ደብረ ማርቆስን በቅኔ ማዕበል ያጥለቀለቀው የብፁዕ አቡነ ያሬድ አቀባበል ሪፖርታዥ

በምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት የብፁዕ አቡነ ያሬድ አቀባበል...

Пікірлер: 78

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 Жыл бұрын

    ያባቶቻችን መልካቸው እራሱ በራ ክብር ለአባቶቻችን

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus93953 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን ዘመኑን የሰላም የፍቅር የበረከትና የንስሀ ዘመን ይሁን የጠፉትንም በንስሐ ይመልስልን አባቶች የሐዋርያትን ፍቅርና አንድነት ይስጥልን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @aregawonde9401
    @aregawonde94012 жыл бұрын

    በረከታችሁ ይድረሰን ብፁዐን አባቶቼ ጎጃም እንኳን ደስ አላችሁ

  • @nigestdebela6433
    @nigestdebela64332 жыл бұрын

    💚💛❤️ God bless our beloved mother Ethiopia🇪🇹🇪🇷🙏🙏🙏

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u3 жыл бұрын

    ብፁዐን አባቶቼ ቡራኬያችሁ ይድረሰን ሜድረ ጎጃም እንኳን ደስ አላችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @senaytabera5468
    @senaytabera54682 жыл бұрын

    በጣም ደሰ ይላል

  • @sintenega319
    @sintenega3193 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በርከታችው ይደርብን ለሀዋሪያት ያወረደ መንፈስ ቅዱስ ለኛም ያውርድልን አባታችንን አስደስተን እድንኖር አምላከ ቅዱሳን ይረዳን

  • @neweyuio1755
    @neweyuio17552 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ደስ ይላል ሁሉን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-mq2eh7cr5y
    @user-mq2eh7cr5y2 жыл бұрын

    ምስራቅ ጎጃም ወገኖቼ እንኩዋንም እንባችሁ ታበሰ አሁንም በኃይማኖት ያፅናን ፅኑና ጠንካራ ጠላትን በሰላም ስላሸነፍችሁ ጨዋነታችንንም ስላስመሰከራችሁልን እናመሰግናለን በእውነት

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag55642 жыл бұрын

    ተመሰገን አምላኬ እዲህ ህዝብ ደስብሎት ህዝብ ሲቀበል ደስ ይላል አባቶቼ ቡራኬአችሁ ይድረሰን

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru14952 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል አማራ ክልል ለክርስቲያን ያለቹ ፍቅር እጅግ ልዩ ነዉ ።አባቶቻችን ክርስቶስ አምላካችን ፀጋውን ይብዛላችሁ አባቶቻችን በፀሎት አስብ ሀጢአታዋ ወለተ ማርያም በደስታ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw91132 жыл бұрын

    ብጹዕ አባታችን አቡነ አብርሃም ስለ ቤተክርስቲያናችን ክብር መጠበቅ ላደረጉት ማሳሰቢያና ምክር ከልብ እናመሰግናለን። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @astermulgeta1635

    @astermulgeta1635

    2 жыл бұрын

    Lllllll

  • @astermulgeta1635

    @astermulgeta1635

    2 жыл бұрын

    Lb

  • @user-ye7gi7oh4b
    @user-ye7gi7oh4b2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቦራኬዎት ይደሰን

  • @samiraethiopia9641
    @samiraethiopia96412 жыл бұрын

    ልልልል አባታችን ቃልህይወት ያሠማን

  • @terudilsabra2883
    @terudilsabra28833 жыл бұрын

    አባታችንእንኳን ደነ መጡ እግዚአቤር ዘመኑወ ሁሉ ይባርክወ

  • @user-wk9id9tb1r
    @user-wk9id9tb1r3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አምን፫

  • @user-zf5kw5ug3r
    @user-zf5kw5ug3r3 жыл бұрын

    ቡራኪአችኹ ይድረሰን ብፁዓን አባቶቻችንን ጎጃም አባት አግኝተሻል😍 የሊቃውንትን እንግልትና መከራ መገፋት የሰማ አምላከ እስራኤል ክብር ምስጋና ይግባው🤲

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker47903 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጡ ብፁዕ አባታችን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei98942 жыл бұрын

    አሜን ፫ ቡራኬ ዉ ይድረሰን

  • @marymikel565
    @marymikel5653 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ብፁዕነታቸው

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜነ

  • @samiraethiopia9641
    @samiraethiopia96412 жыл бұрын

    በርቱ ወገን እንዳያርዱን እንቃ ጅቡ ገብቶ ይንዳይበላን ተደራጁእንዳያርደን

  • @mrkadris2711
    @mrkadris27113 жыл бұрын

    አባቶች በረከታችሁ ይደርብን

  • @masaretmasaret1956
    @masaretmasaret19563 жыл бұрын

    አባቶቻችን ቡራኪያችሁ ይድረሰን

  • @alimajid6510
    @alimajid65102 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገንአሜን

  • @tegast8314
    @tegast83143 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e2 жыл бұрын

    አሜን አሜንአሜን የአባቶቻችን አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሜን አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን አምላክ የሊቃውንት የክርስቲያን ሀገር ለገረ እግዚአብሔርን ይጠብቅልን አሜን

  • @dawitminwye1739
    @dawitminwye17392 жыл бұрын

    መልካም! ፍጻሜውን ያሳምረው!!!

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare82563 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስግን በጣም እናመሰግናልን ምስራቅ ጎጃም እወዳችሁ አለሁ የናተ አካል በመሆኔ እድለኛ ነኝ አባቶቻችን ይፈቱኝ ይባረኩኝ

  • @avnd6229
    @avnd62292 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን. አሜን አሜን አሜን

  • @man-kt4hp
    @man-kt4hp Жыл бұрын

    መልካም ግዜ አባታችን

  • @dxbdxa691
    @dxbdxa691 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስን 🙏🙏🥰🥰🥰

  • @dxbdxa691
    @dxbdxa691 Жыл бұрын

    አሜን ፫🙏💐💐💐

  • @getachewgudero860
    @getachewgudero8602 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!!

  • @jduddhdhdhhd8317
    @jduddhdhdhhd83173 жыл бұрын

    አሜንተዋሕዶለዘላለም ትኑር

  • @almaayerga6339
    @almaayerga63393 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Жыл бұрын

    ተመስገንአሜንአሜንአሜንአሜን

  • @sarabrara1262
    @sarabrara1262 Жыл бұрын

    አባቶቻችን በሥሥትነው የማያችሁ ከቁጥርአትጉደሉብን እግዚአብሔር ይመሥገን የእናንተ ልጅ ያደረገኝ🙏😭😭❤

  • @geteneshalemu6627
    @geteneshalemu66272 жыл бұрын

    Yehnen yemesel yemenefese megebe Eneday lefekedelegne amelake yekeber yemesegen!!! Ye Ethiopia amelake Tewahedo emenetachinen, Betsuwan abatochachinenen Ethiopia HAGERACHINEN YEBAREK🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samiraethiopia9641
    @samiraethiopia96412 жыл бұрын

    ሠዉ ቤት ተቀብሎ አብልቶ ከዚያ ሁሉ ቃለቀ በሃ አረዳቸዉ ሥለዚህ እንቃ ወገን

  • @sgwgegege5983
    @sgwgegege59832 жыл бұрын

    አሚን አሚን አሚን 🙏🙏🙏💚💛🍎

  • @stefanosmengesha7925
    @stefanosmengesha79252 жыл бұрын

    AMEN ENDE FEKADU.WELCOME NEWS

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare82563 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስግን

  • @munaxxx1184
    @munaxxx11842 жыл бұрын

    እሰይ አልልልልል

  • @user-kk4nw8mf5h
    @user-kk4nw8mf5h3 жыл бұрын

    አሜን፫

  • @user-pf1js1ry4d
    @user-pf1js1ry4d3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን የዕለቱ ዕለት በተቻለ አቅም ቴሌቪዥን ላይ ባይቀርብ እንኳ ዮትዩብ ላይ ሊቭ ብታስተላልፉልን በጎ ነው የእንደዘኽ ዓይነት ነገር ።

  • @danielnebiyu9482
    @danielnebiyu94822 жыл бұрын

    Lyyyyyu

  • @yingesbelay3046
    @yingesbelay30462 жыл бұрын

    lehulume gezalew

  • @sahaibedane4403
    @sahaibedane44032 жыл бұрын

    🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏

  • @user-rg3em1uc1v
    @user-rg3em1uc1v3 жыл бұрын

    እልል እልልልልልል

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b Жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏🎧🎧🎤🎤🎤🎤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘

  • @goodlive1573
    @goodlive15733 жыл бұрын

    EgiziAbiher yimesigen.

  • @alimajid6510
    @alimajid65102 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsehayhailemariam9378
    @tsehayhailemariam93789 ай бұрын

    ተመሰገን ይሄን አይንሳን.

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u3 жыл бұрын

    የወላዴ አእላፍ የኔታ ጥበቡ ታዬን የህይወት ታራክ ለምን በዶክመንታራ አትሰሩልንም???

  • @user-zf5kw5ug3r

    @user-zf5kw5ug3r

    2 жыл бұрын

    እነርሱ የሊቀ ቅጉሃንን ባሕታዊ ገብረ መስቀልን ነውመስራት የሚችሉት😃

  • @user-xz9yi6bc4u

    @user-xz9yi6bc4u

    2 жыл бұрын

    @@user-zf5kw5ug3r በእውነት በጣም ብዙ ማያቃቸው ምዕመን ስላለ በቦታው በመካነ መቃብሩ ቢባረኩ በረከትን ማግኘት ስላለባቸው ነው ይህን ያልኩት ከዶክመንታራው ራሱ ባለቤቱ ያቃቸዋል ትዝብት ስለጣለብኝ ነው ይሄን የፃፍኩት 🤔🤔

  • @meseretdegutamr9529
    @meseretdegutamr95292 жыл бұрын

    Eseyis Sletie Semere Abatachin erejiem edmie ena tena yistln

  • @uaeuae5157
    @uaeuae51573 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ተዋህዳ ለዘላለምፀንታ ትኖራለች እደምድር አሽዋ ብዝት ብዝትዝት በሉልኚ

  • @jimtuley8736
    @jimtuley87363 жыл бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው !!!

  • @user-xz9yi6bc4u

    @user-xz9yi6bc4u

    3 жыл бұрын

    ጌታ ብቻ ሳይሆን የጌቶች ጌታ ነው🙏

  • @jimtuley8736

    @jimtuley8736

    3 жыл бұрын

    @@user-xz9yi6bc4u አሜን!!!

  • @user-zf5uh3dw1w

    @user-zf5uh3dw1w

    3 жыл бұрын

    @@user-xz9yi6bc4u የኔ እህት ኢየሱስ ጌታነው ሲሉ ከልባቸው አይመስኝም ያው ጴንጤዎችን ይመስሉኛል እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ አንች ግን ልክ ብለሻል የጌቶች ጌታ ነው

  • @user-mq2eh7cr5y

    @user-mq2eh7cr5y

    2 жыл бұрын

    እረ ጌታ ብቻ ሳይሆን የጌቾች ጌታ ነው የነገስታት ንጉስ የገዥዎች ገዢ የኃያላን ኃያል አምላክ ገዥ ፈጣሪ ነው።

  • @adanechshlbiru1495

    @adanechshlbiru1495

    2 жыл бұрын

    @@user-mq2eh7cr5y እውነት ነዉ ።

  • @samiraethiopia9641
    @samiraethiopia96412 жыл бұрын

    አቤት መታደል ነዉ እኮ ዘረኛ አትግደሉን

  • @almaztekleweld3685
    @almaztekleweld36852 жыл бұрын

    No j

  • @danielkidane1313
    @danielkidane13132 жыл бұрын

    All I can call I is group of evil

  • @danielkidane1313
    @danielkidane13132 жыл бұрын

    U didn’t say one word when Tigray people crying blood

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Жыл бұрын

    ተመስገንአሜንአሜንአሜን

Келесі