ቁጭ ብድግ ያሚያሰኘው የአፀደማሪያም ያረጋል ሙዚቃ

#fana_lamrot, #ፋና_ላምሮት #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 60

  • @alem5097
    @alem50976 ай бұрын

    አፀደ. ማርያም. ሹሩባሽን. የሰራችው. እጅዋ. ይባረክ

  • @BMT368
    @BMT3686 ай бұрын

    ጎበዝ የእኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @user-ry3oj1ct6v
    @user-ry3oj1ct6v6 ай бұрын

    በርች አደራ አፀደዪ የቀጣዪ አሰደምሚን ❤❤❤❤

  • @almazwer
    @almazwer6 ай бұрын

    አፁ ውዴ እጅግ ጎበዝ ነሽ ደንግጨ ነበር ይሄ ስራ ይለያል አንደኛ ነሽ

  • @user-ry3oj1ct6v
    @user-ry3oj1ct6v6 ай бұрын

    እንደዛሬ ደግጨ አላቅም አፀደዪ በመጅመሪያ የዳኞች አሰተያየት😢😢😢😢 በርች አደራ የምርጫ ጉዳይ የኔ ዉድ❤❤❤

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan91266 ай бұрын

    አፀደ አይዞሽ የሙዚቃ ምረጫ በጣም ተጠነቃቅ ዛሬ በጣም ነው የደነገጥኩት

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan91266 ай бұрын

    ኢትዮጵያውያን ሁሉም አንች እየደገፉዉ ነው በረች

  • @fasikaamare2579
    @fasikaamare25796 ай бұрын

    Ayzoshe berche harife naw atseda techyalishe❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon1506 ай бұрын

    አ ፀ ድ ዬ,,,አንደኛ ምርጫ ላይ ብቻ ጥንቃቄ ካደረግሽ ዋንጫው ያንቺ ነው❤❤❤

  • @zadzad3557
    @zadzad35576 ай бұрын

    የመጀመሪዉ አስታየት በጣም ፈርቼ ነበር አንችጎበዝ ነሽ ይመስለኛል ብዙ ስለሚጠብቅ ካንች ጠንክሪ እና ደሞ ትችያልሽ ❤❤❤❤

  • @user-gn5zg8wc6h
    @user-gn5zg8wc6h5 ай бұрын

    አፀድ በርችልን ሀግራችን ዲቲን እንድታስጠሪልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @eliyasmarufa2746
    @eliyasmarufa27466 ай бұрын

    ድንቅ ነሽ❤❤❤❤❤❤

  • @tayitutube6686
    @tayitutube66866 ай бұрын

    እፁዬ በጣም ጎበዝ ነው ምርጥ ብቃት ጀግና ውድድሩ ገና መጀመሩ ነው ከዚህ በላይ እንደምታስደምሚን አውቃለሁ!!

  • @AliAli-pi5ef
    @AliAli-pi5ef6 ай бұрын

    Lm6,❤❤❤❤❤

  • @yordihagos2890
    @yordihagos28906 ай бұрын

    አፀደ በጉጉት ነው የምንጠብቅሽ አድናቂሽ የኔ ሜር አፀደበጉጉትነውየምንጠብቅሽአድናቂሽየኔሜርበጣምጎበዝ

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c6 ай бұрын

    በርች ምርጫ እባክሺ ከነእርጎየወችና ከፍቅር አድሰ አትዉጭ እንዳትሰናበች እባክሺ አፀደ

  • @user-fb9pi4ry9g
    @user-fb9pi4ry9g6 ай бұрын

    አፀድዬ በጣም መጠቀቅ ያለብሽ ምርጫ ላይ ነው ብቃት እና ችሎታ ከማንም በላይ ነሽ እንደምታሸንፊ እርግጠኛ ነሽ ተስፉ እንዳትቆርጭ በርች ትንሿ አሰፉ ደባልቄ

  • @almaze214
    @almaze2146 ай бұрын

    የኔ ቅመም❤

  • @user-dx1lg8bz8c
    @user-dx1lg8bz8c6 ай бұрын

    በዚሁ ቀጥይበት የኔ ቆንጆ

  • @HayatHayu-tm4cw
    @HayatHayu-tm4cw6 ай бұрын

    Snte semawt endet nw lib misewrew ohhhh atsede andegna❤🎉

  • @seblekasas6343
    @seblekasas63436 ай бұрын

    በረች በረች❤❤❤❤❤

  • @yordihagos2890
    @yordihagos28906 ай бұрын

    አፀደ በጣም ጎበዝ ነች❤❤❤❤❤

  • @user-bg1so7fo4w
    @user-bg1so7fo4w6 ай бұрын

    ተወዳዳሪዎች እሚቀመጡበትቦታ ውበት ቢኖረው ክብር ለተወዳዳሪዎች

  • @user-qe1re7nz1c

    @user-qe1re7nz1c

    6 ай бұрын

    በትክክል👌

  • @samirobil9341
    @samirobil93416 ай бұрын

    እኔ ሁሉ ብሸልምሽ እንዴት ደስ ባለኝ ጎበዝ ባታሸነፊ ፌር አይደለም

  • @user-mo5fp4wc2r
    @user-mo5fp4wc2r6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @estifutube8361
    @estifutube83616 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ያለምም እንዳንች ነው እያከረረችው መጣ ያስደመመችን በመጀመሪያው ኮሜንት እንዳትደናገጭ ካንች ለየት ያለ ፐርፎርማንስ ስለምንጠብቅ ነው የያለም ታናሽ እህት

  • @hailukassaw5419
    @hailukassaw54196 ай бұрын

    YIMECHSH ABO

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan91266 ай бұрын

    ሙዚቃ ለሌላ ቀን አተሰቀመጭዉ ለምን በየቀኑ ፈያናል ነው እና

  • @aman7077
    @aman70776 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bk4tu6ce6y
    @user-bk4tu6ce6y6 ай бұрын

    እሚገርምድምጽ

  • @user-ee5cn1tr8p
    @user-ee5cn1tr8p5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SolTube
    @SolTube4 ай бұрын

    ምን ዋጋ አለው የኛን የህዝብ ድምፅ መብላታችሁ ሳያንስ ጭራሽ የቀሩት የሚዘፍኑትን አለፉ የተባሉትን ማየት ለናንተም እጅግ በጣም ውርደት ነወ፡፡ ፈጣሪ ምስክሬን እኔ በቡኩለ አፀደነም ሆነ ሌሎቹን ያየሁት በናንተ ነው ግን ለሁለተኛ ጊዜ አሳፋሪ ነገር ሰርታችኃል፡፡ በዮናታን ዝም ስትባሉ በአፀደ ደገማችሁት…. ስለእውነት ለመናገር ካሉተ ሁሉ እጅግ የተሸለች እንደሆነ እንኳን እናንተ ባለሙያዎች ብዙ ሰዎች ይረዱታል አስቡበት መመለስ በትችል መልካም ይመስለኛል የህዝብ ድምፅ አትስረቁ

  • @workemolla5023
    @workemolla50235 ай бұрын

    😘😘😘😘😘

  • @user-nx6sd3ow2k
    @user-nx6sd3ow2k6 ай бұрын

    አፀድ ምርጫ ላይ ጎበዝ ነበርሽ ዛሬ ግን ምነዉ አስደነ፳ጥሽን 1:37

  • @HayatHayu-tm4cw
    @HayatHayu-tm4cw6 ай бұрын

    Atsede weyne zare dengiche nbr berchi andegna nesh anchi

  • @Redi910
    @Redi9106 ай бұрын

    Atsede andegna

  • @racheltakala7118
    @racheltakala71185 ай бұрын

    ስሞን ትቀይር የሚል ላይክ አለማዊይ ስም አድርጊው በተረፈ በርቺ

  • @zerihunchufamo
    @zerihunchufamo6 ай бұрын

    Is very nice voice but my sister your dance styles must change

  • @aelafyfru2513
    @aelafyfru25136 ай бұрын

    Lm6

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c6 ай бұрын

    እነዳትጨናነቂ አፀደዪ ያለም ወርቅንም እንደዚህ እዪሰደነገጧት የነበር ዐደ ቡሀላ ላይ እያሰደመመች የመጣችዉ አንችም እንደዛ እንደምታሰደምሚ ጥርጥር የለም አፀደዪ

  • @HayatHayu-tm4cw
    @HayatHayu-tm4cw6 ай бұрын

    Abel ewnet nw yegnam lib tesewroal melkam edl

  • @mesgnazekarias9063
    @mesgnazekarias90636 ай бұрын

    ኣረ ኣለው በፍጽም ኣልሄድም ኣንቺን ትቼ add argign

  • @yirgalemzeleke5959
    @yirgalemzeleke59596 ай бұрын

    1⁰0000000000000000000000000000

  • @biboo002
    @biboo0026 ай бұрын

    Betam mlt tmechalech

  • @user-uo9yz6ev5o
    @user-uo9yz6ev5o6 ай бұрын

    አፀደ ዛሬ አስደንግጠሽን ነበር ሙዚቃ ምርጫ ተጠንቀቂ

  • @astergizaw2854
    @astergizaw28546 ай бұрын

    🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯

  • @azebe858
    @azebe8586 ай бұрын

    አንቺ ልጅ አትዘናጊ ምርጫሽን አስተካክዪ የዳኞችን አስተያየት በደብ ስሚ ወየውልሽ እንዳትወድቂ ተጠንቀቂ አቤል ከሚባል ሰላቢ ይጠብቅሽ እራኤልን ለማሳልፍ ሲሉ ሊጥሉሽ ይችላሉ

  • @almazwer

    @almazwer

    6 ай бұрын

    ልክ ነህ ሀሳብህን እጋራለው አፀደ ተጠንቀቂ

  • @Dessietimes3209

    @Dessietimes3209

    5 ай бұрын

    UCkSMMUxvotdyHnRHISn0BSg

  • @yirgalemzeleke5959
    @yirgalemzeleke59596 ай бұрын

    Blame kongo.

  • @ysasyysasy3650
    @ysasyysasy36505 ай бұрын

    ገሸሽ ልትል ነው ወይ

  • @obsanzenahabtewold3573
    @obsanzenahabtewold35736 ай бұрын

    Eree echi lij neberech zare mewdek yeneberebat ewnet pitch bexam eyeferesech new

  • @almazwer

    @almazwer

    6 ай бұрын

    ክፍት አፍ ጠባብ ምቀኛ ልጅቱ ትችላለች ፀደንያ አስር ሙዚቃ ብታቀነቅን የአፀደ አንዱ ሙዚቃ ከአስሩ ጭማቂ ውጤት ይበልጣል የሰው ልክ እወቅ የአፀደ ስራ አንዱ ይበቃል እሽ!!!......

  • @almazwer

    @almazwer

    6 ай бұрын

    የበሰበሰ አመለካከት

  • @Dessietimes3209

    @Dessietimes3209

    5 ай бұрын

    UCkSMMUxvotdyHnRHISn0BSg

  • @eleni311
    @eleni3116 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣 አፀደ ማሪያም አዝማሪ ወለተ ማሪያም አዝማሪ ቄሱ አዝማሪ ቤት ሙሉ አዝማሪ ኦርቶዶክሰ አዝማሪዎች አሏት 🤣🤣🤣🤣

  • @Fanoawit

    @Fanoawit

    5 ай бұрын

    ባለጌን ካሣደገ አንQo የገደለ ፀደቀ ይላል ያገሬ ሰው! አጥር የሌለው ቤት ሥላደግሽ ከአፍሽ የሚወጣው ይሄ ነው።

  • @yordihagos2890
    @yordihagos28906 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @aelafyfru2513
    @aelafyfru25135 ай бұрын

    Lm6

Келесі