"ፊደሌ " ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ

@ ፊደሌ
አንደበቴ መፍቻ መርቻ ቃላቴ ነሽ /2 */
ማርያም ፊደሌ ለኔ መማሪያዬ ነሽ /2*/
ያለ ግድፈት የተጻፍሽ
የምስራች ወንጌል ነሽ
መማሪያ ሆንሽ ለአዳም
ሶልያና ማርያም
አዝ…………..
ጤና አዳም ነሽ እመቤቴ
ጠባቂ ነሽ ለህይወቴ
የማነብሽ ጠዋት ማታ
ፌደሌ ነሽ የእኔ ደስታ
አዝ…………..
አነበብኩሽ ደጋግሜ
መድኃኔት ነሽ ለህመሜ
አፌን ፈታሁ በስምሽ
በልቤ ላይ ተጽፈሽ
አዝ…………..
መቼ አፍርኩኝ በምልጃሽ
ተሰማሁኝ ስጠራሽ
ማር እያልሽው ልጅሽን
ታስምሪያለሽ ፍጥረትን
አዝ…………..
ተትረፍርፎል ውስጤ ደስታ
አገኘሁኝ ባንቺ እፎይታ
ሰላም ገባ ከጓዳዬ
አዛኝቷ ከለላዬ

Пікірлер: 1

  • @sebleabebe400
    @sebleabebe4002 ай бұрын

    እማማዬ

Келесі