አልጨረስክልኝም መሳጭ ታሪክ ክፍል ሁለት ትረካ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሸቴ audiobook ⵏSebez Audio Bookⵏ@ Chagni Mediaⵏ2023

Ойын-сауық

#አልጨረስክልኝም#AUDIOBOOK#መሳጭታሪክ
ሰበዝ የተሰኘው የዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሸቴ የአጫጭር ታሪኮች፣መጣጥፍ፣ትዝምብቶች፣የስራ ገጠመኞች እና የህይወት ልምዶችን በአንድነት በሰበዝ ምልክ ሰፌድና መሰል ቁሶች እንደሚሰፉት ሁሉ ታሪኮችን አቅርበልናል፡፡
እንደኔ ላለ ሰው እጅግ የሚያስተምራቸውና የሚቀሰቅሳቸው ወኔዎች ብዙ ስለሆኑ እንድትዝናኑበትና በዋናነት እንድትማሩበት በንባብ መልክ አቅርቤላችኋለሁ፡፡
ቻግኒ ሚዲያን አብስክራይብ በማድረግ የምግዜም ቤተሰብ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለሁ!
ላይክ እድርጉልን ስራዎችን ለወዳጅዎ ሼር በማድረግ ይተባበሩን!
አልጨረስክልኝም ክፍል 2 :- • አልጨረስክልኝም መሳጭ ታሪክ ክፍል ...
አልጨረስክልኝም ክፍል 1 :- • አልጨረስክልኝም መሳጭ ታሪክ ክፍል ...
ሰበዝ ምርጥ ትረካ ክፍል 7:- • ትረካ:ሰበዝ ክፍል 7 ትረካ ዶ/ር...
ሰበዝ ምርጥ ትረካ ክፍል 6:- • ትረካⵏ ሰበዝ ክፍል 6 ⵏ audi...
ሰበዝ ምርጥ ትረካ ክፍል 5:- • አዲስ ትረካⵏ ሰበዝ ክፍል 5 ⵏ ...
ሰበዝ ምርጥ ትረካ ክፍል 4:- • አዲስ ትረካⵏ ሰበዝ ክፍል 4 ⵏ ...
ሰበዝ ምርጥ ትረካ ክፍል 3:- • አዲስ ትረካⵏ ሰበዝ ክፍል 3 ⵏ ...
ሰበዝ ምርጥ ትረካ ክፍል 2:- • ሰበዝ ምርጥ አዲስ ትረካ ክፍል 2ⵏ...
ሰበዝ ምርጥ ትረካ ክፍል 1 :- • ሰበዝ ምርጥ አዲስ ትረካ ክፍል 1ⵏ...

Пікірлер: 21

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes36727 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ነው! ትምሬበታለሁ.:gracias!

  • @melkechekol9404
    @melkechekol9404 Жыл бұрын

    This is really amazing fiction I wish I could hear the ending of this story Dr Alemayhu you are gifted author god bless you I don’t know how to get your books I am one of your admirers fm California thank you

  • @chagnimediaoffical

    @chagnimediaoffical

    Жыл бұрын

    እኔ በፖስታ ልልክላችሁ እችላለሁ።ቴሌግራም ላይ ቻግኒ ሚዲያን ጆይን አድርጉ

  • @mekdesdamta5994
    @mekdesdamta5994 Жыл бұрын

    ጎበዝ ተራኪ❤❤

  • @tenuhailu9570

    @tenuhailu9570

    Жыл бұрын

    በጣም!

  • @user-fz8bb7xe3c
    @user-fz8bb7xe3c7 ай бұрын

    በስመአብደ የኔ ልብ ራሱ ተንጠለጠለ ምን ይሆን መጨረሻው? ጥርት ባለ መልኩ ስላቀረባችሁልን እናመሠግናለን❤🥰

  • @alishotekie2278
    @alishotekie227810 ай бұрын

    Oh my God, I loved it soooo much

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 Жыл бұрын

    ይሄኛውስ ጉድ ነው አማኑ የጅብ ችኩል ሆኜ ደግሞ ሰበዝን እና ይሄን ምን አገናኜው ተሳስቶ መሆን አለበት ብየ ክፍል አንድ ላይ ተመልሼ ነው የተረጋጋሁት ሆሆ..ዶ/ር ምን ነካው? የእውነት ነው ግን ከሆነ Fair አይደለም😂😂😂 ለማንኛውም አማኑ ቃለ ምግብ ያሰማልን😂

  • @Munewer
    @Munewer11 ай бұрын

    ይሔን ሰውዬ አግኝቶ ና ጨርስልን የሚል ይጥፋ?!!!

  • @redaitkebede2630
    @redaitkebede2630 Жыл бұрын

    እግዚአብሄርያክብርልኝ

  • @frezewedgeremew6889
    @frezewedgeremew68894 ай бұрын

    ክፍል ሦሰት

  • @user-gl5bb2qg3i
    @user-gl5bb2qg3i Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @user-zs9lt6gm9l
    @user-zs9lt6gm9l11 ай бұрын

    ምናለ ባላዳመጥኩ አቅብጦክ በስት ጦርነትነው ጓደኛዬ ስነግረኝ እኔም ልስማው ብዬ ተይ እያለችኝ ጀምሬ ጉድ ተሰራሁ 😢😢😢😢😢😢😢😂😂

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 Жыл бұрын

    ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ አመሰግንሃለሁ ይሄንን መፅሀፍ ደጋግሜ አንብቤዋለሁ በተለይ የህንን ክፍል በሀሳቤ በተለያዩ ሀሳቦች ለመጨረስ ጥረት አድርጌአለሁ አነድ ቀን አስነብባችሁአለሁ እንደተባለው በሕይወት የታሰበው ሁሉ አያልቅም

  • @tarikuyimer8170
    @tarikuyimer81709 ай бұрын

    ኧረ! የልብ ያለ ተንጠልጥሎ ቀረ

  • @dtube175
    @dtube175 Жыл бұрын

    ክፍል ሶስትን አረ ልቀቁት

  • @TigistSufiI

    @TigistSufiI

    Жыл бұрын

    አልቁዋል

  • @rahelabebe4355

    @rahelabebe4355

    Жыл бұрын

    አንተ /ቺ ሙሉበት

  • @user-zs9lt6gm9l

    @user-zs9lt6gm9l

    11 ай бұрын

    ​@@TigistSufiIተለቋል? የታለ😢😢

  • @mickykibru9268
    @mickykibru9268Ай бұрын

    Fair አይደለም ግን

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

Келесі