ደላላው

Ойын-сауық

#tsegayeaberar #ethiopia #delalaw
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Пікірлер: 61

  • @kalmekdi8713
    @kalmekdi8713Ай бұрын

    ጸግሽ ግን እኔ ከስራ ብባረር ምን ትጠቀማለህ 🙄🙄🙄አንተ ካልፖሰትክ እኮ ስራው አይሰራም ጌታን😥ውድድድ የኔ ምርጥ በርታልኝ ወንድሜ❤❤❤

  • @NasirAli-jc7cx
    @NasirAli-jc7cxАй бұрын

    እኔ ፍልምም ሌላ ትረካም ማዳመጥ አልችልም ምን ይሻለኛል አረ አትጥፋብን ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DastaBashir
    @DastaBashirАй бұрын

    ሰሞኑን ደሞ ድንገት ከተፍ እያልክ ሰርፕራይዝ ታረገናለህ 😂 እናመሰግናለን ፀግሽ

  • @megsolomon4685
    @megsolomon4685Ай бұрын

    ውይ ጸግሻ እድሜህ ረጅም ነው ዛሬ ጥዋት ምን አለበት ጸግሽ ብለቅ እያልኩ መጣህ :: እግዚአብሔር ይባርክ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BlockbusterVault757
    @BlockbusterVault757Ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን ፀግሼ

  • @hawahabeshi9153
    @hawahabeshi9153Ай бұрын

    እንኳን ደህናመጣህልን ፀግሽ❤

  • @fekeryene213
    @fekeryene213Ай бұрын

    እናመሰግናለን ፀግሻዬ

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cdАй бұрын

    ፀግሽእናመሰግናለን❤❤❤

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834Ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሼ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @DastaBashir
    @DastaBashirАй бұрын

    እንኳን ደና መጣህልን ብሮ

  • @saratekle9598
    @saratekle9598Ай бұрын

    እንኩዋን ደህና መጣህልን ውዳችን❤

  • @mahiletkurabachew6865
    @mahiletkurabachew6865Ай бұрын

    Thank you Tesgsh ❤

  • @yosmena
    @yosmenaАй бұрын

    Segesh

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148Ай бұрын

    Thanks Tsegish !!

  • @user-qe7qr3uu4q
    @user-qe7qr3uu4qАй бұрын

    ፀግሽ😊😊

  • @RrRr-yg7uo
    @RrRr-yg7uoАй бұрын

    እንኳን ዴህናመጣህ ተናፍቀል

  • @tewahdohaymanote7072
    @tewahdohaymanote7072Ай бұрын

    ፀግሽ እንወድሃለን 🥰🥰🥰በርታ

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5vАй бұрын

    ደረጀ ግን በተፈራ አማካኝነት ሊያገኛት መሆኑን ሳውቅ ኩራት ተሰመሠው👌👌👌

  • @emu3288
    @emu3288Ай бұрын

    Tsegaye please Sebez ( by Dr. Alemayehu) akiribilin

  • @hajikuku5577
    @hajikuku5577Ай бұрын

    ፀግሽ❤❤❤❤❤

  • @lemlemg542
    @lemlemg542Ай бұрын

    ሊገባኝ አልቻለም ይህ ድርሰት !!

  • @user-wq1jx4ip1r
    @user-wq1jx4ip1rАй бұрын

    ፀግሽ ድምፅን በጣም ነው የምወደው ለአብርሽና ሩታ ከመጀመሪያው እስካሁን ባሉት ነገር ተርክልኝ ስወድህ

  • @user-qy3ik5pi2i

    @user-qy3ik5pi2i

    9 күн бұрын

    የትኛውን የተጣፈ ታሪካቸውን ያነብልሻል እሱኮ የተጣፈነው የሚያነበው

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697Ай бұрын

    ፀግሽ የተባረከ አለም ይሁንልህ

  • @user-feker
    @user-fekerАй бұрын

    ፀግሻየ ❤❤❤❤ አተኮ ትለያለህ

  • @user-iw2qw9kx6j
    @user-iw2qw9kx6jАй бұрын

    ወር ሁኖኛል እርፍት ላይ ስልንበር ትርካ አላዳመጥኩም ይቱብ ላይም አልገባሁም ዛሬ ወደ ስራየ ስመለስ ጸግሽ በአዲስ ስራ ከተፍ ብሉዋን እናመስግናለን ወንድማችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ😊በዛውም ላይክ እና ስብስክራይብ እያደርግን ሚሊያን ተከታይ ቢኖርው ምኞቴ ነው ጸግሽ ጉዞ ወደ ማዳመጥ

  • @user-qq4gb9pw4i
    @user-qq4gb9pw4iАй бұрын

    እኳን ደና መጣህ❤❤❤

  • @rehimasherefasaliya2957
    @rehimasherefasaliya2957Ай бұрын

    ❤❤❤segsheyeee tenafkek neber

  • @Donghutwice
    @DonghutwiceАй бұрын

    wawu❣️❣️❣️

  • @fghebretinsai8913
    @fghebretinsai8913Ай бұрын

    Thanks ❤❤❤❤❤

  • @AishaMakahleh
    @AishaMakahlehАй бұрын

    ፀግሽ እንኳን ደና መጣህ ዛሬ 1ኛ ነኝ❤❤❤

  • @user-zp5jy8zh3b
    @user-zp5jy8zh3bАй бұрын

    Thanks

  • @tofekeaman9733
    @tofekeaman9733Ай бұрын

    Segse ere yealex abreham meshafe weyem rozan

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye886922 күн бұрын

    ♥️🙏♥️

  • @FaFa-fy8pi
    @FaFa-fy8piАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @Bahar-uf3zb
    @Bahar-uf3zbАй бұрын

    🎉🎉

  • @GsjsjTusjss-px5wl
    @GsjsjTusjss-px5wlАй бұрын

    እናመሰግናለን ጰግሺየ ሰሞኑን ከሰማሁት ሁለት አመት ያለፈውን ትረካ ስሰማ ነበር

  • @lovebobe7980

    @lovebobe7980

    Ай бұрын

    Tegesheye enkan dehna metah wendeme

  • @user-qe7qr3uu4q
    @user-qe7qr3uu4q25 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉

  • @user-rh8eg9nl6j
    @user-rh8eg9nl6jАй бұрын

  • @YemiAlex-ws9zu
    @YemiAlex-ws9zuАй бұрын

    ❤🎉

  • @mmmmbnnn6639
    @mmmmbnnn6639Ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qe7qr3uu4q
    @user-qe7qr3uu4qАй бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622Күн бұрын

    ❤❤❤

  • @jessicay3755
    @jessicay3755Ай бұрын

    ❤❤

  • @4rf2kz4z
    @4rf2kz4zАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @hzbd8236
    @hzbd8236Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fx1lb1dq7c
    @user-fx1lb1dq7cАй бұрын

    ጸግሽ የ ዘነበ ወላ መልህቅ መጽሀፍ ከ 4 ግዜ አንብቤዋለው ለ 5 ተኛ ግዜ ማንበብ ሳይሆን ባንተ ድምጽ መስማት ፈለኩኝ እባክህ ጸግሽ መልካም ፍቃደኛ ከሆንክ

  • @Ethio1993
    @Ethio1993Ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ 🎉🥰

  • @user-hy2ry3tn1p
    @user-hy2ry3tn1pАй бұрын

    እንካን ደና መጣህ 🎉

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc559Ай бұрын

    ማነው እደኔ ሸቃላመሆን የሠለቸው አረውይይይ

  • @4rf2kz4z

    @4rf2kz4z

    Ай бұрын

    እኔ😢

  • @Semiragosay-ll1hw

    @Semiragosay-ll1hw

    Ай бұрын

    አብሽሪ ሁላችንም ነን😢😢😢😢😢😢

  • @uouo441

    @uouo441

    Ай бұрын

    ዉዴ ምርጥ የ ስራ ሳዉ ነሺ እንጂ ሻቃላ አይደለሺም ዉዴ ❤❤❤በተረፈ ጣንካራ ሁኚ

  • @TigTig-ol9ro

    @TigTig-ol9ro

    Ай бұрын

    እኔ😢

  • @MdJjjj-ei3fe

    @MdJjjj-ei3fe

    Ай бұрын

    አይዟችሁ በርቱ እህቶቼ

  • @EmibetAdnew
    @EmibetAdnewАй бұрын

    ፀግሽ እንዴት ነኽ❤❤

  • @seadamuhemmeda7398
    @seadamuhemmeda7398Ай бұрын

    መቸ መተህ ነው እኔ ሳላይህ😮

  • @mignottesfaye
    @mignottesfayeАй бұрын

    እንዴት ናችሁ ቤተሰብ

Келесі