#ሙሽራያቱ

Ойын-сауық

Пікірлер: 195

  • @toybatoyba8953
    @toybatoyba8953 Жыл бұрын

    እወይ ትዝታ የመዳም ቅመሞች እኛሥ መቸነው ለዚህ የሚያበቃን 🥰

  • @user-zo9hx6px7j
    @user-zo9hx6px7j2 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭በስደት አገር ያለዉ ለአገራችን ያብቃን ኑሮ ተወደደ እያሉ በተሠብ ያጨናንቁናል ልፋትብቻ ኡፍፍፍፍ

  • @user-wf4xk3jc7z

    @user-wf4xk3jc7z

    2 жыл бұрын

    ዜድየ አብሽር አኔስ ለወደፊት ለመሂድ አስቤለሁ መሮኛል

  • @user-zo9hx6px7j

    @user-zo9hx6px7j

    2 жыл бұрын

    @@user-wf4xk3jc7z ያልመረረዉ አለ ብየ አላሥብም ዉነት

  • @user-zs4qd4ot5w

    @user-zs4qd4ot5w

    2 жыл бұрын

    አሚንንንንን እማ

  • @user-wf4xk3jc7z

    @user-wf4xk3jc7z

    2 жыл бұрын

    @@user-zo9hx6px7j ሰልችቶናል ወላሂ ሁሉንምትተን ታልገባን ቢተሰብ አደሆነ አየረዳናቸውም ቸግሩናል ማለታቸው አይተውም😢😢😢😢😢

  • @ethiomedi2319

    @ethiomedi2319

    2 жыл бұрын

    Amiiin

  • @user-ws2eh9kv9x
    @user-ws2eh9kv9x2 жыл бұрын

    ማሻአላህ የምትሉ ልጆች الله ህን ፍሩ ሙዚቃ እኮ ነዉ ምኑ ማሻአላህ ያስብላል ነገ አሟመሏህ ትጠየቃላችሁ

  • @islamispeaceforme4636

    @islamispeaceforme4636

    2 жыл бұрын

    ሱብሀንአላህ: አላህ ይዘንልን በራህመቱ

  • @user-kx3ru8ky8y
    @user-kx3ru8ky8y2 жыл бұрын

    አብሽሩ ስደተኞች አድቀን ያልፍልናል

  • @lloveethiopa7130

    @lloveethiopa7130

    2 жыл бұрын

    እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየ

  • @mmmmmbjjjd7250

    @mmmmmbjjjd7250

    2 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍእሥከመቼ፣ያልፍል፣ሥንል፣

  • @rahmaawol827
    @rahmaawol8272 жыл бұрын

    አይይይይ ደስ ሲሉ ይምየ በርታ ያገሬ ልጅ ያንተስ መቸ ነው አግብተህ ሰርግ አብላን እ

  • @fafiyoutube7017
    @fafiyoutube70172 жыл бұрын

    ይማም የመግቢያህ ነሽዳ ሲያምር ሰርጉም ሀሪፍ ነው ለሀገራችን ያብቃን እኛንም

  • @ter2065
    @ter20652 жыл бұрын

    😭😭😭 እረግ እረግ ኑሮ ተወደደ ይላሉ የከተሜ ሠዉ እድሜ ና ጤና ለገበሬወች እየተፈተፈተ እየተበላ አላህ የተበታተኑትን ቤቸሠቦቸን ቤተሠቦቸ ይታረቁ ብቻ ወደ ሀገሬ ነዉ የምገባዉ ኢሻአላህ

  • @semira6773

    @semira6773

    Жыл бұрын

    ይህየቆየቪድዮነው

  • @user-sc6mw3tq2x
    @user-sc6mw3tq2x2 жыл бұрын

    አይ ስደት ወይ አልሞላልን ድካም ብቻ እዛው አዱን ገጠሬ አግብቶ መቆፋቆፍ ይሻላል🙈 🤣🤣🤣🤣😌😌😂😂

  • @rehmamare1995

    @rehmamare1995

    2 жыл бұрын

    ሳይሻል አይቀርም

  • @user-we3kb2jm5b

    @user-we3kb2jm5b

    2 жыл бұрын

    ኧዋ

  • @user-om5rq2vp4p

    @user-om5rq2vp4p

    2 жыл бұрын

    😂😂

  • @user-tj6ie4ug9n

    @user-tj6ie4ug9n

    2 жыл бұрын

    🤔🤔🙄🙄🙄turu negere temegn may💐💐💐

  • @user-ni4pi7lo6w

    @user-ni4pi7lo6w

    2 жыл бұрын

    😁

  • @tube2374
    @tube23742 жыл бұрын

    «ሁለት መጥፎ ነገሮች አሉ። አንደኛው ሽጉጥ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ፌስቡክ ነው። ማንም የማይደፍረውን ጀግና አንድ ተራ ሰው ተደብቆ በሽጉጥ ይገድለዋል። ምንም የማያውቀው ጃሂል በፌስቡክ አሊሙ ላይ አፉን ይከፍታል። እነዚህ ሁለት ነገሮች .... የጊዜያችን ትልቅ ችግሮች ናቸው።» .

  • @lloveethiopa7130

    @lloveethiopa7130

    2 жыл бұрын

    እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየ

  • @zinetmohammed5647
    @zinetmohammed56472 жыл бұрын

    ኑሮ የተወደደዉ ለኛ ለስደተኞች ነዉደ ግን🙄🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍❤

  • @makiaadem598

    @makiaadem598

    Жыл бұрын

    እዛ ያለ በሸቃሊት ብረ ይጨፍራሉ ሸቃሊት አጋቢ ሁና ቀረች

  • @GhvFjc-px3uw

    @GhvFjc-px3uw

    Жыл бұрын

    ነውመሰልእነሡኳንተወደደምእረከሰምእየኖሩነውየኛውጅመከራተትበሰውሀገረአላህበቃይበለንለሀገራችንምያብቃንአሣባችንንያሳካልን

  • @GhvFjc-px3uw

    @GhvFjc-px3uw

    Жыл бұрын

    @@makiaadem598 በትክክል

  • @user-pl4zn9hp9j
    @user-pl4zn9hp9j2 жыл бұрын

    መሸአላህ ደስ ሲል ኑሮ ተወደደ ይላሉ ገበሬ መኙ መቸን አላ መራቂ እንድህ ነው ሰርግ ባለት መሸአላህ ያልኩት ወገን ተሰብስቦሲደሰት ነው ለሙዚቃው አይደለም

  • @lloveethiopa7130

    @lloveethiopa7130

    2 жыл бұрын

    እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየየ

  • @hayatyoutube7172

    @hayatyoutube7172

    2 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት

  • @madinaumusara5962
    @madinaumusara59622 жыл бұрын

    ይማም ከተቻለህ የባለፈ የለቀቀውን አጥፈው ምግብ ሲቀርብ ያነሳሀቸው በጣም ያስጠላል

  • @lobabasane2337
    @lobabasane23372 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ደስ ሲል ከስደት መልስ ኢንሻ አላህ እኔም

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa90242 жыл бұрын

    ማሺ አላህ መልካም ትዳር ሙሺሮች

  • @user-es7ti5fw4u
    @user-es7ti5fw4uАй бұрын

    የዛሬ አመት ሠርጌ ነበር አሁን ግን ስዴትነኝ ባሌ ናፈቀኝ ማጣት ያሠድዳል ብቻ አላሀምዱሊላህ

  • @temreyoutube5713
    @temreyoutube57132 жыл бұрын

    ያገራችን ልጅ ጠክር ሌላም የወቅቱን ገበያም አሳየን

  • @asifpak5462

    @asifpak5462

    2 жыл бұрын

    ማሻአላሕመብሩክአልፍመብሩክብለናል

  • @user-lw5ym3wu3q
    @user-lw5ym3wu3q2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ 🌷🌷

  • @emusalhi
    @emusalhi2 жыл бұрын

    ሀሪፍ ሰርግ የገጠር ትዝታ

  • @GggGvv-gk8yv
    @GggGvv-gk8yv Жыл бұрын

    ስታምሩ እኔ የናፈቀኝ ይህ ነው አይ ስደት

  • @user-wf4xk3jc7z
    @user-wf4xk3jc7z2 жыл бұрын

    ካሁን በሆላ ኖሮ ተወዶል የሚለኝ ቢተሰብ በብለከ አሰናብቸ መሂድነውያለብኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ni4pi7lo6w

    @user-ni4pi7lo6w

    2 жыл бұрын

    😁

  • @hayatmohammed3984

    @hayatmohammed3984

    2 жыл бұрын

    በድሪአመጋባት ተጀመረ እደ

  • @semira6773

    @semira6773

    Жыл бұрын

    ይህየቆየቪድዮነውውደበፊትአይቸዋለሁኑሮውሣይወደድበፊት

  • @fawzihhabashi4723

    @fawzihhabashi4723

    Жыл бұрын

    @@semira6773 ነውብለሽነው

  • @semira6773

    @semira6773

    Жыл бұрын

    @@fawzihhabashi4723 አወንውድየቆየቪድዮነውቤተሠብእንዳታሥቀይሙ

  • @karemayaseen8668
    @karemayaseen86682 жыл бұрын

    ማሸአላህ ደስይላል

  • @user-tq5qm2xv4v
    @user-tq5qm2xv4v Жыл бұрын

    ሀገሬ ናፈቀኝ ድናችን አይፈቅድም ግን ትዝታ

  • @mohammed0971
    @mohammed09712 жыл бұрын

    አረ ይማም የማነው ሰርግ ደሞ ማሻ አላህ ብያለሁ

  • @user-ls5rv4ek1y
    @user-ls5rv4ek1y2 жыл бұрын

    ምነው ሁለት ሶስት ስራት ይች ሙሽራ ዳስ በጂስ ኮት ስትሄድ በዲሪአ😀😀😀

  • @user-we3kb2jm5b

    @user-we3kb2jm5b

    2 жыл бұрын

    የይማም ሙሽራወች ሁሌም የሚቀርቡ የተለዩ ናቸዉ ባክሽ 😂

  • @crownprince3474
    @crownprince34742 жыл бұрын

    ማሻአላህ በጣም ነውዴስየምትሉት

  • @hekmatyoutube9971
    @hekmatyoutube99712 жыл бұрын

    ወድም በርታ እስኪ በመካነሰላም ዙሪያ የሲሚንቶ የግርፍ ሽቦ የቆርቆሮ ዋጋ ሌላም የገበያ ግብይቶች ስራልን ላንተም ያዋጣሀል ጥሩ አይዳ ነው ለኛም ጥሩ መረጃ ነው

  • @tubeyimamwollo2068

    @tubeyimamwollo2068

    2 жыл бұрын

    እሺ

  • @sunyaali2072
    @sunyaali2072 Жыл бұрын

    አይ ወለዮች ስታምሩ ማሻ አላህ

  • @kelove8419
    @kelove84192 жыл бұрын

    ወንድም በርታ

  • @user-kx3ru8ky8y
    @user-kx3ru8ky8y2 жыл бұрын

    እደትነው ቦረና ተጋባ ዘድሮ

  • @user-dp2nr6fq3o
    @user-dp2nr6fq3o2 жыл бұрын

    ይማም ወንድሜ መካነሰላም ቦታ ጠይቅልንማ የቤት እቃወችም

  • @tubeyimamwollo2068

    @tubeyimamwollo2068

    2 жыл бұрын

    እሺ

  • @kenzituamare5913
    @kenzituamare59132 жыл бұрын

    ሠላም, የደንገለጋው,,,ሠረግ ነው

  • @toybatoyba5997
    @toybatoyba59972 жыл бұрын

    መልካምጋብቻይሁንላቸው

  • @user-pi3wn7zg8m
    @user-pi3wn7zg8m9 ай бұрын

    መሸአላህ

  • @mekatabess1690
    @mekatabess16902 жыл бұрын

    መሻላህ

  • @user-zs4qd4ot5w
    @user-zs4qd4ot5w2 жыл бұрын

    ማሻአላህ ደሠይላል

  • @meryembantali2476
    @meryembantali24762 жыл бұрын

    ይሜ የደገለጋልጅ መሆንህን በቅርብ ነው ያወኩት በርታ የወዜልጅ እስቲ ከቻልክ የጋለሞት ትምህርት ቤት አሳየን እደት ኤደናፈቀኝ ቀተረፈ በርታ

  • @abufahadalshamsisaeed5204

    @abufahadalshamsisaeed5204

    2 жыл бұрын

    የደገለጋ ልጂ ነውደ

  • @meryembantali2476

    @meryembantali2476

    2 жыл бұрын

    @@abufahadalshamsisaeed5204 መሰለኝ ክክክክክክ

  • @abufahadalshamsisaeed5204

    @abufahadalshamsisaeed5204

    2 жыл бұрын

    @@meryembantali2476 ክክክክ በቃ ይሁንልሽ አንቺ የትነሽ

  • @meryembantali2476

    @meryembantali2476

    2 жыл бұрын

    @@abufahadalshamsisaeed5204 ሳይት መዞርያው ክክክክክክክክ

  • @meryembantali2476

    @meryembantali2476

    2 жыл бұрын

    @@umaziza3310 እኔስ ብትይ

  • @user-wq1qx8vc7z
    @user-wq1qx8vc7z Жыл бұрын

    የኔልዩወቺውቢቱሀገሬ

  • @Tube-lp7xx
    @Tube-lp7xx2 жыл бұрын

    ማሻአላህ

  • @rahmarahmar2925
    @rahmarahmar29252 жыл бұрын

    ውድም ማሻአላህህህህ

  • @userasd5115
    @userasd5115 Жыл бұрын

    ልመዱ👍👍👍

  • @karemayaseen8668
    @karemayaseen86682 жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ይምሺ ምነዉ የዘዲሮዉ ሰርግ አያልቅም ወይክክክክክክክክ

  • @user-ls5rv4ek1y

    @user-ls5rv4ek1y

    2 жыл бұрын

    አች ግን መቼ ነው ገብተሽ የምታገቢው 😜

  • @semira6773
    @semira6773 Жыл бұрын

    ከሙሺሮቹየዚህልጅርዕሥበጣምነውየሚያሥቀኝ

  • @user-pt2si5sc8m
    @user-pt2si5sc8m2 жыл бұрын

    ክክክክ ይህ ነገር መቸ ነዉ የማበቃዉ ዱሮ ቀረ ይበቃችሀል

  • @2742228
    @27422282 жыл бұрын

    ማሻአላህ ድስስሉ

  • @user-ls5rv4ek1y
    @user-ls5rv4ek1y2 жыл бұрын

    ወይለኬ ሽጋው የዝችን ሙሽራ መጨረሻ አጣራልኝ ይዛ ሂዳለች ወይስ😜😉

  • @user-bu3rm8pd3i

    @user-bu3rm8pd3i

    2 жыл бұрын

    Kkkkkkkk ኧረ በሳቅ

  • @nejuwollotube8520
    @nejuwollotube85202 жыл бұрын

    ሀገሬ ቦረና አይይይ😭

  • @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um
    @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um12 күн бұрын

    የገረመኝ ማንኛይቱናት ቅዲም ሌላ አሁን ዲሪአ ወዬው

  • @user-oy8uf1ne4o
    @user-oy8uf1ne4o2 жыл бұрын

    መቪአላህ

  • @sarabidiya3749
    @sarabidiya3749 Жыл бұрын

    አይትዝታ❤❤❤😭😭😭

  • @ggg-hc4tu
    @ggg-hc4tu8 ай бұрын

    ጀግናእዳትገቢለት ከቤቷመልሷትኝባይሆን አድቀንትደር

  • @mmmmmbjjjd7250
    @mmmmmbjjjd72502 жыл бұрын

    እፍፍፍፍ፣ማንእንደሀገረ፣ኤጭ፣የመዳምቤት፣እንደኔማነው፣የሠለቸው

  • @hayatweleyewa4140
    @hayatweleyewa41402 жыл бұрын

    አይትዝታብቻ ኧረተዉን እንሽቅልበት

  • @user-rr6yb5zh6b
    @user-rr6yb5zh6b2 жыл бұрын

    ካሜራ ማን የማይረባ ነው

  • @user-ec9rs9oh4e
    @user-ec9rs9oh4eАй бұрын

  • @user-cb5yv8sf2z
    @user-cb5yv8sf2z2 жыл бұрын

    ይማም እሮብገባያንቀርፅእናላክልኝጋለሞት

  • @monirislam34
    @monirislam342 жыл бұрын

    የዉዱንሞ ለቀቅልን

  • @user-hq3ni5ww9s
    @user-hq3ni5ww9s2 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍበሰደትአገርያለዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lloveethiopa7130

    @lloveethiopa7130

    2 жыл бұрын

    እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየ

  • @user-bq4rj8qk7n
    @user-bq4rj8qk7n2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alimat3599
    @alimat3599 Жыл бұрын

    🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏

  • @arabia1239
    @arabia12392 жыл бұрын

    ነሺዳውውሰጤነውላኩልኚ

  • @MedinaBb-ee7qu
    @MedinaBb-ee7qu Жыл бұрын

    የታገርነውበአላህ

  • @rahmamohammad8543
    @rahmamohammad85432 жыл бұрын

    👍🌹

  • @user-vq7uv9nb4u
    @user-vq7uv9nb4u Жыл бұрын

    ዙጥዙጥብሉ 🤔💃💃💃

  • @user-zk5ee1qy5x
    @user-zk5ee1qy5x5 ай бұрын

    አይይ ሀገሬ ናፍቀኝ 😢😢😢😢

  • @user-gx6yy8wt5k
    @user-gx6yy8wt5k2 жыл бұрын

    እየ ተይ ድማማ የሚለውን ሙዚቃ ስሙን ታወቃችሁ ንገሩኝ❤❤👋

  • @user-fm1dc3xg8w
    @user-fm1dc3xg8w2 жыл бұрын

    😍😍😍😃😀

  • @hayatiiumari7413
    @hayatiiumari7413 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @wellcometube9017
    @wellcometube90172 жыл бұрын

    Tikur mushra

  • @emuemu5518
    @emuemu5518 Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Sportworld_1480
    @Sportworld_14802 жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ

  • @yousafyousaf9723

    @yousafyousaf9723

    9 ай бұрын

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ😍

  • @seadatube5368
    @seadatube53682 жыл бұрын

    ምን የሚሉት ነው ድሪያ በእስኒከር 😀

  • @emadazim3799
    @emadazim379911 ай бұрын

    Roza mn hona ymeslachhl😂😂😂

  • @wewee1399
    @wewee1399 Жыл бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wp2gl6hg2j
    @user-wp2gl6hg2j2 жыл бұрын

    አሠላማሊኩምሠላምናችሁ

  • @maryambahro9068
    @maryambahro90682 жыл бұрын

    💝💝💝💝

  • @user-gx6yy8wt5k
    @user-gx6yy8wt5k2 жыл бұрын

    አይይይ❤😰💋ገጠርነቴን ስወደው

  • @GggGvv-gk8yv

    @GggGvv-gk8yv

    Жыл бұрын

    አዳሜ ማለት ደጋን አካባቢ ነው

  • @mohammadhanantube6631
    @mohammadhanantube66312 жыл бұрын

    ሰላም

  • @Tube-lp7xx
    @Tube-lp7xx2 жыл бұрын

    አይትዝታታታታታ

  • @Tube-jt1vz
    @Tube-jt1vz2 жыл бұрын

    እኔ በትዝታ ልደፋነው

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h2 жыл бұрын

    ከስደት ኑሩ ወይ ሀሳባችን አያሙላ ይዛው ገጠር አግብቶ እንደናተ መጨማላቅ ይሻላል መሰለኝ 😂😂😂

  • @medinaadem3807

    @medinaadem3807

    2 жыл бұрын

    እንዴናተው መጨማለቅ አልሽ እህት አይይይ 😅😅😅

  • @user-dm3ji5rd9h

    @user-dm3ji5rd9h

    2 жыл бұрын

    @@medinaadem3807 ምን ገጠር ኑሩ መጨመለቅ ነው 😂 ያስጠላኛል ጭሱ ስራው ጥግረራራራ እኮ ነው ለሴት ልጅ #በዛ ላይ የድን ትምህርት አታገኝ

  • @user-sc6mw3tq2x

    @user-sc6mw3tq2x

    2 жыл бұрын

    ሳህ ክክክ ችግሩ አድ ሳምት ነው እቢይ ቢሉ ከዛ ቡሀላ የጨከከች ዶሮ ነው የሚመስሉት እኔ አላልክም 🙈😂😂😂

  • @ddtghhh9979

    @ddtghhh9979

    2 жыл бұрын

    ከስደትመልሳገባ እደመጣ ❤❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @user-dm3ji5rd9h

    @user-dm3ji5rd9h

    2 жыл бұрын

    @@user-sc6mw3tq2x እኮ ያለ እድሜሽ እኮ ነው የሚያስረጅሽ 😂😂😂😂

  • @user-vq7uv9nb4u
    @user-vq7uv9nb4u Жыл бұрын

    ክክክክቀጥቀጥበሉ አላለም

  • @user-om5rq2vp4p
    @user-om5rq2vp4p2 жыл бұрын

    ❤️❤️🇪🇹💐👌

  • @user-qb6ju6dk4w
    @user-qb6ju6dk4w2 жыл бұрын

    እናተግንሰረግታረጋለችሁይህማዘጥዘጥእዳይቀረባችሁተደረጅመጀመረያመኖረየቀዴማልበመከነሰላምአንድምይቱበረሰለአማረህዠብሰቃይሲዘግብአየይቸአላቅምአሁንማሳይቴወችንምአጋባችሁባቸውመሰለኝ

  • @kezltukezltu15
    @kezltukezltu152 жыл бұрын

    አሠለምአሊኩምወድምሠይድይያማረየሠመረትዳርይሁኑላችሁውለዱከበዱ

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj Жыл бұрын

    አቤትስታሞሩባልፈልጉልእንሞ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HawultAli
    @HawultAliАй бұрын

    አታሽኮርሙሙ😅😅😅😅😅

  • @samira390
    @samira39011 ай бұрын

    ከከተማምንቅይሻላል

  • @ufhyffy593
    @ufhyffy5932 жыл бұрын

    እናየሰርጎምንአገቶንያስደፋታን😏

  • @user-qn5bg8so2u
    @user-qn5bg8so2u2 жыл бұрын

    🌹🌹🌹🌹😂

  • @wellcometube9017
    @wellcometube90172 жыл бұрын

    Yet new

  • @r6168
    @r61682 жыл бұрын

    አለቅጥም ምዲነው ጂል መሆን አታስዲቡን ሆ ያለ ትዳር ዝሙት ከምንስራ ትዳር ማለት ሽፋን ነው ዝሙትንጂ ትዳርን አትፍራ

  • @fhfdgf7518
    @fhfdgf75182 жыл бұрын

    ቆይ አተ አዝማሪ ነህዴ በየስርጉ የምትሂደው

  • @tubeyimamwollo2068

    @tubeyimamwollo2068

    2 жыл бұрын

    አወን

  • @user-we3kb2jm5b

    @user-we3kb2jm5b

    2 жыл бұрын

    @@tubeyimamwollo2068 ሀሀሀ

  • @toybahassen8490
    @toybahassen84902 жыл бұрын

    ዋውበርታወንድምይሜ

  • @user-lw5ym3wu3q
    @user-lw5ym3wu3q2 жыл бұрын

    😃እሷ ተውጭ ገብታ ትመስላለች ግን😃

  • @user-ce9xt2yk2n
    @user-ce9xt2yk2n2 жыл бұрын

    እፍፍፍፍወንድሞቸሥትጨፍሩደሥብሎኝነበርአሁንግንልባችሁተሠበረ😭😭

  • @user-mr4mc4uk4y

    @user-mr4mc4uk4y

    2 жыл бұрын

    ምን ሆኑ

  • @user-ce9xt2yk2n

    @user-ce9xt2yk2n

    2 жыл бұрын

    @@user-mr4mc4uk4y የሆነችግርተፈጥሬል

  • @user-we3kb2jm5b

    @user-we3kb2jm5b

    2 жыл бұрын

    @@user-ce9xt2yk2n የሙሽሪት እትን ጠፍቶ ነዉ ዴ 😁

  • @user-ce9xt2yk2n

    @user-ce9xt2yk2n

    2 жыл бұрын

    @@user-we3kb2jm5b ክክክክ😂😂

  • @user-wf4qp2pg4v

    @user-wf4qp2pg4v

    2 жыл бұрын

    @@user-we3kb2jm5b 😂

  • @hekmatyoutube9971
    @hekmatyoutube99712 жыл бұрын

    ወድም በርታ እስኪ በመካነሰላም ዙሪያ የሲሚንቶ የግርፍ ሽቦ የቆርቆሮ ዋጋ ሌላም የገበያ ግብይቶች ስራልን ላንተም ያዋጣሀል ጥሩ አይዳ ነው ለኛም ጥሩ መረጃ ነው

  • @lloveethiopa7130

    @lloveethiopa7130

    2 жыл бұрын

    እሕቴ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየ

  • @hayatiiumari7413
    @hayatiiumari7413 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @Tube-lp7xx
    @Tube-lp7xx2 жыл бұрын

    አይትዝታታታታታ

Келесі