#ጫጉላ

Ойын-сауық

Пікірлер: 130

  • @hikemasamesadin4804
    @hikemasamesadin48042 жыл бұрын

    የኔም የአጎቴ ልጅ እሁድ ለት አግብቶ ጫጉላ ላይ ናቸው አይ ስደት ስመኛው የነበረ ሰርግ ነበር ሳልበላ ቀረሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @user-xz1gw4xy4y

    @user-xz1gw4xy4y

    2 жыл бұрын

    አሚን ያረብ አብሽሪ ሁላችንም ነን ክፉም ዴጉም አልፎናል ብቻ አልሀምዱሊላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ

  • @hikemasamesadin4804

    @hikemasamesadin4804

    2 жыл бұрын

    @@user-xz1gw4xy4y አሚን ያረብ አላህ ያበሽርሽ ውድ

  • @user-oq4ml5ov5o

    @user-oq4ml5ov5o

    2 жыл бұрын

    እኔም አይስደት

  • @user-zn4ho1ix3w

    @user-zn4ho1ix3w

    2 жыл бұрын

    አሚንንንአይይይ ሰርግከበላሁ12አመት ሞላኚአይስደትትትትት

  • @user-oe2ct5bn7l
    @user-oe2ct5bn7l2 жыл бұрын

    ወሎ ገራገሩኮ ልዩ ነው የፍቅር ሀገር መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቸው ለሙሽሮች

  • @hxhffhdufcjgs7874
    @hxhffhdufcjgs78742 жыл бұрын

    አይይይ ትዝታ ልዩነውኮ የኛሀገር ትዝታ ሠላምሺ ብዝት ይበል ገገሪ

  • @user-pt2si5sc8m
    @user-pt2si5sc8m2 жыл бұрын

    ክክክክ ዉይ አሁንም አልቀረደ ቀለም አይ ሀገር ሰላምሽ ይብዛ ሁሉም እንደፈለገ መሆን የሚችለዉ ሀገር ሰላም ሲሆን ነዉ

  • @rahmteabye7937
    @rahmteabye79372 жыл бұрын

    ክክክክክ እኔንም ቀቡኝ አይይይይየ ትዝታ

  • @Tube-wb2jx
    @Tube-wb2jx2 жыл бұрын

    ወላሂትዝታየን ቀሰቀስክብኝ ቀጥልበትወድም የሁልጊዜም ተከታይህነኝ

  • @halimaendris5089
    @halimaendris50892 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ወድሜ በረታ

  • @sofimuhemed6075
    @sofimuhemed6075 Жыл бұрын

    አይድሌ እንደው ስወድነበር አይይይይይትዝታ

  • @FatmaMohamed-yf8yw
    @FatmaMohamed-yf8yw2 жыл бұрын

    ወይኔ ትዝታ ጫጉላ ቤት ሄጀ ጥፍር ቀለም ታልቀባ አልመጣም ነበር አይ ስደት የስራህን ይስጥህ 😢😢😢😢

  • @seadaahmed2905

    @seadaahmed2905

    2 жыл бұрын

    አይዞሽየኔማር😥

  • @HayatHayatmuhamedd

    @HayatHayatmuhamedd

    7 күн бұрын

    እኔም በጣም ነበር እጫጉላ የምሂደው ካልቀቡኝ አለቅሳለሁ ነበር አይይ😂😂😂😂😂

  • @Ab-qc1gv
    @Ab-qc1gv2 жыл бұрын

    እኔም ወንድሜ ጫጉላ ላይ ነው አይ ስደት ለያየን ሁላችንንም በሰላም ይመልሰን ያረብብብ

  • @amaamm1490

    @amaamm1490

    2 жыл бұрын

    አሚንንን

  • @crownprince3474
    @crownprince34742 жыл бұрын

    ማሻአላህ

  • @Tube-nd9ip
    @Tube-nd9ip2 жыл бұрын

    እደው ገጠር ውስጤ ነው ያስቀኛል ወላሂ. ስርግ አምሮኛል

  • @shadhashadha7533
    @shadhashadha75339 ай бұрын

    በዝህ ብሮግራም አግብቻለሁኝ እውነት በጣም ደስ በዝህብሮግራምአግብቻለሁኝእውነትበጣምደስይላን

  • @kezltukezltu15
    @kezltukezltu152 жыл бұрын

    ማሺአላህበጣምደሥይላልውይኔአገሬ

  • @fozitube4459
    @fozitube44592 жыл бұрын

    የኔም እህት ነገ እሁድ ነዉ ሠርጓ አይይይ ሥደት የሥራህን😔😔

  • @user-ee2ri5pd4q
    @user-ee2ri5pd4q2 жыл бұрын

    ፍቅር ወሎአይ ትርታየ

  • @user-ek2vs1yd3c
    @user-ek2vs1yd3c2 жыл бұрын

    አረወየትነዉ ማሻአላህ ደሥይላል

  • @zedhabeshawit942
    @zedhabeshawit9422 жыл бұрын

    ያዝዝዝዝ እግድህ ወይኔ ሀገሬ ቦረና

  • @user-fo8vh4kw1l
    @user-fo8vh4kw1l2 жыл бұрын

    ክክክክክክእኔግን ሳስበው የመዳምቅመሞች ህደንስነገባ እደዝህ ይሉልን አይመስለኝም ማለቴ እኘምእንፍራለን ጫውላ መቀመጥ

  • @Tube-nd9ip

    @Tube-nd9ip

    2 жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @user-bc7zj1ft3h

    @user-bc7zj1ft3h

    2 жыл бұрын

    ክክክክክ ቀላል ይሏታል እኔ እደዛ ከልሆነ አላገባም

  • @user-pm8qr2we8n

    @user-pm8qr2we8n

    2 жыл бұрын

    እኔ ተቀምጫለሁ 3 ሳምንት ብለዉኛል 😂😂😂

  • @FatmaMohamed-yf8yw

    @FatmaMohamed-yf8yw

    2 жыл бұрын

    ወላ በሳቅ አይቀርም ክክክክ

  • @user-oq4ml5ov5o

    @user-oq4ml5ov5o

    2 жыл бұрын

    እና እደለመድሽ ከፎቅታሀትስትይ ስለምትውይ ወግዱብለሽመውጣትሽአይቀርም😂

  • @toybatoyba8953
    @toybatoyba8953 Жыл бұрын

    እህ አሁንሥ እኔም መሽራመሆን አመረኝ ባህለችንን ሥወደው 🌺🌺🌺

  • @user-bm2sh7nc3b
    @user-bm2sh7nc3b2 жыл бұрын

    አሁንም እድህአለደ አይየ

  • @user-nj7rd1ec9b
    @user-nj7rd1ec9b2 жыл бұрын

    ወሎ፡የት፡አከባቢ ነው

  • @sameerase5154
    @sameerase51542 жыл бұрын

    ያገሬልጆችውድድድያምራል

  • @user-ls5rv4ek1y
    @user-ls5rv4ek1y2 жыл бұрын

    ወይኔ ደስ ሲል😍😍

  • @halimatube4649
    @halimatube46492 жыл бұрын

    የትሀገረነው

  • @user-bm2xc9nr4k
    @user-bm2xc9nr4k2 жыл бұрын

    ወላህ ትዝታ ደስ ስል 😀😀የጫጉላው ይለያል

  • @user-xc9xt4vp8s

    @user-xc9xt4vp8s

    2 жыл бұрын

    ክክክክ ልዩ ናት በትዝታ መኖር ነው

  • @user-oq4ml5ov5o

    @user-oq4ml5ov5o

    2 жыл бұрын

    በተለይእንክብካቤዋ እኔኳአላየኋትምግንየወንድሜንሚስት መግብአበላነበር ልክእንደአራሥኮነው😂😂

  • @gemuyoutube4579
    @gemuyoutube45792 жыл бұрын

    የት አካቢቢነው የማውቀው ሠው አየሁ ልበል

  • @kezltukezltu15
    @kezltukezltu152 жыл бұрын

    ማሺአላህደሥሥሉ

  • @yousafyousaf9723
    @yousafyousaf97239 ай бұрын

    ጫጉላ ምዲነዉ በተረፈ ታምራላችሁ

  • @emuabukiemuabuki5224
    @emuabukiemuabuki52242 жыл бұрын

    እኔም እንዲህ አይነት ትዝታ አለብኝ ነበር ሆነ በቃ አይይይ ጊዜ እንዴት ይሮጣል ድጋሚ የማይገኝ ነገር😢ኡፍፍ ከዛቡሀላ ስንት ነገር ተፈጠረ ብቻ አልሀምዱሊላሂ አላኩሊሀል

  • @maryamm392
    @maryamm392 Жыл бұрын

    የት ነው?

  • @hayatha963
    @hayatha963 Жыл бұрын

    ታስቁሙጭጭየናችዉማሻአላሕተባረከላሕ

  • @user-gq2kk5bh3d
    @user-gq2kk5bh3d Жыл бұрын

    ቆይ ግን እናንተ መካነሠላሞች ምን እየበላቹ አድጋቹ ነው ቆንጆ በዛ ላይ ጀግኖች ፍቅር አዋቂወች እኮናቸ መካነሠላም ባላገባ ይቆጨኝ ነበር እኔም 2013/ነው ያገባሁት የኔ ባል አፈቅርሀለሁ

  • @rahmarahmar2925
    @rahmarahmar29252 жыл бұрын

    ክክክክ ድሮቀርኮ ቀለም አይ ይይይትዝታብቻ

  • @zinitzinite247
    @zinitzinite247 Жыл бұрын

    ክክክክ🥰🥰🥰ሙሽራዉ ተሸክመዉት

  • @hayathh1699
    @hayathh16992 жыл бұрын

    ወይይ ትዝታ

  • @meryembantali2476
    @meryembantali24762 жыл бұрын

    አይይይ ትዝታታታታ

  • @sibiriawall8139
    @sibiriawall81392 жыл бұрын

    ማሻአለሕ😘😘😘😘

  • @user-oy8uf1ne4o
    @user-oy8uf1ne4o2 жыл бұрын

    ወይትዝታ

  • @saadahayalew4899
    @saadahayalew48992 жыл бұрын

    ኦህ ትዝታ 😁 ወዳጅ መያያዝ የለም እንደ አሁን 😂😂😂😂

  • @hayathh1699

    @hayathh1699

    2 жыл бұрын

    ኪኪኪ

  • @user-wf2sq4qg6r
    @user-wf2sq4qg6r2 жыл бұрын

    ደስ ሲሉ

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n2 жыл бұрын

    ሙጫእኮናቸዉጨርሠዉ ክክክክክክ

  • @user-wg7yl6pk1k
    @user-wg7yl6pk1k2 жыл бұрын

    አይኔአድሰውአየብኝትነግርልኝእደክክክክክ

  • @user-tb6cx6sj5w
    @user-tb6cx6sj5w2 жыл бұрын

    በአላህ ሙሽራይቱን ስላም በልልኝ ስአዳ አደም ናት ከዱባይ በልልኝ የስፈሬ ልጅ ኩብራዩ😍😍

  • @hayathh1699

    @hayathh1699

    2 жыл бұрын

    የት ሰፈርነውማር

  • @rahmteabye7937

    @rahmteabye7937

    2 жыл бұрын

    የት ነው ውደ

  • @user-hm5yu6fh4k
    @user-hm5yu6fh4k2 жыл бұрын

    የአድ ዘመድ ሰርግ ሳለድ በስደት ሁኘ ስቱን አርኩኝ አልሀምዱሊላህ በስ

  • @emuabukiemuabuki5224

    @emuabukiemuabuki5224

    2 жыл бұрын

    😢ስደት ብዙ ነገር ቀማን ብዙ ነገርም ሰጠን አልሀምዱሊላሂ ብቻ

  • @user-fo8vh4kw1l
    @user-fo8vh4kw1l2 жыл бұрын

    እርወዳ ደሞ ወስደውይቀቡጅ እኔልቀባውነው ፍራቴም አያስቀባኝ

  • @tayuba1015
    @tayuba10152 жыл бұрын

    አይትዝታ እኔ እዲህ ነበር የተሞሸርኩት

  • @user-vo3ck3fm6f
    @user-vo3ck3fm6f2 жыл бұрын

    ምድነው የምትቀባቸው እ

  • @karemayaseen8668
    @karemayaseen86682 жыл бұрын

    ደስይላል

  • @user-bp3gs7hi9e
    @user-bp3gs7hi9e2 жыл бұрын

    የኔ፣ወንዲም፣በረካ፣እንደምነህ፣የኔ፣ልዪ፣ወንዲምምምም

  • @seadatube5368
    @seadatube53682 жыл бұрын

    አይ ልጅነት እንደ ቀልድ አለፈች ትዝታየም ሁሉም ያለው ከሰርጌ እና ከጫጉላ ቤት ብቻ ነው 😢

  • @hawawalo662
    @hawawalo6622 жыл бұрын

    እኔ በስደት እዳለሁ 3,ወዲሞቸ አገቡ አይይይይይይይይ

  • @tube2883
    @tube28832 жыл бұрын

    አስላምአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱ ፣ማሻአላህ ይማምየ የኔወንዲም፣ትዝታ እየቀስቀስክነው፣ትርብሽናለህእኮ፣እኛበስደትይክፍናል፣ቻናሊን፣ሽርአርገህ፣አስተዋውቅልኜእሽ፣ስወዲህየኔወንዲምየ፣አዲስነኜገና፣በስላምክመጣሁ እንሻአላህ እኛቦርናዎች፣ለንም፣አንርዳዳም፣ምርጥነውየምትልክልንአብሽር፣ጠንክርእሽ፣አደራ፣እዲርዳኜ፣እስክምመጣእዳዲግልኜ፣አብርንምእንስራለን፣እንሻአላህ፣እደኢቶበሮች፣ብዙደስየሚሉአሉና

  • @tubeyimamwollo2068

    @tubeyimamwollo2068

    2 жыл бұрын

    እሽ

  • @seadilove2845
    @seadilove2845 Жыл бұрын

    አይ ትዝታ😥😥😥

  • @halimatube4649
    @halimatube46492 жыл бұрын

    ሰረግነው

  • @hayatha963
    @hayatha963 Жыл бұрын

    ይማምወሎየዉየትነዉሉጎማነዉወይስከላላ

  • @Tube-nd9ip
    @Tube-nd9ip2 жыл бұрын

    መቸ ተገርፈችች

  • @halimatube4649
    @halimatube46492 жыл бұрын

    ትምህረትቤት መሰሎኝ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa90242 жыл бұрын

    አይይይ ትዝታ በተለይ ጫጉላው. ወይኔ ግፋችሁ ምናለ ቁጭ በይ ብትሏት ተው ወዶችየ እንተዛዘን አይይ ከድር ጀማል ጫወታ ውስጤ ነው ነገር ግን ኡፍፍ አለጋ አልወድም ሁለት ሺ አራት ወድሜ መቶኛል ካልጨፈርሺ ብሎ አይይ አንድኛው ደሞ ማነው ወዳጅሺ ስንጫወት ፈርሶብኝ አልናገርም ብየ የተመታሁት አለጋ አላህ የሀገራችንን ስላም ይመልስልን ወገኔ እደዝህ ሲደስት ።ደስ ይለኛል

  • @user-cx6bt3on4b
    @user-cx6bt3on4b Жыл бұрын

    የዛሪን አያረግውእና ውሸትን ቀቢን እያሉ እያረብሹኝነወ እያልኩ አሰግረፋቸውነበር 😂😂

  • @tube2834
    @tube28342 жыл бұрын

    አሠላሙአለይኩም

  • @user-nz2xi6yw5i
    @user-nz2xi6yw5i2 жыл бұрын

    አይ ትዝታ 😀😀

  • @fatmahassan4150
    @fatmahassan41502 жыл бұрын

    ወይኔጎደኛየ መልካምጋብቻየኔውድእህት

  • @user-zu2ek6un3p

    @user-zu2ek6un3p

    2 жыл бұрын

    አይቷ ነኝ

  • @user-fs9iy8tr4s

    @user-fs9iy8tr4s

    2 жыл бұрын

    የትአገረነዉ

  • @user-zu2ek6un3p

    @user-zu2ek6un3p

    2 жыл бұрын

    መከንሰላም ወረዳ ደገለጋ

  • @samerisamuti4916

    @samerisamuti4916

    2 жыл бұрын

    @@user-zu2ek6un3p ደገለጋ የማነው ስረግ በአላህ

  • @ghawjhaw6351
    @ghawjhaw63512 жыл бұрын

    አይ ሙሀመድይመርጋለባቸው ክክክክክክክ ማሻአላህ

  • @halimatube4649
    @halimatube46492 жыл бұрын

    የዚህ ቤት በተሠቦቸ እንዛመድ ኑኑኑ

  • @user-mz3xt9ug4w
    @user-mz3xt9ug4w Жыл бұрын

    አይይይይይይየ😭😭😭😭😭😭

  • @user-hw8qr3gd8g
    @user-hw8qr3gd8g Жыл бұрын

    አይይይይይይ

  • @tube2883
    @tube28832 жыл бұрын

    እኔ የደማሲቆ ካቢ ነኜ

  • @user-tb6cx6sj5w
    @user-tb6cx6sj5w2 жыл бұрын

    ይገርማል ብዙ የሚጀናጀኑኝ ጎረምሶች አይሆቸው 😂😂 የዛሬ አይደርገውና ስደት ለያየን 😥

  • @tubeyimamwollo2068

    @tubeyimamwollo2068

    2 жыл бұрын

    Kkkk

  • @user-ry6mi7ow8t

    @user-ry6mi7ow8t

    2 жыл бұрын

    ክክክ እደት ናቸ ተለውጠዋል ስታያቸው😂😂😂

  • @hayathh1699

    @hayathh1699

    2 жыл бұрын

    ትዝ ቀሳቀሱብሽ

  • @user-bc7zj1ft3h

    @user-bc7zj1ft3h

    2 жыл бұрын

    ክክክክክ ሚስኪን

  • @user-oq4ml5ov5o

    @user-oq4ml5ov5o

    2 жыл бұрын

    አሀሀሀሀሲያልፍዋዛ

  • @user-wp2gl6hg2j
    @user-wp2gl6hg2j2 жыл бұрын

    አሠላማሊኩምሠላምናችሉ

  • @ayeshadable9908
    @ayeshadable99082 жыл бұрын

    ምሸአላ

  • @rer4733
    @rer4733 Жыл бұрын

    በሳቅየምር በስርግአላገባም ይቅርብኝ ሆሆሆሆሆ

  • @user-kh9fy6fh4n
    @user-kh9fy6fh4n2 жыл бұрын

    እኔ ሙሺራ ጎንለመቀመጥ እደት እደምስገበገብነበር😂😂😂

  • @user-qo9yt3ye2r

    @user-qo9yt3ye2r

    2 жыл бұрын

    እኔም በጣም ነው ዴስ የሚለኚ እሰርገኛ መሀል መሆን

  • @user-bm2sh7nc3b
    @user-bm2sh7nc3b2 жыл бұрын

    የየትአገርልጅነህ አህይ

  • @kezltukezltu15
    @kezltukezltu152 жыл бұрын

    መልካምየትዛርዘመን

  • @hayatiiumari7413
    @hayatiiumari7413 Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-jn7xk1yu6m
    @user-jn7xk1yu6m2 жыл бұрын

    የጫጉላው ነገር በሳቅ ገደለኝ 😀😀😀😀😀

  • @user-ht9qx8pd2n
    @user-ht9qx8pd2nАй бұрын

    ስብራቴ ወንድሜን አየሁት😭😭😭😭

  • @user-jv1qk2gc6z
    @user-jv1qk2gc6z2 жыл бұрын

    ግንእሄ ባህል ካልቀረ እኔ ቶሎ መጥቸ ማግባትአለብኝ

  • @user-bm2xc9nr4k

    @user-bm2xc9nr4k

    2 жыл бұрын

    እኔም ደስ ይለኛል ወላህ 😀😀😀

  • @user-nd7uv6vz6f

    @user-nd7uv6vz6f

    2 жыл бұрын

    😁😁

  • @user-mb7ho5xb5u
    @user-mb7ho5xb5u2 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @HalimaHalima-zn8hd
    @HalimaHalima-zn8hd2 жыл бұрын

    ኧረ በሳቅ እዳይጥ ለወ ፍሩልኝ

  • @Roblox_neuzke1
    @Roblox_neuzke1 Жыл бұрын

    💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞😗😙💖👍🏻

  • @hshhs1285
    @hshhs12852 жыл бұрын

    ዋውደስሲልልሸቅልበትአይኢቶቢያባህሉደስሲልማጣትልጅአይወጣለት

  • @user-et5vy9ib9o
    @user-et5vy9ib9o2 жыл бұрын

    እኔምለው አልቀረምደ ድብልቅልቅ ድኑ አልደረሳችሁምደ አትሰግዱምደ የምን ቀለም ነው አረዳ ሙስሊም ናችሁ ሳህህ

  • @user-ry6mi7ow8t
    @user-ry6mi7ow8t2 жыл бұрын

    አቤት ግፋችሁ ግን ቁጪ በይ በትሎት ምን አለ 😂😂😂

  • @user-pi6ec3lw5r
    @user-pi6ec3lw5r2 жыл бұрын

    አንተ ይሜ ማክስኞ ስትሄድ ከተማዋን ቀርፀህ ፊደወ ስራ ታዉ ግን

  • @kezltukezltu15
    @kezltukezltu152 жыл бұрын

    ይሜአሙሥያጌቴልጅያገባልእደትለቅልኝእሺደገለጋነው

  • @kezltukezltu15

    @kezltukezltu15

    2 жыл бұрын

    አሠላምአሊኩምወድምእደትነህነገያጉቴልጅያገባልእድትለቅልኝከሄድክእሺ

  • @kezltukezltu15

    @kezltukezltu15

    2 жыл бұрын

    ደገለጋ

  • @tubeyimamwollo2068

    @tubeyimamwollo2068

    2 жыл бұрын

    ስርግ መች ጠራሽኝ ክክክክክ

  • @kezltukezltu15

    @kezltukezltu15

    2 жыл бұрын

    @@tubeyimamwollo2068 እኔምአሠውአገርሁኘነውእጣራህነበርገጠርብሁነግንአሁንምጠርቸሀለሁእሺይሜ

  • @tubeyimamwollo2068

    @tubeyimamwollo2068

    2 жыл бұрын

    እሺ

  • @mekyayoutube.9653
    @mekyayoutube.96532 жыл бұрын

    አይ.የዝች.የጫጉላ.ትዝታ.የሥራሺን.ይሥጥሺ.ወላሂ. ሞሺሪተብየ.አጉርሺ.አላጎርሥም.ብየ.በዛች.ባለጋ.የተመታሁት.ዛሬም.ስበሩአለ.እሺ.እናጉርሥሺእብ.አልኩኝ.ንቃነው.ብለው.በቁጥጫ.እረየቀረየለም.ይሄው.ስው.አላጎርሥ.አያጎሩሱኝ.ማግባትም.አፈራሁ. በዝህ.የተነሳክክክ

  • @user-oq4ml5ov5o

    @user-oq4ml5ov5o

    2 жыл бұрын

    አዬዬዬዬዬ ስራቸውኮያሥቃል ንቃነው ከዛበቁንጥጫ😂

Келесі