እጮኛዬ ቶሎ አላገባም አለኝ ? አንድ ሥጋ መሆን በምንድነው?

እጮኛዬ ቶሎ አላገባም አለኝ ? አንድ ሥጋ መሆን በምንድነው?-- በወንድም ዳዊት ፋሲል
የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
t.me/DawitFassilMinistry
Facebook:- / dawit-fassil. .
You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
www.davejimma.com/

Пікірлер: 66

  • @biremusic
    @biremusic9 ай бұрын

    በኢትዮጵያ ውስጥ ሙሉ የ መፀሀፍ ቅዱስ idea የገባው ሰው ያየሁት ዴቭን ነው ። ምንም አይነት ርዕስ ይነሳ የመጽሐፍ ቅዱስን አውድ የጠበቀ ሚዛናዊና ትክክለኛ የሆነ መልስ አለው። የብዙ ታዋቂ የሆኑ የኢትዮጵያ አገልጋዮች ችግራቸው ይሄ ነው። ለምሳሌ ስለፍቅር ሲሰብኩ ልክ ናቸው ስለ ፀጋ ሲሰብኩ ግን ልክ አይደሉም።ስለ ጋብቻ ሲሰብኩ ልክ ሊሆኑ ይችላሉ ስለ ዘላለም ህይወት ሲያስተሩ ግን ልክ ላይሆኑ ይችላሉ .... ይህ ችግር የሚስተዋለው በችኮላ አገልግሎት የጀመሩ እና ወዲያው ደሞ ታዋቂ የሆኑ አገልጋዮች ላይ ነው። ስለዚህ የዴቪን ተከታታይ ትምህርቶች እንድትማሩ እና ሙሉ የሆነ የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት ( idea) እንዲኖራችሁ አበረታታቸዋለሁ።

  • @AdeshoReta-qv6ik

    @AdeshoReta-qv6ik

    9 ай бұрын

    Betikikil

  • @belilitamolla

    @belilitamolla

    8 ай бұрын

    Exactly

  • @habteobsu

    @habteobsu

    8 ай бұрын

    Exactly

  • @martaalemu8431

    @martaalemu8431

    7 ай бұрын

    እውነት እውነት !!!

  • @eben_1
    @eben_19 ай бұрын

    ጅማ መጥቼ መኖር ሳይኖርብኝ አልቀረም🥰 ተባረክ ዴቭ

  • @birhanuabebe4330

    @birhanuabebe4330

    9 ай бұрын

    Inem be temasasay

  • @Cristiant769

    @Cristiant769

    8 ай бұрын

    እኔም

  • @KevienJhon-km3ef

    @KevienJhon-km3ef

    8 ай бұрын

    ጅማ ነው እንዴ የሚያገለግለው?

  • @MESKEREMENDALE-jm2bv

    @MESKEREMENDALE-jm2bv

    8 ай бұрын

    😅😅😅

  • @masartmissoo1160

    @masartmissoo1160

    2 ай бұрын

    Yes​@@KevienJhon-km3ef

  • @Hiwot210
    @Hiwot2109 ай бұрын

    ዴቭ የተወደድክ ወንድማችን እባክ ጸልየ የዮሐንስ እራዕይ ክፍል በተከታታይ አስተምረን ትምህርቶችክ ከምለው በላይ ተጠቅማለው እይታዬን ቀይኖልኛል ።❤👏

  • @mesayteka8491

    @mesayteka8491

    9 ай бұрын

    mesinchrist yene yetelegram account new muluwn ye revelation metsihaf tinat elikalew

  • @user-zm4yi8tl4r

    @user-zm4yi8tl4r

    9 ай бұрын

    ሰላም እህቴ አማን ሻሎም በዩቲብ እያስተማረነው መማር ትችያለሽ እኔ እየተማርኩ ስለሆነ ነው ተባረኪ

  • @tigistdagne9716

    @tigistdagne9716

    9 ай бұрын

    ​@@user-zm4yi8tl4rየተገኘውን ሁሉ ሚዲያ ላይ መማሩ ልክ ነው? የአንድ ሰው ህይወቱ አስተምህሮቱ ሳይታወቅ ለዩትዩብ ብር እየገቡ መቃረም አግባብ ነው አልልም

  • @gammebelay123

    @gammebelay123

    8 ай бұрын

    ​@@mesayteka8491tg username lakilign

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse86419 ай бұрын

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🎉🎉🎉

  • @bekimeron150
    @bekimeron1509 ай бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ ዳዊትዬ😊😊😊

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese91479 ай бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @merontefera8566
    @merontefera85669 ай бұрын

    ያልከዉ ነገር ጥሩ ሆኖ እጮኝነት በቤተሰብ በቤተክርስቲያን እዉቅና ይኑረዉ ከባድ ነው እንዳጋጣሚ ሲፈርስ ሀሜታቸዉ ራሱ ከባድ ነው ያዉ ስንጋባ ቀናት ሲቀር ማወቃቸዉ መልካም ነው

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse86419 ай бұрын

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🎉

  • @tsitsi8947
    @tsitsi89473 ай бұрын

    አንጀቴን አራስከው ዴቭ ተባርከሃል✨✨

  • @elsaamare5313
    @elsaamare53139 ай бұрын

    ተባረክ ወንድሜ

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka19979 ай бұрын

    Dave ❤ you are Blessed.

  • @SuperTewo
    @SuperTewo9 ай бұрын

    P.Dawit tebarkehal.

  • @elroigospelmissionaries114
    @elroigospelmissionaries1149 ай бұрын

    God bless you Dave

  • @Wudeeee
    @Wudeeee4 ай бұрын

    Tebarek

  • @user-gs4ld4sh9k
    @user-gs4ld4sh9k9 ай бұрын

    God bless you

  • @abrhammebratu
    @abrhammebratu8 ай бұрын

    Please preach revelation

  • @cherulast7998
    @cherulast79989 ай бұрын

    Our brother ❤

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj9 ай бұрын

    ብሩክ ነህ

  • @bezawits3034
    @bezawits30349 ай бұрын

    endalagnoche neh anten silalehen Pasterye

  • @malimali1337
    @malimali13379 ай бұрын

    Ewenet ewenetun new Dev gar tebarek wendimachin

  • @user-nb6xp2wm2j
    @user-nb6xp2wm2j9 ай бұрын

    እንዳይሰለች አድርጎ እያዋዛ ቃሉን አስተማሪያችን ጸጋ ይብዛልህ ! ❤

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz9 ай бұрын

    እሺ ተበረክ🎉❤🎉❤

  • @dandan-dr2gz
    @dandan-dr2gz9 ай бұрын

    geta yebarekeke wedemachen dawit ene kezi amet beula lemagebat asebeyalew gen sereg anefelegem edet new bechereche megabat menechelew geta eyesuse zemeneken yebarekew ❤❤

  • @Mesiso4188

    @Mesiso4188

    9 ай бұрын

    Ye betekristan shumagle teykachu kelebat gezitachu betekrstan hidu kalkidan situ belach😂😂😂

  • @fraolwondimu9232
    @fraolwondimu92326 күн бұрын

    Dave enamsgenaln and teyake gn algh zefn hatyat new ?? Be zefen mamsgn ena be mezmur mamsgen leyuntu mndenw

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi92159 ай бұрын

    ግሩም ምክር ነው ያላገባችሁ አግቡ ። በጣም ነው የምወዳችሁ🌴

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes72218 ай бұрын

    እረጋ ያለ አስተምሮት ትክክለኛነቱን የያዘ እናመሰግናለን 😮😮😮

  • @dagafaabide369
    @dagafaabide3699 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @afeworkyohannes6875
    @afeworkyohannes68759 ай бұрын

    እግዚአብሔር የማይፈራበት ማህበር ከሆነ እንዴት እግዚአብሔር በዚያ አለ ልንል እንችላለን? ሁሉን የሚያይን እግዚአብሔርን ሳይፈራ ሁሉን የማያይን ሰውን መፍራትን እንዴት ቅድሚያ ይሰጠዋል?

  • @Mesiso4188
    @Mesiso41889 ай бұрын

    ❤❤

  • @desta9900
    @desta99009 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @abeldebero9167
    @abeldebero91679 ай бұрын

    🤔🤔🤔ዴቭ ጥያቄ አለኝ???????🤔🤔🤔 ምንድነው ጥያቄዬ መጨረሻ ላይ ባወራከው ጉዳይ ላይ ነው። ሁለቱ አንድ ስጋ ሚሆኑት ሩካቤ ስጋ(ወሲብ) ሲፈፅሙ ነው አልክ። ስለዚህ የጋብቻ ስነስርዓት ሳይፈፅሙ ባልና ሚስት መሆናቸው ይፋ ሳይወጣ የሚፈፅሙት "ዝሙት" አንድ ስጋ የመሆናቸው ማሳያ መሆኑ ነው 'ሀጢዓትነቱ' ቀርቶ 'ምርጢር' ሆነ ማለትክ ነው????? ምን አልባት እኛ ሳናውቅ ነገርየውን አርገውት ሊሆን ይችላል ባልከው መሰረት....

  • @yetnayetkifel9584
    @yetnayetkifel95849 ай бұрын

    ምሳሌ18-21

  • @user-rm6qp6ny7p
    @user-rm6qp6ny7p7 ай бұрын

    የዚ አገልጋይ ቸርች የት ነው ወገኖቼ ንገሩኝ

  • @Cristiant769
    @Cristiant7698 ай бұрын

    ስለ ንሰሀ ትምህርት ይደገም?

  • @megertuderesa9860
    @megertuderesa98604 ай бұрын

    ወንድሜ እኔ አስተዋይ ባልሆንኩበት ወራቶች እጅግ ብዙ አጠፋሁ እግዚአብሔርን ሳዉቀው ግን ትዳር ህልም ብቻ ሆነብኝ ትዳርን ብፈልግም ገና ስለ ራሴ ማውራት ስጀምር ሰው ይርቀኛል ሰውን መዋሸት አልፈልግም ግን ደሞ የኔን አይነቱን ማንም አይፈልግም ምን ትመክረኛለህ?

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise9 ай бұрын

    😁😁😁😁😇🤩

  • @Etech1616
    @Etech16169 ай бұрын

    እሺ ካልተገኘስ 😌

  • @petrosteferi9215

    @petrosteferi9215

    9 ай бұрын

    ፈልጊ

  • @user-zm4yi8tl4r

    @user-zm4yi8tl4r

    9 ай бұрын

    ፀልይ

  • @bezawoldeyesus
    @bezawoldeyesus8 ай бұрын

    I have 1quation but I don’t want in public. If I can get ur mesanger I inbox you.thank for ur teaching 🙏🙏🙏

  • @dawitfassilministries

    @dawitfassilministries

    8 ай бұрын

    0917804407 WhatsApp or telegram

  • @natnaelalemayehu982
    @natnaelalemayehu9829 ай бұрын

    ስለ አንድ ስጋ የተናገርከውና ቀድመህ ስለ ጋብቻ ያወራኸው ሚጣጣም አይመስለኝም። ለምሳሌ የመጀመሪያው ላይ ከጋብቻ በፊት ግብረ ስጋ ግንኙነት ልጆቹ አድረገው እንደሆነ ስትገልጥ "ወድቃችሁ ከሆነ" ብለህ ነው። ሁለተኛው ላይ ግን ከጋብቻ በፊት የሚደረግን ግብረ ስጋ ግንኙነት ስትገልጥ "መድረክ ላይ ስናጋባቸው ከዛ በፊት ተጋብተው ይሆናል" ብለህ ነው። ግብረ ስጋ ግንኙነት "ጋብቻ ጋር" አቻ ከሆነና እግዚአብሔር የሚያጸድቀው ተግባር ከሆነ ውድቀት ሊባል አይችልም። ነገር ግን "ውድቀት" የሚሆነው ተግባሩ በእግዚአብሔር የሚኮነን ከሆነ ብቻ ነው። እንደኔ የመጀመሪያው ትምህርት ፍጹም ከመጽሐፉ ጋር የሚስማማ ሲሆን ሁለተኛው ግን መጽሐፉ ዝሙት ብሎ የሚጠራውን ሁሉ ከጋብቻ ጋር አቻ የሚያደርግ ነው።

  • @kalebalahoSewNegn

    @kalebalahoSewNegn

    8 ай бұрын

    good que

  • @ruhamateketel7072
    @ruhamateketel70728 ай бұрын

    የምር ከእግርህ ስር ቁጭ ብዬ መማርን እሻለሁ 😢❤

  • @firihiwotgebremedhin7860
    @firihiwotgebremedhin78609 ай бұрын

    ሴት የግድ ማግባት አለባት ማለት ነው? አለማግባት አትችልም ወይ? ለጋብቻ የጠየቃት ሰው በፍፁም ልትቀበለው ካልቻለችስ ምን ማድረግ አለባት?

  • @tigistseleshi8923

    @tigistseleshi8923

    9 ай бұрын

    ምንም ግዴታ የለባትም እህቴሁለቱም ሲፈቃቀዱብቻ ነው:: መጋባት የሚችሉት::🙏

  • @azitieyesuse1145

    @azitieyesuse1145

    9 ай бұрын

    ሴት ልጅ ማግባትና መውለድ አለባት የግድ ነው

  • @firihiwotgebremedhin7860

    @firihiwotgebremedhin7860

    9 ай бұрын

    @@azitieyesuse1145 እንዴ ማግባትና መውለድ ግዴታ ከሆነ አግብተው የማይወልዱ አሉ እኮ እግዚአብሔር እንደሰጠ እንደፈቀደ ነው እንጂ

  • @user-fx8pr3sl7j
    @user-fx8pr3sl7j8 ай бұрын

    ሐሜት፣ለበጣ፣ፌዝ፣የድሩዬንግግር•••ይልቅ ከሶሻልሚድያየለቃቀቀምከውን ትምህርትና ወሬተውና ወደቤተክስያንሂደህ ከሚያቁሰዎችእግርስር ተቀምጠው ብትማር ይሻልሀል መሽቶብሀል።ተራራራራራ ቀዳዳ

  • @tsitsi8947
    @tsitsi89473 ай бұрын

    አንጀቴን አራስከው ዴቭ ተባርከሃል✨✨

  • @user-nq3sw3ou5w
    @user-nq3sw3ou5w7 ай бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ

Келесі