ጨጓራን (gastritis) ለማከም አመጋገብ እና ተፈጥሯዊ መፍትሄዎች

ጨጓራን (gastritis) ለማከም
አመጋገብ እና ተፈጥሯዊ መፍትሄዎች

Пікірлер: 141

  • @genet_tesfa_mikel
    @genet_tesfa_mikel Жыл бұрын

    ያንተስ ልዩ ነው ተባረክ🎉❤🎉❤🙏🙏🙏

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Жыл бұрын

    ታሜ ኑርልን በአንተ ስንቱን እንደተጠቀምኩኝ እኔ ነኝ እማውቀው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማለም🥰🥰🙏👏👍

  • @MekdelawitTg-vy1qo
    @MekdelawitTg-vy1qo Жыл бұрын

    የአንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын

    እግዝአብሄር እሜና ጤና ይስጥልን ሰለጤናችን የምትሰጠን መረጃ ወንድማችን❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 Жыл бұрын

    ታምዬ፣ቃላት፣የለኝም፣እንተን፣ለመግለፅ፣ባአጠቃልይ፣ለሰው፣ልጅ፣ያለህ፣ቅን፣አመለካከት፣ልዩ፣ነው፣ፈጣሪ፣ረጅምዕድሜ፣ከጤና፣ከሀብትጋር፣ያድልህ፣ይስጥህ።😂

  • @swswit2309
    @swswit2309 Жыл бұрын

    ታሜ አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራክ በጣም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው።

  • @almazgezahegn329
    @almazgezahegn329 Жыл бұрын

    ሰላም ላንተ ይሁን ሰለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን

  • @Eskutitube
    @Eskutitube Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግንሀለን ታሜ ካንተ ብዙ ተጠቅመናል እግዚአብሔር ይባርክህ ::

  • @user-ln1gg9fu5y
    @user-ln1gg9fu5y8 ай бұрын

    Thankyou tame you have aood brain God bless you

  • @bettybongerandreash433
    @bettybongerandreash433 Жыл бұрын

    ሰላም ታሜ እዶሜና ጤና ይሶጥ ተባረክልን🙏🏾🙏🏾

  • @emebettilahun4104
    @emebettilahun4104 Жыл бұрын

    ጌታ ዘመንህን ይባረክ

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm9 ай бұрын

    ዶክተር በእውነት እድሜና ጤናይስጥሕ ሌላ ምን እላለሁ

  • @user-eq9pu9bb4g
    @user-eq9pu9bb4g11 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ዱክተር

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Жыл бұрын

    Betam enamesegnalen wendmi Egziabher yistelen ❤❤❤

  • @elsanegash4070
    @elsanegash4070 Жыл бұрын

    Tama betam Enamesgenalen Tebarek 🙏❤️

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 Жыл бұрын

    Betam New Mamesegnew Tame Tbareklin Wedimachin

  • @freesami3877
    @freesami3877 Жыл бұрын

    የአመቱ ምርጥ ሰው

  • @TigistTamirat-ml4tu
    @TigistTamirat-ml4tu Жыл бұрын

    ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ኑርልን

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj9 ай бұрын

    ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @Helen-is8wo
    @Helen-is8wo Жыл бұрын

    Grazie mille fratello

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ታምዬ ተባረክልኝ ዘርህ ይባረክ አመሰግናለው

  • @jemilajemila6321
    @jemilajemila6321 Жыл бұрын

    ዶክተር በጣም እናመሰግናል እኔ በምግብ ምክናያት ነበር ብዙ ግዜ እምታመመዉ አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ ለዉጥ አለኝ አልሀምዱሊላህ

  • @asfawtura6283
    @asfawtura62835 ай бұрын

    ተባረክልን ወንድማችን

  • @belayche4050
    @belayche4050 Жыл бұрын

    Thank you so much ❤️

  • @Tirhas2861
    @Tirhas2861 Жыл бұрын

    Thankyou 🙏🏽🌺

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 Жыл бұрын

    የውስጣችንን፣ችግር፣የተረድህ፣ምርጥ፣ሰው፣ታሜ፣ብርታልን፣።

  • @yohannesyisthak3968
    @yohannesyisthak3968 Жыл бұрын

    Good shcool

  • @robymar7747
    @robymar7747 Жыл бұрын

    ሰላም ላንተ ይሁን ሰለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን የቱልት ቅጠል አጠቃቀምና መጠኑን ብትነግረን

  • @Asya-td9cq
    @Asya-td9cq Жыл бұрын

    Thank you

  • @ehtiemulatu7866
    @ehtiemulatu78662 ай бұрын

    እግዚያብሄር ይባርክህ ዶክተር

  • @hopenfaith6255
    @hopenfaith6255 Жыл бұрын

    Oh wow. I have a low stomach acid and you described the symptoms very well. I suffered for almost 10 years.

  • @semereteberhe7499
    @semereteberhe74996 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥህ እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ቅድመጥንቃቄ በሚለው ነው።

  • @user-td9pr7wz8r
    @user-td9pr7wz8rАй бұрын

    ተባረክ ዘርዘር ያለ አጥጋቢ ትምህርት ነው

  • @tigst5366
    @tigst5366 Жыл бұрын

    Tebarek seflgwu ynber nger ❤ naw

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee Жыл бұрын

    ተባረክ ወንድማለም ማለት ከምችለው በላይ

  • @yefttef8845
    @yefttef884511 ай бұрын

    እናመስግናለን

  • @kahsay4539
    @kahsay45396 ай бұрын

    ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062Ай бұрын

    እናመሰግናለን ❤

  • @yimuasefa3344
    @yimuasefa3344 Жыл бұрын

    Tnx Tama🙏🙏

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 Жыл бұрын

    ዕድሜ፣ልክ፣በጭጓራ፣ህመም፣እንደተሰቃሁ አለሁ፣የመዳህኒት፣ጥገኛም፣ነበርኩ፣በተለይ፣በደም፣አይነይታችሁ፣ተመገቡ፣ብለህ፣ያስተማርከውን፣ትግባራዊ፣በማድረጌ፣እጅግ፣ለውጥ፣አለኝ፣በጣም፣አሜሰግናለሁ፣የደም፣አይነቴ፣ኦ፣+፣ነው።

  • @etsegenet7477

    @etsegenet7477

    Жыл бұрын

    የደሜ አይነት, B+ ንኝ ዝለዚህ የደም ዓይነት ብታስረዳኝ የልብ የነርቭ የጨጓራ በሽታ አለብኝ

  • @monamona4720

    @monamona4720

    Жыл бұрын

    ምንም ተጠቅመሺነው ማሬ እኔምደሜ ኦነው

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny89346 ай бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባክህ🙏

  • @Free-ve7hh
    @Free-ve7hh2 ай бұрын

    አመሰግናለዉ ፈጣሪ ይባርክክ

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Жыл бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ🙏 በዚህ ግዜ ጥሩ ሰው ስለአገኘን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @aynalmgezachew2460
    @aynalmgezachew2460 Жыл бұрын

    Zemenhi yebarkeee

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Жыл бұрын

    ሰላም ወንደማችችን እባክህ ስለ ነርብ እና ስለደም ካንሰር ብትሰራልን ሰለጨጓራም ደጋግምልን ጌዜ ካለህ በተረፈ ብዙ ተምረናል በርታልን እናመሰግናለን 🙏💐❤️

  • @tsehayaregay1645
    @tsehayaregay1645 Жыл бұрын

    በጣም አመስግንሀለሁ እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ ለውጥ አግኝቻለሁ ያንተነ ቻናል መከታተል ከጀመርኩ በኃላ እባክህ የዋትስ ሀፕ ግሩፕን ላክልኝ በጣም መስማትና መቀላቀል እፈልጋለሁ ተባረክ

  • @selamworku9909
    @selamworku9909 Жыл бұрын

    ታሜ ተባረክ ብዙ ተጠቃሚ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EthioFamilyTube

    @EthioFamilyTube

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @alebachewfeleke1798
    @alebachewfeleke1798 Жыл бұрын

    ታሜ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። አንዱ ተጠቃሚ እኔ ነኝ። እልዋ ጀል የሚለውን በእንግሊዘኛ ብትጽፍልኝ። አመስግናለሁ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Жыл бұрын

    እኔ በጣም ጨጓራየን የመኛል አናመሰግናለን ወድማችን

  • @selamgebremicheal2452
    @selamgebremicheal2452 Жыл бұрын

    Ene kezi beshta 17 amet betam amsgnalow❤❤❤

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ፍሚሊ ቤተሰብ ለምን ላይክ አታደርጉም ቪው ብዙ ነው ላይኩ ደግሞ በጣም ትንሽ ነው ላይክ ሸር ሰብስክራብ አይርሱ!!!

  • @dfopgop1775
    @dfopgop1775 Жыл бұрын

    ወንድሜ በጣም ነው የማመሰግነው እኔ በጨጓራ ህመም እየተሰቃየሁ ነው ምንም አይነት ምግብ ስበላ አይስማማኝም ትንሽ ቡላ ስበላ ይሻላል

  • @EthioFamilyTube

    @EthioFamilyTube

    Жыл бұрын

    chat.whatsapp.com/Jy0mlkfHRfK1xUTDQnEyT1

  • @AngesTesfay
    @AngesTesfay3 ай бұрын

    👌👌👌

  • @user-rx9rh7sg1e
    @user-rx9rh7sg1e26 күн бұрын

    ዶክተር በጣም እናመስግናለን 🙏🙏🙏ቡና መጠጣት ምን አይነት ጉዳት ያመጣል

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Жыл бұрын

    ሰላም ለሁላችን ታሜ

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 Жыл бұрын

    ታሜ የእግዚአብሄር ስጦታችን ቃላት የለኝም

  • @yousseffakhe1405
    @yousseffakhe14057 ай бұрын

  • @user-gm8gv5kr8q
    @user-gm8gv5kr8q2 ай бұрын

    Dr beshitegna endze treat yidergm

  • @sadamemohamed6343
    @sadamemohamed6343 Жыл бұрын

    Selam naw wondeme h payilor tayizhe nabr madanit tazolgn naber madanitun charshe kasamnt bohala setay ahunm altafam altbaku men temakragnalh

  • @user-hm8gl2xf8u
    @user-hm8gl2xf8u Жыл бұрын

    ዶክተር እናመሰግናለን ምግብ ስበላ የማነቅ ስሜት አለኝ እንደቁስል ነው የሚያመኝ ታክሜዋለው ግን አልተሻለኝም

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij123323 күн бұрын

    ውይ በጨኀራ በሸታ ልሞት ነው ሆሰቢታልም ብሄድ ምንም አልተለወጠም እኔም እሚያቃጥል ነገር ካልሆነ መመገብ አልችልም ፅልዩልኝ 🥹

  • @aishaaisha2337
    @aishaaisha2337 Жыл бұрын

    እባክህ መልስልኝ የሎወዝ ቅቤጥቅሙ ምዲነው

  • @edommohammed6969
    @edommohammed69694 ай бұрын

    Wetet lehsanat?

  • @user-dy1io3uu5r
    @user-dy1io3uu5r10 ай бұрын

    Geta zemenehen yebarek

  • @EndalewAchamie

    @EndalewAchamie

    Ай бұрын

    great keep it up

  • @hayemanotbaye8217
    @hayemanotbaye82179 ай бұрын

    Ena nunam alteta sheym alteta berbera yebezabetm albela kewuha bestekr lila altetam gn betam new yemyamgn eg egra ykatelal eras mtat albgn fitan bemulu atkurognal

  • @saranorton5958
    @saranorton5958 Жыл бұрын

    ስላም ታሜ የማንጎ ቅጠል ለ አራት ቀኖች ጠጥቼ ነበር ታዲያ የደም ብዛት ጨመረ ከመቀነስ ይልቅ አልገባኝም የኤ ነው የደም አይነቴ የምበላው በደም አይነቴ ነው የወሰድኩት ባሰተማርከው አይነት ነው

  • @user-wt5co8go9y
    @user-wt5co8go9y4 ай бұрын

    የሚገርም ችግር ፈች ትምህርት ነው

  • @wubalemgebre-egziabher9792
    @wubalemgebre-egziabher9792 Жыл бұрын

    እባክህን ሰልክህን በምን መንገድ ላግኘ። እዚህ ላይ ብትናገር ደሰ ይለኛል

  • @jemilajemila6321
    @jemilajemila6321 Жыл бұрын

    ዶክተር እኔ የጨጓራ ባክቴሪያ አለብኝ እሚቃጥል ነገር ያሰኘኛል

  • @WudyeMengstie
    @WudyeMengstie3 ай бұрын

    Enie yalehu besdet negn slkhn lakilgn ena lamakirh new

  • @user-wk3jw6yb2k
    @user-wk3jw6yb2k Жыл бұрын

    Baayee galatomi obbolessa kiyya

  • @user-zo4gr1vl9h
    @user-zo4gr1vl9h8 ай бұрын

    ወድሜትምህርት በጣምተመችቶኛ ተጠቀስከዉየጨጓራምልክት ወደላይ አአይለኝምግንእንብርቴስር በጣምቁስለትይሠማኛል ትኩሣትም አለኝ ያቃጥለኛል

  • @nunat6047
    @nunat60479 ай бұрын

    ጨጓራ ታማሚ ነኝ አልሰር ሆኗል ተብዬ ጉሉተን ፍሪ ኦትስ እና አሲድ የማይፈጥሩ አትክልት እና ፍራፍሬዎችን ከጀምርኩ ቆዬሁ ፣ በተቃራኒ ደግሞ የወተት ውጤት፣ ቲማቲም፣ በዘይት የተጠበሱ፣ የሚያቃጥሉ፣ሻይና ቡና አቁሜ መድሃኒት እወስዳለሁ ነገር ግን ምንም ሊተወኝ አልቻለም በጣም አሰቃዬኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል።

  • @hayemanotbaye8217
    @hayemanotbaye82179 ай бұрын

    Betam techgralew

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 Жыл бұрын

    አመሠግናለሁ ወንድሜ ሰላጣ እንደሚያስነሳ ማወቄ ጠቅሞኛል

  • @tezerashbekele8459
    @tezerashbekele84598 ай бұрын

    Thank you for our explanation

  • @tigistdemissie-eo6rt
    @tigistdemissie-eo6rt8 ай бұрын

    እጅግ ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @user-dq1mv8fo1p
    @user-dq1mv8fo1p Жыл бұрын

    እኔ በጣም ጨጓራየን ያመኛል እሄን መዳሀኒት ብጠቀም ምንአለበት በየህው ሰአት መልስልኝ Nexlum 40 mg tablt esomeprazole astrazeneca

  • @user-gm8gv5kr8q
    @user-gm8gv5kr8q2 ай бұрын

    Tenama yeamegageb sireat yelem bilehi atifired yesew lig beleyaye witawird waist yalifal min alibat Lela teguadagn beshita noron mefanet lerezim gize yemiwesd sew yinoralu ya yemewsdw medanit liwesd yichilal ena

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 Жыл бұрын

    ይተውያል በይ ወትት ሰጠጣ ይባስ ያካትልያል lba ይደክማል

  • @maryamalshehhi415
    @maryamalshehhi415 Жыл бұрын

    ዶክተር ክተፈጠርኩ ስጋ እልበላም ጨጋራዬን ያመኛል ምድነው መፍትሄው

  • @user-fl7kn4pu5i
    @user-fl7kn4pu5i5 ай бұрын

    ዶክተር እኔ በጣምነው እሚያመኝ ጀረባያን ያቃጥለኛል ከዛደሞ ጠረንም አለው ምንባረግ ይሻለኛል

  • @destabekele7531
    @destabekele7531Ай бұрын

    ዶክተር አመሠግናለው የጀርባ ቃጠሎ በጣም ቆይቶብኛል ምን ላድርግ ?

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw2 ай бұрын

    ጀዛከላህ ከይር እኔ ስምት ሊሆነኝ ነው ትፋሽ ያጥረኛል ሳፋሽግ ይጨቃኛል ስመረመር ጨጎራነው አሉኝ

  • @alemmekonnen9483
    @alemmekonnen9483 Жыл бұрын

    በደም ዓየነት ለምምገብ መፅሐፍ ካለው የት አናገኛለን?

  • @Samiyaaaa12345
    @Samiyaaaa123454 ай бұрын

    Dr እኔ እንደዚ ተብየ መደሀኒት እየወሰድኩ ነው ግን መተንፈስ ያቅተኛል እና አሁንም አልተወኝም እባክህ እንዳታልፈኝ

  • @getnetgesese4619
    @getnetgesese4619 Жыл бұрын

    አሊዮ ጀል ምንድን ነው አላወኩትም ?

  • @kwkw6343
    @kwkw6343 Жыл бұрын

    እኔ ምንም የጮጋራ ህመም ስሜት ሰይ ኖረው በድገት ከፍተኛ ህመም ደም እሰከ መትፈት እንዶስ ኮጽ አዘውን ህገው መተወቅያ ስለለኝ ማረግ አለቸልኩም ምን ይሸለኛል

  • @alemghirmay4868
    @alemghirmay4868 Жыл бұрын

    ሰላም ወንድሜ ጉሩብ ግቢ አልከኝ እዴት ልግባ ስልክን ብትነግረን አግዘኝ

  • @user-ri2mx9rt4f
    @user-ri2mx9rt4f10 ай бұрын

    Wide gabil gibe tell

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 Жыл бұрын

    Er ዶክተር ባክህ መላ bely አከም ሕጅይ ደም ወርዳል belew medant setuy 8ynbrew አሁን 9ሁናል ግን hodan በጣም የመያል ykatlyal metfs ያክትያል 2ወር hony kejmry በግድ ነው መትንፍስ bzaly hoda መላ bely ባክህ ያለውት በስደት 🙏😢😢

  • @beshanbeshanbeshan2930
    @beshanbeshanbeshan29308 ай бұрын

    Rakina gudaafi yaduu gudaa keessaa jira dhukkuba qofa basita malii yo godhe fayuu dandaha maloo nafii debisaa

  • @senaitdemessie7629
    @senaitdemessie7629 Жыл бұрын

    የቶንሰል ህመም ሠርተሃል?በጣም ተቸግራለሁ

  • @WoldeHusen
    @WoldeHusen3 ай бұрын

    እባክህ የኔው ህመም ደግሞ ይለያልለሀኪምም ግራ አጋብቷል በቂ አሲድ አይረጭም በተለይ ቅመም ያላቸው ምግቦች የለዘዙ ቆሎዎች ከበላሁ አንጀቴም ላዬ ከባድ ህመም ያመጣል ጥሬስጋ ይመቸኛልሎሚ በባዶ ሆዴ በውሀ በብዛት ብወስም ይመቸኛል እባክህ መፍትሄ ካለው 15አመትያሰቃየኝ ህመም ነው እግ/ር ይግለጽልህ

  • @SamsungA05s-gu2in
    @SamsungA05s-gu2in2 ай бұрын

    ሰላም ዶክተር የጨጓራ ባክቴሪያ ተጠቂነኝ ህክምና አድርጌ ነበር ግንመፍተሄ የለው ብዙክኒን ሰተውኛ ወጪም አልጨረስኩትም እናአልጫብቼ ብይ አሉኝ እኔደሞ ምንምሊወሰደኝ አልቻልም እንቅልፍም እምቢያለኝ😢

  • @simretlulekal133
    @simretlulekal1337 ай бұрын

    ታምዬ እንደምን አለህልኝ? አልዮ ጄል ማለት ምን ማለት ነው?

  • @user-wk3mw5yj8t
    @user-wk3mw5yj8t8 ай бұрын

    ስልክህን ላክልኝ ደውዬ አማክረኝ

  • @user-eh4rl3es6q
    @user-eh4rl3es6q5 ай бұрын

    Lewegat mefte

  • @YEBERWORKALEMAHU-pf9vc
    @YEBERWORKALEMAHU-pf9vc3 ай бұрын

    ዶክተር ምንለድርግ በጣምያቃጥለኛል ይጠዘጥዘኛል ጀርባየን ከጎኔ እየተዘዋወረ ነውየሚያቃጥለኝ እስቲምን ላድርግ ትለኛለህ ባአክቴርያው ጠፋቶ ወደቁስለት ተቀይሯል አሉኝ ምን ላድርግ

  • @ENCRApp
    @ENCRApp9 ай бұрын

    ወንድሜ እበክ ሰማ በእንግልዝኝ ፀፍልኝ ወላሂ የሳማ ሸይ ልጠጠ እፈልግ ነበር ግን እዚህ በአረብ ሀገር ምን እንደምበለው አላቅም ምን አልበት በእንግልዝኝ ከፀፍክ. አሰያሌው እንዴው በአላህ ?

Келесі