🙏 🥰🥰

  • @yuhanatube
    @yuhanatube2 жыл бұрын

    እዚህ ቤት ካለ ፍቅር እኔም ፍቅር ያዘኝ ስራ ስጨርስ በእርጋታ የማያችሁስ ነገርስ 💘🥰Let's see your son

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    2 жыл бұрын

    🥰🥰🥰

  • @betelhemhaylu2793
    @betelhemhaylu27932 жыл бұрын

    ስታሳዝን ባንዴ ቅስሞ ተሰበረ!!

  • @tiziitatesfaye6799
    @tiziitatesfaye67992 жыл бұрын

    yen konjo sewdesh eko tekekelagawn wesane nw yewsenshew

  • @gogotyu6208
    @gogotyu62082 жыл бұрын

    and lay new ende menorut🙄

  • @yebabowa
    @yebabowa2 жыл бұрын

    የመጀመሪያግዜ ስኮምት ግንለምነው እኛሤቶች የምንጨረጨረው ተሆነሆነ ምንችግርአለው

  • @tiziitatesfaye6799

    @tiziitatesfaye6799

    2 жыл бұрын

    Ere tey ewnt bhon yesu lig yale abate letadgeh nw erashshn yesu lig adrgesh asebi yale abate madge

  • @kawenilegese1613
    @kawenilegese16132 жыл бұрын

    liyaye endet endmwedsh yene konjo❤❤❤

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u Жыл бұрын

    አተብቻ ፕራክ አድርግ ጉደኛነህ ይመችህ አላህ አይለያችሁ

  • @sanayitmanayee3027
    @sanayitmanayee30272 жыл бұрын

    👌👌👌👌

  • @edfevf4620
    @edfevf462010 ай бұрын

    እኔ በጣም የገርመኝ ነገር ሲሊንደሩ መኝታክፍልውስጥ ቦታጠፍቶነው ወይስ የቁምሳጥን ልብሳቹህ ወጥ ወጥ እንዲሽትነው ወይ መስልጠን አለ ያገሬስው

  • @rom-hb7yz
    @rom-hb7yz2 жыл бұрын

    ሳም ፕራንክ ይቅርብህ አልቻልክበትም

Келесі