ቡሩክ ትሁን

1ኛ ዮሐንስ 1 ¹ ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤
² ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤
የዝማሬው ግጥም እነሆ
🎤🎧አንዴ አምኜህ የዘለአለም ሕይወት ሆነልኝ
አንዴ ሰምቼህ የዘለአለም እረፍት ሆነልኝ.
ሰላሜ እንደወንዝ ይፍለቀለቃል ይትረፈረፋል
ጌታ ኢየሱስ በስምህ ህይወቴ ድኗል
🙏እፎይ ብያለሁ ተደላድያለሁ ከሞት ባርነት ባንተ ድኛለሁ
እፎይ ብያለሁ ተደስቻለሁ አልሻም ሌላ በአንተ ድኛለሁ
እፎይ ብያለሁ ተደላድያለሁ ከሞት ባርነት በአንተ ድኛለሁ እፎይ ብያለሁ ተደስቻለሁ
አልሻም ሌላ በአንተ ድኛለሁ
🎧ቡሩክ ትሁን ጌታን ያወቅሁባት እለት ወንጌል የተረዳሁበት
ቡሩክ ትሁን ጌታን ያወቅሁባት እለት ዳግም የተወለድኩበት።
🎤አላቋርጥም ምስጋና ከአፌ ይፈስልሃል
እጅግ ገርሞኛል እኔ መዳኔ አስደንቆኛል
ሁለንተናዬ እንደአዲስ ሆኗል አግንቼህ ዛሬ
ቃልህ ሲነግረኝ አዳኜ እንደሆንክ የሕይወት በሬ
ቡሩክ ትሁን ጌታን ያወቅሁባት እለት ወንጌል የተረዳሁበት
ቡሩክ ትሁን ጌታን ያወቅሁባይ አት ዳግም የተወለድኩበት
♦️🔶ምንድን ነው የህይወት ብርሃን ይታየኛል
ምንድን ነው የህይወት መአዛ ይሸተኛል
ይገርማል እኔ እንዴት ገበሁ እዚህ ቦታ
ንገሩኝ ስለምትዘምሩለት ጌታ. ቤቲ G
ምንድን ነው የህይወት ብርሃን ይታየኛል
ምንድን ነው የህይወት መአዛ ይሸተኛል
ይገርማል እንዴት ገባሁ እዚህ ቦታ ንገሩኝ
ስለንትዘምሩለት ጌታ።
🎤አንድ የእግዚአብሔር ልጅ ከብርሃን የሆነ ብርሃን
ከድንግል ተወልዶ ቤዛ ሊሄነን
አለሙን ሊያድን ነፃ ሊያወጣ
ከኃጢአት እርግማን ሕዝቡን ሊፈታ
አንድ እንኳ በደል ሳይገኝበት ጥፋት
መስቀል ላይ ተሰቅለ በእኛ ኃጢአት
በሞቱ አዳነን ሞትን ድል ነስቶ
ከሙታን መሃል ጌታ ተነስቶ።
📖በሶስተኛውም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ በክብር በምስጋና ወደ ሰማይ አረገ
በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ ዳግመኛ በሕያዋን እና በሙታን ለመፍረድ በምስጋና ይመለሳል።
❤️አሜን አምናለሁ ይህንን ጌታ እውነት መንገድ ነው ህይወት ከፍታ
በልቤ አምኜ እመሰክራለሁ እርሱ ኢየሱስ የአለም ጌታ ነው
🔶🔶አሜን አምነናል በእውነት ይህንን ጌታ
እውነት መንገድ ነው ሕይወት ከፍታ
እንሂድ እናውጅ ለአለም ሁሉ
ያድናል ጌታ ሕይወት ነው ቃሉ
ቡረክ ትሁን ጌታን ያወቅሁበት እለት
ወንጌል የተረዳሁበት
ግጥም እና ዜማ ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ

Пікірлер: 271

  • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE
    @ZEMARIHAWAZTEGEGNE Жыл бұрын

    ሙሉ ግጥሙ :- 🎤🎧አንዴ አምኜህ የዘለአለም ሕይወት ሆነልኝ አንዴ ሰምቼህ የዘለአለም እረፍት ሆነልኝ. ሰላሜ እንደወንዝ ይፍለቀለቃል ይትረፈረፋል ጌታ ኢየሱስ በስምህ ህይወቴ ድኗል 🙏እፎይ ብያለሁ ተደላድያለሁ ከሞት ባርነት ባንተ ድኛለሁ እፎይ ብያለሁ ተደስቻለሁ አልሻም ሌላ በአንተ ድኛለሁ እፎይ ብያለሁ ተደላድያለሁ ከሞት ባርነት በአንተ ድኛለሁ እፎይ ብያለሁ ተደስቻለሁ አልሻም ሌላ በአንተ ድኛለሁ 🎧ቡሩክ ትሁን ጌታን ያወቅሁባት እለት ወንጌል የተረዳሁበት ቡሩክ ትሁን ጌታን ያወቅሁባት እለት ዳግም የተወለድኩበት። 🎤አላቋርጥም ምስጋና ከአፌ ይፈስልሃል እጅግ ገርሞኛል እኔ መዳኔ አስደንቆኛል ሁለንተናዬ እንደአዲስ ሆኗል አግንቼህ ዛሬ ቃልህ ሲነግረኝ አዳኜ እንደሆንክ የሕይወት በሬ ቡሩክ ትሁን ጌታን ያወቅሁባት እለት ወንጌል የተረዳሁበት ቡሩክ ትሁን ጌታን ያወቅሁባይ አት ዳግም የተወለድኩበት ♦️🔶ምንድን ነው የህይወት ብርሃን ይታየኛል ምንድን ነው የህይወት መአዛ ይሸተኛል ይገርማል እኔ እንዴት ገበሁ እዚህ ቦታ ንገሩኝ ስለምትዘምሩለት ጌታ. ቤቲ G ምንድን ነው የህይወት ብርሃን ይታየኛል ምንድን ነው የህይወት መአዛ ይሸተኛል ይገርማል እንዴት ገባሁ እዚህ ቦታ ንገሩኝ ስለንትዘምሩለት ጌታ። 🎤አንድ የእግዚአብሔር ልጅ ከብርሃን የሆነ ብርሃን ከድንግል ተወልዶ ቤዛ ሊሄነን አለሙን ሊያድን ነፃ ሊያወጣ ከኃጢአት እርግማን ሕዝቡን ሊፈታ አንድ እንኳ በደል ሳይገኝበት ጥፋት መስቀል ላይ ተሰቅለ በእኛ ኃጢአት በሞቱ አዳነን ሞትን ድል ነስቶ ከሙታን መሃል ጌታ ተነስቶ። 📖በሶስተኛውም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ በክብር በምስጋና ወደ ሰማይ አረገ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ ዳግመኛ በሕያዋን እና በሙታን ለመፍረድ በምስጋና ይመለሳል። ❤️አሜን አምናለሁ ይህንን ጌታ እውነት መንገድ ነው ህይወት ከፍታ በልቤ አምኜ እመሰክራለሁ እርሱ ኢየሱስ የአለም ጌታ ነው 🔶🔶አሜን አምነናል በእውነት ይህንን ጌታ እውነት መንገድ ነው ሕይወት ከፍታ እንሂድ እናውጅ ለአለም ሁሉ ያድናል ጌታ ሕይወት ነው ቃሉ ቡረክ ትሁን ጌታን ያወቅሁበት እለት ወንጌል የተረዳሁበት ግጥም እና ዜማ ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ

  • @liru6286

    @liru6286

    Жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለው

  • @lidiyaessaw704

    @lidiyaessaw704

    Жыл бұрын

    Bebzu tebareku

  • @user-ll4zt9rn1q

    @user-ll4zt9rn1q

    Жыл бұрын

    ሂውዬ ፀጋይብዛልህ የኔ ቆራት ወድም አቤት ጌታ በናተ ሆኖ አፍራሶ ሰራኝ ጌታ ሆይ ስለነዚህ እህትና ወድሞቸ ከፍ በል በዙፋንህ🥲🙏💖💖

  • @workenshnigusee

    @workenshnigusee

    Жыл бұрын

    Tebarek euuuuuuuuuf erf malet beze geta

  • @user-ul5cf8ru6j

    @user-ul5cf8ru6j

    Жыл бұрын

    Endet nw enategar memar mechalew

  • @fasilegetnet2816
    @fasilegetnet2816 Жыл бұрын

    እዉነት ጌታን ያወኩባት እለት የተባረከች ነች መንፈስ ቅዱስ ሆይ ኢየሱስን እንዳዉቅ ስለረዳኸኝ አመሰግንሀለሁ ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ ያባቴ ቡርካኖች ዘመናችሁ ይለምልም።

  • @tedalmera8583

    @tedalmera8583

    Жыл бұрын

    እውነት ከዛ መቅበዝበዝ ያረፍንበት ቀን

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Жыл бұрын

    ተለቀቀ ወገን ኑ እንባረክበት ሚያዝያ_ 8 _2007ብሩክ ትሁን ይችቀን ወንጌል የተረዳሁበት ቀን 😭😭😭😭😭😭😭 ፀጋ ይብዛላቸዉ ወገኖቼ

  • @user-iw1ik2ps3f
    @user-iw1ik2ps3f Жыл бұрын

    WOW 😍😪😪መንፈስ ቅዱስ ሆይ ኢየሱስን እንዳዉቅ ስለረዳኸኝ አመሰግንሀለሁ🙏🙏🙏

  • @iamchosenbychrist3265
    @iamchosenbychrist3265 Жыл бұрын

    እውነት ነው ቡሩክ ትሁን ያቺ ቀን ጌታን ያገኘሁባት ከድቅቅ ጨለማ ወደ ብርሃን የወጣሁባት እግዚአብሔር ይመስገን!!!! ወንድሜ ሐዋዝ እግዚአብሔር ያብዛልህ ለበረከት ሁን ።

  • @alazarmekonen8726
    @alazarmekonen8726 Жыл бұрын

    በእውነትም ወንጌል ተሰብኬ ኢየሱስ ብቸኛ አምላክና መድሀኒት እንደሆነ ያመንኩባት ያቺ ዕለት ብሩክ ትሁን። ኢየሱሴ አንተን ማወቄና ማመኔ የዘመኔ ትልቁ ትርፌ ነው። ያንተ ስላ'ረከኝ ክብርህ ይስፋ!!

  • @richoye2455
    @richoye2455 Жыл бұрын

    I am addicted to listening your songs. I couldn't be normal while I am hearing all of your songs. Christ Jesus is not a religion ,he is a life that we have to live. I bless holy spirit whom he reveled Christ to you .Amen for him! he is life, a peace..... there is a rest is in him, we are his children...…..chosen by him freely . Amen for his almighty work. blessing Hawiye. love you so much my brother

  • @tadesebelay4522

    @tadesebelay4522

    Жыл бұрын

    Me too

  • @jesusischrist.7579
    @jesusischrist.7579 Жыл бұрын

    ከተወለድኩበት ቀን ይልቅ ጌታን ያወኩበት እና ወንጌል የገባኝ ቀን እጅግ ትበልጣለች። ነብሴ ከሞት ያመለጠችበት ቀን ትባረክ።

  • @meranice1059
    @meranice1059 Жыл бұрын

    ጊዘው ቢከፋም ነገሮች ቢቐያየሩም ሁሉም ሲያረጅ ኣንተ ግን እንደዛው ነህ """ ይሄም የተረዳሁበት ኣንተን በማወቔን ነው ኣቤቱ ስምህ ይባረክ !! ብሩካን ዘመናቹ እሱን ይክበርለት!!

  • @zemaritzemenaygosayeofficial
    @zemaritzemenaygosayeofficial Жыл бұрын

    "፤ በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና። " (ወደ ሮሜ ሰዎች 8: 14) ሀዊዬ የኔ ወንድም እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ በአንድ ላይ እንዲህ እንድንዘምር ስላረክ ወንድሜ አሁንም ጸጋ ይብዛልህ ከአንተ ብዙ እጠብቃለሁ የረዳን ያገዘን ጌታ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    Жыл бұрын

    ዜድዬ ተወዳጇ እህት በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ። እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ ለዚህ የዝማሬ መርሃ ግብር ብዙ ዋጋ ከፍላችኋል። ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ አብረን አገልግለናል ጸጋ ይብዛላችሁ አንቺም ዘመንሽ ይባረክ እህቴ

  • @kidistalemayehu8148

    @kidistalemayehu8148

    Жыл бұрын

    ለኛም በረከት ናችሁ በጌታ ፀጋ እልፍ ሁኑ

  • @LemlemGetachew-le5by
    @LemlemGetachew-le5by2 күн бұрын

    ብሩክ የሆነ መዝሙር ነው እስከ ዛሬ መስማት ማቆም አልቻልኩም ።

  • @legesseadinew1121
    @legesseadinew1121 Жыл бұрын

    በመንፈስ ቅዱስ የተሞለ ዝማሬ ነው በእምባ ነው የሰማሁት 😭♥️♥️♥️♥️

  • @dib_anbesa
    @dib_anbesa6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ስለነዚህ ብላቴኖች ስምህ ይባረክ! ዘመናቸው አንተን በማገልገል ይለቅ! ከሁሉ በላይ ግን ክብሩን አንተ ውሰድ!!

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 Жыл бұрын

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እልልልልልል ልልልልልል ኢየሱስ አንተን ያውኩባት ቀን የታብረካች ናቺ ❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ዛማንቹን ይባርካችሁ ቃል የላኝም 🙏😭😭😭

  • @user-du6wb3pg2m
    @user-du6wb3pg2m Жыл бұрын

    አሜን ተባረኩልኝ የእኔ ውድ እህት እና ወንድሞች እናንተ የክርስቶስ አንባሳደሮች ናቹህ

  • @bemenetgirma2306
    @bemenetgirma2306 Жыл бұрын

    እሰይ ጌታን ያወቅንበት ዳግም የተወለድንበት ያቺ ቀን ትባረክ። ይሄንም የበራልንን እውነት እንገልጠዋለን። ተባረኩ ዘመናቹ ይለምልም እንወዳችዋለን

  • @user-du6wb3pg2m
    @user-du6wb3pg2m Жыл бұрын

    አንድ ቀን እንደ ጌታ ፍቃድ ከእናተ ጋር የማመልክበት ቀን ይናፈቀኛል

  • @yematateshome713

    @yematateshome713

    Жыл бұрын

    me too

  • @abenezerashebir6245

    @abenezerashebir6245

    Жыл бұрын

    @@yematateshome713 me to

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn2 ай бұрын

    እውነት ጌታን ያወኩባት እለት ብርኩ ትሁን ... ጌታ እየሱስ እወድሀለሁ ቀሪ ዘመኔ ባንተ ይለቅ

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын

    ድንቅ ነው ማቆም አልቻልኩም በቃ ዘመናቹ ይባረክ ያቺ ቀን የተባረከች ትሁን አባ አንተን ያወኩበት 🙏

  • @shobashoba1413

    @shobashoba1413

    Жыл бұрын

    አሜን🍇🙏💕

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn Жыл бұрын

    ብሩክ ትሁን ጌታን ያወኩባት እለት ዳግም የተወለድኩባት እለት በዚ የወንድማችን ዲ/ን ሀዋዝ ተገኝ የዝማሪ አልበም ምርቃት ላይ ተገኝቼ ነበር በእውነት እንደዛ ቀን ተደስቼ አላቅም ... በቃል እና በዝማሬ የተባረኩበት ቀን ነው ይሄን መዝሙር ደሞ ፈልጌ ፈልጌ አጥቼው ነበር እና አሁን ስስማው በደስታ ልሞት ነው ተባረኩ ወንድም እና እህቶቼ ሁሌም በፀሎት ከናንተ ጋር ነን may God bless you ያስፋችሁ

  • @tamiratnasir4217
    @tamiratnasir4217 Жыл бұрын

    ብሩክ ትሁን ያቺ መስከረም 10 ቀን እለተ እሁድ 2009 አመተ ምህረት ብሩክ ትሁን ያቺ ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን ያመለጥኩባት ቀን ሀዋዝዬ ዘመንህ ብሩክ ይሁን የምወድህ

  • @afomiyegebre5321
    @afomiyegebre53219 ай бұрын

    Wognoche ezih wust kalachu eyesus bechawun yadnal yestebun girgida yafrsew eyesus becha new::beab fit selenga mekom yemichlew eyesus becha new: defratachin eyesus new! selzih yematamnu btnoru wodzih geta nu sayirfdbachu yiwodachuwal tbarku ❤❤❤

  • @user-th4wz8tz3f
    @user-th4wz8tz3f Жыл бұрын

    በእውነት ጌታን ያወኩበት እለት ብሩክ ትሁን በእውነት በዝህ ዝማሬ ተባሪኬያለው ሀዊ እና ወንድሞችና እህቶች ተባረኩ አምናለው ደግሞ እንዲው በሌላ ዝማሬ ቀኑን ሙሉ እርሱን የምናመልክበት ቀን ሩቅ እንደማይሆን

  • @afomiyegebre5321
    @afomiyegebre53219 ай бұрын

    edelnga new geta yebralet sew 😢ahunm dmo limta kerboal oh eyesuse nafkote tolo na nafknal lejochih 😢

  • @mezmur-ce6ti
    @mezmur-ce6ti5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yetebareki geta yibarikihi tsega yibzalihii yetebarki nehiii❤❤❤❤❤❤ zimarhi hulu ba mulu libi la geta la iyesus kirsitosi yetezemere new❤❤❤❤

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын

    ምናለ መሐላቹ ብሆን ብዬ ተመኘሁ 🥰🙏

  • @fanosmamo5174
    @fanosmamo5174 Жыл бұрын

    ብሩክ ትሁን ያች ቀን በጣም ተደስቼ ነው የሰማሁት ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ በኢየሱስ ስም

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 Жыл бұрын

    ብሩክ ትሁን ጌታን ያወኩባት ቀን እሰይ አሜን🙏💎 ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ፤ ፀጋና ህይወት ይብዛላቹ 💎🔥🙏

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Жыл бұрын

    Amen amen geta yebarek ለሰው ልጆች ያሳየው ፍቅር ጥልቅ ናትና🥰🥰🙌🙌🙌❤❤❤

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s Жыл бұрын

    እሰይ አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ጸጋው ይብዛላችሁ

  • @user-ei7rr5cl4d
    @user-ei7rr5cl4d6 күн бұрын

    Yemir tsega yibazalchu

  • @user-th4wz8tz3f
    @user-th4wz8tz3f Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ይህንን ጉባኤ ይባረክ ሁሌ እልውናው መገኘቱ ይሁን

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 Жыл бұрын

    እፎይ 😭😭😭 እርክት ማለት በጌታ ብቻ ነው 🙏አሜንን ብሩክ ትሁን ጌታን ያገኘውበት እለት የተወደዳቹ የክርስቶስ አባሳደሮች ስጣፍጡ ጸጋ ይብዛላቹ እወዳቻለው ተባረኩ።❤❤👏

  • @tamiratnasir4217

    @tamiratnasir4217

    Жыл бұрын

    ብሩክ ትሁን መስከረም 10 እለተ እሁድ 2009 አመተ ምህረት ብሩክ ትሁን ብሩክ ትሁን ያቺ ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን የመጣሁባት ቀን።

  • @hanadekita3538
    @hanadekita3538 Жыл бұрын

    amen hallelluya ....geta zemenihin yibarik wenidime. kezy yebelete yesemay kine yisetih. ye ewenet yachi getan yawekinibat elet biruk tihun.

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 Жыл бұрын

    አምላኬ አባቴ እና መድሀኒቴ ሆይ አንተን አውቅህ ዘንድ በእድሜዬ ማለዳ ወደ ሕይወቴ መጣህልኝ ስምህ ይባረክ፡፡ እናንተ ደግሞ እጅግ የተወደዳችሁ የአባቴ ብሩካን እንዴት እንደምታምሩ ጸጋ ይብዛላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ፡፡ በብዙ እምባ እና ደስታ እየሰማሁአችሁ ነው እጁግ የሚባርክ ዝማሬ ነው፡፡ ከዚህ ክብር አትጉደሉብን፤ ክፉ አይንካችሁ፤ እልፍ ሁኑልን፤ በአግዚአብሔር አደባባዮች በመኖር አፍሩ፡፡ 😪😪😪 አሜን አምናለሁ ይህንን ጌታ እውነት መንገድ ነው ህይወት ከፍታ በልቤ አምኜ እመሰክራለሁ እርሱ ኢየሱስ የአለም ጌታ ነው፡፡

  • @tsionyirga2955
    @tsionyirga2955 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ያስፋችሁ ብዙ ምርኮ ይስጣችሁ ሞገሱ አይለያችሁ

  • @LehulumGizealew-hg3ft
    @LehulumGizealew-hg3ft8 ай бұрын

    ድንቅ የወንጌል ምስክርነት የያዘ ዝማሬ

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 Жыл бұрын

    እናንት ሸክም የከበዳችሁ ሁሉ ኑ ወደዚህ ጌታ ታርፋላችሁ ትድናላችሁ እፎይ ትላላችሁ የዳናችሁባትንም ቀን ትባርካላችሁ ኢየሱስ ጌታ ነው ሰላም ነው እረፍት ነው አሜን::

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Жыл бұрын

    ትባረክ ኢትዮጵያ ብሮክ ነች

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Жыл бұрын

    ወንጌል እንዲህ ይዘመራል ሀሌሉያ🙌🙌🥰🥰😊

  • @lidiyawelteji9111
    @lidiyawelteji9111 Жыл бұрын

    geta yesus zemenachihun ybark tebarekebetalew menfesn yemiyaresers zemarenew zemenachu yebarek😍😍😍😍

  • @hermelabinyam3288
    @hermelabinyam3288 Жыл бұрын

    AMEN. Getan yawekubat elet bruk thun..🥰

  • @dktube21
    @dktube21 Жыл бұрын

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን አሜን

  • @yetnayetmeleyo7072
    @yetnayetmeleyo7072 Жыл бұрын

    ብሩክ ትሁን ጌታን ያወኩባት እለት ጌታ ይባረክ! ተባረኩልኝ እወዳችኋለሁ 😍😍😍

  • @haymiwt4453
    @haymiwt445310 ай бұрын

    ብሩክ ትሁን ጌታን ያወኩበት እለት ወንጌል የተረዳሁበት❤❤❤

  • @user-wd7km7tt6r
    @user-wd7km7tt6r Жыл бұрын

    አሜን በተጨነቅሁበትና ራሴን በጠላሁበት ጊዜ ቀኑን በትክክል አላስታውሰውም ብቻ ግን ታህሳስ 2009 ነበር ጌታ ልቤን ያገኘው፣ "እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው እርዳኝ አልናወጥ እለምንሃሁ" የሚል መዝሙር ዘምረን ከዛ እግዚአብሔርን ማወቅና ስለእግዚአብሔር ማወቅ በሚል ርዕስ ተማርን ከዛ እንባዬን መቋቋም አልቻልኩም ነበር በምህረቱ የመረጠን ጌታ እረፍት ስለሆነን ስሙ ይባረክ አገልግሎታችሁን ያስፋው

  • @mushag3684
    @mushag3684 Жыл бұрын

    finally ,ተለቀቀ እዉነት ጌታን ያወኩባት እለት የተባረከች ነች 🙏 ተባረኩ🙏🙏🙏

  • @afomiyegebre5321
    @afomiyegebre53219 ай бұрын

    Hallelujah hallelujah eleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleKeber lantern yihun

  • @yematateshome713
    @yematateshome713 Жыл бұрын

    እፎይ ብያለሁ ተደላድያለሁ ከሞት ባርነት ባንተ ድኛለሁ ምንድነው የህወት ብርሀን ይታየኛል ምንድነተው የህወት ማዛ ይሸተኛል አረ ምንድነው ሰላም ሰላም ይሰማኝል አረ ምንድነው ደስታ ድስታ ይሰማኛል ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ነፍስም አልቀረልኝም በዚህ መዝሙር ተባረኩበት ጭንቀቴን ፈልግ አጣሁት ያስጨቀኝን እረሳሁት !!!!!!

  • @birukiambamo7640
    @birukiambamo7640 Жыл бұрын

    በዚህ መዝሙር ለመለምኩ❤😢🙏 ጌታን ያወኩለት ከጨለማ አመለጥኩ ብሩክ ትሁን ያች ቀን...ሀዋዝዬ ለምልምልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @user-od1px8bd8z
    @user-od1px8bd8z2 ай бұрын

    ብሩክ ትሁን በእውነት ያቺ ዕለት

  • @merkebualemayehu1303
    @merkebualemayehu1303 Жыл бұрын

    በጉጉት ስጠብቅ ነበረ ተባረኩ.!!በእናንተ አገልግሎት እኔ ደኛለው በእውነት ተባረኩ

  • @kalkidankalkidanaddis7430
    @kalkidankalkidanaddis7430 Жыл бұрын

    TEbareku kdusan amen tbarek getan yaweknbat ken

  • @eyobkassa1125
    @eyobkassa11257 ай бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡💝

  • @mala4122
    @mala4122 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ጌታየኢየሱስፍቅርተባረክ፣💞💞💞💞🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹👋👋👋✋✋✋✋🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎤🎤🎤🎤🎤🎸🎸🎸🎸🎸🌻🌻🌻🌻❤️❤️❤️💔💔🏠🏠

  • @Alex-zx7wz
    @Alex-zx7wz Жыл бұрын

    Amen Amnenal yihenen Geta. Ye Getoch Geta

  • @amanuel1212
    @amanuel1212 Жыл бұрын

    Tebarek hawazye yegeta tsega ybzalh yabate brukan

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Жыл бұрын

    እውነት ነው ብሩክ ትሁን ጌታን ኢየሱሰ ያወኩቤት እለት ዳግም የተወለድኩበት 🙌🙌😪

  • @selamgrace2968
    @selamgrace2968 Жыл бұрын

    😭😭😭WOW Pure Gospel ጌታ ይባርካቻሁ ጌታ የብዛችሁ ያስፋችሁም።

  • @helulich6950
    @helulich6950 Жыл бұрын

    ሀሌሉያ የኔ እየሱስ ከፍ በልልኝ ብሩክ ትሁን መስከረም 21 ዳግም ተወለድኩ

  • @iamcrazyaboutjesus.areyou237
    @iamcrazyaboutjesus.areyou237 Жыл бұрын

    ሀገሬ ስገባ መሔድ ምፈልግበት የወንድሞች ህብረት ይህ ነው ተባረኩልኝ 🙌

  • @rahelnegasie7937
    @rahelnegasie7937 Жыл бұрын

    አሜንንንንን አንዴ ሰምቼ ጌታ ለዘላለም ሰጠከኝ ተመስገን እንባዬን ማቆም እስከማልችል ድረስ እያለቀስኩኝ ነው የሰማሁት መንፈስቅዱስ ይባረክ ስለዚህ ድንቅ ዝማሬ ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ።ከድቅድቁ ጨለማ ወደሚደነቀው ብርሃን የመጣሁባት ቀን ያቺ ቀን ብሩክ ትሁን አሜንንንን ተባረኩ ምድርን ውረሱ በኢየሱስ ስም ❤️🙏

  • @merkebualemayehu1303

    @merkebualemayehu1303

    Жыл бұрын

    ተባረኪ

  • @odacomputerrelatveservice3028
    @odacomputerrelatveservice3028 Жыл бұрын

    ጌታ ዘመናችዉ ተባርኳል እኔ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት ተባርኪለሁ

  • @naniSiyoum
    @naniSiyoum2 ай бұрын

    Amen enkon aweku anten balak mn ehon nbr tebareku

  • @mekedesbeyenebushiso1953
    @mekedesbeyenebushiso19536 ай бұрын

    😢😢😢😢 ኢየሱስ ያገኘኝ ያቺ እለት ብሩክ ትሁን

  • @fikirtewoldeyohannes8220
    @fikirtewoldeyohannes8220 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @-tube4167
    @-tube4167 Жыл бұрын

    Amen biruk tihun yachi dink ken🥰🙏

  • @andyt3046
    @andyt3046 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ባለውለታዬ ሞቴን የሞትክልኝ በሞትህ የዘላለምን ህይወትን የሰጠከኝ ሞትን ድል ነስተህ በአብ ቀኝ ያለህ ስለኔ የምትማልድልኝ አማላጄ እወድሃለው ዘመኔን በሙሉ አመልክሃለሁ:: እኔና ቤቴ አንተን እናመልካለን ሌላ አምላክ የለንም:: እግዚአብሔር አብ አባት ሆይ አንድያ ልጅህን ስለሃጥያቴ አሳልፈህ እክትሰጥ ድረስ በክርስቶስ ኢየሱስ ስለወደድከኝ ተባረክ::

  • @tiruneshali4764
    @tiruneshali4764 Жыл бұрын

    Amenn biruk tun

  • @user-hv3qr2uz9l
    @user-hv3qr2uz9l Жыл бұрын

    እውነት ብሩክ ትሁን ያች ቀን😭😭😭😭 ህይወት ያገኘሁባት ቀን ተባረኩ😘❤❤❤❤❤👏

  • @sofitareko462
    @sofitareko462 Жыл бұрын

    መቸም የማልፀፀትበት እየሱስን ያገኘሁበት ቀን

  • @feyileworkabera5520
    @feyileworkabera5520 Жыл бұрын

    Geta thegawun yabzalachehu nefsen yemiareseres mezmur

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Жыл бұрын

    ስለ እውነቱ እናተን ያስነሳ ጌታ ኢየሱሰ ለዘላለም የተመስገነ ይሁን ስምች አልጠግብም ጌታ ኢየሱሰ ጸጋ ያብዛላችው 😍😍😍 ለስጣን መርዝህ ሁኑ ።

  • @Ethio.selam27
    @Ethio.selam27 Жыл бұрын

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ሀዋዝዬ ያከበርከው እየሱስ ያክብርህ

  • @yowhanazekrstos4239
    @yowhanazekrstos42396 ай бұрын

    ኣሜን ብሩክ ትሁን

  • @unhide11
    @unhide11 Жыл бұрын

    birukan nachu

  • @TigistAsemu
    @TigistAsemuАй бұрын

    አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayaseffaa2129
    @tsehayaseffaa2129Ай бұрын

    Amen

  • @liru6286
    @liru6286 Жыл бұрын

    ኧረ ምንም ማለት አልችልም ፀሎት የሆነ መዝሙር ተባረክልን ምንም ልልህ አልችልም ይቅርታ ቃል የለኝም ግጥሙ ያላችሁ ብትልኩልኝስ

  • @yematateshome713

    @yematateshome713

    Жыл бұрын

    አንዴ አምኜህ የዘለአለም ሕይወት ሆነልኝ አንዴ ሰምቼህ የዘለአለም እረፍት ሆነልኝ. ሰላሜ እንደወንዝ ይፍለቀለቃል ይትረፈረፋል ጌታ ኢየሱስ በስምህ ህይወቴ ድኗል 🙏እፎይ ብያለሁ ተደላድያለሁ ከሞት ባርነት ባንተ ድኛለሁ እፎይ ብያለሁ ተደስቻለሁ አልሻም ሌላ በአንተ ድኛለሁ እፎይ ብያለሁ ተደላድያለሁ ከሞት ባርነት በአንተ ድኛለሁ እፎይ ብያለሁ ተደስቻለሁ አልሻም ሌላ በአንተ ድኛለሁ 🎧ቡሩክ ትሁን ጌታን ያወቅሁባት እለት ወንጌል የተረዳሁበት ቡሩክ ትሁን ጌታን ያወቅሁባት እለት ዳግም የተወለድኩበት። 🎤አላቋርጥም ምስጋና ከአፌ ይፈስልሃል እጅግ ገርሞኛል እኔ መዳኔ አስደንቆኛል ሁለንተናዬ እንደአዲስ ሆኗል አግንቼህ ዛሬ ቃልህ ሲነግረኝ አዳኜ እንደሆንክ የሕይወት በሬ ቡሩክ ትሁን ጌታን ያወቅሁባት እለት ወንጌል የተረዳሁበት ቡሩክ ትሁን ጌታን ያወቅሁባይ አት ዳግም የተወለድኩበት ♦🔶ምንድን ነው የህይወት ብርሃን ይታየኛል ምንድን ነው የህይወት መአዛ ይሸተኛል ይገርማል እኔ እንዴት ገበሁ እዚህ ቦታ ንገሩኝ ስለምትዘምሩለት ጌታ. ቤቲ G ምንድን ነው የህይወት ብርሃን ይታየኛል ምንድን ነው የህይወት መአዛ ይሸተኛል ይገርማል እንዴት ገባሁ እዚህ ቦታ ንገሩኝ ስለንትዘምሩለት ጌታ። 🎤አንድ የእግዚአብሔር ልጅ ከብርሃን የሆነ ብርሃን ከድንግል ተወልዶ ቤዛ ሊሄነን አለሙን ሊያድን ነፃ ሊያወጣ ከኃጢአት እርግማን ሕዝቡን ሊፈታ አንድ እንኳ በደል ሳይገኝበት ጥፋት መስቀል ላይ ተሰቅለ በእኛ ኃጢአት በሞቱ አዳነን ሞትን ድል ነስቶ ከሙታን መሃል ጌታ ተነስቶ። 📖በሶስተኛውም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ በክብር በምስጋና ወደ ሰማይ አረገ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ ዳግመኛ በሕያዋን እና በሙታን ለመፍረድ በምስጋና ይመለሳል። ❤አሜን አምናለሁ ይህንን ጌታ እውነት መንገድ ነው ህይወት ከፍታ በልቤ አምኜ እመሰክራለሁ እርሱ ኢየሱስ የአለም ጌታ ነው 🔶🔶አሜን አምነናል በእውነት ይህንን ጌታ እውነት መንገድ ነው ሕይወት ከፍታ እንሂድ እናውጅ ለአለም ሁሉ ያድናል ጌታ ሕይወት ነው ቃሉ ቡረክ ትሁን ጌታን ያወቅሁበት እለት ወንጌል የተረዳሁበት

  • @firetezu5989
    @firetezu5989 Жыл бұрын

    አሜን ብሩክ ትሁን ያቺ ቀን!!!

  • @yetmworkbirhane1513
    @yetmworkbirhane1513 Жыл бұрын

    ከዘላለም በፊት ባርከህ የሰጠኽን ዘመኑ ሲደርስ ስለተገለጠ ጌታ ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን፡፡ የኔ አባት አንተን ያውኩባት እለት በእውነት የተባረከች ናት፡፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tewodrosnigus9460
    @tewodrosnigus9460 Жыл бұрын

    የእዉነት ነፍሴ እርፍ አለች እንኩዋን የእግዚአብሔር ጸጋ በዛላችሁ በጣም እወዳችኋለሁ

  • @SamitusamituSamboy
    @SamitusamituSamboy Жыл бұрын

    Amen amen brukat❤❤❤❤

  • @asnicute2895
    @asnicute2895 Жыл бұрын

    amen!!!!!!!!!!!!!

  • @SalamSalam-ls9uw
    @SalamSalam-ls9uw Жыл бұрын

    የኔ አባት ምን ይሳነዋል ስለመረጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን ብሩካን ናቹ🙌❤🙏

  • @hirutterefe6475
    @hirutterefe6475 Жыл бұрын

    ስለ አዲስ ግጥም እና ዜማህ እግዚአብሔር ይመስገን! ተባረክ! አምናለሁ ኢየሱስ ያድናል! አሜን!

  • @chuchuyared6453
    @chuchuyared6453 Жыл бұрын

    ምን ልበልህ ጌታ ስለነዚ ቅዱሳን ቃል የለኝም ጌታሆይ ተመስገን!

  • @chuchuyared6453
    @chuchuyared6453 Жыл бұрын

    እፎይ ብያለሁ እውነት ነው ጌታ አንተን ሳገኝ

  • @tizitabehrnu9709
    @tizitabehrnu9709 Жыл бұрын

    በእውነት ወንድሞች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዞልህ በርቲልን❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Жыл бұрын

    እየሱስ የአለም ቤዛ ነው ይባረክ ላዳነን

  • @kingdomvoice1
    @kingdomvoice1 Жыл бұрын

    ዛሬም አሉ ቅሬታዎች የአዳኛችን ምርጦች የምድሩ ሳይሆን የሰማይ ተጓዦች። ድንቅ ዝማሬ!

  • @AntiochSpritualProgramme
    @AntiochSpritualProgramme10 ай бұрын

    የሚያስለቅስ ዝማሬ ነው ከባድ ነው!!

  • @meskremkebede7267
    @meskremkebede7267 Жыл бұрын

    አሜን ብሩክ ትሁን ያቺ ጌታን ያወኩባት እለት እሰይይይይይይ ሃሌሉያ ተባረኩ ያባቴ ልጆች

  • @fikrteyayeh7730
    @fikrteyayeh7730 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ የምለው የለኝም እግዚአብሔር ሆይ ላንተ ክብር ይሁን እናንተንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስወዳችሁ

  • @cherinetkugna-mb6rq
    @cherinetkugna-mb6rq9 ай бұрын

    ከዝህ በላይ ምን ትፈልጋላችሁ it is more than any thing. Haleluja

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 Жыл бұрын

    በብዙ ተባረኩ

  • @bezamesiy5284
    @bezamesiy5284 Жыл бұрын

    እውነት መንገድ ነው ህይውት ከፍታ እሰይ የኔ እየሱስ ብሩክ ትሁን አንተን ያውኩበት እለት እየሱሴ

  • @merhawitekubay4046
    @merhawitekubay4046 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ያድናል።ዛሬም አዳኝ ለመሆኑ ምስክር ነን።አሜን🙏🙏🙏

  • @addisudamtew5067
    @addisudamtew5067 Жыл бұрын

    Yebareken biruk yihun! Amen!

  • @borugnorshe5357
    @borugnorshe5357 Жыл бұрын

    woooow Geta abseto yebarkachu birukan ye abate lijoch 😍😍😍😍😍

Келесі