ደሞዝ የሚከፈለን ለሰራንበት ሰአት አይደለም

ደሞዝ የሚከፈለን ለሰጠነው አገልግሎት ወይም ለጨመርነው ዋጋ ነው እንጂ ለሰአቱ አይደለም
If you like this video, you need to watch:
- • Self Development Book ...
Follow me on:
TikTok: / bereket1297
#dream #ethiopia #personaldevelopment #selfdevelopment #leadership #bookreview #amharic

Пікірлер: 8

  • @s1mplelivecs24
    @s1mplelivecs24Ай бұрын

    Great video👍❤ I learned much from this.

  • @Mythoughtsandviews-bereket

    @Mythoughtsandviews-bereket

    Ай бұрын

    Thank you.

  • @a_changed_life
    @a_changed_lifeАй бұрын

    ሰለም ጤና ይስጥልኝ ወንድመ አብዛኛውን videoዎችህን አይቻቸዋለሁ እናም በጣም አስተማር ነዉ እናም እንደምታውቀው በሃገራችን book review channel በጣም ትንሽ እናም በጣቶች የምቆጠሩት ናቸው ። እናም ካሉት ሁሉ በልጦ መገኘት አለብህ ብዬ አስባለሁ ምክናቱም አሁን ያሉት book review channel ይሀን ያህል ብዙ ነገር መማር ወይም ማግኘት አልቻልንም ያንተ ካሉት አስተማር ነዉ ። እናም ደግሞ ልክ እንዴ እኔ መፃፍ ወዳድ እትዮጵያን አሉ እነሱ ጋርም መድረስ አለበት ብዬ አስባለሁ ። ስለዚህ አንተ እድሉን ሰተሀኝ ላንተ አርፍ አርፍ Thumbnail በመስራት ብተባበርክ ደስተኛ ነኝ። አንተንም ምላሽ አሳዉቀኝ?

  • @Mythoughtsandviews-bereket

    @Mythoughtsandviews-bereket

    Ай бұрын

    Selam, Thank you for your feedback and offer. I am interested in all the support I could get. Let me know how to contact you.

  • @titikifle1536
    @titikifle1536Ай бұрын

    2tengia mekanik engineering m'n tyakie allew

  • @Mythoughtsandviews-bereket

    @Mythoughtsandviews-bereket

    Ай бұрын

    Thank you for your feedback

  • @asfawtamene9300
    @asfawtamene9300Ай бұрын

    እንደኔ እይታ አንደኛው handworker ራሱ ማሳደግ ላይ ያልሰራ የራሱን ጋራጅ የመክፈት probability እጅግ በጣም አነስተኛ ነው እዛው ደሞዝተኛ እና ሆኖ እስከተወሰነ ግዜ comfort zone ላይ ሆኖ ይቀጥላል ሁለትኛው handworker ልጅ ራሱን ሲያሳድግ የነበርው ግን ከተወሰነ ግዜ ቦኋላ በጣም ይለወጣል የራሱ ጋራጅ (ሲስራበት ከነበረ የበለጠ) ይከፍታል ወይም በጣም ተፋላጊ እና high paid ባለሞያ ይሆናል

  • @Mythoughtsandviews-bereket

    @Mythoughtsandviews-bereket

    Ай бұрын

    Yes, I agree. Thank you for taking the time to share your thoughts.

Келесі