የሞተ ሰው አዲሱ ቤታችን ውስጥ....

Ойын-сауық

ሳላስበው የሰው ነብስ አጠፍው .....
Sam and liha best prank ever
Fake Dead Body Scare Prank
All pranks are for entertainment only, please don't try to replicate! EXTREMELY DANGEROUS!
DEAD husband! PRANK😱 ON WIFE (GONE WRONG)
HASHTAG
________________________________________________
#samandliha #samprank #prank #bestprankinethiopia #bestprank #ethiopia
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
Sam and liha
seifu on ebs, ebs, babiyoutube, ethiopian, teddy afro, fana tv, 9 shi part, amharic film, betoch, tigrigna music, ebs tv, ethiopian drama, ethiopian comedy, ethiopian news, new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news ,ethiopian music, Ethiopian actress, new ethiopian movie, new ethiopian amaharic drama, ethiopian comedy, new ethiopian drama,
besentu, beheg amlak ,

Пікірлер: 172

  • @SAMANDLIHA
    @SAMANDLIHA8 ай бұрын

    ስጀምረው 👉 kzread.info/dash/bejne/i3aJlNFxaMKqdcY.html

  • @feven-wl7eg

    @feven-wl7eg

    8 ай бұрын

    betame nw mete mchugn betam nw mewdachu lihaye bemiyasegerm ngere entebeqeshalne 🤩

  • @mesii6226

    @mesii6226

    8 ай бұрын

    Ene betam new yemewdachu atekebtu bemab sewdachu❤

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    8 ай бұрын

    @@feven-wl7eg 🥰🥰

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    8 ай бұрын

    @@mesii6226

  • @mekiyanuraddis-ri8sp

    @mekiyanuraddis-ri8sp

    8 ай бұрын

    Kuku menachu nat malet guadegna weys beteseb

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam22228 ай бұрын

    ጌታ ሆይ የምናስበዉን የምናደርገዉን አናዉቅምና ይቅር በለን🥺🥺

  • @naaammmm225
    @naaammmm2258 ай бұрын

    ሲጀመር እርጉዝ ከሆነች ደምእራሱ ያስፈራል ጥሩአላረክም የኔዉድ ቻይዉ ደሞሰወዳችሁ🎉🎉

  • @HsbsvHdbd-eo1xw
    @HsbsvHdbd-eo1xw8 ай бұрын

    በማርያም አትበል በውሸቱ❤

  • @user-nf5cy2gu9f
    @user-nf5cy2gu9f8 ай бұрын

    ወየው ሳም ሓወይ እደዚህ ያለ ፕራክ ይቅርባቹህ በጌታ😢😢😢

  • @mesimesi5465
    @mesimesi54658 ай бұрын

    ወይኔ ሊያየ 😂😂 አይዞሽልኝ ያስደነግጣል በሞት ቀልድ አለ እንዴ

  • @Hiyabey757
    @Hiyabey7572 ай бұрын

    ወይኔ እኔማ ፌንት ነበር የምሰራው ከቀልዱ ቀድሜ ነበር የምሞተው😢

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o8 ай бұрын

    በሰመአም በደንጋጤ ፀጥ ብተልበህሰ ወይ ጉደ🙄🙄🙄

  • @muluworkketeme1358
    @muluworkketeme13588 ай бұрын

    በጣም ከባድ ነው ምሆነሃል እዴ ፕራክም እኮ ልክ አለው እደት እዳሳዘነችኝ

  • @Rahel-jb4rp
    @Rahel-jb4rp8 ай бұрын

    የሳም ፕራንኮች ግን ገራሚ ገራሚ ናቸዉ👌😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ሊዬ የኔ ምስኪን❤❤❤

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    8 ай бұрын

    awo tell em

  • @daniman-lm2ii
    @daniman-lm2ii3 ай бұрын

    ሚደረግ እና ማይደረግ ፕራንክ እወቁ በማይቀለድ አትቀልዱ😢😢

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed81938 ай бұрын

    ኩኩ ምናችሁ ናት ?

  • @user-cg5gf2ut2n
    @user-cg5gf2ut2n8 ай бұрын

    በጣም ትመቹኛላቹ ቶሎ ቶሎ ኑልን ግን ምናልባት እርጉዝ ከሆነች እንደዚ አይነት ፕራንክ አታርጋት በተረፈ ይመቻቹ ❤❤❤❤❤

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    8 ай бұрын

    ❤❤

  • @ethiojole
    @ethiojole8 ай бұрын

    ሊያ አሳዘነችኝ ወላሂ ሳም እንደዚህ አይነት ፖራንክ ይቅርብህ እርጉዝ ልቶን ችችላለች ደም እኮ ነው እሚመስለው ያስፈራል

  • @dnglmaryameyarfutalbey1494
    @dnglmaryameyarfutalbey14948 ай бұрын

    ወይ ከፍርሐኻ በስመ ሥላሴ😢ወይ እንዲ ዓይነት ፕራንክ ይቅርባችሁ ጥሩ አደለም እሺ አሁን በድንጋጤ የሆ ነገር ብትሆንስ😢በድር በምድር ብድርሽን መመልስ አለብሽ እህቴ😅♥️

  • @helentube4131
    @helentube41318 ай бұрын

    ወይኔ ሳም የስራክን ይስጥክ እሽ አቤት ተኮል የኔማር ሊሃዬ አይዛሽ

  • @RahelAlene
    @RahelAlene7 ай бұрын

    እረ በፈጣሪ ፕራንክ ምታደርጉበትን ነገር ምረጡ🙄🙄 በድንጋጤ መሞትም እኮ አለ 🙆 እረ ደስ አይልም ሌላ ነገር ምረጡ።

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg7 ай бұрын

    ልብር ብላችሁ ነፍስ ይሚሳጣ ብሽታላ ይሚጥል ነግር ባታድርጉ ጡሩ ነው አላህን ፍጣሪያችሁን ፍሩ እንዴ ውላሂ ያስድንግጣል እንዴ😢

  • @chicago9458
    @chicago94587 ай бұрын

    የሞተችው "የምር መሰለኝ" 😂😂😂😂😂

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc3 ай бұрын

    ነፍሰ ገዳይ ነዉ የምትመሰለዉ በጣም ታሰፈራለህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ ኡኡኡኡኡኡ

  • @user-pc8xg5pc3j
    @user-pc8xg5pc3j5 ай бұрын

    Bikersa yihi ፕራንክ በእሱስ ስም ጌታ በእውነት ይቅር ይበላችሁ😢😢

  • @samsamsun367
    @samsamsun3678 ай бұрын

    ስራዬ እስክጨርስ ቸኮልኩ 😂

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit8 ай бұрын

    ሳምግን ያማሀል እኔብሆን ፌት ወላሂ በጣምነው የምፈራው ሊሀ ቀበጧ አሳዘንሽኝ የኔቆንጆ❤

  • @beziMo
    @beziMo8 ай бұрын

    ጥፊው እና እርግጫው😅😅😂😂😂😂

  • @buzyertabalcwy2326
    @buzyertabalcwy23268 ай бұрын

    ውይ ውይ እንቅልፍ ግን ወሰደሽ😂😂

  • @Henadad2013
    @Henadad2013Ай бұрын

    Endeee beyesus sim menhonachu new endeee egzabiher yiker yeblachu 😢😢😢😢

  • @waskan8288
    @waskan82888 ай бұрын

    አረ ሳሚ ዋ ሊሃየን አታስከፋት❤

  • @ZewdieHenok
    @ZewdieHenok8 ай бұрын

    የምርህ ነው ቀለል ያደረክው እንዴ በጣም ነው ሚያስደነግጠው

  • @jeimlanessru4902
    @jeimlanessru49028 ай бұрын

    ኩኩ ትመቸኛልች እርጋ ያለች ቆጆ ሁላቹም ውድድድድድድድድ❤❤❤❤❤

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    8 ай бұрын

  • @habhandhi8875
    @habhandhi88758 ай бұрын

    እረ እንደዚህ አይነት ቀልድ ይከባዳል ሳም አይዞሽ ሊሀዬ💗💗

  • @user-ik6hx4dm9t
    @user-ik6hx4dm9t8 ай бұрын

    Ere waynee ibdet 😂😂😂

  • @sablawork5367
    @sablawork53678 ай бұрын

    ከመዳም ኩሽና እስክወጣ ቸኮልሁ ምን ይሆን

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega58268 ай бұрын

    ወይኔ እኔ ብሆን እራሴን ስቼ እወድቅ ነበር

  • @user-ly3bw9sm9q
    @user-ly3bw9sm9q7 ай бұрын

    😢😢በሞት አትቀልዱ ሆሆ

  • @CmAbouhaidar-xv2dd
    @CmAbouhaidar-xv2dd8 ай бұрын

    ወይኔ SAM አንተ እና ስራዎችህ😳አይዞሽ ሊሃዬ እኛም ደንግጠናል መቼስ እንደ ማታሳፍሪን ተስፋ አደርጋለዉ ብድር በምድር ምባል ነገር አለ😋

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    8 ай бұрын

  • @CmAbouhaidar-xv2dd

    @CmAbouhaidar-xv2dd

    8 ай бұрын

    @@SAMANDLIHA 🤔

  • @BelenTaye
    @BelenTaye8 ай бұрын

    Abesha sinbal sinastela hulgize yesew teketayoch nen Le ferenj yemnmot eski erasachinin enmsel.... Demo eko ayamrbnm sinastela guregnoch .....

  • @user-vb5rc3jq6h
    @user-vb5rc3jq6h8 ай бұрын

    ኡፍ የኔ ቆንጆ 🥺

  • @edaede8497
    @edaede84978 ай бұрын

    ዛሬማ የሌለነው😮😮😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @felekugelaye6750
    @felekugelaye67508 ай бұрын

    Befetary sem enkwan esa enyem dengtekw😂😂😂😂😂😂

  • @user-bc4jg1dc1h
    @user-bc4jg1dc1h8 ай бұрын

    አትጃጃልጀለፍ..አይዞሽሊያ😢😢😢

  • @hyme7165
    @hyme71657 ай бұрын

    በስሐ አብ ከባድ ብራክ ነዉ በድንጋጤ የሆነ ነገር ብቴሆንስ ኸረ እያሠባቹህ😢😢😢😢😢

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii8 ай бұрын

    wayi Ate Tokolonyi😂😂😂😂

  • @user-dq1hv7zt4s
    @user-dq1hv7zt4s8 ай бұрын

    ወይኔ ባማላዷ እኔን እራሴን አስደነገጣቹኝ ❤ሊቾ ብቻ የመልስ ምት እንጠብቃለን😢😂❤ብቻ አማላጇን አርአያዬ ናቹ በፍቅር ነው ምወዳቹ ።ስራ አቁሜ ነው አፌን ከፍቼ ማያቹ❤

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    8 ай бұрын

  • @ZeynabaHusen-hc4cj
    @ZeynabaHusen-hc4cj7 ай бұрын

    በጣም የሚያስደነግጥ ፕራክ ፌንት ብትነቅልብሰ

  • @lulustube9241
    @lulustube92416 ай бұрын

    Befetari ene rasu new yedenegetekut😂😂😂

  • @Tigraweyti_Queen
    @Tigraweyti_Queen8 ай бұрын

    ሳሚ ስርዓት ግበር ሊያዬ የተደንግፀለይ😩 ሊያ ዕፅፊ ገይርኺ ሒነኺ ፍደይ ንፅበ ኢና😂😂

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    8 ай бұрын

  • @user-jo1fl3pj4j
    @user-jo1fl3pj4j7 ай бұрын

    ገና ሳላየዉ አሳቀኝ😅😅😅😅😅😅

  • @user-jt6zq9yz3c
    @user-jt6zq9yz3c8 ай бұрын

    ኩኩን ወደታለዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zy5sw5ut1c
    @user-zy5sw5ut1c8 ай бұрын

    ወይኔ ሰወዳችዉአኮ

  • @fatmah1744
    @fatmah17448 ай бұрын

    በሞት ቀልድ አይነፋም😏

  • @user-xp2qd1fz2v
    @user-xp2qd1fz2v8 ай бұрын

    ይቅር ይበላቹ ሌላ ምንም አልልም እናንተ ቀልዱ ምን አለባቹ

  • @PromiseKal-om7pl
    @PromiseKal-om7pl8 ай бұрын

    Bedenb sorry belat or gift gezalat kalhone ykrta metaderglh ayemaselagn betam dengetalech beterafa betam temachugnalachu

  • @FiraolHB-xe4zi
    @FiraolHB-xe4zi8 ай бұрын

    Wayoo😢 lina azio

  • @user-jn6jl4fl3r
    @user-jn6jl4fl3r8 ай бұрын

    አረ በሰማኣም እንደዚ ኣይነት ፕራንክ ይቅርባቹ 😥😥😥

  • @bezonshbezonsh58
    @bezonshbezonsh5828 күн бұрын

    😂😂😂😂ያስቃል

  • @edentadesse2578
    @edentadesse25788 ай бұрын

    Ayee kuku mirta prank abelashesha koye lemene sakesha.gene yalachu fikir dese yelala. Prank setederega yametakorefeweni nager asetekakeya yasetelala liya

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed81938 ай бұрын

    ወይኔ ጥፊው😂😂😂😂 ትንሽ አትቆይም ስቃ አበላሸችው ቲ😅

  • @youtubeethiopia2085
    @youtubeethiopia20858 ай бұрын

    ውይ ከባድነው በድንጋጤ ፌት ብትበላብህሥ 😢😢😢

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    8 ай бұрын

    😢❤

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    7 ай бұрын

    በጠም

  • @eyutg8178
    @eyutg81788 ай бұрын

    That’s a tough one 😢

  • @Nura_Mohammed
    @Nura_Mohammed8 ай бұрын

    ጥሩ አደለም 😢😅

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij61938 ай бұрын

    ወየው በጣም ያስደነግጣልኮ 😔 እርኩስ ፕራንክ በውነቱ ግን ሊ ኩኩን ስጠልዣት አለመሳቅ አልቻልኩም 😊

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    7 ай бұрын

    በጣም

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    7 ай бұрын

    ፈትያሰበላል

  • @user-qq5wf9po8i
    @user-qq5wf9po8i8 ай бұрын

    😂😂አረ በሰምአብ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube13228 ай бұрын

    ኧረ በስመአብ እስኪ አታሞርቱ በመብርሀን ቆይ ልጂቶ በድንጋጤ ብትሞትስ ለዛ ያለው ቀልድ ቀልዱ እኔ እራሱ ውሸት መሆኑን እያወኩ ዘገነነኝ😢😮

  • @user-zv2rt1mj1f
    @user-zv2rt1mj1f8 ай бұрын

    የኔ ውዴ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-gj8jq4fy1j
    @user-gj8jq4fy1j8 ай бұрын

    የተመታህ አታሰደግጣት😢😢😢

  • @user-lp6nw8st1k
    @user-lp6nw8st1k8 ай бұрын

    የምር ብሆንስ አላለችም 😂😂😂😂

  • @user-gi1zw7nj4e
    @user-gi1zw7nj4e8 ай бұрын

    የኔልዩወቺሥወዲቺሁሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ke1om8yq6b
    @user-ke1om8yq6b8 ай бұрын

    ኧረ ኣይዴረግም ስንት ፕራክ ሞልቶ

  • @msfozi8789
    @msfozi87898 ай бұрын

    ሳሚ ግን በጣም እየተጨማለክ ነው እየባሰብህ ነው እንዴ ማሪያምን አበዛህው ፕራንክ ምታረግበትን እወቅ ደንግጣ ብትሞት ኖሮስ ለይተህ እወቅ ሲያስጠላ

  • @Elsabet-t
    @Elsabet-t8 ай бұрын

    Err wey tewt endaz ayent negar

  • @madinamadina6467
    @madinamadina64678 ай бұрын

    የዛሬው ከባድ ነው ሌላ ነገር ስሩ😊

  • @saadaberhauno8701
    @saadaberhauno87018 ай бұрын

    በደ ተ ትዳር የተመቸዉ የለዉም በጣም ተቀይረሀል ቆጆ ሆክ ወፈርክ ለዉጥህ የሌለነዉ ተሳሳኩ😂😂😂

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    8 ай бұрын

    lek nesh

  • @user-js1ty5ci4n
    @user-js1ty5ci4n8 ай бұрын

    ትፊውእና ካልቹሲያሳቸውነው በእውነት😢

  • @AbigaelDerese-wh3jt
    @AbigaelDerese-wh3jt8 ай бұрын

    እደዚአያነት ቀልድ አለ ቆያ ትገርማለህ

  • @user-vn7rq9uk7v
    @user-vn7rq9uk7v8 ай бұрын

    Kukun akebruat talakachu nat adle endi waaaaaa serate eshi mertoch

  • @SarahFazer
    @SarahFazerАй бұрын

    አበዛቸሁት እይመሠልንገር

  • @hawiletmekash3336
    @hawiletmekash33368 ай бұрын

    አረ በሳቅ

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r8 ай бұрын

    ኩኩ ሞታለች አላለም😂😂😂😂😂

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    8 ай бұрын

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m8 ай бұрын

    😂😂😂ጠበበኝ😂😂😂አላለችም😂😂

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    8 ай бұрын

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820Ай бұрын

    Aras hona tsdngetatl

  • @lubaluba2592
    @lubaluba25928 ай бұрын

    እህህህህህ😢😮😮😮😮😮

  • @user-pn9pw6ee8j
    @user-pn9pw6ee8j3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Egezihaber.yimesgen
    @Egezihaber.yimesgen8 ай бұрын

    Sami.nebesachu.ayimarem.

  • @mrx7631
    @mrx76318 ай бұрын

    ግፍህ😢

  • @Habtamabebeabebe
    @HabtamabebeabebeАй бұрын

    Sam alekelik

  • @bazakason8474
    @bazakason84748 ай бұрын

    ከባድ ፕራንክ ነው

  • @user-oq7jx3lr9e
    @user-oq7jx3lr9e8 ай бұрын

    Wew😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-mg2zm4bb2b
    @user-mg2zm4bb2b8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha8 ай бұрын

    ውዶቼ ስወዳቹ እኮ

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    8 ай бұрын

  • @Henadad2013
    @Henadad2013Ай бұрын

    Aras eko nat balege

  • @betifantahun2030
    @betifantahun20304 ай бұрын

    Fara sitasteye jiloche

  • @hiwottegisut5943
    @hiwottegisut59438 ай бұрын

    ❤❤❤😂😂

  • @EeEe-ms8rt
    @EeEe-ms8rt8 ай бұрын

    😮

  • @erhiopis9565
    @erhiopis95658 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @dasashdas4308
    @dasashdas43088 ай бұрын

    አረ ቱዉ

  • @emoydseta2899
    @emoydseta28998 ай бұрын

    ፌት፡መቀል፡ነበረባት፡😢😢😢እኔ፡ብሆን፡ኦ😢😢😢

  • @kusu6190
    @kusu61908 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-mz9pp2zn4b
    @user-mz9pp2zn4b8 ай бұрын

    እንኮን እሶ እኔም ድርቅ ነው ያልኩት 😢

  • @SAMANDLIHA

    @SAMANDLIHA

    8 ай бұрын

  • @youssefcell-nm3cbT
    @youssefcell-nm3cbT8 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AnisaAnisa-ph8vl
    @AnisaAnisa-ph8vl7 ай бұрын

    Agegnekat😂

Келесі